ልጆቻችንን የት እናስተምር? ግራ ገባን እኮ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • ልጆቻችንን የት እናስተምር? ግራ ገባን እኮ?
    ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
    ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
    ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም czcams.com/users/FrieDagiFam...
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
    Join this channel to get access to perks:
    / @friedagifamily
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    czcams.com/users/FrieDagiFam...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene
    Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022
  • Zábava

Komentáře • 138

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 Před 13 dny +46

    ለምን አቡነ ጎርጎሮዎስ አታስተምራትም ልጅን በዚትዉልድ ለመቅረጽ የስነምግባሩንም አንድ ላይ ስለሚሰጥ እጅግ ፍሬ የምታፈራ ሁለተኛ አለባበስ በራሱ አስተዋጾ ስላለዉ ሁልግዜ እየተባረኩ በቤቱ መማር እጅግ ድንቅ ዉብ ፍሬ አፍራታ ትዉልድን የምትቀርጽ እንድትሆን እኔ አቡነጎርጎሮዎስ ብትማር ጥሩ ነዉ

    • @ERBAN-
      @ERBAN- Před 13 dny +4

      እዛማ በዘመድ ነው ሚገባው

    • @selamnegussie2766
      @selamnegussie2766 Před 13 dny +2

      Be zemed aydelem temethegebesh new

    • @bezafikre1219
      @bezafikre1219 Před 13 dny

      @@selamnegussie2766 እዛማ በዘመድ ነው ሚገባው

    • @nehmiyagonfa7127
      @nehmiyagonfa7127 Před 13 dny

      እውነት ነው በጣም ታተርፊበታለሽ በዘመድ ሳይሆን 1ልጅ እዛ ካለሽነው እድሉን የምታገኘው

    • @its-mahii9432
      @its-mahii9432 Před 11 dny

      Dear bezemed new 2 amet temelalshalew​@@ERBAN-

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 13 dny +8

    ❤❤🎉ለሁሉም እግዝአብሔር ያስተካክለዋል ❤🎉

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před 12 dny +3

    ስውዳችሁ
    ክረምቷንአውቃችሁባታል🎉🎉🎉❤❤❤እግዚአብሔርያለውናየፈቀደብትትማራለችማማዬ❤❤❤🎉🎉🎉ባለሙያሴት
    ፍሬእጅሽይባረክሁሌምትመችኛልሽ
    ፈጣሪቢረዳኝእንቺን
    መምስልእፈልጋለሁ
    በትዳሬ...መቼምየዱባይሙቅቱይዞን
    ሳይሄድአይቀርምዘንድሮ..ሰላምለሀገራችብቻ🙏🙏🙏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 13 dny +3

    ሁላችንም የበደልነውን ፈጣሪያችንን ከልባችን ይቅር በለን ብለን ካልለመነው የከፋ ነገር እያየን ነው የምንሄደው 🤔🤔🤔

  • @mhdertesfa2563
    @mhdertesfa2563 Před 13 dny +4

    ስነምግባር 0 ነው በዚህ ሰዓት የትምህርት ቤቶች ራሱ ጥራቱ ወርዷል በብዙ መልኩ።

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 14 dny +5

    ❤❤❤ ፍርዬ እህቴ ዳጊ ወንድሜ አበባዬ❤ ለምን ትጨናነቃላቹ እስከ ዛሬ ፊደል መቁጠር ያልጀመረ ትውልድ በየ ስንቱ ብት አለ በርግጥ ትምህርት ነፃ ገበያ ነው ለማለት ባልደፍርም ሁሌ ሲጨምሩ ሁሌ ተቃውሞ ብናቀርብም የፈለገ ያስተምር ያልፈለገ ይቀይር እያሉ ህዝቡን በፉክክር ስነ ልቦና እየጎዱ ያለ አቅማችን በይሉታ ገደል ሊገሉን ነበረ እኔ ከተሞክሮዬ ብነግርሽ ኑሮሽ የሚፈቅደውን አድርጊ የመንግስትም የግል ፈጣሪ በይበልጥ እረድቷት ለእስኮላር የምትጣጭ ያርግልሽ ❤አትጨናነቁ ❤

    • @user-rf1bx8qt2t
      @user-rf1bx8qt2t Před 13 dny +1

      ለእስኮላር ??? በቃ ወልዶ አሳድጎ ለባዳ ??

