#የብተሰብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 125

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Před rokem +25

    ለምነው ግን ስደት ላይ ስንሆን አለባበሳችን ማሻአላህ ይሆናል ከሀገር ስንገባ ደሞ አኡዙቢላህ የምንሆነው እኛ ሰዎቹ ነን ወይስ ሀገሩ ነው ሀገር ለመግባት ሳስብ ውስጤ ይፈራል

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 Před rokem

      እኔም ፈራሁ

    • @samerahs9922
      @samerahs9922 Před rokem +4

      ሀግር ስንገባ አለበሳችን እሚቅይረዉ ነገርሺ እዝህ ሁነን ሁሉም ነገር ሙሉ ነዉ ተገሳላዉ ጀመረሺ ሳሙናዉ በእጂ አይታጠብም ቶቶሉ አይቆሺሺም ሀግር ግን በእንጫት ነዉ ምግብ የምስረዉ ሁሉም ነገር ወደ ነዉ

    • @samerahs9922
      @samerahs9922 Před rokem +1

      ሳተፈልገ ያገሩዉን ባህል ተክተያለሺ ለዛነዉ እህቴ ስለዝህ አተፈረድ ይፈረደብህል የምለዉን ፊልም አላይሺዉም እንዴ በሠዉ ላይ ለመፈረድ አተችኩሉ እሺ ኮሜንታትሮች

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před rokem

      ​@@samerahs9922 ሳህ

    • @fafiebrahim-tn3mi
      @fafiebrahim-tn3mi Před rokem

      በትክክል እህት አለም

  • @user-nc1vj3mo4n
    @user-nc1vj3mo4n Před rokem +48

    አለባበስ ግንበአሏህ ለምን ሰወንትሽ ይታያል እህት 😥😥???????3??????!!!!!!

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Před rokem +1

      ድሮስ ተሸፍና ታውቀለችደ⁉️

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Před rokem +2

      በጣም ይህን የሚመናቀሩበትን ሰዉነት አልላህ የሰጣቸዉ መሆኑን ረስተዉታል ከንቱ

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Před rokem

      ​@@RUKIYATube485 ሳህ አሁን ደሞ ባሰባት

    • @seadaayalo1162
      @seadaayalo1162 Před rokem

      ፓፓየው ይታያል

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ማማ በቅንነት ደመከርኝ ደመመርኩሸ ወዴ

  • @user-me2qy3jh2t
    @user-me2qy3jh2t Před rokem +29

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌺

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Před rokem

      ሳልዩ አድናቂሽነኝ ከመቀባጠር ሁላችንምኮመካሪነን ተግባራችን ዜሮ አላህይስትር ቤተሰብአረኩሽበዚችምርጥቃላትሽ

    • @user-me2qy3jh2t
      @user-me2qy3jh2t Před rokem

      @@user-me3tr3lh5t የኔ ዉድ ጀዛኪላህ ኸይር አስትዋይነሺ አላህ ይጨምርልሺ🌺🌺🌺

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Před rokem

      @@user-me2qy3jh2t ወያኪውደ

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t Před rokem

      @@user-me2qy3jh2t አሚንንያረብ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +24

    ሰሚራ እህቴ ሙሉ ሸሚዝ ልበሺ ክንድሺ እየታየ ነው በሚዲያ

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 Před rokem +4

    አለበባስማ የጀማል ምስት ማሸአለህ አለህ ይጨምርለት

  • @user-mx5fd6gv4r
    @user-mx5fd6gv4r Před rokem +3

    ኡሙ ሰኪና አሁንስ አበዛሽው። ኤጭ የyou tu be አቅልሽን ነሳሽ።
    እኔኮ ከተገላለጥሽ ካሜራ ለምን ትደቅኛለሽ??
    አላህ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ያረብ

  • @medna1571
    @medna1571 Před rokem +5

    ስሙየ ፍትህ ለአለባበስሺ ያው ገጠር እንድህነው ስራው ግንኮ ባጠገብሺ ሀጅነብይከለለእሺ እንችግን ሀታ ሚዳላይ ወጣሺ. አላህን እንፍራ ሲቸግርን ብቻሳይሆን ስንደሳም አላህን ማስታውስአንርሳ።

  • @user-ji6nb4ty9z
    @user-ji6nb4ty9z Před rokem +7

    አይኮመታተረች ለካኡስታዝናችሁ 😅😅እመዳቤት እዴዴትሁናችሁ እየሰራችሁነው ምነው አገራችንንአናቀውምአላችሁ. እሙሰኪና በርችየኔህት.

