# እቃየ ስንት ፍጀ እውነት ቀርጾ አለው# ያለው እውነታ ይህን ይመስላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 157

  • @emusakinatube8696
    @emusakinatube8696  Před rokem +14

    ውድ እህቶች በሃሳቤ እድምትውዱት አልጠራጠርም ለበለጠ መርጃ ዳውድን አናግሩ ካርጎ ማድርግ የምትፍልጎ እንዲሁም ትራንስፕርት 251968945071 አናግሮን
    0913434983

    • @kabetube
      @kabetube Před rokem

      እሙእስኪአበረተመችኝእህትሸርአድርጊልኝ

    • @user-uv2df8bk3y
      @user-uv2df8bk3y Před rokem

      አገራችን እዳገባ አታሩጉን እ

  • @toybatube4734
    @toybatube4734 Před rokem +36

    መከራ አታውሩ ብሩ ስመነዘር ያውነው አገራችን ሰላምይሁን ብቻ

    • @hayuweloyewtube542
      @hayuweloyewtube542 Před rokem +1

      ጣይቢ ደምሪኝ

    • @user-gu1bc7bp7r
      @user-gu1bc7bp7r Před rokem +3

      ሳህ ወላ እዚህምእራሡኑሮተወዶልሀቂቃ

    • @user-eu1og1qj7m
      @user-eu1og1qj7m Před rokem +1

      ወላሂአወ እችማጭራሽመከራ ማውራትትወዳለች እጭ አገርኖሬም አይቸዋለሁ ኮተት ነው ነውትርፉ

    • @toybatube4734
      @toybatube4734 Před rokem

      @@user-gu1bc7bp7r አወ ወዴ እዚህም ውድነው ኑሮ

    • @toybatube4734
      @toybatube4734 Před rokem

      @@hayuweloyewtube542 ወዴ

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +16

    የአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌷🌹🌻

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኪሸ ወድ

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Před rokem +13

    ያው ነው ሲመነዘር ያው ኢትዮጵያ ላይ ብሩን ለማውጣት ስለምንቆጣቆጥ ነው እንጅ

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 Před rokem +4

    እሙ ሰኪና ትክክል ነሺ ወሏሂ እኔም የዛሬ ሁለት ወር ሀገር ሂጀ ነበር ለሁለት ወር ያህል ልብስም ጫማም ይዠ ሂጃለሁ ግን ኢትዪ ለመግዛት ስቅ ሂጀ የማይርባ ልብስ በጣም ውድ ነው አንድ ሺ ገዝቸው ሳጥበው ጪምድድ ግፍፍ ብሎ ሲያስጠላ ጫማ ለማስታወሻ ብየ ብገዛው ተገነጣጠለ ሌላው ሻንጣየ ትልልቅ ሆኑብኝ ልመለስ ስል ሻንጣ በውድ ገዛው ኤርፓርት ተገንጥሎ አሳፈርኝ ብዙ ብር ተወጥቶ የማይርባ ነገር ነው የምንገዛው

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před rokem +5

    ማሻአላህ ፍክት ብለሻል የዳውድ ንግስት እኔስ ሀገሬ እገዛለሁ ከዚህ ምንም ይዥ አልመጣም

  • @user-su9nd9xy4n
    @user-su9nd9xy4n Před rokem +3

    ዛሬ ሳቂ ሳቂ ብሎሻል ማሻ አላህ ጥርስሽም አምሮብሻል

  • @user-gu1bc7bp7r
    @user-gu1bc7bp7r Před rokem +4

    ማሻአሏህ ተስማምቶሻልኢቶ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +2

    እኔም ልብስ አለኝ ከ7 ወር በኋላ እልካለሁ ኢንሻአላህ ሽኩረን ሰሙ❤❤❤

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q Před rokem +1

    ጡሩ መርጃ ነው እሙ ስኪና ደሞ ማሻ አላህ አምሮብሻል ማብራት ሲቆራረጠ ቤትሽን ቆጣሪ ማየት አለብሽ መጥቀቅ ጡሩ ነው

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ሮዚ ማማ በቅንነት ደምረኝ ደመርኩሸ ወዴ

  • @user-gz7to4ii3e
    @user-gz7to4ii3e Před rokem

    መሸአላህ ኡሙጨሰኪና ተስማምቶሻል ሀገር ከሄድሽ ቡሀላ ወፈረችኮ

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 Před rokem

    አላህ ይስጥሽ ወላሂ ቀረጥ ፈርቼ ትቸው ልመጣ ነበር ደግ ነገርሽኝ እህቴ ሹክረን ያገልቢ❤❤❤❤❤❤

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 Před rokem +2

    እናመሠግናለን ሀሪፍ መረጃ ነዉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před rokem +4

