ዙዙ መዳም ቤት ሆና ታሪክ ሰራች ኢብራሂምን ገደሉት ኢናሊላሂ 💔😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ዙዙ እንኳን ደስ አለሽ ኢብራሂምን ገደሉት ኢናሊላሂ #harunmedia #jemalmd #ethiopia #ebs
    jemal md tube ጀማል ኤምዲ Jemal MD tube Jamal MD jemal Mohammed jጄማል ኤምዲ ትዩብ ቱብ ቲዩቢ ጀማል መሀመድ ኢትዮጵያ ethiopian wollo ወሎ Africa Arab አፍሪካ አዲስ አበባ Addis ababa muhmed Mohammed Mohammed CZcams tube news ዜና ጫዎታ ፍቅር ትዝታ ኖሮ jmdwello tube,wollo tube,wollo tube ethiopia,wollo tube /ወሎ ቲዩብ,wollo tube / ወሎ ቲዩብ ኢትዮጵያ,hiba tube,wollo tube / ወሎ ቲዩብ,ወሎ ቴቪ / wollo tv,ethiopian wollo wotube,somi tube,ወሎ ቱዩብ ኢትዮጵያ # wollo tube ethiopia,awodi tube,harun abel birhanu feta daily ethiopian media youtube tube translet ethiopia amharic oromo addis ababa news braeking ኢትዮጵያ ዜና ሰበር gogle arbic islam muslim mansur jemal juhar mohammed @jemalmd ethiopian news eritrea news sudan jawar mohammed tigrai amhara oromo abiy ahmed ali dessie abebaw tadesse addis ababa wollo media tube african ethipian music

Komentáře • 338

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p Před měsícem +77

    ቁረአን ሂፍዚ ጨሪሳ መስሎኝ ።። አላህ ይጨምርልሺ ድንንም ተማሪእህት ባንድ ይህድልሻል እኔ እምቀናው ኪታብ ቁረአን ለሚሀፍዘ ሠው ነው

    • @AsmaMeki
      @AsmaMeki Před měsícem +1

      صح

    • @LaylaMohammed-cs3rn
      @LaylaMohammed-cs3rn Před měsícem +12

      አይ ዱኒያ ለዱኒያ የዚህን ያህል ወፍጋት
      አልሀምዲሊላ ብዙ እህቶቻሉን እቅልፋቼውን ትተው የሚያስተምሩን እዩኝ እዩኝ የማይሉ አሉን አላህ ሰላም በነዚያለይ ያውርድባቼው

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem +8

      @@user-if5hg7cc7p እኔምየምቀናዉ ቁራአንበሚቆትነዉ ያረብለሁላችንምአሏህያግራልን

    • @Mmm-lp9ef
      @Mmm-lp9ef Před měsícem +5

      ሳህ ወላ ደሞ ለዱኒያ

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 Před měsícem +2

      ሳህ

  • @user-rt7ns2rn6s
    @user-rt7ns2rn6s Před měsícem +26

    አልሃምዱሊላ ረቢል አለሚን እኔም በመዳም ቤት ቁርአንን አኸትሜ ሰርተፊኬት አለኝ አላህ ሆይ እድጠቀምበት እርዳኝ ያረብ እህቶቼ እንበርታ ዲናችንን እንማር የሞተው ወንድማችን አላህ ይዘንለት ያረብ

    • @HayatAbebechiyimam
      @HayatAbebechiyimam Před měsícem +1

      በምን ቀራሽ

    • @sojoo4461
      @sojoo4461 Před měsícem

      በምን ቀራሸ በጉሩፕ ነው??