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Před rokem +1

      ማማየ እኔ የገረመኝ አለባበሶነው ሁላችንምየገጠርልጆችነን ያኒ ግን ሁሉም ተሻሽሎል አለባበሳቸው

    • @dlfj5554
      @dlfj5554 Před rokem +3

      አልሀምዱሊላህ ኢቃቤለብሸነው እኔስ እምሰራው የምን መገላለጥነው

    • @user-ji6nb4ty9z
      @user-ji6nb4ty9z Před rokem

      @@dlfj5554 ኢቶሲገባ በ3ቀንይወጣል

    • @user-ji6nb4ty9z
      @user-ji6nb4ty9z Před rokem

      @@user-uh5ov3ck2s ረሁቢ ሂዴሽአላየሽውዴሁይ ልብስብቻነውይ የተቀየረው ማንነት አልተቀየረም

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Před rokem

      @@dlfj5554 ኢንሻአላህ ጠካራ መሆነው

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Před rokem +4

    ግን የእጨት ምጣድ ሚጋግር ከባድ ነዉ የተሸፍፈነ ልብሰ ለብሶ ቢጂማ ነዉ ሚሰፈልግ ኮሜቶች ማለቴ ትገለጥ ብየ ሳይሆን በቃ ይሞቃል ያቃጥላል ለዛም ነዉ

    • @user-mx5fd6gv4r
      @user-mx5fd6gv4r Před rokem +1

      ኮሜንታተሮች አትገላለጥ ሳይሆን ካሜራውን አታጠፋውም ወይ ነው??
      ብቻዋንማ ከሆነች እንደፈለገች ትሁን
      ይሄ ግን ሶሻል ሚዲያ ነው።

  • @user-cd1id8lu5x
    @user-cd1id8lu5x Před rokem

    ኤረጡትሽን አሳየሽን ፈጣሪሆይ ለምትሙሉልብስአትለብሽም የዳዉድአዉገረድ

  • @temrefentaweethiopia301

    ያሰላም የኛ ቤት መሠለኝ ።ኡሙ ሠኪና አይይይይይይይ ትቅታየ አብሽሪ በርቺ መሻአላነሽ

  • @zinetmohammed6914
    @zinetmohammed6914 Před rokem +1

    አይኮሜት እመዳም ቤት በሱሪ ኢኒፎርም አይደል የምሠሩት አሣት እኮስለሆነነው ያለበሠችው ለማንኛውም ትገለጥ እያልኩ ሣይሆንበጣም በዛ ብየነው ኮሜቱ

  • @miskiyaendris1338
    @miskiyaendris1338 Před 7 měsíci

    አሪፍነወ ‏‪7:13‬‏

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709

    ማሸ አላህ የዳውድ ሚስት ሙያ አላት ከአያያዟ ያስታውቃል መሸ አላህ

  • @user-cd1id8lu5x
    @user-cd1id8lu5x Před rokem +1

    አባቴ ይኮመቶች ምነዉአሜሪካነዉ የተወለድነዉአላችሁ የገጠርኩሽና እዴት እድሆንፈለጋችሁ ምድር ቦግአለ ያዴጋችሁበትን እረሳችሁ እነዴመቁ

  • @semirasemira5861
    @semirasemira5861 Před rokem +1

    ሀሪፍ ነዉ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Před rokem +1

    መሻአላህ 🥰🥰🥰 ትዝታ

  • @lubabaseid4416
    @lubabaseid4416 Před rokem +2

    እረ አላህን ፍሪ:: ሰውነትሽ እየታየ በካሜራ ትቀረጫለሽ?

