ሰበር ዜና የጎጃም፣ ሸዋና ጎንደር የፋኖ ከባድ ኦፕሬሽን! 52 የአገዛዙ ወታደሮች ተገደሉ፣ የተሰውት ፋኖዎች ደብረታቦር እየታመሰች ነው፣ ባለስልጣናቱ ሸሽተዋል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Komentáře • 75

  • @muluenuew1924
    @muluenuew1924 Před měsícem +10

    ድል ለአማራ ፋኖ 👍👍👍👍

  • @user-ps4zo2td4t
    @user-ps4zo2td4t Před měsícem +13

    ድል ለአማራ።
    ሁላችንም የድርሻችን እንወጣ።

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před měsícem +9

    ድል ለአማራ ፋኖ🎉

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Před měsícem +7

    ዳታ ኢቴርነት ተለቀቀ እሚባለዉ ጨዋታ ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልገዋን አደራ የፋኖ አማራሮች ትልቅ ጥንቃቄ ያድርጉ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před měsícem +9

    ድል ለአማራ ፍኖ ለሞቱት ጀግኖቻችን ነብስ ይማር😢
    ሞት ለአብይ አመድ

  • @gizachewchalie4768
    @gizachewchalie4768 Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ermwor8524
    @ermwor8524 Před měsícem +6

    ብልፅግና ፡ ልክ ፡ እንደጌታው ፡ "የፋሽስት ፡ ባርያ ፡ ህዉአት" ፡ (በርበሬ ፤ ጨው ፤ ሹሮ ፤ ዘይት ) ፤ ከመስረቅ ፡ አልተላቀቀም ። የሚዘገንኑ ፡ አካላት ።

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 Před měsícem +10

    ነብስ ይማር የተሰውት ፋኖወች 😢😢😢

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Před měsícem +9

    ፋኖዎች በፈጠራችሁ ሽዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም እያላችሁ አትከፋፈሉ ዲያስፖራዎች ልብ ይስጣችሁ

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před měsícem +1

    ነፍስ ይማር ወድሞቻችን💔😢 እደዚህ ጠላትንገለው መሰዋእትነት የሚከፍሉ ጀግኖቻችንን ፋኖወችን አንድ ቦታ ተቀምጦ የሚያታኩሱና የሚያገዳድሉ የሸዋ የድሀ ልጆችን ባንዳ እነ መከታውን ፈጣሪ ያጥፋቸው ከፋፋይ እነ ስእክድር በሙሉ ከፋፋዮች ሸዋ ስራቸውን ይቀላቸው

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před měsícem +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m Před měsícem

    የአማራ ጀግኖቻችን እያንዳንዳቸውን ወድ መስዋዕትነት የሚከፍሉትን ታጋይ ፋኖ ወንድሞቻችንን ወደፊት ለዘልአለም የአማራ ህዝብ ስለሚዘክራቸው በየትኛውም ግምባር በመስዋዕትነት የሚሰውትን ታጋዮችን በጥንቃቄ ሙሉ ስማቸውን ከነ ሙሉ መረጃቸውከትባቹ ያዙልን አደራ!!!!

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Před měsícem +9

    ኮማንደር አሰግድ የሸዋው ፑቲን የአሳምነው ምትክ የአማራው መሪ ክፋህን አንስማ ኢንሻላህ ድል ለአማራ ፋኖ🔥🦅🦁👑💪

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před měsícem +3

      ጋሸ አሰገድ በጣም በሳል ሰው የአቋም ሰው ገንዘብ ዝና የማያበረክክከው ለወገኑ ብቻ የሚታገል ጀግና ነው በጣም ሀቀኛ ታጋይ ግን እነስክንድር ተንከሲሱ የስም ማጥፍት ዘመቻ እያደረገበት ነው ፍኖወቻችን እየከፍፍለብን ነው

