Aster Aweke - Emiye Ethiopia (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Artist: Aster Aweke
    Album: Emiye Ethiopia
    Songs: Emiye Ethiopia
    Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. “Emiye Ethiopia (Mother Ethiopia)” produced by Kabu Records, which is pleased to present this new and exhilarating single to dedicated and new fans alike.

Komentáře • 2,2K

  • @midoalhakim106
    @midoalhakim106 Před 3 lety +330

    Aster aweke I'm from Sudan 🇸🇩I love you so much you touch my heart ❤️with your voice big love ❤️🇪🇹🇸🇩❤️🌹

    • @hayat6676
      @hayat6676 Před 3 lety +3

      😍😍😍🙏

    • @midoalhakim106
      @midoalhakim106 Před 3 lety +2

      @alsa alsa tnx 🌹

    • @midoalhakim106
      @midoalhakim106 Před 3 lety

      @@hayat6676 tnx 🌹

    • @fatimaaterab7033
      @fatimaaterab7033 Před 3 lety +6

      Yes Ethiopeian Pepeles Thay Don't bad why sudane wore for them withuot true love only enghe Ethiopia Is Good Relashen have was withe sSudan

    • @midoalhakim106
      @midoalhakim106 Před 3 lety +20

      @@fatimaaterab7033 It is a temptation ،،my sister from Egypt to anticipate problems between Sudan and Ethiopia, but we are brothers and we will not reach a war between us ،🇪🇹❤️🇸🇩with allkindness.

  • @tube.9687
    @tube.9687 Před 3 lety +237

    የጊዜ ጉዳይ እንጂ የእምዬ ሀገሬ ትንሳዬ እሩቅ አይደለም የጨለመው ሊነጋ ነው ክፉሽን አያሳየን እማማ ሀገሬ

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v Před 3 lety +8

    አስቱን ስሰማት ውስጤ መናወጡ አዲስ ነገር ባይሆንም ስለ ኢትዮጵያ እንዲህ አርጋ ስትጫወተው ከራስ ፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ አንቀጠቀጠኝ።እንባዬ ይፈሳል።አመመኝ እንዴ ጎበዝ?

  • @itseritop8265
    @itseritop8265 Před 3 lety +33

    One of the b e s t ❤,,
    Much Love,,,
    (((( A s t e r,,❤
    FM 🇪🇷🇪🇷🇪🇷,,,

  • @salahadinmohammed3527
    @salahadinmohammed3527 Před 3 lety +207

    ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በአል አደረሳቹህ።🥰🇪🇷🥰🇪🇹

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 Před 3 lety +73

    የኔዋ ንግስት ላንቺ የሚሆን በቂ ቃላት ባይኖረኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና እንዲሰጥሽ ግን የዘወትር ፀሎቴ ነው 🙏 እወድሻለሁ ❤

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před 3 lety +8

    ዋው! አስቴር ድንቅ እና ብርቅ ዜጋ። ነጋም ጠባም የማይጠገብ ድምጽ ባለቤት። እድሜ እና ጤና ለዘላለም ምኞቴ ነው። እወድሻለሁ።

  • @Bisha504
    @Bisha504 Před 3 lety +7

    I'm Eritrean Astu one of my favourite artist we love u.

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +244

    በመላው አለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። አደረሰን ።

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 Před 3 lety +80

    እንኳን አደረሰሽ የኔ ምርጥ 🇪🇷

  • @AsterAweke
    @AsterAweke  Před 3 lety +330

    Wishing you and your loved ones a happy Epiphany! ❤️ መልካም የጥምቀት በዓል! 🙏🏾❤️

    • @aynalemwoldsemayat9884
      @aynalemwoldsemayat9884 Před 3 lety +11

      አስቱ እኔን ባይመለከተኝም አንቺ ስለሆንሽ እንኮን አደረሰሽ ንግስታችን

    • @hulumtiruyonal3644
      @hulumtiruyonal3644 Před 3 lety +9

      እንኳን አብሮ አደረሰን አስቱካ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety +9

      ንግስቲቱ ውቢቱ የኔ ልዩ የኔ አንደኛ እንኳን አደረስሽ 😘😘😘😘

    • @asefudemessie857
      @asefudemessie857 Před 3 lety +1

      U

    • @afroethiopia5667
      @afroethiopia5667 Před 3 lety +5

      Thank you ❤💛💚

  • @melessedemessie37
    @melessedemessie37 Před 3 lety +7

    Astiye,
    We love you indefinitely! You’re the same year after year. You’ve been singing about mother Ethiopia for decades. Nurilin Astuka!

