ከሙዚቃው ቀድሞ ያሰረሽ ቢፈታሽ ጥሩ ነው🤣🤣 አዝናኝ ጨዋታ ከነፃነት ወርቅነህ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ //

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • አርቲስት ነፃነት ከአቅራቢዎቹ ጋር በመሆን የተለያዩ ሙዚቃዎችን በማስመሰል መዝፈን ጨዋታን ተጫውቷል፡፡
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 664

  • @mekiyareshade7175
    @mekiyareshade7175 Před měsícem +184

    ሰው ለህክም ከሀገር ወጥቶ ጤናው ተመልሶ ሲመጣ እንዴት ደስ ይላል😊

  • @መሱ.ዩቲዩብ2721
    @መሱ.ዩቲዩብ2721 Před měsícem +410

    ማነዉ እንደኔ ነፃነትን ሲያየዉ ደስታ የተሰማዉ❤

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 Před měsícem

      @@መሱ.ዩቲዩብ2721 እኔ

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před měsícem +1

      አወ ኡነት እኔ ራሡ እኳንም ተሻለው ምርጥ ሰው አስተዋይ እኔ ሲያካብዱ በሚድያ ፈርቸና ደንግጨ ነበር

    • @zemzam-m8c
      @zemzam-m8c Před 29 dny +2

      አኔሰ በጣም ደሰ አለኝ።አላምዲሊላ

    • @user-xi7qg5uj9q
      @user-xi7qg5uj9q Před 29 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @jamelajamal4022
      @jamelajamal4022 Před 29 dny +1

      እኔ😅😅

  • @issui140
    @issui140 Před měsícem +123

    የምር ነጺን በ ህይወት እንዲ በማየታችን በtam ደስ ብሎናል

    • @bhnma
      @bhnma Před měsícem +1

      እናንተ ሰዎች ግን እያማራትቹበት እኮ ነው ጌታ ሆይ

  • @rehanamohamed2122
    @rehanamohamed2122 Před měsícem +182

    እኔምለም ኢቢኤስ ላይ የሚሰሩትን የምትሳደቡ ሰውች ግን በሰላም ነው ምነው የቅናት መሰለባችሁ ማለነው እድኔ መቅዲን እና ዳኔን የሚያደቃቸው ሁሉም ይወደዳሉ ግን እነሱን ለሚጠሏቸው እስኪ ደስ አስብሉኝ በላይክ

    • @user-xg6uo3iy1t
      @user-xg6uo3iy1t Před měsícem +4

      በጣም

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 Před měsícem

      @@rehanamohamed2122 እውነት ነው እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ስድቡን ምን አመጣው ኮሜንት በግድ ኮመንትስጡ የተባሉ ይመስላል

    • @user-ie1lm6kb9k
      @user-ie1lm6kb9k Před měsícem +1

      አንቺም የነሱ አይነት መልጋዳ ነሽ መሰለኝ ጀዝባ😂

    • @KalabtheGuner
      @KalabtheGuner Před měsícem +1

      ​@@user-ie1lm6kb9k እንዴ የስድብ ሱስ እይ የኢትዮጵያዊ ሰው ሲደሰት ይከፋናል

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z Před 29 dny +3

      ዳንኤልን ተው ከዚህ ቲቪ አስውጡት ይህን ለዛው ቢስ።

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před měsícem +161

    በሳቅ ይለቅ ይለፍ ዘመናቹ ያገሬ የተወለድኩባት ያደኩባት ኢትዮጵያ❤ ልጆች ክፉውን ያርቅላቹ የሰላም ዘመን ይሁንላቹ 2017 ትልቁ ምኞቴ ነው በመጪው አመት ከ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-gh2wu9uv6k
    @user-gh2wu9uv6k Před měsícem +127

    አላህ አፍያህን ይስጥህ የህዝብ ልጅ በጣም ነው የምንወድህ ድምቀታችን ነህ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤

  • @chaltugemechu133
    @chaltugemechu133 Před měsícem +32

    “የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤”
    - ቆላስይስ 3፥16

  • @EmebetEmu-t5w
    @EmebetEmu-t5w Před měsícem +97

    ነፂዬ የኢትዮጵያ ድምቀት ኑርልን ወንድማችን የኛ ፈገግታ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-no3pc3wl2w
    @user-no3pc3wl2w Před měsícem +69