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Před měsícem

      @@mameeuntue7673 ትክክል ችግራችን አማራ ጠላት ና ወዳጅን አያቅም ኮማንደር አሰግድ የሚዲያ ሰው አይደለም 🥹ለአማራ የቆሞ ነው እኔማ አሳምነውን ትዝ የሚለኝ ንግግሩ ሁሉ ስለ አማራ ህዝብ😌አላህ ያቆየው ጠላት የበዛበተወ ሰው ነው አማራ ስላለ

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 Před měsícem +2

      Amen.yarb 🤲❤️

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Před měsícem +2

      ​እውነት ነው ሙህር ነው በጣም

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg Před měsícem +3

    Dele la amhara fano❤❤❤🎉🎉🎉

  • @techawatch
    @techawatch Před měsícem

    ነዚህ ጊዜ የመንግስት ባለስልጣናትን ንብረት የሚገዛ በኋላ እንደሚወረስ ይወቃት...ሚንሻ አድማ ብተን ተብለህ ፋኖን የምትዋጋ ከሀዲ ባንዳ መሆኖን እወቅ ነገ ትጥውህን ሳይነጥቅህ ፋኖን ተቀላቀል።ድል ለፋኖ!

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 Před měsícem +7

    ፉኖ ይችላል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem +1

    Thsnk you Jegnit God bless you Berchi. Victory to Fanos is Victory to Ethiopia

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před měsícem

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Před měsícem

    ድል ለአማራ ለፋኖ

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut Před 24 dny

    ድልፍኖኖኖፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-tk1jg1ti8s
    @user-tk1jg1ti8s Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪✊✊👊👊💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @negaabate6045
    @negaabate6045 Před měsícem

    Fano ✊🏻 ✊🏻 ✊🏻 ✊🏻 ✊🏻 ✊🏻 ✊🏻

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před měsícem +4

    እባካችሁ የህ አማራን የማይጠቅም የድለላ ማስታወቂያ አቁሙና ከአማራ ትግል ከአደስ አበባ የአማራ ቤት በመፍተሱና አደስ አበባ አትገባም እየተበለ አማራ ልተረዱ ከሆነ ሚዲችሁ አታሰሙን

  • @yonasadane7111
    @yonasadane7111 Před měsícem

    የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ብአዴን ነው!!!

  • @yonasadane7111
    @yonasadane7111 Před měsícem

    ይድረስ ለአማራ ህዝብ የሚያፈናቅልህን አንገቱን ቆርጠህ ብትሞት ይሻልሀልጂ እርዳታ የሚሰጥህ የለም ይህን እወቁ!!!

  • @user-nd1zl4ll8z
    @user-nd1zl4ll8z Před měsícem +4

    የኦሮሞ ጋላ ኦሮሞ ሰራዊት በገባበት ሁሉ እየተደመሰሰ እና እየተማረከ ነው

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Před měsícem +3

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 Před měsícem

      አብይ ከንቲባ አይደለም አብይ መሠሪ:ከዳተኛ:ይሁዳ:ዘረኛ:ነፍሰ በላ ገዳይ:አስመሳይ:ሌባ :ሠይጣን;ፋሽስት:ጠንቋይ የጠንቋይ ልጅ:የወያኔ ኮንዶም እና ተላላኪ የአማራና የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ነው። ከንቲባ ምናምን እያልክ ይህን ደም መጣጭ ናዚ አትጥራብን።

  • @HabtamuNegus
    @HabtamuNegus Před měsícem

    በርቱ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem

    Del lafano 💪💪💪💚💛❤️

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o Před měsícem

    አቢይ ጎንደር ገባ ፋኖ እጁን እንይዘዋለን ብለዉ ነበር ጉዳዩ እምን ደረሰ

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew Před měsícem

    ነበረ ይማር በክብር ለተሰውት ጀግኖቻችን😢😢 ቢመሽም ይነጋል!
    ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Jegn never dies they live by making history

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasadane7111
    @yonasadane7111 Před měsícem

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ

  • @EndalkHabeshaWorld
    @EndalkHabeshaWorld Před měsícem

    ❤❤

  • @user-zw9ew5lb7d
    @user-zw9ew5lb7d Před měsícem

    መቼ ነዉ አንድ አይነት ዜና የሚወራዉ እባካችዉ ኢትበሮች ተናባችዉ ዘግቡ

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Před měsícem +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Welcome Jegnit

