Video není dostupné.
Omlouváme se.

የአጅሬ ጃኖራው ከባድ ውጊያ! | ባሕር ዳር..! ላሊበላ..! ቆቦ..! ደ/ታቦር..! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 11. 2023
  • Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
    Join this channel to get access to perks:
    / @ethionews-

Komentáře • 287

  • @user-hp5cu8hz5w
    @user-hp5cu8hz5w Před 9 měsíci +18

    እኔ ተማሪ ነኝ ከ ህንድ አገር ። ስለ ሃገሬ መረጃ የማገኘው ከናንተ ነው ። ጥናቴንም ቢሆን አቁሜ ነው የማዳምጣችሁ። በርቱልን አደራችሁ ቀጥሉበጥ። የሚያስፈልጋችሁን ጠይቁን ።

  • @user-hv8py1no8z
    @user-hv8py1no8z Před 9 měsíci +11

    በላይ መታፈኑን ሰማን እናዝናለን
    አንተም ቢሆን የሚቻለውን ሁሉ ጥንቃቄ ለማደረግ ሞክር
    በተለይ ስልክ ምናምን የሚሉትንም ትኩረት ብተሰጥባቸው።አይዞህ ወንድሜ በርታ !እግዚያብሔር ከአንተ ጋር የሁን!!

    • @user-oc2np1vm1t
      @user-oc2np1vm1t Před 9 měsíci

      ይገርማል ለምን ጠፉ ኢቲዩ ኒውሶች እያልኩ ነበር

  • @ALMAZMULU-nk2yu
    @ALMAZMULU-nk2yu Před 3 měsíci +1

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe Před 9 měsíci +6

    እኳን ደህና መጣችሁ ድል ልልልልልል ለፍኖ

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf Před 9 měsíci +1

    ጌታየ አማራው እምቢ ብላል የጋላው መንግሥት ምስለኔ አማራ ክልል ቦታ የለውም ድል ለአማራው ፋኖ ሞት ለጋላ መንግሥት

  • @solomonlegesse4587
    @solomonlegesse4587 Před 9 měsíci +9

    ምንጭ አይጠቅሱም እንጂ አብዛኛው ዩቲበር ከናንተ ነው መረጃ የሚወስደው።ለታማኝ መረጃዎቻችሁ እናመሰግናለን

  • @Fanoawit
    @Fanoawit Před 9 měsíci +17

    የጎሪላ ውጊያ በጣም ውጤታማ ነው! ፋኖዬ ክንዴ! እግዚአብሔር ይጠብቀልን።

  • @seidtube1003
    @seidtube1003 Před 9 měsíci

    በርቱ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @BamlkuMelese
    @BamlkuMelese Před 9 měsíci +4

    በጣም የሚገርመው እጅግ በጣም ሚዛናዊ ናችሁ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před 9 měsíci +4

    ስትጠፉ በጣም አስበን ነበር እኔናእህቴጓደኞቻችን ምንሁነውጠፍእያልን ነበር አልሀምዱሊላህ እኳንምመጣችሁ❤❤❤❤በርቱ ጀግኖች

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 Před 9 měsíci +3

    ፍትህ ፍትህ ለላሊበላ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፣😪😪😪☝️☝️☝️☝️

  • @user-ys1tw3ye4c
    @user-ys1tw3ye4c Před 9 měsíci +1

    በለጠ በረታልኝ ጥሩ መረጃ ነዉ የምታቀረቡት እሁድ ግቡ ቀኑም አልመሸልኝ ብሎ ነዉ የዋለዉ

  • @HailuAdamu
    @HailuAdamu Před 2 měsíci

    ዋዉ በልየ እግዝአብሄር ይባርክህ ጥሩ መረጃ ነዉ የምትሰጠን በዚሁ ቀጥል

  • @fantahunalemu6509
    @fantahunalemu6509 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ስለትክክል መረጃችሁ ከደቡብ ኢትዮጵያ