    ያው ነው እንድ ልብስ መቶ ድራም ቢገዛ እዛም ይገዛል ትርፍ መሽክመ ነው

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Před rokem +1

    ባሁኑስአት 100 3000ሺ የሁናል ቆጆ ልብሲ 100እሪያል የለም በተለይ ኩትራት ቤት የምንሰራ እፍልግንውቦታ አንሂድም

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Před rokem

    ሰሚራ። ጥረስሽ። አመሮበታል ማሻአላህ በተረፈ መከራ አታውሩን እሽ

  • @user-qz4cf8mj7s
    @user-qz4cf8mj7s Před rokem +1

    ዋአለይኩም ሰላም እህቴ እናመሰግናለን አብሽሪ

  • @emufewzanbieziniallah3509

    ጎበዝ ወላሂ ትክክል ነሽ ኡሙ ሰኪና

  • @hikmabutajera4684
    @hikmabutajera4684 Před rokem +4

    እኔ ያሳቀኝ ማብራቱ ነው😂😂😂

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Před rokem +2

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጄች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @busyline6206
    @busyline6206 Před rokem +2

    ልዩነት የለውም በምንዛሬው 10ሪያል 250ብር ማለትነው ካልስ ላልሽው 25ብር ነው 3ት በ10ሪያል ነው ስመነዚሪው 10 ካልስ ይገዛል እንዳውም ሀገላይ ሀሪፍነገር

    • @user-ol3bn6gx7i
      @user-ol3bn6gx7i Před rokem

      ትክክል

    • @banmbanm4890
      @banmbanm4890 Před rokem

      ልክ ነሽ እዛ ብሩ ሰለማይገኝ ነው እንጂ እንዳውም እጥፍ ነው እዝህ የኪሎ የሚከፈለው እዛ የሚውጣበት የመጉጋቾሻው እጥፍ ይሆነል

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Před rokem +7

    እኔ የገረመኝ ማብራቱ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ እኮ😿😂

    • @kabetube
      @kabetube Před rokem

      ክክክበጣምእኔምአስፈራራኞ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem +1

    መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆቹ

  • @cd4076
    @cd4076 Před rokem

    እዉነት ነው ጀዛከላህ ኸይር

  • @tube703
    @tube703 Před rokem

    ክክክ እሽ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን

  • @radiyeeorotube8178
    @radiyeeorotube8178 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-iu5iz1yu7n
    @user-iu5iz1yu7n Před rokem

    እውነትነው ይጠቅማል አይጠቅምም አይባልም

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +2

    ቢጃማየን ከነአላባሹ እየገዛሁ መልበስ ነው ከሊወሊ ፋሽን

  • @nurayoutepap2128
    @nurayoutepap2128 Před rokem

    ምንዛሬውስታሰብያውነው እኮ እህት ግን አትጣሉያለሺውትክክልነሽ ያውስራስለለነውእንጂ በምንዛሬው ስታሠብ ሀገራችን ይሻልይመስለኘል መቶብሪ በሳውድ አቶ በሆነው

  • @Tube-gr6ji
    @Tube-gr6ji Před rokem +1

    የኔ ልብ አድራሽ ስወድሽ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před rokem

    አወ የኔ ውድ ሁሉ ነገር ሠማይ ጠቀስ ነው አለ እገባለሁ ብየ ነበር አረዳ ይደብራል አሉ

  • @rahma-743
    @rahma-743 Před rokem

    ትክክል

  • @user-bs8bu4xp6n
    @user-bs8bu4xp6n Před rokem +1

    ግን ምድነው ሰሚራ አምሮብሻል ምድነው እሱ ሀሀሀሀ እናመሰግናል ሰሙየ 😁😁😁😁😁🌷🌷🌷🌻🌻

  • @emufewzanbieziniallah3509

    ቡቲቶ እኮ አደለም እህቴ ላባችንን ጠብ አድርገን ነው የገዛነው

  • @user-gu1bc7bp7r
    @user-gu1bc7bp7r Před rokem +1

    ምንዛሬዉያዉነዉ ግንኢቶ ጨክነን አንገዛዉም ተዚህም እዳንሰበሰብ ካርጎዉ ችግርነዉ

  • @user-pg1fr9pq5h
    @user-pg1fr9pq5h Před rokem

    እና መቶብርኮ ከሁለትሽበላይነውእባካችሁ ያውነው

  • @kabetube
    @kabetube Před rokem

    እናመሰገሰናለንእሙሰኪናቆጆ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem

    አላህ አገራችንንሰላም ያርግልን እንጅ ያውነው ስመነዘር

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo Před rokem +3

    አሰላም አለይኩውም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድእና የተከበራችሁ እህትወድሞቸያ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝትይበል ያርብ ሁላችሁም አሰባችሁበት ድርሱ። ይችን ኮሚት እምታነቡ አሚንበሉ