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Před 13 dny

      @@user-rf1bx8qt2t 🙄 ለስኮላር ለባዳ ለማለት ፈልጌ ሳይሆን በይበልጥ ይኼንን እድል የሚያገኙት በግል የተማሩ ልጆች ናቸው ግን ዘመኑ የሶሻል ሚዲያ ስለሆነ አበባዬ ለአቅመ ኤዋን ደርሳ የትም ተምራ ፕሪፓራቶሪ ..ዩንቨርስቲ ..ደረጃ ከበቃች በ online በነጥቧ እድል ታገኝና ኤዳ ትማራለች ለማለት ነው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 13 dny +1

      ነጭ ናፋቂ ትዉልዶች 😔የነጮች ሴራ ያልገባችሁ ነገር ነጮች እኛ አፍሪካ ሀገራት እምቅ እዉቀት እንዳለን ስለተረዱ በስኮላር ሽፕ እየለቀሙ እየወሰዱ እዛም ጥሩ የስራ ዕድል በማመቻቸት እዛው እንዲቀሩ ያረጋሉ ከዛ ሀገሪቱ ላይ በቂ ጥሩ የተማረ የሰው ሀይል ታጣለች ደሞ በእጅ አዘሩ አሁንም ለነሱ የሚታዘዙ ዘመናዊ ቅኝ ገዥ መንግሥታት ይሾማሉ 😔😔😔ዘር ከዘር የኔ የኔ እየተባለ በሙታን መቃብር ላይ ከተማ ይከትማሉ 🙄በመጨረሻም የሰሩት ግፍ ያጠፋቸዋል

  • @user-rf1bx8qt2t
    @user-rf1bx8qt2t Před 13 dny +11

    እስከዛሬ ድረስ ስደት መረገም ነው ብዬ ነበር የማስበው አሁን አሁን ግን የሀገሬን ነገር ሳየው መሰደዴ ለበጎ ነው ማለት ጀመርኩ

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 Před 13 dny

    ወይ እኔንም አምሮኛል ፍርዬ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 Před 13 dny +1

    תודה!

  • @ngstiayalew752
    @ngstiayalew752 Před 13 dny +1

    ፍሬና ቶንደ በጣም ታምራላችሁ ክረምቱን እናነተ ነው የወቃችሁበት ብና አየጠበቅን ነው ቦቆሎ ወን ጥብሱን አነበላ

  • @marthakebede7756
    @marthakebede7756 Před 13 dny +3

    ይሰማል

  • @user-we6hv1xu5z
    @user-we6hv1xu5z Před 10 dny

    ፈጣሪ ጥሩ ትምህርት ቤት እንድታገኙ❤❤❤❤ ይርዳችሑ

  • @adeyabebe6677
    @adeyabebe6677 Před 13 dny +1

    አረ ቶንዴ እዚህም አለ ግን የማሪያምዬ እኮ ጎበዝ ተማሪ ነች.

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so Před 13 dny +1

    ፍርዬ ደና ናችሁ እንዴት ደስ
    ትላላችሁ

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 Před 14 dny +3

    አገራችን በጣም እንድሚበርድ እየሰማን ነው:: ቶንዴ ፀጉርህ ግማሹ ስለተመለጠ 😅የብርድ ኮፊያ ልበስ አብሽር

  • @addisdelelegn9597
    @addisdelelegn9597 Před 13 dny +3

    ከሰሉ ውጭ ተቀጣጥሎ ቢገባ ጥሩ ይመስለያል እናንተ ግን ቤት ዘግታችሁ ነው የምትቆሉት ቡናው ሰውን የገደለው ከሰል ነው

  • @Alemnesh-xo8wj
    @Alemnesh-xo8wj Před 13 dny +4

    ኧረ የከሰሉን ጪስ አሰጨርሺው ፍርዬ በጣም አደጋ አለዉ ውጪ ይጨርስ

  • @yemikenene8521
    @yemikenene8521 Před 14 dny +2

    You guys live so much ❤

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Před 13 dny +1

    ,ስታምሩ ፡

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Před 13 dny

    መጋረጃሽ ያምራል

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 Před 14 dny +5

    May God find you a good school for your precious child 💕. In Jesus name. Amen.

  • @tigestmekonene6019
    @tigestmekonene6019 Před 13 dny

    እኔ ከኢትዮጵያ ስወጣ በቆሎ በአንድብር ሶስት ነበረ ይገርማል።

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před 11 dny

    What about the Greek school?