    ነፃነትን እንደነ ዳንኤል( Host) አቅራቢ ቢሆን ደስ ይላል

  • @Yadi437
    @Yadi437 Před měsícem +88

    ቀኑን ሙሉ ባየው የማይሰለቸኝ ሰው ነፂዬ ክፉ አይንካክ አባቴ❤

  • @kiteneshlarisch3071
    @kiteneshlarisch3071 Před měsícem +32

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዳንክ
    ልን አሁንም ፍፁም ምህረቱን ያድርግልህ ተበረክልን ለተወራው ወሬ ምህረት አድርግ ላቸው እነወድሀለን

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Před měsícem +91

    አይ ነፂ በሰው ስትወደድ እንደዚህነው

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b Před měsícem +72

    ነፃነት እንኩዋን በሰላም መጣክ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @MuseAbebe-zk4qq
    @MuseAbebe-zk4qq Před měsícem +9

    ወንድማችን ነፂ እንኳን እግዚአብሔር ራራል፦ቀራ ዘመንህ ለእግዚአብሔር ክብር የሚትኖርባት ይሁን ይህ ጨውታ ያ70እነ የ80 ብባዛ የድከም ነው ተባረኩ ሁለቾሁም

  • @netsanettesfayewgebrel6046
    @netsanettesfayewgebrel6046 Před měsícem +6

    ነፃነት እግዚአብሔር ስላደረገልህ ትልቅ ስጦታ ክብሩ ይስፋ አሁንም በጤና በሰላም ለቤተሰቦችህ ኑርላቸው

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Před měsícem +24

    ነፂዬ የጠላህ ይጠላህ ፈጣሪ ይርዳህ ይርዳን ደስ ብሎህ ኑርልን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před měsícem +2

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን ነርልን

  • @Hailemariam_molla
    @Hailemariam_molla Před měsícem +18

    ነፃነት freedomእንኳን ለዚህ አበቃህ ግን ሶሻል ሚዲያው ላይ ያሉት በቀቀኖች አስፈራርተውን ነበር ሁላችሁም የኢቢኤስ አባላት ና ለነፂ ጥሩ የምንመኝለት እድሜና ጤና ይስጠን ነፂ reply እጠብቃለሁ

  • @NTreview23
    @NTreview23 Před měsícem +92

    ነፂ እቅርቢ ይሁን የምትሉ ♥️♥️🙌🙌🙌🙌🙌

    • @jinataJinata-df1cd
      @jinataJinata-df1cd Před měsícem

      እኔ ❤❤❤❤❤❤

    • @user-nl1nq5tg2r
      @user-nl1nq5tg2r Před 29 dny +3

      ዳኒ በነፂ ቢቀየር

    • @user-zn1vu4in7k
      @user-zn1vu4in7k Před 28 dny +2

      ,በሠው እንጀራ አትግቡ ሁሉም የድሉን ነው😢😢😢

    • @Eyou-pi2ie
      @Eyou-pi2ie Před 27 dny +1

      ይገርማል ምን አገባቹ በሰው እንጀራ የምትገቡ🙄

    • @user-hp3zq3gr3n
      @user-hp3zq3gr3n Před 18 dny

      No​@@user-nl1nq5tg2r

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 Před měsícem +30

    መቅዲዬ ቀበጧ ሁሉ ነገር የምርብሻል ነፂዬ እኳን ፈጣሪ ጨርሶ ማረክ

  • @ferihaendris7452
    @ferihaendris7452 Před měsícem +16

    የኔ ድምቀቶች ሁላቹም አንደኛ ናቹ በጣም ነው ምወዳቹ ነፂዬ አላህዬ ጨርሶ አፊያ ያድርግህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před měsícem +30

    አቦ ያራዶች ስብስብ። ሀቀኛ መዝናኛ። ሽ አመት ኑሩ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před měsícem +8

