ዳሰሳ፡- ሉቃስ 10-24 Luke

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሉቃስ 10-24 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሉቃስ ላይ፣ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን እና የእስራኤልን የኪዳን ታሪክ እስከ ፍጻሜው ያደርሳል፤ እንዲሁም የእግዚአብሔርን መንግስት የምስራች ለድሆች እና ለሃብታሞች ይናገራል።
    #BibleProject #ሉቃስ
    የቪዲዮ ምስጋናዎች
    የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
    BETE-SEMAY Creative Media
    Addis Ababa, Ethiopia
    ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
    BibleProject
    ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

Komentáře • 2

  • @user-dl7yz4hh3r
    @user-dl7yz4hh3r Před 11 měsíci

    God bless you

  • @adugnachala4694
    @adugnachala4694 Před 9 měsíci

    ተባረኩ። ስለ ኃጢአትና መተላለፍ (Inequity, Transgression, & sin) ወደ አማርኛ ብትተረጉሙ ደስ ይለኛል። ስለ አገልግሎታችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።