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 Před 9 měsíci

    አይዟችሁ የእኔ ጨዋ ወንድም በላይ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው !!!!! ውድድድድድድ እናደርጋችሀለን

  • @user-ys1tw3ye4c
    @user-ys1tw3ye4c Před 9 měsíci

    በለጠ በረታልኝ ጥሩ መረጃ ነዉ የምታቀረቡት እሁድ ግቡ ቀኑም አልመሸልኝ ብሎ ነዉ የዋለዉ❤❤❤

  • @getachewwubineh
    @getachewwubineh Před 9 měsíci

    ድል ለተገፍዉ ለአማራ ፍኖ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Před měsícem

    በርቲ!!

  • @yeshigetameshesha4667
    @yeshigetameshesha4667 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማችን በላይ።❤❤❤

  • @user-if7sf2lk4j
    @user-if7sf2lk4j Před 9 měsíci +1

    በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችሁ በርቱ ሠላም ለሀገራችን ❤

  • @user-de7df9fv1i
    @user-de7df9fv1i Před 9 měsíci +1

    እኔ ትክክል መረጃ ነው እኔደቡብወሎ ነኚየሆነውንነው የሠማሁት በርቱ

  • @melakuhunegnaw7262
    @melakuhunegnaw7262 Před 9 měsíci +7

    ቀኑን መጥቀስ አለባችሁ ዜና ስታቀርቡ ትኩስ ዜና ለመሆኑ ከታች የዛሬ -ቀን-2016 ብላችሁ መሳፍ አለባችሁ ከባህርዳር መደንብ ነው የምንከታተላችሁ!! ግን ቀን ፃፉ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው

    • @MUMI-tb7um
      @MUMI-tb7um Před 9 měsíci

      የአማራ ምልሻና አድማ ብተና የተባሉ ባዳዎች ህዝባቸውን ይገላሉ ይዘርፍሉ ምከራቸው የአብይንና ይሽመልሥ ሴራ ያልገባቸው

  • @eyayuasnakew7724
    @eyayuasnakew7724 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 Před 9 měsíci

    አማራ ❤ያሸንፋል 🙏
    የአማራ ኩራቶች

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před 9 měsíci +1

    ኢትዮ ኒዉስ ስለ ትክክለኛ መረጃ ስለምታደርሱን እናመሰግናለን በርቱልን 💚💛❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 9 měsíci

    መረጃችሁ ጥሩ ነው የተሰጠው የህዝብ አስተያየት ጥሩ ነው።ሁሉንም ክልል ያካለለ መሆን ይገባዋል የተባለው ገዢ ሀሣብ ነው።ድል ለፋኖ።ትክክለኛ መረጃ ስለሚታወጡ እናመሠግናለን።❤❤❤❤❤

  • @hanaworku6399
    @hanaworku6399 Před 9 měsíci +1

    💗

  • @SirajNuriye
    @SirajNuriye Před 9 měsíci +3

    በሌ ይች እሁድ የምትቀሩባትን ንገሩንና ስራ ከሆነች እኛ እንስራት አንድ ቀን ስትጠፉ ያመት ያክል ነዉ የሚርቅብን እኖዳችሗለን ከፍ ከፍ በሉልን❤❤

  • @user-pr1or5zm2e
    @user-pr1or5zm2e Před 9 měsíci +1

    በርቱ ሃሪፍ ነው

  • @brukminale5620
    @brukminale5620 Před 9 měsíci +1

    በላይን አሰሩት አይደል በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ "ስትዋሽ ትሸለማለህ "እውነት ስትናገር ደግሞ" ትታሰራለህ

  • @user-wt8vl6ru2z
    @user-wt8vl6ru2z Před 9 měsíci +3

    ረ ተዉ ተለመኑን እሁድ እሁድ መረጃ ስጡን ሌላዉ ሚዲያ የተጣራ መረጃ አያመጣም ብዙ ሚዲያ መረጃ የሚወስደው ከናተ እንደሆን የተረዳሁ እሁድ እናተ ሳገቡ ስቀሩ እዚህ ግባ የሚባል መረጃ መስጠጥ አይችሉም።

  • @abreshiyeshu
    @abreshiyeshu Před 9 měsíci +1

    ኸረ በላይ የት ሂዶ ነዉ በለጠ💪💪💪💪💪💚💛❤ በሰላም ነዉ???