    ።።።ሉላየ ዳኒ መቅደስ ተባረኩ።። ነፂን በዚህ መልክ ስላስደሰታችሁት።።።።ይሄን ፍቅር ብዝት ያድርግላችሁ።።።

  • @hussenyesuf-ve2he
    @hussenyesuf-ve2he Před měsícem +12

    ድል ለአማራ ህዝቦች ሰላም ተመኘሁላችሁ ወንድማችሁ ነኝ ከደቡብ እወዳችኃለሁ ፍቅረ ህዝብ አብሶ ወሎሎሎሎሎሎሎ

  • @TizitaTaye-p5p
    @TizitaTaye-p5p Před měsícem +58

    ነፂ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před měsícem +3

      🙏🙏💞💞💝💝💝👏👏👏🎁🎁🎁🎁🎁

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před měsícem +19

    ሉላዬን ስወዳት አይገልጸውም

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Před 29 dny +2

    የዛሬ ደስታችሁ የህይወት ዘመናቹ ያድርግላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትልቅ❗

  • @neba1034
    @neba1034 Před měsícem +36

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před měsícem +18

    ነፅ እኮን ለዝህ አበቃህ

  • @tesfaldeweldeyessus6886
    @tesfaldeweldeyessus6886 Před měsícem +13

    ነፂ እና መቅደስ አሸንፋችኃል👍

  • @FrehiwotAhadu
    @FrehiwotAhadu Před měsícem +19

    በዳንኤል ቦታ ነፂ ቢተካ ወይም ቢቀየር (የስራ መደቡን ማለቴ። ነው) የግል አስተያየቴ ነው

    • @sol-dm6jo
      @sol-dm6jo Před měsícem +6

      ምን ጎደለው በተገቢው መንገድ እየሰራ ነው

    • @user-md2rx7hz8p
      @user-md2rx7hz8p Před měsícem +1

      Yemekegna were new

  • @user-no3pc3wl2w
    @user-no3pc3wl2w Před měsícem +11

    😂😂 ነፂ host ቢሆን እሁድ በebs yadewkewal ❗️❗️❗️

  • @heedasheedas3422
    @heedasheedas3422 Před měsícem +13

    ኑሩልን ድንቅ ድንቅ የኢትዮጲያ ፍሬወች እግዚያብሄር ያክብራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil Před měsícem +18

    1000አመት ኑሩልን ትለያላቹ ኢቢኤስ ይለያል ስንል በምክንያት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Před měsícem +15

    እንኳን እግዚአብሔር ❤❤ ለዚህ አበቃህ ❤❤😂😂😂

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před měsícem

      🎉❤🙏💞አሜን አሜነ

  • @Cumcum-v7i
    @Cumcum-v7i Před měsícem +5

    This Mekidi has a hell of talent ; never confine your potential to only this ebs ... explore your bigger dreams elsewhere too.

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před měsícem +5

    ነጼ አንደኛ ሁላችሁም ሰላም ጤና ደስታ ፍቅር አይራቃችሁ።

  • @Shemsedin-dn9mz
    @Shemsedin-dn9mz Před měsícem +6

    ሉሉዪ ፊቅርሽ ልገለኝ ነዉ ዋዉ ያኔ ዉድ ስታምሪ

  • @ashenafimengistu2537
    @ashenafimengistu2537 Před měsícem +2

    አቤት የኛ ነገር ሲታመሙ መግደል ሲድኑ ማወደስ ለውጥማ አለ ጭካኔ ቀሎናል ነፂ እንኩዋን ለቤትህ ለሀገር በጤና አበቃህ🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před měsícem +25

    🎉🎉❤❤🙏🙏💞💞💝💝👏👏🎉🎉🎉ነፂ ፈጣሪ ከእፉ ይጠብቅክ እንወድካለን ከኛ የበለጠ ባለቤትክ እና ልጆችክ ቤተሰቦችም ይወዱካል ለነሱ ንርላቸዉ አሜን💝💝👏☀

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 Před měsícem +8

    ሉላ አቤት ሞገስ ነፂ እንወድሃለን

  • @emann7734
    @emann7734 Před měsícem +2

    ሁላችሁም ቆንጆ አንደኛ 👏👏
    ነፃነት መጨረሻ ላይ የኬኔዲን ዜማ ጥሩ ተጫውቶታል

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před měsícem +1

    የኔ ጌቴ ነፁ እንኳን ተሻለሕና ለዚሕ ሳቅ አበቃን የሳቃችን ምንጭ ነሕ እኮ ተባረኩ ebs ዎች ግርም ድንቅ ስራ ነው ጋዜጤኞቹ በሙሉ ስራችሁ ከዘፈን ጋር የተያያዘ ነው ዘውን አውጡልን በሕብረት 😂😂😂