  • @user-uw8zy4wf7o
    @user-uw8zy4wf7o Před rokem +11

    እራቁትሽን መሆንሽን አትዘጊ ቢላሂ አለይኩም ምናለበት ጡሩ ልብስ ብለብሽ የአላህ ስደት ብዙ ነገር አስተምሮናል አልሀምዱሊላህ ልተውው ነገሩ ምን

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před rokem +1

    አለባበስ ወገን

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +4

    ማሻ አላህ ግን ምናለ እንጀራውን ከመጋገርሽ በፊት ከዃላሽ ያለውን መሬቱን ብትጠርጊው ወይም መቀረፁ ቢቀር ለምን አሮጌ ሆነ ሳር ሆነ ማለቴ አይደለም ዛሬ ከተማው ገጠሩ በሠለጠነበት አንች አይይይይይ

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 Před rokem

      ገጠርኮ ስጠርጊ ስራ ያጣሽ ነዉ የሚመስላቸዉ እኔ ስላየሁት ነዉ

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Před rokem +2

      ለምን መጥርግ አስፈለገ ገጠርዉ ኩበት እንጨት እዛዉ ስለሚቀመጥነዉ አትፍረጁ

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Před rokem

      @@ekrammohammed3009 🤣

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Před rokem +9

      @@fatoomabdu1483 ለምን መጥረግ አስፈለገ ትያለሽደ ገጠርኮ ተወልደን አድገናል ግን ጠዋት ተነስተን ኩናሽና ጠርገን አመድ አፍሠን ነው ስራ የምንጀመረው የእናተን አካባቢ አላውቅም😳

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Před rokem

      @@RUKIYATube485 😂😂😂😂እርማዋ የገጠርልጁነኝ እንደዉም አንደኛዋ የቤት ጠራጊልኝ ግን ሳየዉ እንጨት እዛ ቦታዉላይ አስከምጣ የምትጠርግ መስሉኝነዉ እበት ሁሉ እለቀልቅየበር ቤታችንንን 😜😜😜ኪኪኪኪ

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Před rokem

    አካባቢውን ግን ጥርግርግ አድርጉት ምን ሁናችሁ ነው የኔ እህት ወላሂ አደለም የጀራው መጋገሪያ ግቢው ቢበሉበት ያስበላል ኧረ ከአጥር ውጭ መንገዱንም በቀን በቀን ነው የምትጠርገው

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Před rokem +1

    መሠሻአላህ ግን ቦድ እስከሬና ልበሺ ከታቺ 🥰

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      እኔይቀፈኛል።ክታች።ካለበሰኩ

  • @emanhassen7233
    @emanhassen7233 Před rokem +1

    ያ አላህ ምነው ኡሙ ሰኪና በዚህ ሁሉ ህዝብ ውስጥ ልብስ ለበስሽ አይባልም እኮ አለባበስሽን አስተካክይ

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 Před rokem +1

    ደግሞ ክድሽን ልበሽ የምትሉ ቢከፍቱ ተልባወች እደው አገራችሁ ሂዳችሁ ባያችሁት ፀጉራችሁንም ካልገለጣችሁ አልሀምዱሊላህ ደሞ በቅርቡ ትሄዳላችሁ እናያል እደው በአላህ አረቦቹ ቤት ስትሰሩ ክዳችሁ አገታችሁ አይታይም እውነት አውሩ

    • @user-mx5fd6gv4r
      @user-mx5fd6gv4r Před rokem

      የኔ ክደም ሆነ አንገቴን አላሳይም።
      ደሞ እሷ ራቁቶን ስትሆን ለምን ካሜራ ታደርጋለች??

  • @user-el8yv2kr2n
    @user-el8yv2kr2n Před rokem

    ማቀሻላህ ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ ታመራላቹ እና ላይከ ሼር እንደራረግ መልካም ለራሰ ነው 👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-mx5fd6gv4r
      @user-mx5fd6gv4r Před rokem

      ስንት ሼር ላይክ የሚደረግ እያለ ይሄ ምን ያስተምራል ብለነው የምናደርገው?
      ራቁቶን ስለመጣች??

