ልቤ ያዘንብተ ቪዲዩ የብርሃው ጽሃይ እርሃብ በዛላይ እባቡ ጊንጡ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 123

  • @MilkoAsefa
    @MilkoAsefa Před 21 dnem +1

    ወድምሜ አውሮፓም ህገወጥ የሆኑትን እስር ቤት ነው የሚከቷቸው አትሳሳት መጀመሪሪያ ከህገወጥነት እራሳችንን እነፅዳ አንተንም አላህ ይርዳህ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪ምንም የሚያስከፍር ነገር የለም ለአዱኛ ብለህ እስልምናን መተው ከዚህ በላይ ውርደት የለም ☝☝☝☝☝

  • @jsjsjsjzjzjzjzjz2157
    @jsjsjsjzjzjzjzjz2157 Před měsícem +2

    አይዞህ ወድም አለም አላህ ይገድፍህ አስለቀስከኝ አይ ስደት

  • @user-rm4kw1eg5e
    @user-rm4kw1eg5e Před 3 lety +2

    ቁርአን የአሏህ ቃል ነው ሀቢቢ ወዴአሏህ ተመሥ ሦብሩን ይሥጠን በተረፈ አሏህ ይጠብቅህ

  • @user-uz9je2oc7e
    @user-uz9je2oc7e Před měsícem +1

    ለኸይር ነው ወዲም አለም በል አልሃምዱሊላህ የተፈጠረንው ለፈተና ነዉ ለደስታም ነው ሳይጨልም አይነጋም

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Před 6 měsíci

    እሰልምናን አትውቀስ ሀገራችን ላይ ያለውን ሰቃይ አሰብ እኳን እሰው ሀገር እንዳውም እነሱ ምርጥ ሰወች ናቸው

  • @hedaya101
    @hedaya101 Před 6 měsíci +1

    አይዞህየኔወድምየማያልፍየለምትግስትአርግ

  • @HaikotAhmed
    @HaikotAhmed Před 4 měsíci +1

    አይዙህወንድሚ❤❤

  • @user-nw2oi4hw3n
    @user-nw2oi4hw3n Před 3 lety +1

    የኔአባት አብሽር ወንድምዋ ይነጋል ኢንሸአሏህ

  • @userasd5115
    @userasd5115 Před 2 měsíci

    አይዞህወንድምታገሥ,እነሡይህዉናቸዉ,ቁርአኑን,ያለበት,አያይቱም,አላህልቦናይሥጣቸዉ,ሁላቺንንም

  • @medina-ahmed
    @medina-ahmed Před 7 měsíci +1

    አይዞህ የኔ ወድም ሁሉም ያልፍል

  • @Rahma-ls5ji
    @Rahma-ls5ji Před měsícem

    የኔወንድም አንተእንደኔያለነገርነዉ ያጋጠመህ እኔምሰኡድየእስላም ሀገርነዉብየ ተሰደድኩም ስመጣያልጠበኩት ክስተትነዉ የደረሰብኝ ሂጃቤንእንድገልጥ ነዉየታዘዝኩት

  • @hayatyusof8655
    @hayatyusof8655 Před 3 lety +3

    ተዉ ወንድሜ ላተክፉር ወላ ቱከፊር አይዞህ አብሽር የካፊር ሀገሮች ብዙ አይባቸዉ አይዘገብም እንጅ ብዙ ዓይብ አለባቸዉ

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 Před 3 lety

      አርአትሣሣት.ፈተናእዳለማወቅነውታው.ታልተገበርምነ

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 Před měsícem

      Kotataam arab dagimo sawe nawe inde araje gadaye ayidollamme?

  • @user-qn2fu7zr4c
    @user-qn2fu7zr4c Před 3 lety +1

    ላታህዘን ኢነላሀ ማዓና ኢንሻ አላህ

  • @user-qq5ij3hz3u
    @user-qq5ij3hz3u Před 7 měsíci +1

    Ayezzuwh😢😢😢yalfall💔💔💔💔💔💔💔

    • @user-ul2ce6iv9s
      @user-ul2ce6iv9s Před 6 měsíci

      ቁርአንን።ሊሰሩበትጅ።ሊዙበት።በፍጡም።አይቻልም።

  • @vhdh8457
    @vhdh8457 Před 3 lety +1

    አብሽር ወድሜ ለኸይር ይሆና

  • @yyreqhg6307
    @yyreqhg6307 Před 3 lety +1

    የኔ ከርታታ አብሽር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @NeyemaNeyema
    @NeyemaNeyema Před 7 měsíci