  • @user-yi3iw5wb9o
    @user-yi3iw5wb9o Před rokem +1

    ማሻአላህ ጥረስሽ ተሥተካክሎልሻል

  • @hshs2981
    @hshs2981 Před rokem +1

    አበዛሽው ለልጄ 150ሙሉ ሱሪና ሹራቡ ገዝቶላታል አባቷ አንቺ ግን የካርጎ ብር ሱስና የመኪና ገቢ ልታስገቢነው አንችም ሰው ሆነሽ እኛን ልታሞኚ እቺ ሙጀሌያም ለብርሽነው ጦሳችን ውጪ

  • @tigisttigsit5316
    @tigisttigsit5316 Před rokem

    እህት ምልሽልኝ ኮሜቴን ስታንቢ ጣቃ ልብስ ብዙ ቅርፅ ያስከፍላል????

  • @maremaahmde6793
    @maremaahmde6793 Před rokem +2

    ጎደኛየ 30 ሽ ሽጣዋለች ወረቀቱን

  • @sohofyc4953
    @sohofyc4953 Před rokem

    አሰላም አሊኩም ሰላም ነዉ አሺአላ በጣም ነዉ ያመረብሺ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před rokem +3

    ☞እጅግ መጥፎ ሰው ማለት ካንተ በተጣላ ጊዜ ዉለታህን የሚዘነጋ፣ ስትኮራረፉ ሚስጢርህን የሚያባክን፣ ጥሩነትህ የሚክድ ስላንተም የሌለብህን ነገር የሚያወራ ነው፡፡ ፕሪፍይሌን በሠጫን ጎራ ይበሉ🔔👈ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል👈

  • @alhilamobile5401
    @alhilamobile5401 Před rokem

    አሚንንንያረብ

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z Před rokem

    በአየርነወየላክሸወ በሰፋናነወ?????መልሽልኝ

  • @saraa4657
    @saraa4657 Před rokem +1

    Um sakina huleem chiggir ataawuri pls pls yarasuwan iyyaanorach saawu indayigebaa hulee chiggar taweralech aboo setiyo baqqash nuuro ahuun areb hagerim yawu new tawadowal simanazar yawu new makara atawuri🤨😉😏😏

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem

    ሆ ቡቲቶ ማለት አበዛሽሳ ከዚህ በሻሪያው ይለቀማልደ ጉድ እኮ ነው
    በብራችን እጅ የገዛንው

  • @user-kc3tj7vd1i
    @user-kc3tj7vd1i Před rokem +2

    እህአቦችጋርአታውሩን እህ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Před rokem +1

    ያገሬ ልጆች የአላህ ሰላም በናተ ላይ ይሁን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ ❤️

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f Před rokem

    ማሽአላህ ኢት ተስማማሽ

  • @enattube5456
    @enattube5456 Před rokem

    እዉነትሽን ነዉ

  • @kabetube
    @kabetube Před rokem

    ኢቶቢያነው የተመቸሺእህት አሁንፋፋክትብለሻልማማየ

  • @user-od2ug5rk2o
    @user-od2ug5rk2o Před rokem

    አሰላሙአለይኩም ማሽአላህአምሮብሻል

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Před rokem

    አሚን🤲

  • @asiat4178
    @asiat4178 Před rokem

    ጥርስሽ አምሯል መሻላህ

  • @mdgh2269
    @mdgh2269 Před rokem +2

    ታዳ እዚህ ካልሲ ስንት ነው ምንገዛው አምስት ሪያል አደል ምንገዛው ሲመነዘር ነው እዚህ መቶ ሪያል አገር ሲመነዘር ከሁለት ሺ ብር በላይ ነው እኮ

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Před rokem +3

      የዱባይ በቶ ድርሐም ሁለትሽ ሥድሥት መቶ ሀምሣ ብር ነዉ የሚሆነዉ

    • @emufewzanbieziniallah3509
      @emufewzanbieziniallah3509 Před rokem

      ሳኡዱ 3ካልስ 5ሪያል ይገዛል እዉድ ቦታ አትግፁ ጅዳ በዋዲ ወላሂ ርካሽ ነው ኡሙ ሰኪና የለበሰችዉ አይነት 30 ብዛት ከገዛን 27ነው