    • @user-rq7cp7ey1y
      @user-rq7cp7ey1y Před měsícem +1

      መልሽልን በምን ቀራሽ​@@HayatAbebechiyimam

    • @user-rt7ns2rn6s
      @user-rt7ns2rn6s Před měsícem

      @@sojoo4461 ኦላይን ነው በግሩፕ ቢሆንም ግን እዛው እየቀራሁ ያርመኛል እንጂ እደ ዋትሳፕ ሪከርድ ሰምቶ ምናምን መልሶ አይደለም በቃ ምን ልበልሽ መድረሳ በአካል ሄደሽ እደምትቀሪው ነው የቀራሁት

    • @user-ff1sv6km2g
      @user-ff1sv6km2g Před měsícem

      ማሻ አላህ ቀነውብሽ በምን ቀርታሽ ነው እኔ ምኞቴ ኮትራቴን ስጫርስ በአካል ሄጄ መቅረትን ነው ምክንያቱም ለትኩረት ይሻላል ልክ ድሮ ትምህርት ቤት እደምንማር ግሩፕ ምንም መቀማጥ አልችልም ዝብዬ ገብቼ ትሄው ወጣለው

  • @bintomer6193
    @bintomer6193 Před měsícem +38

    ኢና ሊላሂ ወኢናኢለይሂ ረጂኡን
    አይዙዙእኔደሞ የድንትምህርት ተምረሽ የተመረቅሽመሥሎኝ
    ደሞ ሰዉን ቀለም ዶቄትለመቀባትነዉ እደ የተመረቀሽዉ ጊዜካለሽስ ቁርአን ቀርተሽ ብታቀሪ ይበልጥሽነበር
    ጀግናስ አላየህም ጀግናማለት ስለዲኑ አዉቆያሳወቀ ከወንዶች የተሰተረነዉ

    • @user-gu6jp5nj4s
      @user-gu6jp5nj4s Před měsícem +2

      ❤❤❤ሳህ🎉 አስተዋይ

    • @user-qm6lc8ck3d
      @user-qm6lc8ck3d Před měsícem

      በትክክል አላሁ አክበር አስተዋይ ነሽ ስንቶች አለን ስትር ብለን ቁረአናችንን ያኸተምን ኪታባችንን የምንቀራ ሂፍዛችንን የምንቀራ አልሀምድሊላሕ ለዚህ ላበቃሀኝ ጊታዬ ምስጋና ይገባው የምያዋጣንን ድናችንን ብንማር ነበርጅ ደግሞ ለዚህ ድኒያ ላይ። ለሚቀረው አይይ

  • @user-dp1jh3up8d
    @user-dp1jh3up8d Před měsícem +17

    አልሀምዱ ሊላ የአላህን ቃል አጠናቅቄ አለሁ አሁን ህልሜ ሂፍዝ መማር ነው

    • @user-fj4nd3dp4i
      @user-fj4nd3dp4i Před měsícem +1

      አልሀምዱሊላህ እኔም ልጨርስ ነው በቀራ ግማሽ ላይ ደርሻለሁ ያረብ አላህ ሂፍዝን ይወፍቀን

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl Před měsícem

      ማሻ አላህ የእኔእህት አላህ ያግዝሽ

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Před měsícem +11

    እኔስ ሳኡዲን ይበልጥ ወደድኳት የፍትህ ሀገር ናት እንኳን የራሷን ዜጋ የሌላውንም ከሷ ምድር ከሆነ ፍትህ ትሰጣለች የኛግን የደም ምድር በጣም ይደብራል ገዳዩ እንደት ይገኛን የጠፋብህን እቃ የሰረቀህ ሰው ጋ የምትፈልገው ከሆነ ትርፉ ድጋሜ መሰረቅ ነው ሀያሉ ጥበበኛው ሁሉን ቻዩ አሏህ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላምን ይፍጠርልን ይህን መንግስት አሏህ በቃህ ብሎ ያንሳልን ያረብ

  • @user-sz3wf7wn5n
    @user-sz3wf7wn5n Před měsícem +22

    የሞተም ወድማችን አለህ ጀነተልፍደዉስ ይፍቅ

    • @user-jb8xn9fr2h
      @user-jb8xn9fr2h Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks Před měsícem +14