  • @user-lu1sf9fu4d
    @user-lu1sf9fu4d Před 3 lety +116

    አስቱዬ የኔ ፓናዶል ማስታገሻዬ እመቤቴ ንግስታችን ስላምሽ ይብዛ የኔ ደርባባ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 3 lety

      Astukaye yemuziqawochs qana, leza, whdetu beqa min libelsh hufffff. Ngstachn Atitfibn

    • @tenagnatenu7137
      @tenagnatenu7137 Před 3 lety +2

      እውነትም ፖናዶል

    • @abelkibret8386
      @abelkibret8386 Před 3 lety

      Amen 🙏

    • @alemayehuguyassa9086
      @alemayehuguyassa9086 Před 3 lety +1

      Aster nigerilin lebanda lehager shachoch

    • @user-op2zt2oe1j
      @user-op2zt2oe1j Před 3 lety +1

      ንግግርሽ አስተካክይ እመቤቴ ንግስታችን አትበይ ክርስቶስን የወለደት እመቤቴ ማርያም ብቻ ናት ንግስት

  • @user-dj3mf1ix9q
    @user-dj3mf1ix9q Před 3 lety +85

    ኣስቱዬ ሆድ ነው ያስባስሽን ይህንንም መከራ እናልፈዋለን!! ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @tamiratti488
    @tamiratti488 Před 3 lety +6

    Long Life For You Ms. Queen Ethiopia!! A Song could touch every one with no Boundaries of Ethnics, Religion, Language... etc. Thank You !!

  • @JahAdam
    @JahAdam Před 3 lety +28

    የኔ ውብ እንስት አንቺ ራስሽ ኢትዮጵያ ነሽ ምንወዳትን ኢትዮጵያ በአካል አሳየኝ ብባል አንቺን ነው ምጠቁመው የኔ ልዩ ዘላለም ኑሪልኝ ከከንቱ ሰዎች ህይወት ላይ ቀንሶ እድሜሽን ያበርክተው የኔ ንግስት! እናቴ ደግሞ አስቴር ነው ስሟ ደስ ሲል!

  • @yosephtamrat
    @yosephtamrat Před 3 lety +46

    በጭራሽ የማትጠገቢው ንግስቲቷ አስቴር አወቀ ሁሌም እንወድሻለን ኑሪልን👏👏💚💛❤

  • @bzetube8013
    @bzetube8013 Před 3 lety +71

    አቤት ዝንተ አለም የማያረጅ ድምፅ የምወድሽ ያህል አሁን ደግሞ ልዩ ሆንሽብኝ አስለቀስኝ አስትዪ 40 አመት ሙሉ ያንቼን ሙዚቃ በመስማት የተለከፍኩ ልዪ አድናቂ ነኝ ሀገሬ እኔ እንደምገልፃት ነው የገልፅሽልኝ ክብር ይገባሻል ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ትላለች።

    • @AhmedBole
      @AhmedBole Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heluk596
    @heluk596 Před 3 lety +29

    Her voice is just timeless what a beautiful song. Ethiopian Queen, stay blessed!
    💚💛❤️✊🏽

  • @teddyzemene3145
    @teddyzemene3145 Před 3 lety +15

    Long live Ethiopia, I feel Ethiopia as it belongs to my body system.my body hurts when something bad happens to it and feel happy when I hear good news about Ethiopia.
    Thank you Aster!!! You did a nice job

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Před 3 lety +114

    The Queen is here! Aster Aweke is second to none when it comes to Ethiopian Music!!! The Unbeatable, Unstoppable and the Matchless Queen is a highest Vocalist, Soloist and Songster!!!

    • @dannydesalegn8467
      @dannydesalegn8467 Před 3 lety +1

      እህት ሀና ዑመር የሠጠሽው አስተያዩት ጥሩ ነው ነገር ግን ወደ አማርኛ ይተረጎምልን አመሠግናለሁ !

    • @abyssiniaethiopia7667
      @abyssiniaethiopia7667 Před 3 lety

      cool video

    • @melessedemessie37
      @melessedemessie37 Před 3 lety +1

      You’re absolutely right when you said “The Queen is here”. She’s indeed a Queen. She proved it for decades. Great comment my sis!

    • @hananhanoonoumer
      @hananhanoonoumer Před 3 lety +1

      @@melessedemessie37 thank u so much. Yes indeed u said it well too!

    • @lidiyahailu7755
      @lidiyahailu7755 Před 3 lety +1

      Best saying hanan

  • @solomonalemayehu4995
    @solomonalemayehu4995 Před 3 lety +55

    ኢትዮጵያ ትፍረስ ለሚሉ ለዘረኞች ፍቱን መድሃኒት አስቱካ "ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር"!!!!!!!!!