  • @aliami3143
    @aliami3143 Před rokem

    ትከክክከል እህት

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Před rokem +1

    እኔ ልላክ ታወጭልኛለሽ በአላሕ አናግሪኝ

  • @kmlkml7765
    @kmlkml7765 Před rokem

    እሺውድ🥰🥰🥰👍👍👍

  • @zinatmohammad4771
    @zinatmohammad4771 Před rokem

    እሽ ጀዛኪላህ ኸይር ወሳኝ ነር ነው የነገርሽን ግን ስንት እንዳስከፈሉሽ አልነገርሽነም በዛውም ንገሪን በደንብ እንድናስበብት

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Před rokem

    እኔስ ሀገሪ ቢጃማየን እያገዝሁ እለብሳለሁ ኦላይ የገዛሁት ጎራየገባው ወይ አጭር ወይ እረዥም ምን አደከመኝ

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 Před rokem

    ዛሬአምሮሽሻል

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 Před rokem

    ትክክልልእይገዛምምም

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Před rokem

    ቀረጥ ነፃውን ሺጭው 80ሺ ብር ይገዙሻል

  • @user-yq1sz1kz3p
    @user-yq1sz1kz3p Před rokem +1

    እኔ አለሁ በታማኝ እነት ትገኝ ከሆነ ልላክበት የወልዲያ ልጅ ነኝ ቁጥርሽን

  • @user-fm9ul8sz9u
    @user-fm9ul8sz9u Před rokem

    ዉድ እህቶቸ እኔ አገር ለመግባት አስቢ ነበር እቃየን በበሀር ልላክ ወላ በነፃ ቀረጥ ይሻላል እስኪ መልሱልኚ

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem

    ክክክክክ ሄደ መጣ ስትል መብራቱን እኔ በሳቅቅቅ

  • @user-xh3vl6no1j
    @user-xh3vl6no1j Před rokem

    አይ የኢትዩ መብራት ክክክክ ጨዋታ

  • @aminaamina5114
    @aminaamina5114 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadiabdu
    @seadiabdu Před rokem

    ኮርኒስሽን አሳይን

  • @user-yi3iw5wb9o
    @user-yi3iw5wb9o Před rokem

    እኔ አንደኛዋነኝ ወላሂ

  • @kamelakamela6889
    @kamelakamela6889 Před rokem

    እኔ አላምንም

  • @richochannel
    @richochannel Před rokem

    Saysh Erasu Zrkrk New Mtmesygn

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 Před rokem

    እህቶቸ የማይሆን ልብሥለቀረፅ እዳነው

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Před rokem

    ብርዉያዉነዉ ምችዉ ሂሳብን

  • @user-rl9pj8ov8q
    @user-rl9pj8ov8q Před rokem

    እስኪ እህቶቸ በትኪት ሂዳችሁ ቀረጥ አፀፋችሁ ሳተቀረጡያወጣችሁ ንገሩኝ አላምንብየነው

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 Před rokem

    በተዘዋሪ ላኩ ነው እናተ ልሸቅሉ

  • @user-ck9et9hv2c
    @user-ck9et9hv2c Před rokem +1

    አይ እሙ ሰኪና ጂል ጂላጂል ጂላፎ ብሏን ያጂል አብይ ልማንኛውም እናመሰግናን

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 Před rokem

    ያው ነው ማሰብ ያለብሽ ምንዛሬውን ነው ሰሙ

    • @seadeworku
      @seadeworku Před rokem +1

      ምንዛሬዉም ያዉ ብሆንም እኮ እንዴዝህ ደፍረሺ አገዠም

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p Před rokem

    ልክነሽ እሙየ😍😍😍

  • @zeynebaahmed2367
    @zeynebaahmed2367 Před rokem

    ኧረእዝህእምንገዛበት እሚላክበት እዛቀረጥ ወላሂ እኔሻንጣብቻይዥእምገባዉ ምናባቱ ሆ

  • @maremaahmde6793
    @maremaahmde6793 Před rokem +2

    ይሸጣልኮ ቦሌ ህደሽ ሽጭ

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před rokem

    የመብራቱ ነገርስ😁😁😄😆😂😂

  • @mstoiba9893
    @mstoiba9893 Před rokem +3

    አታካብጂ ባክሽ ቤተሰብ የኢትዮ ፋሽን እንጂ አይለብሱም እኛ ያመጣነዉን እናተ ልብስ አትግዙ ወርቅ ግዙ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Před rokem