    _ኢናሊላህ ወኢናኢልሂ እራጅኡ ወንደሞ የኛ ሞደል ያኛ አራያ ኢዑሻ ረድላሁ አኑሁ ከዱጃ መሬም አስያ ወ ዘ ተ ይቀጥላል እጅ አደባባይ ወት እራሱን ለመቶ ወዶን መልኩን የሚትሳይ ሴት አይደለችሁ የኛ አራያ አልሃምዱሊላህ መጀመሪያ ሴቶች አደባባይ እደወጣ የሚትረጉት እደላት የሉ ወንዶች ናቸዉ የልቤ ልቤ እየሰጣችሁን አሏህ ፈት መቆመችሁን አትርሳ_

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před měsícem +7

    ዙዙዬ ስወድሽ ማሻአላህ አለይኪ አሁንም አላህ ይጨምርልሽ ቀና ልቦና ያለሽ በመሆኑ ተሞክሮሽን ለሌሎች ማካፈልሽ በቂ ምስክር ነውና ኸይር ጀዛ አላህ ይወፍቅሽ አኔ ሙስሊም እህትሽ ሁዳ እባላለሁ የዚህ ቺናል ባለቤት አደራ መልእክቴን ለዙዙዬ አድርስልኝ

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l Před měsícem +16

    Allah ገዳዮችን እሱ ስለሚያውቃቸው እራሱ ጭጭ ያርጋቸው።

  • @user-sz3wf7wn5n
    @user-sz3wf7wn5n Před měsícem +7

    ማሻአላሏህ. እኲንደስ አለሽ የኔቁጁ. ጀግናእህታችን

  • @user-qm6lc8ck3d
    @user-qm6lc8ck3d Před měsícem +1

    አልሀምድሊላህ እኔም ቁረአን አኽትሚለሁ ያረብ አሁንም ሂፍዙን የማኸትም ያድርገኝ

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Před měsícem +7

    በሰው ሀገር ተቀምጣችሁ በዘር የምትብካኩ ሁላ የናተ ውጤት ነው ቀጥሉበት ወጤታችሁ ይህ ነው አላህ አደበታችሁን ይዝጋው ሌላ ምን እላለሁ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 Před měsícem +1

    ወላሂ ቁርአንን ሀፊዝ ሆኘ ልትል መስሎኝ ነበር ቅናትም ተሰማኝ መልካም ቅናቻ
    ምክንያቱም በመልካም መቅናት እድትነሳሺ ያደረጋል እኔ በምንም አልቀናም ኢላ በድኔ በቁርአን በድኗ ጠከራ በሆኑ እጂ
    አልሀምዱሊላህ እኔም በድን መገድ ላይ ነኝ አላህ ይምራን ሁላችንም ወድቀጥታዉ መገድ

  • @Ghxgjcccxxhjnnn
    @Ghxgjcccxxhjnnn Před měsícem

    እይዋ ስለ ቦያ አቀባብ ነዉደ የተመረቅሽዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ጀግና አላለም እንደዚህ እያላችሁ እህቶቻችንን የዝንብ ማረፈያ አድርጓቸዉ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Před měsícem +1

    ሀገረችንማ የተመረቀች ነች የውም በረሱል ሰለላህው አሊሂ ወሰላም አደበት። የተረግመነው እኛ ህዝቦቹዋነን አላህ ይዘንልን ዙዙ በርች መኖራ ፍቀድ ያለቹ ተከተሉዋት እኛን ቦኦንላይን መማር እንችለለን አብሺሩ በተለይ የድን ትምህርት

  • @AyanElmi-cp6nx
    @AyanElmi-cp6nx Před měsícem +3

    የሞተው ወንድማችን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው የተሻ ሀገር ያድርግለት 😢😢

  • @SgBh-nh6pt
    @SgBh-nh6pt Před měsícem +1

    ኢናሊላህ ወኢናኢልሂ እራጅኡ አላህ ጀነተ ፈርዱስ ይወፍከው ዙዙ ማሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Před měsícem +1

