የጎንደሩ ትንቅንቅ አይሏል፡ አገዛዙ ሸሽቷል | የአማራ ከተሞች አድማና ውጥረት ቀጥሏል | ዐቢይ ለአበባውና አረጋ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Komentáře • 68

  • @Goliad2016
    @Goliad2016 Před 21 dnem

    thanks for addressing the right and timely information

  • @sisayb-xh3pg
    @sisayb-xh3pg Před 22 dny +2

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @Yerous
    @Yerous Před 21 dnem

    እናሸንፍለን ማሬምንድል ለአማራ

  • @workinehg.3649
    @workinehg.3649 Před 21 dnem +1

    ድሉን የምንፈልገው ቢሆንም በሚሊዮኖች ድል ሙትና ቁስለኛ አስከወዲያኛው የሚሸኝ ብቻውን ነው አንዴ የሚዋጋው አንዳንዴ ተአማኒነት ያለው ዜና አቅርቡ። ድል ለፋኖ!!!

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 Před 22 dny +3

    ድል ለእውነተኞቹና ሐቀኞቹ ትንታጉ ለአማራ ፋኖዎች 💪💪💪
    ሞትና ውድቀት ለአማራ ጠላቶችና ከፋፋዮች

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před 22 dny +9

    እግዚአብሔር ሆይ ከፋኖ ፊት ውጣ ጠብቃቸው ድልንም ሰጣቸው!!! 🥰💪🏻

  • @HOPE_LIFE1
    @HOPE_LIFE1 Před 21 dnem

    💚💛❤️💪🏿

  • @HayaHaya-fh8uu
    @HayaHaya-fh8uu Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunamare300
    @tilahunamare300 Před 22 dny +4

    አንድነታችንን እንጠብቅ ። አንድ ከሚያደርጉ አጀንዳዎች ውጭ ያሉትን እንተዋቸው።

  • @TetenaTetena-v8x
    @TetenaTetena-v8x Před 22 dny +1

    ድል ለጅግናው ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤

  • @EsmuEsmu-d2d
    @EsmuEsmu-d2d Před 21 dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před 21 dnem

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 21 dnem

    ድል ለአይበገሬው ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Před 21 dnem

    ድል ለፋኖ ሰራዊት

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli Před 21 dnem

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ሞገስምገስ
    @ሞገስምገስ Před 21 dnem

    ❤🎉

  • @solomon3431
    @solomon3431 Před 22 dny

    “ሰላም ለአማራ ኢትዮጵያውያን
    ሕዝብ🙏🙏
    ___
    “ እኛ ኢትዮጵያውያን እነሆ🙏
    ወንድማማች ነንና🙏
    ይህን እንላለን 🙏
    _____
    “🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏
    ዘዳግም 1፥11
    ____
    “🙏እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይፈርዳልና፥ ባሪያዎቹንም ይረዳልና።”
    መዝሙር 135፥14
    _____

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Před 21 dnem

    አንዱ ዓለም አራጌ በሀገሩ ላይ ተስፋ ባለመቁረጥ ዋጋ የከፈለ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነገር ግን በዘረኞች ሴራ ዓላማውን ለማሳካት አሁንም በሀገሩ ኢትዮጵያ ተስፋ ያልቆረጠ አንድዬ ዓላማህን ያሳካልህ ሰላማዊ መንገድ ነው ምርጫህ በሰላም መሞገት ነው ምርጫህ ነገር ግን አምባገነኖች ለአንተ እሳቤ ብቁ አይደለም እንድሁም ተስፋ የማይቆርጡት አቶ የሸዋስ አስፋ የህዝብን መገደል መፈናቀል አጥብቀው የሚሞግቱ ለእውነት ለመቆም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ፍትህ ይገባል ያሉ የኢትዮጵያ ልጆች እስር ቤት ነው የሚገኙት ትግላችሁ ይሰምርላችሁ ዘንድ ቀናውን ሁሉ ይግጠማችሁ !!!

