ወይ ፍቅር // New Ethiopian Cover Music 2022 By Berhan G/selasye ብርሃን ገ/ ስላሴ አዲስ ከቨር ግዕዝ ኢንተርቴይመንት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • በባላገሩ ምርጥ እና በተለያዩ አስደናቂ ስራዎቹ የምናውቀው አመለሸጋው ድምፃዊ ብርሃን ገ/ስላሴ ወይ ፍቅር ምርጥ የመጨረሻ ከቨር ሙዚቃ ተጋበዙልን ከዚህ በሁዋላ በአዳዲስ ነጠላ ዜማዎ ች ይጠብቁን
    Subscribe and lik Our Video & Turn On Notification For New Videos

Komentáře • 467

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 Před 2 lety +65

    ብሰማ ብሰማ አልጠግበው አልኩ እንደኔ የተሰማው አለ😍😍😍😍

  • @mother_3782
    @mother_3782 Před 2 lety +68

    ድምፅህ ገዳይ ነው😍
    የጥላሁን ገሰሰ ላይ ትለያለህ❤

  • @heremelaheremi1562
    @heremelaheremi1562 Před rokem +29

    እፍፍፍ ደስስስ ሲል ድምፁ አረ አልበም አሰሩት የምር ይችላል ልበብርሀኑ አድናቂህ ነኝ የምር😍😍😍😍

  • @chd44444
    @chd44444 Před rokem +34

    አቤት ድምፅ ልብን ሰርስሮ ይገባል 😘😘😘

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před rokem +30

    ሚገርም ድምጽ አለዉ ምን አለ ብትረዱት የሚገርም ድምጵ ለጆሮ ሲሰሙት ደስ ሚል ገራሚ ሙዚቃ ነዉ በርታ ወድሜ🙏🙏

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 Před rokem +11

    አቤት ብሠማህ ብሠማህ የማልሠለችህ ድምፅ አለ ፡ እድሜ ይስጥህ ፡ በዚህ ላይ ለድንግል ማርያም ብዘምርላት ነፍስህ ትባርክልህ ነበር ሙስሊም ነኝ ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ እናቴነች ።

    • @susu-ur3rb
      @susu-ur3rb Před rokem

      የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠበቅሽ

    • @habtomgebremeskel9354
      @habtomgebremeskel9354 Před 10 měsíci

      ❤እሄተ ፈጣሪ ካልቺ ይሁን

    • @Abdulmalik-ge2qw
      @Abdulmalik-ge2qw Před 6 měsíci

      Nooo ማሪያም ያኛ እነት አይደለችም እሺ ያ ነብዩ ኢሰ እነት ነች እሺ እህት ሙስሊም ከሆንሽ እሺ እነት እንደነሱ አልሺ እኮ እቅርታ በድንብ እይው እስኪ

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome1005 Před 2 lety +29

    ብርሃነ በጣም ስወድህእኮ እባክህ አትጥፋ ❤️❤️

  • @azmerakahsa8952
    @azmerakahsa8952 Před 2 lety +19

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በድምፅህ ላንተ የሚሆን ቃላት የለኝም ልዩ ነህ በርታ

  • @mvab3252
    @mvab3252 Před 2 lety +71

    እነዚህን #legendary ይሆኑ ዘፈኖች በሚገባቸው #ክብር ነው የተጫወትካቸው 👏 አክብሮታችን ጥግ ድረስ ነው ለአንተም ይመችህ 🙏❤️💯🇪🇹

  • @man-kt4hp
    @man-kt4hp Před 2 lety +11

    ብሬ ጀግና ነህ
    በርታ
    ድምፅህ ሲያምር
    በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @selamdelilu3054
    @selamdelilu3054 Před 2 lety +12

    ምን አይነት ምትሃት የሆነ ድምፅ ነው አንተ ትለያለህ አስታውሳለሁ አብርሃም ወልደ እንዳለው አንተ ልበ ብርሃን ነህ ተመኘሁልህ ረዥም እድሜ ከጤናህ ጋ