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 Před 21 dnem

    ❤🎉

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 Před rokem

    ጉድ የልብሱ ነገር

  • @user-mz5ic2qt9j
    @user-mz5ic2qt9j Před rokem

    ሀስቤአሏህወኒእመልወኪል ራቆትሽ እኮነዉ ያለሽ በሚዲያ ኧረ አላህን እንፍራ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Před rokem

    Mashallhe

  • @rabiaaymer2543
    @rabiaaymer2543 Před rokem

    Msha Allah

  • @seidyimom157
    @seidyimom157 Před rokem

    ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 Před rokem

    ጎበዝ

  • @user-qi1tu3se2g
    @user-qi1tu3se2g Před rokem

    ማሻአላህ

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @Gurage4
    @Gurage4 Před rokem +1

    የኩሺናው ነገርሰ 🤔 ሰት አመት ሰደት ለፍተ ለወላጆቼ ካልሆንሁኝ ከባድነው አሁን ሴት ያለበት ቤት ይመሰላል?

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Před rokem +1

      የእኔም ጥያቄ ነው መስራቱ ቢቀር ቢጠረግ እንኳ ምግብ ይዘጋል🤣

    • @user-ui9ug8gx2t
      @user-ui9ug8gx2t Před rokem +4

      ​@@RUKIYATube485 አሺቃባጪ ያደጋቹበትን አትረሱ😏😏

    • @fatomafatom9370
      @fatomafatom9370 Před rokem +1

      ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ወዱ ነብያችን☝️☝️

    • @zdfamilytube267
      @zdfamilytube267 Před rokem +3

      ወሬኛ የህነየ ወፍ የለም አንችጋር

  • @user-zo9ms5ps7o
    @user-zo9ms5ps7o Před rokem

    እሙሠኪናዬትዝታቀሠቀሺ

  • @susumohammed
    @susumohammed Před rokem

    ምዲነዉ አጨር ቢዲወ አሥሬ የምደጋግሚዉ

  • @cvgf6232
    @cvgf6232 Před rokem

    እኔጃ አላማርሽኜም እደሡብለሽ ላይብላይ መውጣትሽ ከምር አሰቢበት አለባበሥሽ አሳበዳችሁ እኮየይቶብ ብር እራቁትሽን ነሽ እኮ

  • @zaheraasey8193
    @zaheraasey8193 Před rokem

    😘😘😘😘😘😘❤❤❤👌👌

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +1

    ማሻአላህ እሙሰኪና

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ

  • @seadesamera2242
    @seadesamera2242 Před rokem

    ማሻ አላህ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ትገርሙኛላችሁ።ሲትአደለችደ።ወዱቹምይጋጋራሎ

  • @sayedaa7608
    @sayedaa7608 Před rokem

    11ኛኛኛኛኛኛዋውው💚💚💚💚🥰🥰🥰🧡❤🍓🍓🍓🎂🥰🥰🥰👌👍👍👍👍👍

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd Před rokem +3

    እሥይ ሁለት የውለደች አሮጊት እንጂራ ጋግረኩ ሥትይ አታፋሪም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      ምንማለት ነውሆሆሆሆ

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Před rokem

      😂🤣

    • @fatmahasan4896
      @fatmahasan4896 Před rokem +1

      አይይይይይ አሮጊትሥ አቺይ🖤🖤🖤🖤መርዝ

    • @kedosiraj7314
      @kedosiraj7314 Před rokem +2

      መልካም ንግግር ሰደቃነው አጀብ ምናለ ጥሩ መናገር ካልቻልን ዝም ብልን

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 Před rokem +2

      በስዴት ልጅ ሆኘ ነው አሁን እንጀራ ጋግሬ አላቅም ከተወለድኩ ልጅ ባልወልድም ትልቅየ ሴትዮ ሆኛለሁ ሂጀ መጋገር ብችል ሰፈሩ አይበቃኝም በደስታ ስጮህ ሀሀሀሀሀሀሀ።

  • @user-qk2vt2oc1z
    @user-qk2vt2oc1z Před rokem

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኝ ዉድ ነብይ ሀቢብና ምንድ ነዉ አለባበስሽ ኡሙ ስኪና ኢታቅላህ