  • @Hopeinmyhands
    @Hopeinmyhands Před 3 lety +57

    ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ለምትሉ የሟርት ሰዎች ይህሄን ጥላቻ የሚያርክ ሙዚቃ በቀን 3 ግዜ እንድትወስድ አዝዤላችሀለሁ ። ይህ የጥላቻ ህመም ከዉስጣችሁ እኪጠፋ ድረስ ዘፈኑን ያለማቋረጥ ውሰድት።

    • @DubaiDubai-iw6co
      @DubaiDubai-iw6co Před 3 lety +1

      Kkkkkkkk awnet new

    • @user-rp4kb4dx5f
      @user-rp4kb4dx5f Před 3 lety +1

      Ewnet new beken 3wesdewt kaltelewetu 6 yargut

    • @Abel-q2g
      @Abel-q2g Před 3 lety +1

      Ethiopia will stand forever.

    • @ethiopialover9245
      @ethiopialover9245 Před 3 lety +1

      ሀቀኛ ዶክተር ተገኘ መርዘ እየቀመሙ ከሚገድሉ መድኃኒታቸውነ በሰአቱ እየጠበቁ ይጠቀሙ የጥሞና ጊዜው ሳያልቅባቸው ተራው ወደ ባንዳው የሚዞርበት ጊዜ እሩቅ አይደለም መድኃኒታችሁን በመውሰድ ድናችሁ ተገኙ ዋ ብላለች አሞራ

  • @helenaki18
    @helenaki18 Před 3 lety +50

    Great patriotic song !! Great work as usual Astu👍 God bless Eritrea and Ethiopia🙏 much love from Eritrean sister❤

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Před 3 lety +24

    አስቱዬ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ይሄንን ባንዲራ ሳዬው አገሬን ያየሁ ያህል ነው ደስስስስስ የሚለኝ 💚💛❤️

  • @alazar.14
    @alazar.14 Před 3 lety +199

    አሱቱየ አንች እራሱ እኮ ኢትዮጲያን ነው ምትመስይው የማያረጅ ውበት የማይጠወልግ ቁንጅና ዝም ተብሎ የሚሰማ የነብስ ምግብ የሆንሽ ልዩ ፍጥረት ❤️

    • @ummoalmi8477
      @ummoalmi8477 Před 3 lety +2

      ትክክል ብለሀል ወንድሜ 👌🏾💚💛❤️

    • @sebledagnew2685
      @sebledagnew2685 Před 3 lety +2

      በትክክል alazar 😍

    • @alazarandu3637
      @alazarandu3637 Před 3 lety +2

      ገልፀሃታል አባቴ ተባረክ

    • @attwtt8795
      @attwtt8795 Před 3 lety

      ቆንዳራ አሮጊት በልቃጣ ምኗ ነው እቺ አሁን ኢትዮጵያን የምትመስለው ብልቅጥ አሮጊት

    • @ummoalmi8477
      @ummoalmi8477 Před 3 lety +6

      ተከብሮ በስው መወደድ እገርን መውደድ ባንዲራዋን ይዛ "እገሬ " ባለች ለምን በእድሜዋ ስድብን ምን እመጣው ?? በልቃጣ እሮጊት ብሎ ስውን ማቆሸሽ ጥሩ እይደለም !! ዘፈኑን እትውደደው መብትህ ነው" ጥላቻ" ስውን በእድሜውም ሆነ በመልኩ መዝለፍ ግን ለምንም ነገር እይጠቅምም !! እድሜ እኮ ከእግዚአብሔር የሚስጥ ስጦታ ነው እምሮበት እንቱ ተብሎ ተክብሮ ተወዶ ለመኖር ከላይ ካልተስጠህ ከየትም እታገኝም !!
      እስቱ የኢትዮጵያ "ፈርጥ " ዘመን የማይሽራት ድምፃዊ ናት መቶ እመት ትኑርልን !! 💚💛❤️🌹🌹

  • @getachewcherenet704
    @getachewcherenet704 Před 2 lety +1

    አስቱ አንቺ እራስሽ ሐገር ነሽ! ብቻ እድሜና ጤና ሰጥቶ ሐገራችን ቀና ብላ ለማየት ያብቃሽ!!!

  • @lulaseyum2461
    @lulaseyum2461 Před 3 lety +3

    There no greater love than that of your country and people. It is the only selfless love ; true devotion that exists. With that said, I am Eritrean, my Amharic is not very good but the name "Aster Aweke" was part of my childhood memories. On Saturdays my mom would play her music while cooking or making coffee. The voice and name of Aster Aweke are timeless for me. Long live Ethiopia and Eritrea. Long live our neighborly friendship and peace. I hope I can visit Ethiopia one day.