  • @emushaking2757
    @emushaking2757 Před rokem +4

    በጣም ገራሚ ድንቅ ዜማ ቅላፄ ተጫዉተህዋል በርታ 🎸🎸🎸

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed1155 Před 2 lety +7

    ዋው ወላሂ በጨው የተቀመመ ድምፅ ውድሜ በርታልን የሚገርም ፅምፅ ነው ከ10 ግዜ በለይ ሰማሁት

  • @amanielaregawi7278
    @amanielaregawi7278 Před 2 lety +14

    በርታ ወንድሜ አቤት ድምፅ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sewiteesayas3115
    @sewiteesayas3115 Před 2 lety +7

    እጅግ በጣም የሚወደድ ድምፅ ነው ያለህ ከመረጥከው ዜማ ጋር

  • @Betelhem439
    @Betelhem439 Před 7 měsíci +3

    የምር በጣም በጣም ቆንጆ ፊልም ነው❤

  • @user-up1ir3wo7q
    @user-up1ir3wo7q Před 2 lety +12

    ገራሚና ድንቅ ብቃት ድንቅ ተሰፅዖ በርታልን ወንድማችን በእዉነት በጣም ደስ የሚል ነዉ

  • @ethanbenjamin3134
    @ethanbenjamin3134 Před 2 lety +13

    አቤት አቤት ድምፅ👏👏👏👏👏👏

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa Před 2 lety +20

    Just wow! እንደ ምንጭ ውሀ ኩልል ያለ ድምፅ!!

  • @tamirugudeta4845
    @tamirugudeta4845 Před 2 lety +6

    👍❤️ ትችላለህ ጏበዝ በርታ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před 2 lety +14

    ትዝ አይልሽም ወይ አቅፌሽ አቅፈሺኝ....😢ትችላለህ የባለገሩ አይድል ድምቀት ካንተ ቡዙ እንጠብቃለን አከብርሀለው ❤❤

  • @antenehhabtamu2148
    @antenehhabtamu2148 Před 2 lety +48

    የሙዚቃ ባለሙያዎቻችን እባካችሁ አስፈላጊውን ሙያዊ እገዛ አድርጋችሁለት አልበም አሰሩት

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145 Před 2 lety +34

    እጅግ በጣም... ድንቅ ነው!! እባካችሁ ደራሲዎች በስራችሁ አግዙት!! በርታ ወንድሜ!!

  • @thth6480
    @thth6480 Před 2 lety +9

    የኔ ጌታ ልቤን ይዞት ጭልጥ ኣለ 😔😔😔😔😔

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před rokem +4

    አቤት ስጦታ ጥበብ የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @meselekassa7138
    @meselekassa7138 Před 8 měsíci +3

    ድንቅ ተስእጦ ነው !

  • @merkebumanaye9141
    @merkebumanaye9141 Před rokem +4

    ለኮሜንት እንኳን የማይመች ገራሚ የሆነ ግሩም ገራሚ ድምጽ ❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 6 měsíci +2