    ማሻ አላህ ዙዙየ ጀግና ነሽ ወላሂ በርች ጡሩ ቦታ እጠብቅሻለሁ ጀግና ❤❤ የሞተው ወድማችንም አላህ ይራሀመው

  • @arebmashalahisauthafricamo3925

    እንኳን ደሥ አለሽ ዙዙ እኔ በለይላ.ቲም ላወኳ እኔ የሷን ድምፅና የምታወራቸዉን ንግግሮቿን ለመሥማት እከታተላት ነበር እንዳለችዉም ራሥን ካዘጋጀን የማንወጣዉ ተራራ የለም ብቻ አላህ እንኳንም ለዚህ ሥኬት አበቃሽ እህታችን ዙዙ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Před měsícem +1

    ወንድማችን ኢብራሂም አላህ ይርሀመው ለቤተሰቦቹም አላህ ሴብሩን ይስጣቸው አገራችን ግን የት ነሽ ?

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha Před měsícem +1

    ኢናሊላህ ወኢናኢልሂ እራጅኡል አላህ ይማርው ቤተሠቧቹንም አላህ ይሶብራችው ያርብ ሀገራችን ሠላሟ ናፍቀኝ ያርብ ለገራችንን ሰላሟን መልስልን ዙዙ ማሻ አላህ

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 Před měsícem +2

    ለሞቴ ወንድማችን ነፍስ ይማር😢 ጎቤዝ 👌

  • @uaeuae8066
    @uaeuae8066 Před měsícem

    የሞተው ወንድማችን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ያርብ

  • @user-bl8wo6bc9s
    @user-bl8wo6bc9s Před měsícem

    ኢናሊላሀህ ወኢናልሂ ራጀኡን አሏህ ይዘንለህ ወንድሜ ለቤተሰብም አሏህ ሶብርን ይስጣቸዉ

  • @muksinaausman965
    @muksinaausman965 Před měsícem +10

    አላህ ይጨምርላት
    ነገር ግን የውበት ሳሎን ከፍታ አላህ ሚያስቆጡ አሰራሮች እየበዙ ስለሆነ ጥንቃቄ ልታደርግ ይገባታል
    እኔ ግን ሚገርሙኝ አሉ ጀግኖች ብዙ ናቸው አረብ ሀገር ሆነው ሂፍዝ ጨርሰው ኪታቦች ም በከፊሉሀፍዘው እኛን በሚጠቅሙ እህቶች በላይ ማደቃቸው የለም
    ጀግኖች ሚዲያ ማይወጡ ብዙና ብዙ ናቸው

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm Před měsícem +1

      ልክ ነሽ ግን እነዛን እህቶያችንን ሰዉ ባያልቃቸዉ ከጌታቸዉ የተላቁ ይሆናል በሰዉ ተልቆ ከጌታ መዉረድ ምንኛ ክስረት ነዉ ጌታችን ከሰዉ ሳይሆን ከሱ የሆነን በሱ ዉደታ ምንልቅ ያዲርገን

    • @HayatHayat-jr1bq
      @HayatHayat-jr1bq Před měsícem

      ትክክክክል አሚን ያረብ

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem

      ትክክል

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Před měsícem

    Zizi it's a big deal !!!!Congratulations
    You are inspiring others
    You are Heroes

  • @f2660
    @f2660 Před měsícem

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለሂ እራጅኡን ወንድማችን
    ዙዙ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Před měsícem

    አላህይርሀመው ጀነተልፊርደወሥንይወፍቀንለሁሉሙሥሊማት ማሻአላህ እንቁ እንሥትነሽ እህታችን እንኳንደሥአለሽ

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 Před měsícem +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አሏህ ይረሀመው