    አላህይጠብቅህወድምነት

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Před 3 lety +1

    ውይ አይዟችሁ ወንድሞቼ ፈጣሪ ይዘንላችሁ ከአቅም በላይ ሆኖብናል ወደፈጣሪ ከማልቀስ ውጪ አቅም የለንም ፈጣሪ ያግዝህ የኔ ዎንድም

  • @user-ul2ce6iv9s
    @user-ul2ce6iv9s Před 6 měsíci

    ያገራችንንምግሥት።እሱላይነውመጮህ።

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 Před měsícem

    እኔን ይከፍኝ ወንድሜ😢😢😢😢

  • @Zobaida1
    @Zobaida1 Před 7 měsíci

    ‏‪2:03‬‏ يالله يلله الله

  • @RahmaN-sm1rl
    @RahmaN-sm1rl Před 2 měsíci

    አይዛን

  • @user-sn1nq6ds1b
    @user-sn1nq6ds1b Před 7 měsíci

    የኔ ወንድም አይዞ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይድርስልን ሰው ምንም ተስፍ የለን ፍትህ እግዚአብሔር ይስጠን

  • @user-jz4ry4ti3d
    @user-jz4ry4ti3d Před 3 lety

    አስተግፊረሏህ አሏህን ፋራ እደት ትከፋራለህ ተዚህ የበለጠ ፈተና አለ

  • @user-ul2ce6iv9s
    @user-ul2ce6iv9s Před 6 měsíci

    ሀረአላህንፍራ

  • @user-pw7js3or7c
    @user-pw7js3or7c Před měsícem

    አይዞህ ወንድም ለከይር ነው

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x Před 6 měsíci

    እግዚ አብሄር ይርዲችሁ ስደት አብቅቶበት ወንድሞች እሕቶቸ😂😂😂😂😂

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 Před 3 lety

    ላኢላሃ ኢለላህ ሙሃመድ ረሱልአላህ
    አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ አን ኡሽሪኩ ቢከ ወአነ አእለም
    ወአስተግፊሩከ ሊማላ አእለም
    በጣም ይገርማል ይች ምድር እኮ ዱኒያ ናት ቀሪ ናት
    ወደማይቀረው አለም ትሄዳለክ
    ወደጌታክ ተመለስ ከፈርክ እና ይተውሃልደ አጅብ ወላህ

  • @saadetube2055
    @saadetube2055 Před 3 lety

    አይዙህ ወድሜ አላህ ያግዘን በዝነት አይኑ ይየን

  • @user-yl2nm8jw6x
    @user-yl2nm8jw6x Před 8 měsíci

    AlhakbrA

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h Před 3 lety

    የኛዉዜጋነውጥፋተኛ ምክንቱም የአረቂሰራተኛናቸዎዪሄንሁሉያመጡት አላህ በላያዉርድባቸዉያረብ

  • @LAMAAlHamdan-yx6no
    @LAMAAlHamdan-yx6no Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-cw5cu3km7q
    @user-cw5cu3km7q Před 3 lety

    አላህ ይድርሰልቻችሁ ያአላህ አተ ፈረጃውን በቅርብ ያምጣው

  • @user-dn8mz9uo4k
    @user-dn8mz9uo4k Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Před 6 měsíci

    አብሽር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sj1wb5nk3r
    @user-sj1wb5nk3r Před 7 měsíci

    አይዞህ የኔ ወንድምሁሉም ያልፋል❤❤❤

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    Effffffffffffffffff yarabe😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mz9ye5ip1r
    @user-mz9ye5ip1r Před 3 lety +1

    ያአሏህ ነሰሩንቅርብአርግልን

  • @fastfast7965
    @fastfast7965 Před 3 lety

    አየዘሁ

  • @samra1261
    @samra1261 Před 6 měsíci

    አይዞህ😢😢😢😢😢

  • @SeadaSeid-y2p
    @SeadaSeid-y2p Před měsícem

    አይዞህያርብ😢😢

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Před 6 měsíci

    አይዞህ ወንድሜ

  • @user-wr9gi4gu8h
    @user-wr9gi4gu8h Před 8 měsíci

    አይስዴት አላህ ይድረስልን ለሁላችነም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @youtubeth8739
    @youtubeth8739 Před 3 lety

    እህህህህህህ የኔ ሚስኪን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zmzmamarekesad700
    @zmzmamarekesad700 Před rokem

    😢😢😢😢😢

  • @kgfhfuj3270
    @kgfhfuj3270 Před 3 lety

    አቢሺሪ እነ አለህ መአን የሲሪቹ ይሲጠቹ

  • @user-js2oq1ld4i
    @user-js2oq1ld4i Před 5 měsíci

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-nm6tu7os2w
    @user-nm6tu7os2w Před 3 lety +2