  • @tedyhagos1844
    @tedyhagos1844 Před měsícem +4

    ነጺ እድሜና ጤናን ይስጥህ ፡፡ ኑርልን

  • @user-wc5uh8mj7f
    @user-wc5uh8mj7f Před měsícem +9

    መቅዲዬ አምሮብሻል😍😍😍

  • @user-uz2cc8kx3b
    @user-uz2cc8kx3b Před měsícem +14

    ሴጣን ይፈር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Před měsícem +17

    ቀኔን አሳምረከው ነፂ በጣም ነው የምንወድህ

  • @abebagetachew
    @abebagetachew Před 27 dny +1

    ለሁሉም እግዛብሄር ከክፉ ይጠብቀን፡፡ እናንተ !! ስትታመሙ አትጨነቁ ለሁሉም መፍትሄ አለ፡፡ ከነጺጋ ወደፊት….

  • @yise.z.Habesha
    @yise.z.Habesha Před měsícem +2

    ነፂ ትለያለህ እኮ ክንኳን አግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ልዩ ሰላም መሉ ጤና አትረፍርፎ ይስጥህ።
    ሉላ ዳኒ እንዲሁም መቅዲ
    መላ ኢቢኤስ
    1ኞች

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +6

    ዛሬ ድምቅ ብላችኋል❤❤❤❤❤ነፂየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Henok-su3ck
    @Henok-su3ck Před měsícem +5

    ነፂ ረጅም እድሜ

  • @user-sx5rh4wi8b
    @user-sx5rh4wi8b Před měsícem +1

    ነፃየ ስለአየውህ በጣም ደስ ብሎኛል እውድሃለሁ ፈጣሪይ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @alemtafesse1064
    @alemtafesse1064 Před 29 dny

    ነፃነት ስለአየንህ ደስ ብሎናል። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 29 dny

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ነፂ በዚህ ሁኔታ በጣም ደስ ብሎኛል ለ ebs አዘጋጆች ትልቅ አክብሮትና ፍቅር አለኝ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 Před měsícem

    ነፂዬ እግዚአብሔር ከክፉዎች አፍ ጠብቆ እንዲህ በጤና ስላቆመህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ካለህ ሳቅ እና ደስታ ሁሌም አለ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ❤

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 Před měsícem +2

    "Netsi" and "Mekdi" are great

  • @helenwoldemichael6810
    @helenwoldemichael6810 Před měsícem +4

    እረ ነፂን አስገቡት ገና ከመግባቱ አደመቀው❤❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před 29 dny

    እንዴት እኮ ደስ እንደምትሉ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንደናንተ ይሳቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meremnesru9835
    @meremnesru9835 Před měsícem +4

    Lula,my favorite ❤

  • @WorkineshWwbbyy
    @WorkineshWwbbyy Před 29 dny

    መታሙን ታመም ነገ ትድናለህ ወዳጅ እና ጠላት ትለይበታለህ !!!ነጺ ፈጣሪ እንኳን ማረህ መጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድሜ ።

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Před měsícem +1

    guy's alekeskugn hulachum ashenafe nachu amazing 👏 🙌 👌 yemechachu netsi yarada lij yesefere eyayeut new yadekutegn.wedehuala melesachugn waw dess yelal

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender Před 22 dny +1

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ 0:16

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 29 dny

    ተመስገን ታሟል እያሉ ነፀነትን በጣም ደንግጨ ነበር ተመስገን ሠላምህን ያብዛው❤❤❤

  • @tesfamengesha
    @tesfamengesha Před měsícem +4

    መቅዲ የኢቢኤስ እብድ ነሽ ያላንች ሁሉም ባዶ

  • @workuwubejig5190
    @workuwubejig5190 Před 29 dny

    እንኳን ደስተኛ ሆንክ ነፂ እድሜ ከጤና ጋር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ።