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude Před 21 dnem

    Kkkkkkkk ፓርቲ በኢትዮጵያ የወፍ ጎጆ ሆነ። ወፍ እንኳ ልታድርበት እንቁላል ለአዳስ ትውልድ ለመጣል ንው እነኝህ ምን ጉዶች ናቸው? ሕዝብ ባይገባው ለህሊና አያድሩም?

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 Před 22 dny

    ጀድል ለአማራ ፋኖ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před 22 dny

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @DanielMebratu-gs6fp
    @DanielMebratu-gs6fp Před 22 dny

    Dl le Amhara fano
    Fano ychlal
    Fano Fano Fano Fano 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @Sumbe12345
    @Sumbe12345 Před 22 dny +1

    አሁን ይሄ ዜና ነው ኢዜማ ተጠቅሞ የጣላቸው ኮንዶሞች ምን ለውጥ ሊያመጡ አይይይ ማአዛ ሽንታሟ ዜና ብለሽ የምታወሪው ሁሉ ዝተት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው ፓሪት ለውጥ ሊያመጣ ይልቅ ለውጥ የሚያመጣው ነፈጦ ነው

    • @user-rh6wo3te5n
      @user-rh6wo3te5n Před 21 dnem

      እኪ በደብ መጻፍና ማበብ ተማር ሰውን ከመተቸትህ በፊት (ዝተት) (ፓሪት) ምድነው😂😂😂

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 Před 22 dny

    ድል ለታላቁ ለአማራ ህዝብ ድል ለአይበገሬው ፋኖ ሽንፈት ለፋሽስቱ ብልግና ጠባቂ 💪

  • @YosefGizaw-r4z
    @YosefGizaw-r4z Před 22 dny

    Waw

  • @melkammelkam510
    @melkammelkam510 Před 22 dny

    ምነው የህፃን ፌበንን ሳትዘግቡ😢

    • @XhggFggg
      @XhggFggg Před 22 dny

      ዘግበዋን ከአንድ ሁለተየ

  • @frezermekonnen2172
    @frezermekonnen2172 Před 22 dny

    Fano satenaw 🎉🎉🎉🎉

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 22 dny

    Where is activist Wogderese Tenaw Maza ??.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 22 dny

    ትግራይ ዉስጥ ሌላ አምቤገነን የተፈጠረ ይመስላል።

  • @ElizabethGarcia-m1p
    @ElizabethGarcia-m1p Před 13 dny

    Martinez Scott Gonzalez Elizabeth Brown Matthew

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 Před 22 dny +1

    ቅንጅት፣ ኢዜማ... ምን አባህ ቀረህ? ዐማራ አያውቅህም!!!!

  • @user-fu7jf6ud7m
    @user-fu7jf6ud7m Před 20 dny

    ደንቆሮ ህዝብ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Před 22 dny +1

    ማዛ ሀጎስ እታይ ሆንኪ ?
    ተጋሩ
    ተደናገሩ
    ተበታተኑ. ሊገጥሙልሺነው ምን ትያለሺ?
    አንችምቅዥትሺ ከነጭን ውሺሞችሺ ሳይሳካ. ውሀበላው ።

  • @addishuman3181
    @addishuman3181 Před 18 dny

    ከዘረኝነት ከጎጠኝነት ከጥላቻ ካልተላቀቃችሁ መቼም አታሸንፉም ወሬ ብቻ ድሀውን ገበሬ አታስጨርሱ የውሸት ጀግና

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 Před 22 dny

    All the military Generals who are from Amhara region will reggrets for their fault they made at the innocent peoples !

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 Před 22 dny

    maza gagna barce gagna fano

  • @YosefGizaw-r4z
    @YosefGizaw-r4z Před 22 dny

    M

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 Před 22 dny

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @H2o-581
    @H2o-581 Před 22 dny

    Most of the news are old and posted before 2 days not latest!