  • @Beteseb4
    @Beteseb4 Před 9 měsíci +2

    You guys are missed! Belete, please come back when you are able. Praying for Belay.

  • @meseret742
    @meseret742 Před 9 měsíci +2

    እንኮን ደህና መጣችው ኢትዮ ዮኒሱች 🙏❤❤

  • @yimerasmare
    @yimerasmare Před 9 měsíci +1

    እባካቹህ እሑድን ነገር አስቡበት።

  • @user-xh3wb2pj4b
    @user-xh3wb2pj4b Před 9 měsíci +2

    በርቱልን ወንድሞቻችን በጣም ታማኝነታችሁን መግለፅ ያቅተኛል የምር በርቱልን ♥ ሊሎች ዩቱቨሮችም ከናተነዉ መረጃ ነዉ የሚወስዱት ነገርግን ምንጭ አይጠቅሱም እናተግን በርቱልን የምርትለያለችሁ ቀጥሉበት ግን የተለያዩ ሙህራንን ብትጋብዙ እንዲሁም አጫጭር ዜናዎች ቢኖሩ መልካም ነዉ እላለሁ በተረፈ በርቱልን ትለያላችሁ እንወዳችሇለን ♥

  • @fikrusisay2854
    @fikrusisay2854 Před 9 měsíci +2

    Welcome

  • @yayualemu6464
    @yayualemu6464 Před 9 měsíci +2

    ዠግጅታችሁን በየቀኑ እከታተላለሁ ሁለቱንም ክፍለ ጊዜ
    ግን ሁሌም ቅር የሚለኝ ድምፃችሁ ሁሌም በጣም ዝቅ ያለ ደካማ ነው ኢነርጂ ይጎላችኋል
    የአማራን ግፍና ሰቆቃ በዛ አይነት ደካማ በሆነ ድምፅ መስማት ይከብዳል

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 9 měsíci

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 9 měsíci +1

    በርቱ ወንድሞች እናመሰግናችሃለን።

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Před 9 měsíci +6

    ይህን ዘረኛ እና ወገኖቻችንን እየበላ ያለ ስርአት ለመታገል ሁላችንም የራሳችንን አስተዋፅኦ እናድርግ!💚💛❤️

  • @miktsegaye05
    @miktsegaye05 Před 8 měsíci

    ታፈናችሁ አውቀናል አምባገነኖች እንደዚ ናቸው እግዛብሄር ይድረሥላችሁ

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 Před 9 měsíci

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ

  • @user-vt1ed4lx9w
    @user-vt1ed4lx9w Před 9 měsíci

    በርቱ አሪፍመረጃነው እምታሥተላልፋት

  • @tbretua6715
    @tbretua6715 Před 9 měsíci +1

    Fair info

  • @Fanoawit
    @Fanoawit Před 9 měsíci +2

    እኔም ከራዬን ወንዝ በታች እያደመጥኳችሁ ነው። ከጅማሬያችሁ ጀምሮ ሥለምከታተላችሁ ኩራት ኩራት ይለኛል😊። ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቃችሁ።