  • @ashruka
    @ashruka Před 3 lety +723

    አስቱካዬ የጥበብ እመቤት እናመሰግናለን🙌🏽😍

    • @rasemebyutiyutub9951
      @rasemebyutiyutub9951 Před 3 lety +2

      Ashika damirgni

    • @tenagnatenu7137
      @tenagnatenu7137 Před 3 lety +2

      አስቱን በሚገባ ገልፀሀታል አሹካ መልካም በአል

    • @tigestmagarsa2106
      @tigestmagarsa2106 Před 3 lety +2

      Ashruka enkan adersh Astun teru glethatal

    • @LoveHub
      @LoveHub Před 3 lety +3

      አስቱካዬ የጥበብ እመቤት

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 Před 3 lety +2

      bandirashen yezeshe befeker gdleshen astuka nurilegne

  • @marymary1521
    @marymary1521 Před 3 lety +25

    ኡፍፍፍ አስቱዬ ልቤን አስደስትሻት እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ 💚💛❤️

  • @kabiwmekonen748
    @kabiwmekonen748 Před 3 lety +11

    ቅን ነሽና ስለማይረሳሽ
    ወደቀች ሲሉሽ እየተነሳሽ🙏🏾
    ሀገሬ~እምዬ~💚💛❤️🙏🏾💚💛❤️

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w Před 3 lety +2

    በአሁን ግዜ ይህ ሙዚቃ ስሰማው ያለፈው ጥሩ ግዜ ሳስበው እንባዬ መጣ😥😥😥😥😥

  • @amytube1013
    @amytube1013 Před 3 lety +236

    ኢትዮጵያ ትፍረስ ለሚሉ ለዘረኞች ፍቱን መድሃኒት አስቱካ ዋጧት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @yedawit11
    @yedawit11 Před 3 lety +64

    አስቱ የጥበብ ፈርጥ እድሜሽ ይርዘም ❤

  • @hirutlemma7500
    @hirutlemma7500 Před 3 lety +3

    The great Aster Aweke has done it again! Undeniably she is one of the most talented female vocalist mother
    Ethiopia has produced!

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 Před 3 lety +9

    OH Aster!
    I raise my hat and salute you!

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před 3 lety +39

    ኢትዮጵያ ስትባል እውነት ይነዝረኛል ሠላም ይስጥሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛ቀይ ነው ሰንደቅሽ አስቱ እናመሰግናለን

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +11

    አንቺ ስጦታ ነሽ ለኛም ለኢትዮጵያም ኑርልኝ❤🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹አስቱዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አስቱዬ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፆች🇪🇹❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹

  • @mahletgoitom7245
    @mahletgoitom7245 Před 3 lety +4

    Thank you Aster Aweke Love. Wish you long life with happiness and success 🙌

  • @samassefa8579
    @samassefa8579 Před 3 lety +2

    If I say Aster has raised me and thought me love from my childhood, it will not be exaggerated. I inherited her music from my aunts.

  • @wassihunmasresha9381
    @wassihunmasresha9381 Před 3 lety +12

    ለጌታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት እንኳን አደረሰሽ የኛ ምርጥ! ሁልጌዜም "ኢትዬጵያ"!!! ሁሉ ሙሉ! ወደቀች ሲሉሽ እየተነሳሽ!!!! ልብ ይነካል!

  • @thetruth2613
    @thetruth2613 Před 3 lety +42

    የእውነት ሙዚቃ ከሠማሁ እረጅም ጊዜ ሆኖኝ ዘፈን ካቆምኩ 15 አመት አለፈ። በየቀኑ እንደ አሸን የሚፈላ ባለ ቃሪያ ሱሪ ግሪሳ አርቲስት ነኝ እያለ ጀሯችን መቧጠጥ ሲጀምር ጠብ እርግፍ አድርገን ተውነው። አዎ የወርቃማው ዘመን ልጆች ነኝ ። የፈረንጅ ጎማ እየጠባሁ አላደግሁም፣ በእናት ጡት ያደግሁ እንጅ፣ ምላስን እና ጭንቅላትን በሚያደነዝዝ የአረብ ጀላቲ ሳይሆን በሚጥሚጣ ። ሙዚቃችን ነይ ማታ ማታ ሳይሆን ኩሉን ማን ኳለሽ በወግ በማእረግ ሲያምርብሽ የሚል ሆታ ነበር። ታዲያ ምን ያደርጋል ወያኔ ሠራሽ ጅምላ ጨራሽ የአራተኛ ክፍል ባሕል ሚኒስቴር ጉጅሌ አናታችን ጉብ ብለው በእንግሊዝ የኳስ ክለብ ጋለቡን። ሽጉጥ ጠጥተን ያባረርናቸው እቤታችን እንደተቀመጥን በቴሌቪዢን መስኮት ማረኩን። አስቴር ከብዙ ጊዜ በኳላ ሙዚቃ ሠማሁ አመሠግናለሁ።

    • @selamyiunhaile1871
      @selamyiunhaile1871 Před 3 lety

      ዋውውውውውው እውነት ነው ያልከው ሁሉ ወንድም

    • @zelalemefrem1385
      @zelalemefrem1385 Před 3 lety

      To me

    • @lillyl4262
      @lillyl4262 Před 3 lety

      Your message is deep and so true

    • @samassefa8579
      @samassefa8579 Před 3 lety

      That is one powerful statement. The country has developed but people have moved far from the reference point. The true essence of Ethiopia as we know it might disappear soon.