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f Před měsícem

    ቆይ ግን አማራ አድነትህ ነዉ እሚያዋጣህ ጎጃም ጎዴር ሼዋ ወሎ አበሉ ኧረ ተዉ እሥኪ መራራ ሁኑ የአማራ ህዝብ እሚሞተዉ ሠዉ እኮ ነዉ የድሀ ልጅ ነዉ በዉጊያ ላይ ያለዉ የሀብታም ልጅ እማ በርገሩን እየበላ ይተኛል ተዉን አትከፋፊሉን አናታቺሁ ይከፋፈል እምከፋፈሉን ወንድ ከሆናቺሁ እዴ ጎበዙ ተፈራ ማሞ ወንድ ሁን

  • @mengestabbelayneh8472
    @mengestabbelayneh8472 Před měsícem

    ጦርነት ኳሰ ጨዋታ አይደለም ተጀምሮ የሚያልቀው የኤርትራ ህዝብ ከደርግ ጋ የተዋጋው 30 አመት ነው

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Před měsícem

    ከፋፋይና አዉናባጅ ዞር በሉ!
    በስመ ፋኖ ያማራን ሕዝብ የሕልዉና ትግልን ለማደናቀፍ፣ በጠባብ መንደረኛነት የዘቀጠ አመለካካት፣ ያለብቃትና ችሎታ ለሥልጣን ስግብግብነት፣ የራሰን ስሕተትና ዉድቀት ከአብዬ ወደ እምዬ አላኮ ሰዉ መሳይ በሸንጎ ሆኖ መንበላጠጥና ቱሪናፋ መንዛት የትም አያደርስም።
    በኢትዮጵያ ምድር ያማራ ሕዝብ ፋኖን የሕልዉና ትግል ባላፈዉ ዓመት ግንቦት ወር ያቀጣጠለዉ ታላቁ እስክንድር ነጋ ያማራ ሕዝባዊ ግንባር (ዐሕግ) ይፋ በመድረጉ ብቻ ነዉ። ሌሎቹማ ከነአቢይ አሕመድ ጋላ ብልጽጋና ጋራ ሲሞዳሞዱ የነበሩ ናቸው።
    ለምሳሌም ዘመነ ካሴ፡ ምሬ ወዳጆና ሌሎቹም ያቢይ አህመድ ጋላ ኦነግ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥን ለማዳን በተደረገዉ ጦርነት ከጋላዉ መከላከያ ሠራዊት ጋራ ተባብረዉ ተዋግተዋል። አረመኔዉ አጋሚዶ ትግሬ ወያኔ ደባቅ ከተመታ በሁዋላ አበይ አሕመድ ያማራ ፋኖን አዋርዶ፣ ሌባ ና ዘራፊ የቆሰለ መከላከያን ጥቁር ክላሽ ነጣቂ ነዉ ብሎ በይፋ ለፈፈ። ያማራ ልዩ ኃይልን አፈረስ፣ የታጠቁ ፋኖዎችን ትጥቅ ፍቱ ብሎ ማሳሰድና መግደል ጀመረ። በዚህም ጊዜ ነዉ እነ ዘመነ ካሴ ፣ ምሬ ወዳጆ ወዘተ. ትጥቅ አንፈታም ብለው የተነሱት። በጎጃም ዘመነ ካሴን ለመያዝ በተደረገዉ ጦርነት አያሌ ሰላማዊ ዐማሮች በአቢይ አሕመድ ምስለኔዎችና ፌደራል ተብዬ የጋላ ወራራ ሠራዊት ተጨፍጭፈዋል። ዘመነ ካሴም በሽማግሌ ተወናብዶ ይሁን ወዶ ባሕር ዳር የብአዴን ብልፅግና አሳማዎች መዲና ሂዶ ዘብጣያ ወርዷል። ምሬ ወዳጆም ከመከላከያ ተብዬዉ ጋራ ያደረገው ርቅ ፈርሶ ከተደረገበት ከበባ ለማምለጥ ችሏል። በሌላ በኩል እስክንድር ነጋ አዲስ አበቤን ከኦነግ አረመኔ ወራሪ ስልቀጣ፣ ያማራዉን ሕዝብ በያለብት የሚደርስበትን የዘር ፍጅትና ማፅዳት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዲያስቆም በአካል ተገኝቶ ስለተማፀነ፣ በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ በኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ ጦር ታዉጆበት መሥራት ባለመቻሉ ከትግል አጋሮቹ ጋራ ወደ ወላጆቹ ትዉልድ አገር ጎጃም ሄዶ ቆይቷል። ከሃዲ ባንዳዎች ለብልፅግና ያባይ አሕመድ ቅምጥ ምስለኔዎች ጠቁመዉበት ተይዞ ወደ አዲስ አበባ ሊወስዱት ሲሉ ነበር ጀግናው የጎጃም ሕዝብ ከደጀን እስከ ባሕር ዳር በነቂስ ውጥቶ እስክንድርና አብረዉት ያሉትን ቆራጥ ያማራ ልጆች ከአቢይ አሕመድ አረመኔ ጋላ ማጎሪያ ወህኒ ቤት መዳረግ የተረፉት። ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም መጨረሻ ስምንት ጀምሮ ያማራ ልዩ ኃይል ተለይቶ እንዲፈርስና ፋኖም ትጥቅ እንዲፈታ ኦነጋዉያኑ እነ አቢይ አወጁ። መከላከያ ተብዬዉንም የጋላ ወራሪ ሠራዊት ባማራ ክልል ተብዬው አሰማሩት። በዚሁ ዓመት ግንቦት ወር ታላቁ እስክንድር ያማራ ሕዝባዊ ግንባር /ዐሕግ/መመሥረትን ይፋ አደረገ። "መነሻችን ዐማራ መዳረሻ ግባችን ኢትዮጵያ" በሚል መርኅ ያማራዉ ሕዝብ የሕልዉና ትግል ተቀጣጠለ። በዚህም ያማራ ሕዝብ ዋና ጠላቶች ተለይተዉ ደባቅ ተመቱ፣ እየተመቱም ነዉ። መጤ ወራሪ አረመኔ ጋላ ኦነጋዉዉያኑ እነ አቢይ አሕመድ፣ ሽመለስ አብዲሳ፣ ብርሃኑ ጁለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ በቀለ ገርባ፣ ሌንጮ ባቲ፣ ወዘተረፈ ያማራን ሕዝብ አጥፍተን የ "ኦሮሚያ ገዳ ሪፑብሊክ" በኢትዮጵያ መቃብር ላይ እንመሠርታለን ቅዥት አክትሟል። ዐማራ ርስቱን ከባሌ እስከ አክሱምና ተምቤን፣ ከደቡብ ሐመር፣ ዐማሮ፣ እናሪያ፣ የም፣ ከፋ ጋምቤላ ፣ ከምዕራብ ዳሞት /ቢዛንሞ/ወለጋ፣ ከምሥራቅ ዳዋሮ/ሐረርጌ/ እስከ ታጁራ፣ ዘይላና በርበራ፣ ወዘተረፈ የሸዋ ይፋት ሡልጣናት ግዛት ርስቱን ያስመልሳል። መጤ አረመኔ ዘላን ወራሪን ሁሉ ያባርራል።

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-he4vp9ew3o
    @user-he4vp9ew3o Před měsícem

    ይሄ ጦርነት ግን አላማው ምንድነው አመት ሞላቸው እስካሁን ጦሩን ከክልሉ አላስወጡም 🤔ምን ጥቅም አገኘ የአማራ ህዝብ ከስቃይ ውጭ አብይ እንደሆነ በክልሉ እየገባ ይወጣል ስለዚህ ህዝቡን ተውት ስቃዩን አታብዙት😢

    • @AmBaMeketa
      @AmBaMeketa Před měsícem

      የብልፅግና ሀሳብህን አዛኝ በመምሰል መስጠትህ ነው? ውጊያው እኮ የ በሰዓት የተወሰነ የእግር ኳስ ግጥሚያ አይደለም

    • @user-he4vp9ew3o
      @user-he4vp9ew3o Před měsícem

      @@AmBaMeketa እና ካልቻሉ አይበተኑም እንዴ ህዝቡን ከማሰቃየት

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 Před měsícem

    ሸዋዎች ምነው ለሽ ብለው ተኙ????