  • @user-po9xs2qy2x
    @user-po9xs2qy2x Před 9 měsíci

    በርቱ እዉነት መናገር ረጅም እድሜ ይሠጣል

  • @muhabawnega6615
    @muhabawnega6615 Před 9 měsíci

    ጥሩ መረጃ ነው የምታደርሱን በርቱ

  • @adaneamare
    @adaneamare Před 9 měsíci

    እውነትን አፍኖ ማስቀረት አይቻልም!!!! ወድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @MingizemBiehan
    @MingizemBiehan Před 9 měsíci +1

    wellcome

  • @aradaaddis4647
    @aradaaddis4647 Před 9 měsíci +1

    ዪቱበ ጠጅ ቤት ቢመስልም እናንተን ማዳመጥ ግን ተስፋን ያለመልማል። አመሰግናለሁ። ራውዳ የናንተን ውይይት አጠቃላ ታቀርብ የነበረው አቀራረብ እንደናፈቀኝ ነው። በርቱ። ከአውስትራልያ።

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 Před 9 měsíci

    አድኒያቃችሁ ነኝ።ጥሩ ትንታኔ ነው የምሰጡት።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Před 9 měsíci

    ነጻ አውጭ ቡድኖችና ድርጅቶች ያለበት ሃገር ምንጊዜም ሰላም አያገኝም!

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs Před 9 měsíci

    የህ ሜዳ ተዘጋ እንደ ባአላህ ብጠብቅብጠብቅአጣሁት

  • @Fanoawit
    @Fanoawit Před 9 měsíci

    በላያ እግዚአብሔር ይሁንህ። በመታሰርህ አዝኛለሁ። በሌም ራሥህን ጠብቅ ።

  • @planplannig8514
    @planplannig8514 Před 9 měsíci +1

    ወንድማችን በላይ ታስሯል ይባላል እውነት ነወይ?

  • @turegnassefa5140
    @turegnassefa5140 Před 9 měsíci

    ያሳዝናል!
    የናንተን መረጃ ማጣት በጣም ይጎዳል።የሕዝብ ድምጽ ናችሁ።
    በላይ ማናዬ እግዚአብሔር ከጎንህ ይቁም

  • @user-kl2mq9cm7d
    @user-kl2mq9cm7d Před 9 měsíci +1

    እንኳንደህናመጣቹህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ETHEM268
    @ETHEM268 Před 9 měsíci +1

    እኔ ከመቶ ሰዎች በላይ እንዲከታተሉ አድርጊያለሁ

  • @amanuelkindu7504
    @amanuelkindu7504 Před 9 měsíci +2

    ke Djibuti !!Betam konjo ena ewnetegna media new ketlubet dil Lefanooooooo

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 Před 9 měsíci

    በላይ መታሰሩን ሰማን። አብይ አማራ የሆነን ሁሉ እያሳደደ ነው።

  • @solobrand100
    @solobrand100 Před 9 měsíci +1

    ለሚዲያው እርዳታ እየሰጡ ነው ከቨሬጅ አስፉ ማለት የሚቻለው ፡፡እንርዳቸው

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs Před 9 měsíci

    ቆይ የምሰማዉ እዉነትነዉ ምንድነዉ ይች ሀገር እዉነት ተናጋሪ አትዉድምእንደ በላይ ፈጣሪ ነፃ ይበልህ የእዉነት በጣምነዉ የደነገጥኩት

  • @Phoenix40-u7p
    @Phoenix40-u7p Před 9 měsíci +1

    Guerrilla fighting የሚካሄድበት አካባቢ የሚኖሩ civilian ወጣቶች የተኩስ ድምፅ ስትሰሙ ራሳችሁን ሰውሩ

  • @temesgenabelneh8343
    @temesgenabelneh8343 Před 9 měsíci +3

    I highly appreciate this channel for its neutral, altruistic, and viable approach to news reporting. The stable emotion and disciplined presentation of news are truly impressive, and I never miss out on any of your updates. In my opinion, this is one of the best news channels out there, and I recommend it to anyone who wants to stay informed in a reliable and unbiased way.