  • @BetselotYilma
    @BetselotYilma Před 29 dny

    ነፂዬ የኢትዮጵያ ድምቀት ኑርልን ነፂን እንደኔ የሚወድው እስቲ እጁን ከፍ ከፍ🖐

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    ነፂ መታመምህን አልሰማሁም ነበረ ግን ስለተሻለህ በጣም ደስ ብሎኛን ረዠም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ለሟርተኞለራሳቸው ያድርግላቸው

  • @user-dq6gt4le7j
    @user-dq6gt4le7j Před 28 dny

    እግዝአብሔር እንኳን ማረክ ነፃነት የሀግሬ ልጆ እግዚአብሔር በስላም ዎደሃገራቺን ይመልሰን አበሶች ❤️❤️❤️

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 Před měsícem

    ነጺ እንኳን ድነህ መጣህ ሞትህን ያወጀ ልቦና ይስጠው እሱ እንዳይቀድም ፈራሁለት

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful Před 29 dny

    My good memories of those songs from my good days of young life were replayed!!! The songs took me back decades and thousands of miles. 👌 EBS

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 Před měsícem +3

    ማግክ ስትሉ ትዝ አለኝ አንድ ቀን እስቲ ቹቻ ማግሽን ጋብዙት እና ዘና አድርጉ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 29 dny

    ነጺይ ሞቅ ደመቅ የሳቅ ምንጭ በእውነት ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ስወዳችሁ ክብሩን ያድልልን❤❤❤❤❤

  • @habtamuwolde-p6o
    @habtamuwolde-p6o Před 20 dny

    ሁሌም ሳቁልን የሳቃችን ድምቀቶች✌️✌️✌️✌️

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ Před měsícem +1

    🥰ነፃነ❤❤ት❤.ስወድህ.የማልጠግበዉ.ጨዋታህም.ይህነዉ❤መቅዲ❤.ሰላብያለሁ❤ሉላ.ሰላምብያለሁ.ቆጆዉ❤ልጅ.ስሙን.አላቀዉም.ሰላምበብያለሁ❤❤🙌❤❤❤

  • @wintawinta6619
    @wintawinta6619 Před měsícem +1

    Natsi swedih you are Mastermind.God bless you

  • @Etsegenetwedajo
    @Etsegenetwedajo Před 27 dny

    ነፄ አንኳን በሠላም ተመለስክልን አምላክ እረጅም እድሜን ከጤናጋ ይስጥህ

  • @enadade1573
    @enadade1573 Před 28 dny

    ነፂ እግዚአብሔር ምህረት ያደረግለህ ለንስሃ ጊዜ ነው የሰጠህ

  • @wondimagegnbelayneh8630
    @wondimagegnbelayneh8630 Před 27 dny +1

    Netsante wedma betam new sakhenen metmtaw abo shi amet nurlene

  • @Hana-im3qb
    @Hana-im3qb Před měsícem +1

    Netsi, may our God n Lord be with you. Bless!

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b Před měsícem +3

    ነፂ እንኳን ደና መጣህ

  • @user-fe6be5pm6g
    @user-fe6be5pm6g Před měsícem +1

    ነፂእንኳደህናመጣክ መቅዲና ነፂ አብረው ቢሰሩ ምንያህል እደሚያዝናኑ ነፂ ወደሁድቢገባ በጣምአሪፍነበር ❤❤❤❤❤❤

  • @nanitigatu1038
    @nanitigatu1038 Před měsícem +2

    ነጺና ሉላ ❤አሸንፈዋል የናተም ጥሩ ነው ❤❤❤

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 Před měsícem +5

    ነፂ ከነሉላጋር ይስራ እምትሉ

  • @user-ox3vk4og3y
    @user-ox3vk4og3y Před 29 dny

    ነፅዬ እንደዚህ ሳይህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አይለያችሁ ይፋ አይንካብን❤❤❤❤❤

  • @tobayenus538
    @tobayenus538 Před 24 dny

    ነፂየ ስላየሀውህ እስከሳቅህ ስለተመለስክ እንዴት ደስ እንዳሰኝ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘውሌህ❤❤❤❤

  • @user-eg5py4jr3q
    @user-eg5py4jr3q Před 29 dny

    በጣም በጣም ነው ደስታ የተሰማኝ ነፂዬ እግዚአብሔር አምላክ ባለክበት ይጠብቅክ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před měsícem +2