  • @WeynshetTekle-rm1yp
    @WeynshetTekle-rm1yp Před měsícem

    ወንድሜ አኛጋር ለመቀላቀል ያኮበኮቡ ነበር ታስረዋል ስትል አስገደልካቸው ማለት ነው

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před měsícem +1

    ፋኖ በየሚዲያው ደመሰስን ማረክን ከተማ ተቆጣጠርን እያለ ከሚያናፋና አንድ መሆን አቅቶት ገና ለገና ያሸንፍ አያሸንፍ ሳያውቀው የሚጋደልበትን ስልጣን ትቶ የገዳዩ አብይን ሰልጣን ከማራዘም ወጥቶ በኦሮሞ ፅንፈኞች ለሚጨፈጨፈው የአማራ ሕዝብ ቢያዝንና አንድ ሆኖ የኼንን ዘረኛ ጨፍጫፊ የአማራ ጠላት የሆነን መንግስት ተባብሮ ቢገረስስ ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል ስልጣኑን ይደርስበታል ከሞት ከተረፈ

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Před měsícem

    ERE BEKASHE MEAZA YEHE MASETEWAWEKEYA YASAFERALE YEHE KEHONEMA HAGERE SELAME NAW

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před měsícem +2

    እረ ተስፋ ቆረጥሁ ጦርነቱን መቸ ነው የሚአልቅ ወይ ተሸናነፉ ወይታረቁ 😢😢😢

    • @user-gy9nv5jc7n
      @user-gy9nv5jc7n Před měsícem +1

      አይዞን ተስፋ አንቆርጥም እግዚአብሔር ከእዉነት ጋር ነዉ😢

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

      😭😭😭😭😭😭😭 አይዞህ እናሸንፋለን

    • @DestaMesfin
      @DestaMesfin Před měsícem +4

      ሆድ ብቻ የሆነ አስተሣሠብ

    • @Ethiopia19974
      @Ethiopia19974 Před měsícem +5

      ሰየአማራ ታጋይ እየደማ እየቆሰለ እየሞተ ባለበት አንተ ቤትህ ተቀምጠህ ሰለቸኝ ምናምን እያልክ ታላዝናለህ ሄደህ ትግሉን ተቀላቀል በሌሎች መስዋእትነት ድል ለማግኘት አትሞክር ሄደህ ደምህን አፍስስ ካልቻልክ ዝም በል።

  • @MisaratElene
    @MisaratElene Před měsícem

    deleee lafano

  • @SmGoogl
    @SmGoogl Před měsícem

    👏👏👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪💪👏👏💪💪👏👏

  • @TestTest-tp2bz
    @TestTest-tp2bz Před měsícem +1

    You're weird. You promote condominiums while covering war??? 😢

  • @tesfayegebreselasie1721
    @tesfayegebreselasie1721 Před měsícem

    😂ምድረ ውሽታም የመንግስት ስላይ ሚድያ ሁላ የሌለ ከባድ ጦርነት መሪው እንደልብ ከነ ልኡኩ እየገባ ልማት እየመረቀ ዘና የሚለው ጦርነቱ በጎረቤት ሃገር ሜዳ ላይ ነው እንዴ 😅😅😅😅😅

  • @JemalAdinew
    @JemalAdinew Před měsícem

    ጉራ ብቻ ከከከከከ አብይ አይገባም ይላል ዱርዬ ሁላ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před měsícem

    Del lafano 💪💪💪💚💛❤️