  • @RandyClark-hb1lv
    @RandyClark-hb1lv Před 22 dny +1

    Meaza mohammed yemetebal megaja yemeseretechew Rooha TV yemaran hizeb eyekefafelech yemetegegne melke tufu set ye amara hizeb yehen media boyycott madereg ye fanon andenet metebek new basechekuay un subscribe aderegu

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 Před 22 dny

    ሲሳይ አጎና አዞ አፉን ሲከፋት የሰማ ይሆን

  • @theodrostamrat7204
    @theodrostamrat7204 Před 22 dny

    Why do you refer to fascist Abiy as 'Erso' 'Esachew'
    ...

  • @user-co1dy3dh2l
    @user-co1dy3dh2l Před 22 dny

    እስክንድር ከፋኖ ትግል ይወጣ

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 Před 22 dny

      ተከፋይ ከፋፋይ😅😅 ውጣ ብልግና። አንድነት ሀይይል ነው❤❤❤❤

  • @kbzehamasen3909
    @kbzehamasen3909 Před 22 dny

    Yihinin sere-Amhara worari fesimeh atimarew. Wode seol bicha lakaw!!! Amhara mirar!!!!

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 Před 22 dny

    😢😢🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😊😊😊😅😅

  • @melkammelkam510
    @melkammelkam510 Před 22 dny

    👎👎👎

  • @zt4mdyas211
    @zt4mdyas211 Před 21 dnem

    አንቺ የአገዎችን ፎቶ ያለጠፍሽበት ዜና አለ እንዴ።፡ ዘመነ አገው ነው። አገው አማራን አይመራም። አገውን ይምራ። ታላቁ እስክንድር መሪያችን ነው

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Před 22 dny

    360 ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው እትዬ ዶላሬ ❌❌❌❌❌❌

    • @Awake.726
      @Awake.726 Před 22 dny

      እዚህ ስም አትጥራ! ግለሰቦች ላይ ማተኮርህ ከገዳይ ጎን እንጂ አማራ ጎን እንዳልሆንክ ያሳያል!! ትግሉ የአማራ ህልውና ነው ማንም ይሁን ማን አብይን የሚታገል ሁሉ ወገናችን ነው! ከፋፋይ አንፈልግም! እዚህ ግለሰቦችን ልንደግፍ አይደለም ያለነው ለአማራ ህልውና እነጂ!!

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 Před 22 dny

      ተከፋይ ከፋፋይ😅😅 ውጣ

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 Před 22 dny

      ተከፋይ ከፋፋይ😅😅 ውጣ ብልግና። አንድነት ሀይይል ነው❤❤❤❤

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Před 22 dny

    አበበ በለው አዲስ ድምፅ ጁንታ ከፋፋይ እስኳድ ዋና አቃጣሪ ❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Před 22 dny

    ትንሹ እስክድር ጨለመ ዶላር እዝ ከፋፋይ እስኳድ ዋና ተለላኪ ❌❌❌❌❌❌❌

    • @Awake.726
      @Awake.726 Před 22 dny +1

      ለአራጅና ለከፋፋይ ቦታ የለንም! አብይ የሰጠህን አጀንዳ ይዘህ ከዚህ ውጣ! አንድ አማራ!! 💪🏻💪🏻

    • @abebeabebe460
      @abebeabebe460 Před 22 dny

      @@Awake.726 ውሸታም ነህ አራጅ ከፋፋይ እስክድር ነጋ ነው ጎጃምን ማስታወስ በቂ ነው የአሰግድን ፋኖ አይኑን አውጠው ነው ያረዲት የአራጅ ደጋፊ አትሁን

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 Před 22 dny

      ተከፋይ ከፋፋይ😅😅 ውጣ

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 Před 22 dny

      ተከፋይ ከፋፋይ😅😅 ውጣ ብልግና። አንድነት ሀይይል ነው❤❤❤❤

  • @kassa4882
    @kassa4882 Před 22 dny

    Where is activist Wogderese Tenaw Maza ??.