    😭😭አይ ትዝታ 8አመት ሆነኝ እንዴ ቀልደ የመጀመሪያ የማፈቅረው ልጀ አብረን ተምረን ሰሞን ለራሱ የሱ ሰም ተመሳሳይ ሰሰማ የነዘረኝ ነበር በጣም ነበር የምንወደደው 😥እኔ አባቴ ብቻውን ነው ያሳደገኝ ፈቅር ውሰጥ ገብቼ ያልሆነ ቦታ መገኘት አልፈልግም ነበር ትኩረት ትምህርት ላይ ነበር ዝሙት በጣም እፈራለሁ አንተም ተማረ እኔም ልማር አልኩት 😭አባቱ ሞተበት ትምህርት አቋረጠ ታናሸ ወንድሞች መረዳት ጀመረ እንደዛም ሳንለያያ ጓደኛ ለካ በጣም ተፋቅረው ነበር እና እኔ አላውቅም ሆነ ስአት እንዴ ምታፈቅረው ነገረችኝ አቀራረብኳቸው እኔ 1አመት ሌላ አገር የትውልድ አገሬን ልቀቂየ ሂደሁ ውሸቴን እንዴ ማላፈቅረው እያሰመሰለሁ እንዴነበረ ሌላ የማፈቅረው ሰው እንደለ ነገርኩት ሌላ አገር ሂደሁ 1አመት ብሀላ ስመለስ ፈቅር ጀምረዋል እሱም የምወደው ነው እሷም ጓደኛ ናት ደሰ አለኝ 😭እንዳየ ሳንወደ በገደ እንወዳለን ሁልጊዜም ግን በልቤ ውሰጥ ነው የዋህነቱ ትህትና ፈቅሩ አክብሮቱ በልቤ ውሰጥ ነው ከሱ ይበለጠ ወንደ ባገባም ግን በጭራሽ ላፈቅረው አልቻልኩም እሱን እጥፍ ይበልጣል በጣም ጥሩ ልጀ ቆንጀየ ልጀ ነው ግን ማስመሰል ሆነብኝ በቃ በጭራሽ ለወደው አልቻልኩም 😭ፈታኝ ብየ ተፈታሁ አሁን ደረሰ እወደዋለሁ የመጀመሪያውን እነሱ እኮ ተጋብተው 7አመት ሆናቸው ልጀ ወልደዋል ምን ላደረገ የፈለገ ወንደ ቢሆን ፈቅር አይዘኝም

    • @melkamuterfa1261
      @melkamuterfa1261 Před 4 měsíci

      Dear So sorry...
      Never give up .tomorrow is another day

    • @Saragemal-dh7wi
      @Saragemal-dh7wi Před měsícem

      እዉይ አይዞሽ አላህ ያስቆርጥልሽ ስሜቱ ከባድነዉ

  • @gebichonati2981
    @gebichonati2981 Před 2 lety +9

    አድናቂህ ነኝ አከብርሃለው

  • @calore_za6715
    @calore_za6715 Před 2 lety +6

    Don't understand a word, but when it comes to music you don't have to understand. Beautiful brother

  • @engedu5644
    @engedu5644 Před 2 lety +3

    ሰላምህ ይብዛ አባቴ ትችላለህ በጣም👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Halefom
    @Halefom Před 2 lety +21

    ጆሮዬ... እጄን አዘዘው! እናም እጄ የሚከተለውን አድናቆት ከተበ። በእውኑ በጣም ለዛ ያለው እና ቅመም የሆነ አጨዋወት ነው..ሶስት ሰው ባ'ንድ ሰው። በርታልን ወንድማችን!! ጆሮአችንን አሟሽተህ ዝም እንደማትለን ተስፋ አለኝ። ንጥር አልበም እንጠብቃለን።
    ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን!!

  • @henokma6419
    @henokma6419 Před 2 lety +6

    እንደዚህ አይነት ድምጾችን ለማግኘት ጊዜና ወቅትን ይጠብቃል

  • @hanatesfamariam4772
    @hanatesfamariam4772 Před 2 lety +10

    አንደኛ ብረሃነ በርታ ወንድሜ 👌👏👍

  • @user-cg8jr6pl5h
    @user-cg8jr6pl5h Před měsícem

    ሳላደቅህ ማለፍ አልቻልኩም በጣም ደስስ የሚል ድምፅ ደስስ ከሚል ትዎናጋ ግን ጎዳና ላይ የሚያድር እና የሚኖር አይነት ገፀ ባህሪ ብትላበስ ደሞ ዋውውውው ነበር

  • @ShiferawBiliso
    @ShiferawBiliso Před 3 měsíci +1

    በጣምደሥ የሚል ድምፅ ነው እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 Před 2 lety +19

    This is God given talent , training is just 5% of that .

  • @zewdutsegaw1383
    @zewdutsegaw1383 Před rokem +1

    አድናቂህ ነኝ በዚህ ድምፅህ እኔ በጣም አረክቻለሁ ፈጣሪ በዚህ ድምፅህ የበለጠ እንድትጠቀም ይርዳህ።

  • @mikybaby7213
    @mikybaby7213 Před 2 lety +33

    Amazing voice super professional and genuine. His facial expression looks pure, humanly and divine. That is we expect from genuine professionals.