  • @Sofya792
    @Sofya792 Před měsícem

    እናሊላሂ ወኢናኢለይሂ እራጅኡን ይሄንን ልጅ አቀዋለሁ በኤፍቢ 😢😢😢😢 አላህይዘንልህ ማመንአቃተኝ አይዱንያ 😢😢😢

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Před měsícem

    ያረብ ምህረትህ ለግሰው የታመመውንም አፊያ ሰላም ለሃገር ወገኔ ያከሪሪሪም

  • @user-jy4rr9jc7y
    @user-jy4rr9jc7y Před měsícem

    ከላም ፋድነህ እኔ ደሞ ድኖን የተማረች መስሎኝ በጉጉት መስማቴ ጀግናስ አላየህም ድናቸውን ተምረው ሲመረቁ ይች ደቁት ለመለቅለቅ ጎበዝ ትላለህደ ጎበዝማ ብትሆን ሚዳላት ወጥታ አትጃጃልምነበር

  • @MeremSeid-vp7ol
    @MeremSeid-vp7ol Před měsícem +3

    😢😢😢😢ያስዝናል አላህ ይርሀመው

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Před měsícem +1

    ዙዙ ታታሪ ሴት ነች ነገር ግን ስራ ሃላል ሃራም ለማለት ይገብዳል ለምሳሌ ተገላልጠው ለወንድ የሚታዩ ሴቶችን ቀባብቶ አሰማምሮ ለወዶች ፊትናን ስለሚያስከትል አርቲም ፀጉር መቀጠሉም አይቀርም እና አላሁል አለም ሙስሊሙን ሁሉ ሃላል የሆነውን ያግራልን አላህ በሃላል ይረዝቅሺ

  • @SraSra-zj8dt
    @SraSra-zj8dt Před měsícem

    አላህጀነትን ፊርዶስን ይወፈቀው

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před měsícem +9

    እኔም ወንድሜ ዛሬ3ሳምንት ሆነው ወንድሜን መከላከያ ከገደለብኝ አልቅሼ እንኳን አልወጣልኝም ውስጤ ተቃጠለ

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e Před měsícem +1

      የኔ እናት አይዞሽ

    • @cgf8399
      @cgf8399 Před měsícem

      ያአሏህ የስዉልጅ እንደቅጠል እርግፈ አብሺሪ አሏህሱብሮንይስጥሺ

    • @user-pw9hi6bc5y
      @user-pw9hi6bc5y Před měsícem +2

      ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ለመላው ቤተሰብ አላህ ይጅቡርኩም ያአላህ

    • @user-bc2nl1lc6t
      @user-bc2nl1lc6t Před měsícem

      አብሺሪ አላህ ሶብረኛ ያድርገን

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t Před měsícem

      አላህ ጀነተል ፈርዶሥ ይወፍቀው እናተንም አላህ ሶብር ይሥጣችሁ

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l Před měsícem +2

    አላህ ይራሀመው😢😢😢

  • @Myam-sz7ts
    @Myam-sz7ts Před měsícem

    ማሸአላህኤኛንምወደህይርይምራን፡ያረብ🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 Před měsícem

    አሏህ ይዘንለት ምሲኪን ለቤተሠቡ አሏህ ሶብሩን ይስጣቸዉ

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Před měsícem

    ጎበዝ የኔ እህት ❤❤❤❤❤

  • @user-kc6ny6lu4n
    @user-kc6ny6lu4n Před měsícem

    ማሻአላህ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ
    ግን ቪድዮ ባትቀረጪ የተሻለ ነው እህቴ ሂጃብሽን ጠብቂ ባረከሏሁ ፊይክ

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před měsícem

    አላህ ጀነተል ፈርዶሥይወፍቀውያረብ😢😢አሁንሥ ሀገርመግባትአሥጠላኝ

  • @AsSa-xp7bl
    @AsSa-xp7bl Před měsícem

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀው ያረብ

  • @ሀየትሱልጠን
    @ሀየትሱልጠን Před měsícem

    መሸአላ አለህ ይጨምርልሽ

  • @user-gh7gs9fl1p
    @user-gh7gs9fl1p Před měsícem

    መሻአላህ ተባረክ አላህ እህት ዙዙ ኢንሻአላህ ደግሞ ሀፈዘ ቁረአን ሁነሺ ተመራቁ ሁኘ ውደ እና የትነው ሰልጠና ባታው እኔ ጀዳነኘ