    የኔም ወድም 5 ቀኑ ጫካ ውስጥ ነው ያለው አይዞህ ወድም አላህ አላችሁ😭😭😭😭

    • @user-yc7tf6gb6k
      @user-yc7tf6gb6k Před 3 lety

      የኔም ወድም ተይዟል የኔ ከርታታአላህይከተላቸው

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 Před 3 lety

    ወድሜ አይዞህ ከፍሪያለሁ አትበል ያልፍን አብሽሩ

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 Před 3 lety

    💖❤❤💜💗💝💚💓

  • @emumuhamed6567
    @emumuhamed6567 Před 3 lety

    አብሺር አልሀምዱሊላሂ በል አላህ ተሦብሮኞችነዉ ሠብር ይኑርህ እሺ ወድም ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላሂ

  • @mestitube8444
    @mestitube8444 Před 3 lety +1

    ወይኔ ሁሉም አንድ ናቸው ለኔ ግን ወድ ልጅ ሴለቅስ 😭😏😭😭

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 Před 3 lety

    አይዞህ ወንድም ያልፍል የማያልፈቀን የለም ሶብረ አድረግ

  • @FatimaFatima-db8sl
    @FatimaFatima-db8sl Před 3 lety

    አብሽርውድሜ ይልፍል

  • @abuhiy8254
    @abuhiy8254 Před 3 lety +1

    አይዞክ

  • @newfgy
    @newfgy Před 7 měsíci

    በራሳችንነዉየጠሉንያበሻክፍትነዉ

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Před 3 lety

    እህህህህህህ
    😭😭😭😭
    😭😭😭
    💔💔💔💔💔

  • @tube2611
    @tube2611 Před 3 lety

    ወይ እኔ ወንዲሜ አላህ ይርዳቹሁ እህህህህህህህህህ

  • @zumratube1
    @zumratube1 Před 3 lety

    አንጀቴን በላሀኝ አላህ ይገዛቺሁ ወድሞቸ

  • @madenamohammed301
    @madenamohammed301 Před 6 měsíci

    አይይይይይይ

  • @user-bo4kw4fd3b
    @user-bo4kw4fd3b Před 3 lety

    ከስልምና የወጣ ሰው ወደእስልምና የሚገባ ሁለት የምስክር ሀረጎችን በማለት ነው
    እነሱም አሸሀዱ አላኢላሃኢለሏህ ወአሽሀዱ አንነ ሙሀመደን ረሱሉሏህ
    በቀልቡም አምኖ በምላሱም መናገር አለበት ምንም ፈተና ቢገጥመን ዓቂዳችንን መጠበቅ አለብን
    በኛ የሚሆን ነገር የለም ነብያችን ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም
    ማሻ አሏሁ ካነ ወማለም የሸእ ለም የኩን ብለዋል

  • @user-pj6ml4vg8r
    @user-pj6ml4vg8r Před 8 měsíci

    አይዞህወድሜያልፋልያረብብአብሺሪየሠዉሃገረስቃይነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rq1fo2zo4o
    @user-rq1fo2zo4o Před 3 lety

    አላህ።ይጠብቃችሁ።የአላህ

  • @user-of7cf8ss7k
    @user-of7cf8ss7k Před 3 lety

    ሚስኪን አላህ ይርዳህ ወላሂ አጀት ይበላል😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeinebmohamed7043
    @zeinebmohamed7043 Před 3 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-co8gz9xf3s
    @user-co8gz9xf3s Před 8 měsíci

    🤔😭😭😭😭😭😭

  • @SaadaAragi-up7df
    @SaadaAragi-up7df Před 7 měsíci

    Sa Yashebab

  • @user-dw3yv3fr9h
    @user-dw3yv3fr9h Před 3 lety

    አይዞህ የኔ ወድም ያልፋል

  • @shadhashadha7533
    @shadhashadha7533 Před 9 měsíci

    እኔ ወድሜ ሁሉ ያልፍ

  • @user-rf2ym6ft1h
    @user-rf2ym6ft1h Před 3 lety

    ሚስኪን ወላሂ አላህ ይርዳህ የኔወድም በሽተኛ እንዳሆን

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Před 3 lety

    የኔ ከረታቶች አላህ ይድረስላችሁ ያረብብብ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q Před 3 lety

    አይዞን ኡፍፍ ያማል

  • @linaahmed3470
    @linaahmed3470 Před 8 měsíci

    في بداية الفيديو الاخ اتكلم على ملاحقة الشرطة على رعى الاغنام والابل على كلامه هو حافظ قران ومسلم ومستغرب كيف بلد الرسول يحصل فيه الظلم والمطاردة