  • @zelalemtamiru1432
    @zelalemtamiru1432 Před 2 lety +5

    በደንብ ትችላለህ፡፡በርታ፡፡

  • @workiemeseret8920
    @workiemeseret8920 Před 2 lety +3

    ወይ ፍቅእእእእእእር እያለ
    ሠው ያወጋል👌👌👌👌

  • @user-ve5oe4dt5b
    @user-ve5oe4dt5b Před rokem +2

    አንድም ድምፃዊ ከትግራይ የወጡ እደዚህ አየነት ግሩም ድንቅ ብቃት ያለዉ የአማራኞ ዘፍኞ አይተንም ሰመተንም አናዉቅም
    በርታ ቡዙ መስራአት ትችላለህ።

  • @aidah832
    @aidah832 Před rokem +2

    መድህንአለም እኮ ማካካስ ይችልበታል ድንቅ አምላክ ድንቅ ድምጽ አድሎሀል በሱም እንድትተዳደር እርግጠኛ ነኝ ያደርጋል:: በርታ ወንድማችን:: ድምፀ መረዋ👏🏾

  • @user-ik4ko8uh1r
    @user-ik4ko8uh1r Před 2 lety +5

    יישר כוח יפה 👍👏🏿👏🏿👏🏿❤

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Před 2 lety +3

    ዋው ዋው ዋው!!!!!!!!!!

  • @putin157
    @putin157 Před 2 lety +3

    ይገርማል ድምፅ ሲሰጥህ እንደዚህ ነው

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před 2 lety +6

    😢😢 አይ ትንቧለል በምን ቀን አገባኋት !!
    በቃ ከእውቀት ነጻ ኮ ነች ... ይቺ ወደል ማፍቀሬን ልነግራት ለእንባዬ ቦይ ልስራ የሚለውን ዘፈን ብጋብዛት አይሻልክም ህዳሴ ግድብ አላለችኝም !! ሙዚቃ አይገባት ፍቅር አይገባት ልጅ መፈልፈል ብቻ አይይይ

  • @blenesweet6383
    @blenesweet6383 Před 2 lety +3

    የህይወቴ ህይወትን የጥላሁንን ተጫወትልን ወጪህን እኔ እችላለው 🥰🥰

  • @11tigist
    @11tigist Před 2 lety +3

    በጣም የሚገም ድምፅ አለህ ክብር ይገባሀል👏😍👏😍

  • @tttfff4025
    @tttfff4025 Před 2 lety +4

    edmi yesethi fetari

  • @officialkaleab5332
    @officialkaleab5332 Před 2 lety +2

    wow😮 ግሩም ነው 🙏🙏

  • @tedokocha7813
    @tedokocha7813 Před 2 lety +1

    Wowww wendme betam desss ylal... gn yerash sra more serteh mayet efelgalew

  • @zekizeku1964
    @zekizeku1964 Před 2 lety +4

    አሪፍ ድምፅ

  • @birukyifrashewa6123
    @birukyifrashewa6123 Před rokem +1

    ምን እንደምልክ አላቅም ቃላት ያጥረኛል እጅግ ጎበዝ ድምፃዊነክ

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 Před 6 měsíci +1

    Thanks Birhane for your wonderful Voice .

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 2 lety +1

    ገራሚ ድምፅ ነው ሀሪፍ ስራ በርታ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን በጠፋ ዘፈን ጥሩ ሙዚቃዎች አሰማኸን በርታ ትችላለህ የማይችሉ አስመሳዬችን ያጥፋልን በርታ

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Před 9 měsíci +1

    Just wow !!
    Amazing !!

  • @kasumamo1727
    @kasumamo1727 Před 2 lety +1

    መረዋ ነው በርታ ወንድማችን

  • @abimekasha1489
    @abimekasha1489 Před 2 lety +5

    Perfect 100%
    You are special!!!