  • @abereshewa2002
    @abereshewa2002 Před 9 měsíci

    1ኛ ከሸዋ ደብረብርሃን ኢትዮጵያ ✋

  • @ZenateTsigie-jw7dr
    @ZenateTsigie-jw7dr Před 9 měsíci

    ሰላም ለመላው ኢትዮጲያ
    መረጃውን የምታቀርቡልን በጣም እናመሰግናለን ብዙ አቅራቢ ቢኖርም ይህን ቻናል ለየት የሚያደርገው የተለያዩ የገጠር ቀበሌወችንም መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን ጭራሽ አምባሰል ወረዳ ውስጥ ብዙ ጊዜከከተሞ ውጭ የውስጥ ቀበሌ መረጃ አናገኝም ነበር እና ከልብ እናመሠግናለን በርቱ
    ሰላም ለሀገራችን

  • @bantihunmekonnen9682
    @bantihunmekonnen9682 Před 9 měsíci

    መረጃችሁ ሚዛናዊ አይደለሞ፣
    ምክንያቱም መከላከያ ቢገልም፣ ቢሞትም ያው መከላከያ ነው፣
    ፋኖ ነኝ ባይ ግን ሲገል ፋኖ፣ ሲሞት ደግሞ ንፁሃን ዜጎች ተገደሉ የሚል ዘገባ ነገ ቀን ሲወጣ ያስተዛዝባል።

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před 9 měsíci

    ወይኔ ናፈቃችሁኝ መቸነው ግን አማራ ቀጥ ብሎ የሚኖረው በሀገሩ እስከመቸ አንገት ተደፍቶ

  • @user-bd7mt2bz2q
    @user-bd7mt2bz2q Před 9 měsíci

    እድሜ ልካችንን ክታሪክ የማንማር ምን አይነት ፍጡር ነን ታንንትም ዛሬም የሰዉልጅ ያለፍርድ የምንገል ፣ወንጀለኛ በወንጀሉ ልክ በፍርድ አይቀጣ የሚል ሊኖር አይገባም ፍትህ ከሌለ ሰላም እድገት አይታሰብም

  • @machjchdiy4915
    @machjchdiy4915 Před 9 měsíci

    ኢትዮ news ባንድ ቀን መረጃ ባለመስጠቱ ሁሉም ሚዲያዎች ፀጥ ብለው ዋሉ።

    • @toyba911
      @toyba911 Před 9 měsíci

      የመረጃ ምንጫችን ታፈኑብን አይ😥

  • @user-if9yk3eh7f
    @user-if9yk3eh7f Před 9 měsíci

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ከቤተሰብ ከመደወል እናተን መስማት ምርጫየ ሁኗል

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm Před 9 měsíci

    የበላይ መታስር በጣም አሳዝኖናል. እንደዉ በለጠስ ከምን ለይ ነዉ ያለኸዉ. እግዚአብሔር ከነይህ ሰይጣን ይሰዉር. እራስህን ጠብቅ በለጠ ለበላይ በቅርብ ተፈቶ ስራችሁን እንደምትጀምሩ ተስፋ አለኝ.

  • @Alemu677
    @Alemu677 Před 9 měsíci +1

    ቅዳሜ እና እሁድ በዜና መልኩ ብታቀርቡ እረውዳ አዲስ ብትዘግብ የሚል አስተያየት አለኝ

  • @sarameereee7669
    @sarameereee7669 Před 9 měsíci +1

    በላይ ለምን አልመጣም በስላም ነው❤❤

  • @Mki-tv3cn
    @Mki-tv3cn Před 8 měsíci

    😢😢😢😢 በሰላም ነዉ ጠፋቺሁ

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 Před 9 měsíci

    መቸም ድሮኑ የተዘጋጀ ላማራ ሕዝብ መፍጃ ነዉ

  • @abrahammihret6239
    @abrahammihret6239 Před 9 měsíci

    በሁሉም ቦታ የብአዴን መዋቅር መንቀል ለአማራ የሕልውና ጉዳይና መሰረት ነው! በአርማጭሆ ጠገዴ መቸ ነው ሚነሳው?