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 13 dny +6

    አንዳዴ ከሀገር መውጣቴ ቢከፋኝም አቤት የልጅ ትምርት ቤት ውጭ ሀገር ይግደለኝ

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 Před 13 dny +1

      እረ ተይ ትምህርት ማ እንደ ኢትዬዸያ የለም አየነዉእኮ ጨዋታ ነዉ እዚ

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 13 dny +1

      አይይይ ማንም አላለም ስነግባር የላቸው ግብረ ሰዶማዊነት እያስተማሩ ሀበሾች እየጨለሉ ነው ያኔቺው ይለያል እንዴ? 😂😂😂

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 Před 12 dny

      @@yenantw21 ተባረኪ መቼ ይዟቸዉ ወደ ሀገሬ በሄድኩ ነዉ የሚያስብለዉ

  • @user-dm6eh2fn8y
    @user-dm6eh2fn8y Před 14 dny +3

    ይስማል

  • @biruktawitdagnachew668
    @biruktawitdagnachew668 Před 14 dny +4

    አሪፍ ነው

  • @user-hg1ye9jb9t
    @user-hg1ye9jb9t Před 13 dny +1

    Hillside astemru arif naw

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 Před 14 dny +4

    የት ማስተማር እንዳለባችሁ የብልፅግናው የትምህርት ሚንስትሩን ብርሀኑ ነጋ ጠይቁት
    ስርዓትና ህግ በማይከበርበት እገር እየኖራችሁ አሜን ብላችሁ ተቀብላችሁ እየኖራችሁ የምን ማጉረምረም ነው ገና ት /ቤት ለማስገባት ቅድሚያ ብር ትከፍላላችሁ
    አለመስትናገድ በጣም ቀላል ነው

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us Před 13 dny +1

      እና ምን ያርጉ አሜን ብለሽ ያልተቀበልሽው አንቺ መፍትሄ ስጪና

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 Před 13 dny

      @@SintayehuEshetu-hg8us መፍትሄው ያለው በእጃቸው ነው አንድ ስው መብቱን የሚያስከብረው እራሱ ነውና መብታቸውን ማስከበር
      እኔ ስለ እነሱ መፍትሄ መስጠት አይጠበቅብኝም መፍትሄው ያለው እዛው እደጃቸው ስለሆነ ያለዚያ ማንንም መውቀስ አይቻልም የሚባሉትን አሜን ብሎ መቀበል በዩቱዩብ ወጥቶ መለፍለፍ ለጊዜው ብር ያስገኛል መፍትሄ ግን እያመጣ የሱንም ብር ገና ካልተከለከሉ
      የሚድያ ትፅእኖ ፈጣሪ ብሎ መንግስት ለይቶ መሰበብ ለምን አስፈለገው ከነቃህ ስንታየሁ ንቃ ያለዚያ ስትተች ኑሪ

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Před 12 dny

    Firye endati nachihu mameton ykasi timihrt astemireyat techemare bewunt mameto bilhi nechi Firye buna afelalshe stamire

  • @user-vx6dx7rf8u
    @user-vx6dx7rf8u Před 12 dny

    ፍርዬ አምሮብሻል

  • @mrsfatema1174
    @mrsfatema1174 Před 14 dny +1

    ማሻላ

  • @yenantw21
    @yenantw21 Před 13 dny

    አቡነ ጎርጎሪዎስ አስገባት የሌላ አማራጭ ይሄ ቢቻ ነው ሌላ ምን ይባላል።

  • @user-bn1bv1nj2n
    @user-bn1bv1nj2n Před 13 dny

    እረ በጣም የሚገርም ነዉ እር እኛ ጉቦ ተጠይቀናል

  • @kidestberhanu4864
    @kidestberhanu4864 Před 14 dny +4

    በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ጉዳይ ወደፊት ለመኖር ዋስትና የሌለው አገር እየሆነ ነው ያለው

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 Před 13 dny

    ፍሬእናዳጊማማየሰላምናችሁእናምሙቅቱአይወራወላሂ

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so

    ምነው ባለፈው ጥያቄዩን አልሙለሽም ምነው ችላ ብሉይ ነው ወየኔ ውድ

  • @addisdelelegn9597
    @addisdelelegn9597 Před 13 dny

    8:23

  • @ZuriashYimam
    @ZuriashYimam Před 13 dny

    👍

  • @MG-hz4ef
    @MG-hz4ef Před 14 dny +3

    Meskyzonal( Medahnyalem) is the best school.