    🎉🎉❤❤ይህ ዘፈን ለነፂ የልጆች እናት አሜሪካ ይድረስሽ የኛ ዉድ 🎉🎉❤❤❤

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před měsícem

    ነፂ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል የሳቄ ምንጭ ክፉ አይንካክ እስፖርት ስራ ይበልጥ ለጤና ጥሩ ነው ነፂ ውድድድድ ጥግ ድረስ😍😍😍😘😘😘😘

  • @habtamuwolde-p6o
    @habtamuwolde-p6o Před 20 dny

    ሁሌም ሳቁልን የሳቃችን ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas Před 29 dny +1

    ነፂ ከልብህ ሰው በጣም ነው የምወድህ💜💜💜

  • @user-oh9ul2jm1b
    @user-oh9ul2jm1b Před měsícem +7

    ነፅ ውፍርትህን ለመቆጣጠር ሞክር ወንድሜእሺ ውዴ

    • @Nebiha574
      @Nebiha574 Před měsícem +2

      አወ ወላሂ በጣም ወፍሯል

    • @user-oh9ul2jm1b
      @user-oh9ul2jm1b Před měsícem

      @@Nebiha574 አሞ ማሬ በጣም ነው ያሳስበኝ አንችም እደኔ አስተሞልሽልኝ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před měsícem +1

      ሁሌ ሱፍ ስለሚለብስ አይታወቀም ነበር ልብስ ቀይሮ ነው የወፈረው ክክክክክ

  • @SewmehonDereje
    @SewmehonDereje Před 29 dny

    ነጺ እንኳን ደህና መጣህ ዬቱብ ላይ ሥሠማ በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩ እንኳን ፈጣሪ መጨርሶ ማርህ ።!!!!

  • @user-mz1xs3vf2t
    @user-mz1xs3vf2t Před měsícem +1

    Netsiye enkuan beselam temelesik feteri cheriso yimarihi .
    Leweregnoch yesirachewun yaggnu

  • @tewodrosmenberu6874
    @tewodrosmenberu6874 Před 29 dny

    የሚዲያዎች ንጉስ EBS ይለያል ነፂ እናቴ በጣም ነዉ ምትዎድህ ሰላሙን ያብዛልህ

  • @noahfasika4598
    @noahfasika4598 Před 25 dny

    Mekdi #1 such a talented and wise women.

  • @melkammengistie5606
    @melkammengistie5606 Před měsícem +1

    እር በእግዚአብሔር ዳኒን ይውጣ አልሄደበትም ነፂ እንኳን ተሻለህ ሌሎች ግን የኢቢኤስ ድምቀት ናችሁ 🎉🎉🎉🎉

    • @user-ep1wl5gy6h
      @user-ep1wl5gy6h Před 29 dny

      ምን አረገሽ ከዚሕ በላይ ምን ይሁንላችሁ ይችላል ሰዉ ይከፋዋን አትሉምዴ በስመ ሥላሴ 😢

  • @Kanzy-u6r
    @Kanzy-u6r Před 9 dny

    ነፂ በሠላም መመለሡ ደሥ ብሎኛል

  • @KAMIRRASHIMALIS
    @KAMIRRASHIMALIS Před měsícem +2

    ante yehulu program dimikat❤❤❤

  • @sewunetkebede
    @sewunetkebede Před 29 dny

    ማነዉ እንደኔ ነፃነትን ሲያየዉ ደስታ የተሰማዉ

  • @AbiAlbero
    @AbiAlbero Před 27 dny

    ነጺን በማየተ ደስ ብሎኛል
    አስባቹታል ግን ለአንድ ጊዜ ተጋብዞ እሁድን በኢብኤስ እንድ ካደመቀው ነጺ ብሰራ ደግሞ ምን ያክል እንደምያምር
    ዳኒ ከ መቅድ
    ነጺ ከ ሉላ ......ለናንተ
    እስቲ ነጺ ይምጣልን ይምትሉ👍👍👋

  • @Newayhailu
    @Newayhailu Před měsícem +1

    ሁላችሁም ደስትላላችሁ ኑሩልን ❤❤