  • @user-lu6bs8mk1y
    @user-lu6bs8mk1y Před 9 měsíci +2

    ወጣቶቹ በየቦታው ከሚገደሉ ለምንድን ነው ከፋኖ ጋር ሆነው የማይታገሉት?

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 Před 9 měsíci

    በርቱ!

  • @derestsega6148
    @derestsega6148 Před 9 měsíci

    ትንተና ብቻ ሳይሆን ዜና እና የእንግዳ ፕሮግራም ቤኖር ቆንጆ ነው

  • @HussenAli-lc4cv
    @HussenAli-lc4cv Před 9 měsíci

    ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን በላይንም ፈጣሪ ያስፈታው በጣም ያሳዝናል:: እውነት ብትቀጥንም አትበጠስም

  • @MohammedFantaw-dm7ig
    @MohammedFantaw-dm7ig Před 6 měsíci

    በሌ ጠፋህብን ምርጥጋዜጠኛ

  • @yilkalamlaku4414
    @yilkalamlaku4414 Před 9 měsíci

    Voice of voiceless ,and incredible service , serving for Ethiopian and across it. Keep it up all ethio news staffs.

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 Před 9 měsíci

    የት ጠፉ እነዚህ ልጆች ጎበዝ

  • @ewunet417
    @ewunet417 Před 9 měsíci

    ሰላም ኢትዮ ኒውሶች ጠፋችሁ በሰላም ነው ብለን እናስባለን ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ እንደዘወትር ፀሎት ሳልሰማችሁ አልውልም እኮ የቤተሰቦቼን ደህነንት በናንተ ነው የማውቀው

    • @toyba911
      @toyba911 Před 9 měsíci

      ታፈኑኮእኔም ጠፉ እያልኩ ስጨነቅነበር መታፈናቸውን ስሰማ አዝኛለሁ አይ😥😥😔

  • @user-wd8ks1iv3h
    @user-wd8ks1iv3h Před 9 měsíci

    በርቱ በሌ ጀግና❤❤❤

  • @sisaylemma7224
    @sisaylemma7224 Před 9 měsíci

    betam yasazinal yichialem lewunet bota yelatim Ayzon

  • @netsanet4all
    @netsanet4all Před 9 měsíci

    Thanks Bele

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 Před 9 měsíci

    እስላም አለይኩ

  • @Mesafintderese
    @Mesafintderese Před 9 měsíci

    your merja is kind thank you!!!!....

  • @bernavasass3448
    @bernavasass3448 Před 9 měsíci

    ❤አማራ ክልል ዳታ ባይዘጋ ብዙ አድማጭ ነበራችሁ

  • @guyanaguyana3388
    @guyanaguyana3388 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MenestuBeweket
    @MenestuBeweket Před 8 měsíci

    በርቱ

  • @sisaytesema9124
    @sisaytesema9124 Před 9 měsíci

    Great job

  • @EyobChekol-pe4jb
    @EyobChekol-pe4jb Před 9 měsíci

    መረጃውሲዘገይውስጤሌላሀሳብገብቸነበር፣እንኳንሰላምመጣህበለጠ
    እውነተኛመረጃከእናንተነው

  • @abetube8757
    @abetube8757 Před 9 měsíci +2

    ቤተሠብ ላይክ አድርጉ አይከፈልበት

  • @meme2meme566
    @meme2meme566 Před 8 měsíci

    ፍትህ ለወድማችን በላይ ማናየ

  • @user-xn6do8pc4i
    @user-xn6do8pc4i Před 9 měsíci

    በርቱልን ሰላም ላገራችን 💚💛❤️🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @MehamediSeid-re2sg
    @MehamediSeid-re2sg Před 9 měsíci

    አሪፍነው