  • @officialkaleab5332
    @officialkaleab5332 Před 2 lety +1

    Are ychelale ewawa temute 😮😲❤❤❤❤

  • @user-nc8zf1dp1y
    @user-nc8zf1dp1y Před 2 lety +1

    ልበ ብርሀን ወንድሚ ኑርልኝ

  • @Tube-mr2mo
    @Tube-mr2mo Před 2 lety +2

    መምህር በርታ

    • @harmonyelectricaltechnolog9645
      @harmonyelectricaltechnolog9645 Před 2 lety

      ሰላም ነው ኣባቴ ድምፃዊ ብርሃነ ለ ስራ ፈልጌው ነበር እና ስልክ ቁጥሩን ይኖረሃል

  • @tilikuayalew6790
    @tilikuayalew6790 Před 2 lety +5

    It's great voice bro....

    • @abimekasha1489
      @abimekasha1489 Před 2 lety

      Amazing!!!
      You are special!!!
      We Ethiopians like you very much, because you are special!!! Your Ethiopian sisters & brothers like your amazing talent and voice!!!
      God protect you dear!!!

  • @MisikirTilahun
    @MisikirTilahun Před 4 měsíci

    መምህር ብርሀነ
    11 ኛ ክፍል አስተምሮኛል
    ከቤቱ ወደ ት/ቤት ሲመጣ ያለምንም መሪ ነበር።
    በዕረፍት ሰዓትና በምሳ ሰዓት እጆቹን ልክ እንደ ድራም በመጠቀም መታ መታ እያደረገ ለመምህራንና ለተማሪዎቹ በሚገርም ቅላጼዎቹ ያዝናናን ነበር።
    መምህርና ድምፃዊ ብርሀነ በርታልን !!
    🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Před rokem +1

    ውይ ይሄ ሙዚቃ ለኔ የተዘፈነ እሰኪመሰለኚ ከኔ ሰሜቴ ጋር ተጣምሯል😢😢😢😢

  • @YonasAmare-mn3bl
    @YonasAmare-mn3bl Před 22 dny

    አዋዋቲ አምባሳደራ አዋዋ አይሎኽ እንካንናው ኮዋ። ቲኖስታ ድሜ ሚንችሳማ እይምሽ❤

  • @ramusk13
    @ramusk13 Před 2 lety +2

    መምህሬ respect ❤

  • @samsontilahun4129
    @samsontilahun4129 Před 2 lety +1

    betam lyu new ejik betam mnaleee endenzi ayntochun bnabertata

  • @ethiokinetube8675
    @ethiokinetube8675 Před 2 lety +1

    ብሬ ምርጥ ድምጽ አለህኮ! በአልበም ናልን በናትክ! ድምጽክ ተሰምቶ አይጠገብም። በርታልኝ።

  • @abushbedaso9654
    @abushbedaso9654 Před rokem +2

    እግ/ር ካንቴ ጋ ይሁን

  • @ghirmaywoldu9728
    @ghirmaywoldu9728 Před 9 měsíci

    ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማይሰቸኝ የመምህር ድምፅ ………

  • @brownyjaber644
    @brownyjaber644 Před 2 lety +3

    Amazing voice I love slow motion music B M 🙏🙏🙏💞💞

  • @user-dn5tl8kk9g
    @user-dn5tl8kk9g Před rokem +1

    ሚገረም ድምፅ ኣለ ብርየ ❤❤❤❤

  • @khalidhassan9103
    @khalidhassan9103 Před 4 měsíci

    Wow he has a amazing voice ...And a very nice song..... I listen to his song morning afternoon and at night....

  • @assaminewharegewoin19
    @assaminewharegewoin19 Před 2 lety +5

    አቤት ብሬ ድምፅህ እኮ ንፁህ ውሃ ጭልጥ እንደማድረግ ነው።

  • @kassawgedlu4360
    @kassawgedlu4360 Před rokem +3

    ማየት የተሳነው በመሆኑ በጣም ነው ያዘኩት እይን ወርቅ ድምፅ ይዞ አይኑ ብራሀን ቢሆን ይበልጥ ገራሚ ነበር ግን የፈጣሪ ሰጧታ ነው አሁንም ማበረታታት አለብን በርታ

  • @solihemohammed1202
    @solihemohammed1202 Před 11 měsíci

    ገራሚ ገራሚ የተባራከ ድምጥ ነው አዛኙ ይዘንልህ.....