  • @Mr.NMr.M
    @Mr.NMr.M Před 13 dny +2

    እናንተ የሚያምርባችሁ እንደዚህ ነው

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 Před 8 hodinami

    ጀርመን

  • @meherettesfaye3377
    @meherettesfaye3377 Před 13 dny

    USA

  • @user-ml9yv9ut3v
    @user-ml9yv9ut3v Před 13 dny

    Betam new yemwdhu lijahun eg,r betbebu yasdeglhu

  • @Mesrak-h4h
    @Mesrak-h4h Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @GenetTaye-nc7iu
    @GenetTaye-nc7iu Před 13 dny

    Yisemal

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 Před 13 dny +2

    አይይ!!!4ተኛ ትምህርት ቤት ቀይሬአለው በስተመጨረሻ ለእግዚአብሔር መስጠትን መርጫለው!!!ምንም ልፋት ብቻ ነው የሚሆንባቹ!!!አለ የተባለም ትምህርት ቤት ብትሄዱ You Will face the same problems !!! እንደአገር የጠፋንበት ነው!!!ያለችበት አስቀጥሏት

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SefereSelam
    @SefereSelam Před 13 dny

    We can't hear you

  • @yoditmulatuketema4940
    @yoditmulatuketema4940 Před 13 dny

    ት/ቤት የመየሩስ ለልጆች ተፅዕኖ አያመጣም ለልጆች?

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 Před 13 dny

    👍👍👍👍👍👍

  • @JerryKuwait
    @JerryKuwait Před 13 dny

    ይቺ የ ልደትዬ ቡና የመፈላት ሀሳቧን ስታመቺ ቲክታክ ላይቭ ነበርኩ😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-km6qg7wv9b
    @user-km6qg7wv9b Před 13 dny

    ፍሬ እደሰፈሩ ይለያያል እኛጋር 25 ብር ነው

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 Před 13 dny

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-bn1bv1nj2n
    @user-bn1bv1nj2n Před 13 dny +1

    ጉቦ ጉቦ ነዉ የሚፈልጉት አስፈላጊ ከሆነ እኔ ስም ጠርቼ እናገራለሁ እናንተ ከፈራቹ ገርጂ ቦሌ አካባቢ ያሉትን ት/ቤ ቶች መጥቀስ ይቻላል

  • @user-ug5sk2zd5t
    @user-ug5sk2zd5t Před 12 dny +1

    Siyatle academy ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @s-rq2ci
    @s-rq2ci Před 13 dny

    Yeliban new yetenagerachut .

  • @kakogebremedhin4735
    @kakogebremedhin4735 Před 13 dny +1

    የእኔን ስቃይ አያችሁልኝ ሁለት ወር ሆነኝ ......

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r Před 12 dny

    የአራት አመት
    ልጅ የሚገርፉበት
    በአድሎ ወጤት የምሰጡበት
    ብቻ ሁሉም ነገር ይሰለቻል
    እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @firezewdgebremedhin6045

    Vegas

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Před 13 dny

    እኛ ጋር እዚህ 2ዬሮ ነው

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 Před 13 dny

    ❤👍👍👍👍👍👍

  • @user-qy5sr2gf4c
    @user-qy5sr2gf4c Před 12 dny

    In. Ep,s school ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 Před 7 dny

    25

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so

    እኛ ሙቀት ነው

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Před 3 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 Před 14 dny

    You must be joking 😂😂😂

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 Před 13 dny

    እስራኤል

  • @elsaaddis977
    @elsaaddis977 Před 13 dny

    አረ እኔም ቁስል ብያለው በገንዘባትን ለምናስተምረው ስቃይ በጣም ነዉ ሚያሳዝነዉ በእውነት አሁን ራሱ ማረገውጠፍቶናል am sorry betam

  • @SolamaS
    @SolamaS Před 12 dny

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @biruktawitdagnachew668
    @biruktawitdagnachew668 Před 14 dny +2