  • @RabiaAhamed-f8e
    @RabiaAhamed-f8e Před měsícem

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጅኡ አላህ ጀነተ ፍርዴስን ይወፍቀው

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před měsícem +1

    አላህ ይዘንለት እኛ ሀበሻ ተረግመናል ለራስክ ተጠቀቅ ዋዋዋ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před měsícem

    ኢናኢላኢወኢናኢላኢ ራጂኡን. አቤት የግዜው ክፍት 😢😢😢😢

  • @user-qk6ew5jp9x
    @user-qk6ew5jp9x Před měsícem

    እኳን ደስአለሽ የኔበሣል ማሻአላህ የማዳም ቅመሞች ምሳሌ እናተም ሞክሩ እመሞች ሰዉ መርዳት አቁሙ

  • @seidabate8547
    @seidabate8547 Před měsícem

    ኢናኢላሂ ወኢነኢላሂ ራጅኡን አላህ ይራሀመው

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Před měsícem

    😢ያአላህ ሁሌ የሙስሊም ወጣት ሞት በጣም ያምል አረ ኡኡኡ ምነው የሳውዲ ህግ ኢትዮጵያ ቢሆን😢😢😢😢😢😢😢😢ዙዙ ❤መብሩክ የኔ እህት አላህ ሆይ መጨረሻ አሳምረለን

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Před měsícem

    ያረብ አሏህ ይርሀመው ጀነትፈረዱስ አላ አላህ ይወፍቀው ሱብሀን አሏህ አኸ አይሀገራችን አሏህ ሰላሙን ያውርድልን ኢንሻአላህ ሽኩረን አኹየ አሏህ ይከትር ሀይርህ

  • @user-pi4ry9fj7i
    @user-pi4ry9fj7i Před měsícem

    Allah yasacihw yarb men malet ecihlalehu

  • @mariamm-rj2wh
    @mariamm-rj2wh Před měsícem +1

    Mashalaha kemidiya sewoech qumngregna neshe

  • @SaidAD-ut9kg
    @SaidAD-ut9kg Před měsícem

    😢😢ኢናለይናወኢናለይናሂ ራጁኡን አላህ ጀነት ፍዶስ ይወፍቀዉ

  • @user-fb8qf8os3d
    @user-fb8qf8os3d Před měsícem +1

    እብራሂም ያሣዝናል የልጄ አጎት ነበር አይይ ሠው በላዎች በሉት ኡፉፉፉ

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e Před měsícem +1

      ምን ሆኖ ነው ማነው የገደለም በምን ምክንያት

    • @user-fb8qf8os3d
      @user-fb8qf8os3d Před měsícem

      @@user-hf3xx2zg4e አረ እኛ አገር ወጥቶ መግባት ከባድ ሆኗል አልታወቀም የገደለው መታፈን መገደል በዝቷል በኛጋ ሥቱ ቀረ

    • @Tube-gy8hm
      @Tube-gy8hm Před měsícem

      አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀው ለቤተሠቦቹምአላህ ሶብሩን ይወፍቃቼው አይ አገራችን መጨረሻውእንደዚህሆነ😢😢😢

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před měsícem

    እግዚአብሔር የኔ ሴትዮ መማር ተፈለግሽ ችገር የለውም ብላኝ ነበር ዱባይ ግን እኔ አገሬም ብዙም ሰላልተማርኩ አገሬ ያልተማልኩትን እዝህ ምን ልማር ነው አልችልም አልኳት

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od Před měsícem

    ዙዙእንኳንም:ደሳለሽ:ወንድማችን;አላህይረሀመው:ኢናሊላህወአነኢለሒ:እረጅኡን

  • @ConfusedHoneyBee-nn6rg
    @ConfusedHoneyBee-nn6rg Před měsícem

    Masha alaah zuzuye yana jagna unkn das alash

  • @user-gs8wp9mr8h
    @user-gs8wp9mr8h Před měsícem

    ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጁኡን አላህ ይራሀምክ ወንድም አላህ በዳዮችን ክዚህ ምድረ ያሳችዉ ያረቢ ወይ እኔ ሀገሬ የት እይሄደች ነው