  • @user-ro3id4be8e
    @user-ro3id4be8e Před 5 měsíci

    እርዱት እባካችሁ !!ይህን የመሰለ ስጦታ ይዞ ተቀምጦአል!!!

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 Před 2 lety +1

    Natural (humble) Exterior setting.
    Gifted Wdi Mekale of Ethiopia.

  • @AbdurahmanZinabu
    @AbdurahmanZinabu Před 13 dny

    ወይኔ ይሄ ሙዚቃ እየጠገብኩኝ አይደለም

  • @teferigaredew1655
    @teferigaredew1655 Před 6 měsíci

    ዋው የሚገርም ድምፅ ነው በጆሮ ላይ የሚንቆረቆር

  • @genetmekdes6345
    @genetmekdes6345 Před rokem +1

    Super Duper Mega Size Divine Vocals and one of a kind God given blessed Talent!!
    Brother Birhan G/Selassie 'You Can Sang'... as African Americans say in their English vernacular!!

  • @ashenafiayele5461
    @ashenafiayele5461 Před 4 měsíci

    የባላገሩ ፍሬ አንዱ ነህ። አንተን እና አዘጋጆቹን እናመሰግናለን

  • @hailemaryamhailesilassie8057
    @hailemaryamhailesilassie8057 Před 9 měsíci +1

    ብሬ ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ቢገባኝም እዚህ ደረጃ እንደምትደርስ 6ተኛ ክፍል አብሬህ ስማር ለሙዚቃ ከነበረህ ፍቅር በመነሳት እርግጠኛ ነበርኩኝ፡፡በርታ!!ግሩም ስራ ነዉ!!

  • @fikregebrekidan2647
    @fikregebrekidan2647 Před 2 měsíci

    I wonder why this singer has not been made to excel in music. He is simply amazing.

  • @yitsnabirra73
    @yitsnabirra73 Před 2 lety +3

    ምን አይነት ድምፅ ነው በፈጣሪ 👌👌👌

  • @KahsayAtsbha-gx1uy
    @KahsayAtsbha-gx1uy Před 11 měsíci

    ❤❤❤ በጣም ተመችቶኛል😊😊😊👍👍👍👏👏👏

  • @yorkk9902
    @yorkk9902 Před 2 lety +2

    I did'nt understant what he said but he's a hero of music and sound.
    Good job budy

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Před 2 lety +199

    አልበም ስሩለትና እንደ ዳዊት ጽጌ ከፍ አርጉት ድምጹ ገራሚ ነው።

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Před 2 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️ wow dimtes belo zem new.

  • @redateleyou4663
    @redateleyou4663 Před 2 lety +1

    በርታ ጀግና 👍👍👍👍

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Před 2 lety

    በጣም ደሰ የሚል ድምፅ ነው ያለህ አድናቂህ ነኝ

  • @ayalewshume1496
    @ayalewshume1496 Před 2 lety +1

    በርታ በጣም ነው የማከብርህ

  • @dboyd5622
    @dboyd5622 Před rokem

    Asetemareye neber brhan betam arif sew new yeknah ticher ❤❤❤

  • @kamilaahmed7275
    @kamilaahmed7275 Před 6 měsíci

    ትዝ አይልሽም ወይ ..... ጥላሁን ገሰሰ ዋው ዋው ዋው የሆነ ሂወት አለው

  • @NaniBayeh
    @NaniBayeh Před měsícem

    ለኔ ከአንደኛም በላይ ነው ሚገርምእ ድምፅ

  • @amareeyasie7458
    @amareeyasie7458 Před rokem +2

    በዚህ ሙዚቃ አልቅሼ ልሞት ነው ለኔ ነው የዘፈነው። አዬ ሴት😢😢

  • @helinawondimu425
    @helinawondimu425 Před rokem

    memher yemigerm voice new yaleh bagegnehna yenenm voice semteh abren bnsera des ylegnal

  • @kassawgedlu4360
    @kassawgedlu4360 Před rokem

    የጥላሁን ገሰሰ ድምጽህ ገራሚ ነው በርታ ቢታገዝ ገራሚ ሰው ነው በርታ አባትየ