  • @hananhanoonoumer
    @hananhanoonoumer Před 3 lety +5

    Talent meets purpose and passion in Aster Aweke!!! A real Diva!!!

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 Před 3 lety +2

    Astu, the living legend artist of Ethiopian music. Your musics never get old and are eternal.

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Před 3 lety +16

    የኔ ውድ ፡እንኳን አደረሰሽ፡ እንኳን ኢትጵያ ቋንቋው ባንቺ ድምፅ እንዴት ግርማ ሞገስ አለው፡እኔ ብመንን እንኳ ያንቺን ዘፈን ማዳመጥ እምተው አይመስለኝም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ፡

  • @henokt3206
    @henokt3206 Před 3 lety +12

    ዓምና ዘረኞቹ Down Down አስቴር ብለው ቆስቁሰው፣ ቆስቁሰው ይሄው ለዘረኞች በ UP's and Down's ስታጫንጫጫቸው ፣ ለወዳጆቿ በደስታ ክፍ ልታረገን ምርጥ መልዕክት ፣ ከ ምርጥ video clip ሰርታ መጣችልን። እናመሰግናለን አስቱካ 💚💛❤✌.

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před 3 lety +6

    I love this song so mush I can’t stop playing it . Thank you Aster Aweke
    You are the best and the best legendary ever. Aster looks great 💕✌️

  • @helenbghebremehari2023
    @helenbghebremehari2023 Před 3 lety +6

    Ethiopians, you are very lucky to have a living legend like Aster Aweke. As an Eritrean I do listen to her timeless songs regularly, but for reasons I do not understand I can not find the beautiful song she sang about mums. Please upload it again

  • @fathimafathima9889
    @fathimafathima9889 Před 3 lety +56

    ንግስቷ ብቅ ብላለች እረጅም እድሜ ከጤናጋ😍🇪🇹❤

    • @abdrhmanahmed300
      @abdrhmanahmed300 Před 3 lety

      ለሀገሪሸ በሰለም የብቀሸ ዝነሸ ተዘፉናው አያልቅም

  • @yendt6991
    @yendt6991 Před 3 lety +21

    Mashallah , Ethiopiain my soul country!! May Allah bless you!

  • @kedesthailu1886
    @kedesthailu1886 Před 3 lety

    God is never blind and never silent about Ethiopia Thank you Aster huuuuuuu

  • @hirameberhardt8643
    @hirameberhardt8643 Před měsícem

    Love her voice, heavenly. From Freeport, NY. 🇺🇸🇯🇵

  • @abebanegatu9198
    @abebanegatu9198 Před 3 lety +24

    ሆድ አስባሽኝ አስቴርየ. ልብ አርኪ ዘፈን እንዳኮራሽን ኑሪልን. በጣጣጣጣም እወድሻለሁ

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 Před 3 lety +14

    አስቱካ የ ኢትዮጵያ ንግስት 🇪🇹አፈቅርሻለው ብቻ ልልበልሽ ስላንቺ ምንም ሚገልፅልኝ ቃል የለም ድሮም የነበረ ዘንድሮም ያለ ወደፊትም የሚኖር ልብን የሚሸረሽር ድምፅ 🥰💝

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Astuyyy anchim emyeeee neshe yana konjo be edmena tena nurilin !💐💐💐💚💛❤️🙏

  • @shitubogale.1437
    @shitubogale.1437 Před 3 lety +1

    አስቱ አንቺ ሁሉን ነሽ ቃላቶች ያጥሩኛል" ኢትዮጵያ እጆቿን ለፈጣሪዎ ማንሳትና ፀሎቷ ብቻነው ጠባቂዎ ለሰከንድ አያንቀላፉም "!

  • @TheNewEthiopiaTube
    @TheNewEthiopiaTube Před 3 lety +15

    Astuye you killed it! I am Ethiopian 🇪🇹 boy from the UK 🇬🇧
    መልካም የገና በአል ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን!

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o Před 3 lety +105

    ግን ለምን ይሆን የእናታለም ኢትዮጵየ ዘፈን ስሰማ እባየ 😓😓የሚመጣው እኔስ አልቻልሁም😢😢😢😢 ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይናፍቀኛን 💛💚💛💚እናቴ ኢትዮጵየ

    • @ummoalmi8477
      @ummoalmi8477 Před 3 lety +3

      አረ እኔም ነኝ ይሂቺ እገር 😭😭

    • @adnaeshete8018
      @adnaeshete8018 Před 3 lety +1

      እኔም አነዷ ነኝ አልቻልኪም አልቅሸየ ልሞት

    • @beniymehagose5911
      @beniymehagose5911 Před 3 lety +1

      Me to

    • @user-ot8wt1ew3f
      @user-ot8wt1ew3f Před 3 lety +1

      እኔምእባየንመቆጣጠረአልቻልኩም

    • @user-gm3if1gw7b
      @user-gm3if1gw7b Před 3 lety +1

      እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እስጤርር

  • @Feyesates
    @Feyesates Před 2 lety +1

    Wow ..... speechless ___ I don’t why in my head I always think u are similar to Ethiopia...u are legend & an hidden 💎 ____ may u live long with full of health & prosperity. Thank u for great song & for u remanded us that Ethiopia is unbreakable..... 💚💛❤️...

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 Před 3 lety +1

    How is great, and proud a country to have millions of this kind of amazing ambassadors in different branches of profession!! You can't name all of them. They are just Millions!! Our God assign them to be a trusted ang furious(passionate) defenders(in peaceful way) for Ethiopian's identity. I am deeply and greatly proud and touched!! Thank you great artist Aster!!

  • @melkamutarekegne9500
    @melkamutarekegne9500 Před 3 lety +7

    Here we go The Legend !!! Aster Aweke is immortal Ethiopian. Look at her voice and physicality her being in mid 60s. OMG. Outstanding love to you , Ethiopian Music Queen.

  • @baroze9738
    @baroze9738 Před 3 lety +8

    ውድ አስቴር ይህ መንፈስን የሚያጠነክር ዜማ ነው:: እምባዬ እየወረደ ነው ያዳመጥኩት:: እግዚአብሄር ይጠብቅሽ:: በዚህ ፈታኝ ዘመን የምንፈልገው የአእምሮ ጥገና ነው:: ኢትዮጵያዊነት አሸናፊ ነው

  • @ETechMedia1
    @ETechMedia1 Před 3 lety

    አስቱዮ !! የኢትዮጵያ ኩራትኮ ነሽ። ለአኢትዮጵያ ጠላቶች ፍቱን መድሃኒት ናት። 10000 Like ለአስቱካ

  • @ouzipistol1703
    @ouzipistol1703 Před 3 lety +3

    1st priority much respect to our princess Aster aweke your voice is in our blood your songs never gets old you never get old you achieved everything you dreamed about I've been to you concert many times I always enjoyed your show may God give you healthy life our queen !!

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 3 lety +49

    እምየ ኢትዮጵያ ስሟ ሲጠራ እንደኔ ደስ የሚላችሁ ላይክ በሉ አቦ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saygroupethiopia3079
    @saygroupethiopia3079 Před 3 lety +35

    It is a wonderful poem. ሁልጌዜም "ኢትዬጵያ"

  • @seblezozo473
    @seblezozo473 Před 3 lety +1

    ነብስ እኮ ነሽ የበለጠ የአማርኛ ቋንቋ ሚስጥርና ፍቅር መሆኑን ባንቺ አንደበት ሲዘፈንበት ሲያምር 🙏እምየ ኢትዮጵያ እናቴ ፍቅሬ ህይወቴ💚💛❤️🙏💛

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před 3 lety +10

    አስቱካ ማማርሽ
    💛💚💛🌹
    ውብ ሴት እንደ ሀገርሽ
    💛💚💛🌹
    አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሆኖ ጥበብሽ
    💛💚💛🌹
    ዘመን ተሻጋሪ ወረት የማይጥልሽ💛💚💛🌹

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 Před 3 lety +85

    "ወደቀች ሲሉሽ እየተነሳሽ!!" "እምዬ ኢቲዮጲያ ከፍ በይልኝ"💚💛❤❕❕❕

  • @yirbezeleke9167
    @yirbezeleke9167 Před 3 lety +20

    እባክህ እምላኬ የሀገሬን ትእንሳኤ እሳየኝ🙏🏾🙏🏾

  • @user-kq5uj6qo5x
    @user-kq5uj6qo5x Před 3 lety +1

    አሥቴር አወቀ :ዋው መረዋ!! እልፍ ትዝታ!! ሐገሬ፣ ሐገሬ እየተነሳሽ!!!we love ya

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Před 3 lety +1

    መገን እኔ አቤት ድምፅ አቤት ደም ግባትሽ እንደው ምን ልበልሽ አስቱካ የኔ ሰልካካ።
    አላህ እድሜንንከጤና እና ልጅ ይስጥሽ አሚን
    !! ልጅ ማለትሽን(ልጅ እንዳለሽ) ሰለማላውቅ ነው ካለሽም ለቁምነገር አብቅቶ ያሳይሽ እህት አለም የመርሳ አባገትየ ልጅ ሀብታሙ እሸቱ ምህረቱ ዳምጠው 😘😘😘😘

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před 3 lety +48

    The queen is back yet again with such mesmerizing voice, great music arrangement and wonderful lyrics. I wish Astuka would release a single every day. She has one of the best voices on this planet and I would love to hear more of the beautiful queen of music.