    ኸረ እንጠጣ ይባላል

  • @mrsfatema1174
    @mrsfatema1174 Před 14 dny +2

    ደስሥትሉ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Před 13 dny

    አቶ ቶንዴ እና ወ/ሮ ፍሬህይወት እንደምን አላችሁ በቆሎ 25ብር

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 Před 11 dny

    ሊሴ ገብረማርያም

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Před 14 dny +1

    ይሄንመጋርጃየትነውየማገኝውወድጀውልሞትነው😢

    • @user-vp8ln3ds2b
      @user-vp8ln3ds2b Před 12 dny

      እኔም እኛአማሮች እኮ ሙያችን ይለያል 🥰🥰

  • @meherettesfaye3377
    @meherettesfaye3377 Před 13 dny

    70

  • @meskerememana1709
    @meskerememana1709 Před 13 dny

    1

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 10 dny

    30 እስከ 40 ብር

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 Před 7 dny

    ሰለሰ ብር30

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 Před 14 dny +3

    Syzowachu

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 Před 14 dny +2

    እኔ ትናትና አንድ ስርዲን 170:00 ሲሉ በጣም አስድነገጠኝ አይ የአገሬ ህዝብ አላህ ኑሮውን ያቅልላችሁ

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 Před 13 dny

    እኛ ደግሞ ንዳድ ውስጥ ነን በእስራኤል

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 Před 14 dny

    ትምህረትቤ የለመ እንዲ እኔ ምንም አልገባኝም

    • @alemtesfaye404
      @alemtesfaye404 Před 13 dny

      Thank u, Winne. There is no school in ethiopia? You guys have money, that is why ,but what i don't understand is if u have money, there are a few scool for your child unless if you don't want to get out from Ethiopia that is not excuse to send her foreign country.

    • @winniedawit4823
      @winniedawit4823 Před 12 dny

      @@alemtesfaye404 they have only one child they can afford to pay

  • @hulateka7977
    @hulateka7977 Před 14 dny +2

    Minnesota

  • @TeklaBelyenhe-he4ct
    @TeklaBelyenhe-he4ct Před 14 dny +1

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 12 dny

    10ብር

  • @yeneneshbiru3049
    @yeneneshbiru3049 Před 13 dny

    Gorius School, I choose for you guys

  • @meskerememana1709
    @meskerememana1709 Před 13 dny

    1bber

  • @dawitgirma5866
    @dawitgirma5866 Před 14 dny +8

    ለምን የቤተክርስትያን ትምህርት እንስትማር አሞክሩም በተረፈ የአለም ነገር ብዙም አያሳስባችሁ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 14 dny +3

    ኪኪኪ ፍረዬ ይሀን የቡና ማንከሽከሻ የዛሬ 5አመት ከሀገርቤት ተልኮልኝ የከሰል ማያያዣ አረኩት አህቴን ስጠይቅ አረ የቡና ነወ ብላኝ ባየሁት ቁጥር ያሰቀኛል እኛ አረብ ሀገር ለከሰል ማያያዣ ነው ምንጠቀመው ግን ቀዳዳዎቹ ቡናውን አያሳርረውም ወይ 🎉🎉❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Před 14 dny +1

      ውድድምሪኚ

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 13 dny

      ምንንየትተወልደሺ አድገሺነው??መገን

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 Před 13 dny

      መጠን አለው በመጠኑ አድርገሽ ከቆላሽበት አጋም አስመስለሽ ታወጪዋለሽ

    • @saeedalshamranis8827
      @saeedalshamranis8827 Před 13 dny +1

      ልክ እንደኔ 😅 ሱቅ ስወጣ ከዚህ በኃላ አንድ ለቡና እገዛለሁ

  • @lw2086
    @lw2086 Před 11 dny

    በመጀመሪያ ተሸማቃችሁ እየፈራችሁ ነው የምታወሩት ከፈራችሁ ማውራት የለባችሁም ሰውነታችሁ ተሸማቋል በተለይ ፍሬ ያስታውቅብሻል ካሁን ካሁን ምን ያወራል ብለሽ አይናይኑን በፍራቻ ታያለሽ ከፈራችሁ ሲጀመር አለመጀመር ነው የዚህ አይነት ወሬ

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 Před 13 dny

    You can sand her Boston 😂😂😂😂.I will take of her what's the difference between your chaild for another one comone because right now you making money that way don't be spoiled
    Thank you 😂

  • @user-tn4ik6mo2k
    @user-tn4ik6mo2k Před 11 dny

    ምነው አካበዳችሁ የት ታሰተምሯት ቀሰ ት/ቤት አሰተምሯት ጉረኞችችች

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 13 dny

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢

  • @yemesserachtekele3999
    @yemesserachtekele3999 Před 13 dny

    ይሰማል

  • @user-vx6dx7rf8u
    @user-vx6dx7rf8u Před 12 dny

    ይሰማል

  • @user-wm5pn6fp5l
    @user-wm5pn6fp5l Před 13 dny

    ይሰማል