  • @amma4705
    @amma4705 Před měsícem

    ኢነሊላህ ወኢነኢላሒ ራጂኡን አላህ ይዘንለት ሞት ረከሠ እረ ያረቢ የሠላሙ ባለቤት አንተ አንዱ አላህ ነህና ሠላሙን አውርድልን

  • @user-ug2yk7jn8c
    @user-ug2yk7jn8c Před měsícem +2

    አላሕ ዪዘንለት 😢😢😢

  • @user-ym8cr1gk4p
    @user-ym8cr1gk4p Před měsícem +1

    አላህ ይዘንለት አቀባበሉ ያሥምርለት

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn Před měsícem

    ገና ባየዉም አርአያ ሥትል አታፍርም የኛ የሤቶች አርአያ ብትሆንማ በቁረአን የአላህ ሡበሀነሁን ቃል ብታሥተምር ሀዲሥ አልሀምዱሊላህ ሥት ጀግና እህቶች አሉን ኢልም በመፈለግ የሚያጠናክሩ ያች የቲክቶክ ድግሪ ነገ የጀሀነም ሸፈአ አይሆንሺም ሥጠላት ሀቂቃ ያለ ኒቃብ መሚድያ መገልፈጥ አይደለም ኦፍ ኧረ መቃጠል አላህ ሂድያ ይሥጠን አልሀምዱሊላህ ቁረአን ሀፊዝ እድሁም ሌላ አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ ላችም ይወፍቅሺ

  • @HhxBbhx
    @HhxBbhx Před měsícem +1

    إن الله وإنا إليه راجعون اللهم اغفر له وارحمه وعافيه واعف عنه وأَكرم نازله ووسع مدخله واغسله بالماء والثـلج والبرد ونقه من الخطايا كما نقي الثوب الابيض من الدنس وأَبدله داراً خيراً من دارسه وأَهلا خيراً من أهله وزوجا خيراً من زوجه وأدخله الجنّة وأعذه من عذاب القبر وعذاب النار يا حي يا قيوم يا ذا الجلال والاكرام😢😢😢😢

  • @Rukia-b7e
    @Rukia-b7e Před měsícem +1

    ኢነኢሊላሂ ወኢነኢሊላሂ ራጁኡን😭😭😭😭💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤

  • @lubabam-zc5pc
    @lubabam-zc5pc Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤አላህ ዪጨምርልሽ

  • @user-zd1dc3kg1n
    @user-zd1dc3kg1n Před měsícem

    አገረቸንሰለምያረገለንዙዙ ጋበዘነሸ እኔ ኢገሚየዠ 12አመት አሰቀጠረከ መደምጋእየተበሠለኩ

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u Před měsícem

    ዙዙ የኔ ጣፋጭ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubairolla5880
    @dubairolla5880 Před měsícem

    አላህ ይራህመው😢😢😢

  • @user-bo6kc1ng5o
    @user-bo6kc1ng5o Před měsícem +1

    የወሎ ደም በየቦታው ደመ ከልብ ሆነ
    በተለይ ኦሮሞወች የወሎን ደም ጠጥተው አልጠግብ አሉ

  • @zihabo1463
    @zihabo1463 Před měsícem +1

    አላህይራህመውያረብወደየትእንድረስ😢😢😢😢😢

  • @user-dg3kw8vy4g
    @user-dg3kw8vy4g Před měsícem

    ቁረአን መሲሎኚ ነበሪ ፣እኔ ሰሊመሪም ይቅለው ቀለል ነው

  • @kamila6873
    @kamila6873 Před měsícem +1

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለሂሉ ረጂኡን

  • @AminKiyrr
    @AminKiyrr Před měsícem

    ኢናሊላህ አለህ የርሀመዉ💧💧

  • @asdyadd-pd1vz
    @asdyadd-pd1vz Před měsícem

    ያ አሏህ ኢብሮ😢

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 Před měsícem

    Inna lillahi wa'inna ilayhi raji'un አላህ ጀነተል ፍርደዉስን ይወፍቀዉ ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጣቸዉ።