  • @abiimiheretu5240
    @abiimiheretu5240 Před 3 lety +109

    ኢትዮጵያን የምትወዱ like ግጩኝ ልያችሁ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 Před 3 lety +1

      አስቴርዬ የኔ አገር ወዳድ ከልብ እንወድሻለን አሁንም

    • @merigeto6002
      @merigeto6002 Před 3 lety

      🤚🇸🇳❤

    • @user-eg3mb7cb9c
      @user-eg3mb7cb9c Před 3 měsíci

      ኢትዮጵያ ምትባለው አገር አልወዳትም ምክንያቱም 😭😭😭😭😭

  • @loveethiopian3328
    @loveethiopian3328 Před 3 lety

    Wow ASTEY LOVE , we leave outside but our heart, mind, and sole leaving ETHIOPIAN now and always Ethiopia for ever Love and pieces..

  • @yabtour9506
    @yabtour9506 Před 3 lety +1

    አስቴርን ለመግለጽ ቃላት የለኝም በውነት ከቃላት በላይ ነሽ ።እድሜ ይስጥሽ!!!

  • @seyoumt9877
    @seyoumt9877 Před 3 lety +11

    ፊታውራሪ አወቀ ዘራቸው ይባረክ ኮርቼብሻለሁ::👍🏽

  • @thomasteketel2360
    @thomasteketel2360 Před 3 lety +18

    አስቱ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰሽ ወድሻለው

  • @Melikteentertainment
    @Melikteentertainment Před 3 lety +1

    አስቴር አወቀ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችሽ በኢትዯጵያ ሙዚቃ ታሪክ አሻራቸውን ካሳረፉ ጠቢባን አንዷ ነሽ:: ኢትዯጵያዊነትሽና ለሀገርሽ ያለሽ ፍቅርና ክብር በስራሽ ፍንትው ብለው ይንፀባረቃሉ እረጅም እድሜና ጤና የፍቅር እና የስላም ስው ነሽና እግዚአብሔር ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ እንዲሁም በአዳዲስ ስራዎችሽ በቅርቡ እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ::

  • @ellenia6757
    @ellenia6757 Před 3 lety +1

    ንግስቷ እንኳን ደህና መጣሽ! መልካም ስብእናን የተላበስሽ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው .........ሀገሬ እንባሽ ይታበሳል በጊዜው😭😭😭

  • @tariktassew5672
    @tariktassew5672 Před 3 lety +20

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳቹ
    ሀገራችን ሰላም ሆና ለቀጣይ ያድርሰን

  • @esutubee4697
    @esutubee4697 Před 3 lety +132

    I miss you my motherland Ethiopia & I am listening with tears 😭 my eyes

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 Před 3 lety +10

      I lost my dad not long ago 😭😭😭😭my life is empty without him 😭😭😭My father was my rock 😭😭😭 I don’t want to go home because my dad won’t be there anymore
      Peace to all Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @esutubee4697
      @esutubee4697 Před 3 lety +5

      @@annasmith3778 I am sorry for losing your father & I am sure God will fill your life with happiness soon

    • @hanatefera9235
      @hanatefera9235 Před 3 lety +1

      AZON

    • @Haile-mt5wk
      @Haile-mt5wk Před 3 lety +3

      @@esutubee4697
      Thank you so much
      God has another angel in heaven now to my Dad...... He was surrounded in love by his family, s praying as he gently left this earth.

      I am in disbelief and hurting everywhere. My heart is broken as I cannot imagine our lives without him. Haile was such a bright light. He was everyone’s father and friend, loved to listen, help and especially talk. He was an incredible husband to my mum great friend to his own and He loved his family and loved being a father and husband. The leader to the House. I and my family will miss him in everything they do, everyday.