  • @FfffFfff-cu7zn
    @FfffFfff-cu7zn Před 6 měsíci

    ሶብር ቢኖርህ ኑሮ ይህን ነገር አትልምነበረር ከሥልምናዉጭ ሌላ እምነት አለን?የባጢል ቢሆን እጅ:: አተሥ ለዱኒያህ ስትል::ለድናቸዉ ሲሉ ስት መሠዋት የከፈሉበትን አተ እጠራጠራለሁ ትላለህ::በል አሁኑኑ ቶበት አርግ አሏህ አዛኝነዉ አሏህ ይቅር ይበልህ:: እረተዉ ሠይጣን አይጫወትባችሁ ::አላህን እንፋራ አደት ባድቀን ይህን ያክል የክህደት ንግግር ሰዉ ያወራል:: ደሞሞ ዱኒህ::እጠራጠራለሁ ትላለህ ወይ?

  • @user-bd7so7rn4y
    @user-bd7so7rn4y Před 3 lety

    እስተግፍርላህ

  • @gmobilesgmobiles-wz8cp

    አይዙህ

  • @aerdssdffdzdaddsgsfff4815

    አይዞህአላህአላሸሁእሻአላ

  • @aminaahmad267
    @aminaahmad267 Před 3 lety

    እረ አንጀቴን በላሀው ውይይይይይይይይ አላህ ኸይር ያምጣልን ያረብ

  • @ssaa-tg9cm
    @ssaa-tg9cm Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d Před 3 lety

    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ😭😭 ያብቃቹ ውድች ✅🌹🌺ፍትህ ፍትህ በሳውዳ ላይ ያሉት ወጌኖች ፍትህ ብሎ እናት ኮሚታትሩች

  • @zumratube1
    @zumratube1 Před 3 lety

    ምስኪን ወላሂ አሁንስ አዘንኩኝ እኔ እራሱ ባለቤቴ ሰውየው አስጠግቶትነው

  • @hadell-ok3bc
    @hadell-ok3bc Před 3 lety

    ፍትህ ፍትህ ያረብ

  • @mestitube8444
    @mestitube8444 Před 3 lety

    እፉ ወድሞቸ አይይይ😭😭😭😭

  • @መመመመመ
    @መመመመመ Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ys8sm5et5v
    @user-ys8sm5et5v Před 3 lety

    አላህይድረስልህወንድማችን

  • @user-xk1wt8qn5j
    @user-xk1wt8qn5j Před 3 lety

    ያረብፍትህህህህህህ

  • @user-ys8sm5et5v
    @user-ys8sm5et5v Před 3 lety

    ያረቢአላህይድረስልህ

  • @hkikghhjj1337
    @hkikghhjj1337 Před 3 lety

    ድርብ😭😭😭😭😭

  • @user-jf1xz6le3s
    @user-jf1xz6le3s Před 3 lety

    አላህ ይድረስልህ ወንድማችን

  • @TUBE-zo2gn
    @TUBE-zo2gn Před 3 lety

    ያሳዝናልወላሂ

  • @user-ul2ce6iv9s
    @user-ul2ce6iv9s Před 6 měsíci

    በተበሳጫችሁግዜ።እነሱን።አትሳደቡ።እዳገራችን።ቦተሊካ።ባላህተመኩ።ፈጣሪ።የሚሆነውን።ቀድሞ።ያውቃልእና።ተስፋአትቁረጡ

  • @sabatrading4447
    @sabatrading4447 Před 3 lety

    ህግ ወጥ የሰው ሀገር ድንበር ጥሰህ ገብተህ
    ወንጀል እየሰራህ ።
    ህግ ስርዓት የማያከብር በገንዘብ በእስራት ያስቀጣል

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 Před měsícem

    Wushati mahonunina
    Inazih gadayochche cakangochche mahonachchawun zare nawe yamitawikawe

  • @saadasaadaa6212
    @saadasaadaa6212 Před 3 lety

    አይኔ አይዞህ ወንድሜ

  • @mulumuluye747
    @mulumuluye747 Před 3 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mhmfmhmj7384
    @mhmfmhmj7384 Před 3 lety +2

    አላየሚውድነውየሜፍትንው

  • @sameeramabzeabedi7540
    @sameeramabzeabedi7540 Před 3 lety

    አላህይድረስላቹ ያረብ😭😭😭😭😭

  • @sadakonjo8812
    @sadakonjo8812 Před 3 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lc2cd8zk8k
    @user-lc2cd8zk8k Před 3 lety

    አላህይድረስልንብቻ