  • @zaynbahzaynbah865
    @zaynbahzaynbah865 Před měsícem

    የሞቱትንም አላህለጀነትይበላቸው ያረብብ
    አገራችንን አላህሰላምያርግልን
    እናም የዙዙን አድራሻ ወይምቁጥሮን የሚያቅጠይተባባረኝ እኔ የመኖሪያ ፈቃድነበርኝ ማሳደሱነው ትርፉ ብንም አልተጠቀምኩበት እኔም ጤና የለኝም

  • @fufuTUBE-y6d
    @fufuTUBE-y6d Před měsícem

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😢😢😢

  • @fatumamohammed3321
    @fatumamohammed3321 Před měsícem

    አሏህ ይረሐምው ወንድማችን💧🤲

  • @hjte5683
    @hjte5683 Před měsícem

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን

  • @user-gh7gs9fl1p
    @user-gh7gs9fl1p Před měsícem

    ኢና ሊላሂ ወኢናአለይሂ ራጂኡን አላህ ጀነተ ፈራዶሰን ይወፈቀው

  • @maryam3066
    @maryam3066 Před měsícem

    ቁርአን ጨረሸ ብየ
    ልጥፈነበር
    ማለቴ ጡሩነወ

  • @user-uz6ps7sx6f
    @user-uz6ps7sx6f Před měsícem

    አላህጀነትይወፍቀዉ😢😢😢😢😢😢

  • @atf6232
    @atf6232 Před měsícem

    ማሻ አላህ ግን ቁረአን ሀፍዘሺ መስሎኝ ነበር

  • @uaeuae7355
    @uaeuae7355 Před měsícem

    ማነዉ እደኔ ቁርአን አፍዛ የመሠለዉ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před měsícem

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይዘንለት ዙዙየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Před měsícem

    ዙዙህዬ❤የኔ❤ውድ❤እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-ei4ns8ld2x
    @user-ei4ns8ld2x Před měsícem

    ኢናሊላህ ወኢና ለኢረጁሁ የረብ
    አላህ ፍርዶስ ል ጀና ይወፍቀዉ

  • @NadiaNadia-bc1us
    @NadiaNadia-bc1us Před měsícem

    እናሊለሂ ወእና እለይሂ ረጅኡን አለህ ይሪሀመው😢😢

  • @amma4705
    @amma4705 Před měsícem

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጀግና

  • @zainab-vs2co
    @zainab-vs2co Před měsícem

    እህትዋ ምንም ሞቲቬት አያደርግም፣ለራስሽ ስትር ብለሽ ድንሽን በተማርሽ።

  • @Ksa-bd4zu
    @Ksa-bd4zu Před měsícem

    አሏህ ይዘንለት ያረብ ፍትህ የሌለበት ሀገር

  • @user-hn6dr9cs3j
    @user-hn6dr9cs3j Před měsícem +1

    አላህ ይማርው

  • @amenamohammedyewelloolij4525

    Yeho fan shifta new sinil bemiknat new allah agrachinin selam yadrgilin yaa rabb

  • @musamasane6615
    @musamasane6615 Před měsícem +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @Rukia-b7e
    @Rukia-b7e Před měsícem

    ጀግነ አላህ ይጠብቅሽ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o Před měsícem

    እቶጲየ.አትበል.ሰለም.የሰጠን.የለዉ.አመረነዉ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před měsícem

    የሌይላን ጉደይ ካላሰውክ አላምነም😊

  • @SumayaSulxan
    @SumayaSulxan Před měsícem

    Innalilahii wooina ilyhi raaj'uni 😭😭💔💔💔💔