      He were our positive father ! There are not many kind like you. Kind, smart, compassionate, assertive and always eager to listen to our crazy ideas or call yet another for me for a second opinion. You’re a diamond in the rough.
      I miss my Dad 💔💔😢💔😪🙏🏿🙏🏿

    • @samrawitlegesse8535
      @samrawitlegesse8535 Před 3 lety +1

      ስወድሽ እንደነፍሴ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 3 lety

    ያገሬ እንቁ ልጅ ተባረኪልኝ ብሰማው የማልጠግበው ድንቅ ዘፈን ። አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ።

  • @getudemissie155
    @getudemissie155 Před 3 lety +5

    Emiye Ethiopia kibrilin, Bravo Astuka

  • @ethiomeski6474
    @ethiomeski6474 Před 3 lety +20

    ኢ ት ዩ ጵ ያ ዬ💚💛♥ ምድራዊ ገነት አገሬ ውድድ አደርግሻለው ዞሮ መግቢያዬ ስምሽ ግርማ ሞገሴ ነው ilove you my mom Ethiopiaዬ

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላል ንዝር የሚያረግ ስሜት ነው የተሰማኝ አስቱ ቃላት የለኝም ስላንቺ እናት ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፈተናችን ቢበዛም መቼም አትወድቅም ጠላቶቿን ይጣልላት ፈጣሪ ።

  • @rahelamare4553
    @rahelamare4553 Před 3 lety +5

    This music is really breath taking and she is really the queen of music ever.

  • @abitizazuasegdew869
    @abitizazuasegdew869 Před 3 lety

    Aster anchn yemiteka eskeahun alayehum. ..you are the first singer .no one is comparable with u. ..

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před 3 lety +35

    Who is cutting onions?
    💚💛❤

  • @user-hc6rp3dm8c
    @user-hc6rp3dm8c Před 3 lety +12

    አስቱ ቃላት የለኝም ላንቺ የምገልፅበት ውብ ሀገሬኛ ውብ ባህሌኛ እንውድሻለን እንኳንም አደርሰሽ 😍🙏

  • @genettaye4123
    @genettaye4123 Před 3 lety

    ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ! አቦ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አስቱዬ ኑሪልኝ እንወድሻለን!!!!!!!

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 Před 3 lety +1

    አስቱካ አቤት ድምጽ ዘመን የማይሽረው ከላይ የተሰጠሽ ጸጋ ዉድድድድድድ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +3

    የኔ ንግስት አስቱዬ አቤት ድምፅ ስታስረቀርቂው እኮ የኔ መዳኒት እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አደረሳችው አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ አንቺ የበረከት ሃገር የቃልኪዳን ሃገር እንደ ሙሴ በትር የሚያሻግርሽን እውነተኛ መሪ ይስጥሽ እናት ሃገሬ፦
    ወደቀች ሲሉሽ እየተነሳሽ
    ሃገሬ ሃገሬ እየተነሳሽ
    እምዬ እናቴ እየተነሳሽ,,,,,,,,,,,,,, 💚💛❤

  • @solomonbogale4501
    @solomonbogale4501 Před 3 lety +38

    አንቺ ራሱ ታሪክ ነሽ አስቱ በኔ ዘመን መኖርሽ ያኮራኛል እድሜ ተቆርጦ የሚሰጥ ቢሆን ብሰጥሽ ምንእኛ ደስ ባለኝ

  • @user-jk7tt3ud1z
    @user-jk7tt3ud1z Před 3 lety

    ሁሌም አዲስ አስቴርየ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ። ሰንደቁ ልብ ይሰነጥቃል ። ዘንዶዎቹ ተጠርገው ሲያልቁ የኢትዮዽያ ትንሳኤ ዋዜማው ላይ ነን ይውለበለባል ። እንዲህ በግድ ለሰላሳ አመት ያውለበለቡብን ባንዲራ አብሮአቸው ከነህገ አራዊታቸው ይቀበራል ። እማማ ኢትዮዽያ ትነሳለች ። አሱቱየ ኑሪልን በርክችልን ።

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 Před 3 lety +4

    Miss you Hagere I'm crying..🇪🇹🇪🇷❤
    Astu ❤

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry Před 3 lety +20

    Our Queen,we love you. Beautiful !
    ስታምሪ

  • @themikias
    @themikias Před 3 lety +14

    Astuka wishing you many more years and years. Vocals that made it down to generations and will continue to do so!! We love you. Melkam Beal!!

  • @habtamualebachew4360
    @habtamualebachew4360 Před rokem

    እድሜና ጤና ይስጥሸሽ
    እወደቀች የምትነሳ ገራችን ኢትዮጵያየ የብዙ ታሪኮች እናት: አለም የሚፈራት ሁሌም አንድ ናት
    ሁላችንም ከሷ በታች ነን

  • @ayalkibethabtegabriel1475

    አስትዬ እናት ሀገሬን መግለፅ የማልችለውን የልብ ፍቅሬን በለሰለስው የዓለምን አራዊት ዓዕዋፋትና ነፍሳቶች አቁሞ በሚያስደምመው የተስረቀረቀ ድምፅሽ ስላወደስሽልኝ ከልብ በመነጨ ምስጋና አቀርብልሻለሁ::