    .እረ አገራችነን በጣም አካበድሽዉ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Před rokem

    እክክክክክክክ የመብራቱ ነገር

  • @user-fi8td8lx2c
    @user-fi8td8lx2c Před rokem

    እኔ ልልክ እፍልጋለሁ ልብስ ነው

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Před rokem

    አይ ማብራቱ ሲያሽቃብጥኮነው የሚውለው በየቤቱ

  • @user-sx9ne8nl7n
    @user-sx9ne8nl7n Před rokem +1

    በቃሰብስበን እንመጣለን

    • @user-ex2kb2sr8y
      @user-ex2kb2sr8y Před rokem

      አወንእህቶቸደህናደህናልብስአዳድእያላችሁአጠራቅማችሁላኩይጠቅማንእኔባለፈውህጀአይቸዋለሁ።እቃምየቤትእቃጥራቱእራሱየዚህአገረይበልጣንይህንስላችሁግን።ያረብአሮጎእምሰበስቡይቅረባችሁ።ፈረድፈረዱንአዳድስይጠቅማንእውነትተናግረሻንዛሬእሙሰኪና

    • @semiethiotub
      @semiethiotub Před rokem

      ያገሬ ልጆች የአላህ ሰላም በናተ ላይ ይሁን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ ❤️❤️❤️

  • @user-hg8ff5ht3l
    @user-hg8ff5ht3l Před rokem

    በባሀር አንድ በርሚን እና አንድ ሳጥን 1200 ነዉ ሪያል ነዉ የሚልኩት እና ሀባይብ በባሀር ላኩ እኔ ሁሉም ይዘሽ አትጭ አትረትቢ ይሉኛል እነሱ እኮ ረትበዉ ልከዋል እና ሰዉ አታማክሩ በራሳችሁ ተቀሳቀሱ እዝህ በድስካዉት ሱቅ አማርጣችሁ ትገዛላችሁ

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 Před rokem

      ቁጥር ላኪልኝ እስኪ

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Před rokem

      አንድ ሺ ሁለመቶ ሪያል ሲመነዘር ስንት ነው ታዳ ወደ 30,ሺ ብር እኮ ነው

  • @user-bs8bu4xp6n
    @user-bs8bu4xp6n Před rokem

    ምድነው ቦትቶ ሀሀሀ😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-ko4tn4nz8o
    @user-ko4tn4nz8o Před rokem

    እና ስንት ፈጀብሽ አትናገሪም እንዴ

  • @hshs2981
    @hshs2981 Před rokem

    የስግብግብ ዩቱበሮች ወሬ አትሥሙ ለማማርም የሀገርልብሥነውሚሻለው ብሩ ሲመነዘር ያው ነው አትሸወዱ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube Před rokem

      ✔ሀገር ሲገቡ የነበሩበትን ይተሳሉ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem

      ያውነወ ግን ችግሩ ደፍረ አትገጂውም ኢትዮጵያ ምሰሌ እዚህ በመቶብር ብገጂ ኢትዮ 1500ቢሎሺ አገዠም ለዛነው

    • @hshs2981
      @hshs2981 Před rokem

      @@tube-ms3iq በደምብነው ሚገዛው የሰው ወሬ አትሥሙ ምንዛሪው ያው ነው የአብዛኛው ይቀንሳል ወላሂ እዚህ በቂ ልብሥገዝተው ይገቡና የግድ ሀገርም ይገዛሉ የዚህ ሀገረ አያምርም ግን ሳታበዙ ልብስ ከሆነ ሺኤን ጥለቡ እቃ አትግዙ እዛ ሄዳቹ ትገዛላቹ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem

    ነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ እኔ አምስት ስሞች አሉኝ
    ① እኔ ሙሀመድ ነኝ፣
    ② እኔ አህመድ ነኝ
    ③ እኔ ማሂ ነኝ፣
    ④ እኔ ሃሽር ነኝ፣
    ⑤ እኔ ዓቂብ ነኝ።
    📒ቡኻሪ ዘግበውታል
    የነብያቶችን ታሪክ ታገኛላችሁ #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +1

    ሀገራችን ሰላም ይሁን🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚

  • @user-gz7to4ii3e
    @user-gz7to4ii3e Před rokem

    መሸአላህ ኡሙጨሰኪና ተስማምቶሻል ሀገር ከሄድሽ ቡሀላ ወፈረችኮ