የቤት ኪራይ ቅጣት ይፋ ሆነ | ሰራተኛ አውሮፓ ሊላክ? House and REAL ESTATE Rent (Make Money Online)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2024
  • የቤት ኪራይ ቅጣት ይፋ ሆነ | ሰራተኛ አውሮፓ ሊላክ? House and REAL ESTATE Rent (Make Money Online) #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 45

  • @awolyimer3233
    @awolyimer3233 Před 29 dny +12

    ሰው ቤት የሌለው ተከራይቶ እንዳይኖር በረንዳ እንዲወጣ ነው የተፈለገው!

  • @user-gc9hz7zc1j
    @user-gc9hz7zc1j Před 28 dny +11

    መንግስት ለህዝቡ ካሰበ ለምን በዝቅተኛ ዋጋ በሰፈራ መልክ ለዜጋው መሬት አይሰጥም ሌላው የሚከራዩ ቤቶችን በየቦታው አይሰራልንም የአከራዮችን ጥጋብ የሚቀንሰው ይሄ ብቻ ነው። 1ክፍል ቤት ከ4-7ሺ እየጠየቁ ያውም ጥራት የሌለው አሁንስ ደርግ ናፈቀኝ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 22 dny

      የት ነው መንግስት ቦታ የሚሠጥህ?

  • @user-dz9id1tu2w
    @user-dz9id1tu2w Před 29 dny +9

    መንግሥት ተመን ካወጣ በሁሉም ሸቀጦች ላይም ተመን ማውጣት አለበት

    • @AshenafihHaliu
      @AshenafihHaliu Před 27 dny +4

      ግብር ለመሰብሰብ እንጃ ላአከራይም ለተከራይም የሚጠቅም ነገር አልታየኝም እባካቹ ለሕዝብ የሚጠቅም ነገር ስሩ

  • @ElsabteTesfaye-ej5tx
    @ElsabteTesfaye-ej5tx Před 15 dny +1

    እባካችሁ አዳዲስ አዋጂ ሲወጣ ሰው እንዲያውቀው ሚዲያላይ ይወጣል እንጂ
    አሰራሩ ተግባራዊ አይሆንም ህገወጦችን
    በዝምድና በጓደኝነት አየተቧደኑ ግልፀኝነት በጎደለው መልኩ ህገወጦች ካርታ ሳይኖራቸው እንደህጋዊ ሰዎች እንደፈለጉ ማንም ሳይጠይቃቸው እያከራዩ በነፃነት ይኖራሉ ።

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před 29 dny +3

    Thanks bro 🎉

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 27 dny

    Wora becha new pasport lemagegnet enekwan bemaichalebt men adergo new mikadew? Esti megemrya pasportun yestu.

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 Před 28 dny +2

    አንድ ክፋል ቤት 10 ,000 ብር ተቃጠልን ጎበዝ

  • @mulugetamr942
    @mulugetamr942 Před 26 dny +1

    ለስግብግብ አከራይ ትክክል ነው

  • @MeksudSeid
    @MeksudSeid Před 24 dny +1

    የሁለት አመት ትክክል ነው

  • @habtamuatadesse8843
    @habtamuatadesse8843 Před 27 dny +1

    እኔ ያልገባኝ ጥቅሙ ነው?አሁንም ተጎጂው ተከራዬ ነው እውነት

  • @tesfayetenkir942
    @tesfayetenkir942 Před 26 dny +2

    መንግስት ምነው በዛ የግለሰብን ቤት ከሚቆጣጠር የራሱን ኮንደሚኒየም ሠርቶ ቢጨርስና ለሕዝቡ ቀንሶ አይሠጥም ከፈለገ ሕዝብን ለማጣላት ከሚሞክር

  • @babitkd1
    @babitkd1 Před 17 dny

    ይልቅስ አከራይና ተከራይን ኣታጋጩ ተስማምተዉ ቢኖሩ ጥሩ ነዉ ኣከራይም እኮ አንጀቱን አስሮ ፆም አድሮ ነዉ ነገን ብሎ የሰራዉ ተከራይም በአግባቡ በሚመጥነዉ ዋጋ ኪሱን አምኖ መከረየት ከዛ ጥሩ ጎረቤት ሆኖ መኖር ነዉ።

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w Před 29 dny +5

    ባለቤቱ መግባት ቢፈልግስ? ይሄን ጥያቄ ብዙ ጊዜ ጠይቄ መልስ የለም

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před 29 dny +1

      የት መግባት ቢፈልግ??

    • @user-dl4oq4wd5w
      @user-dl4oq4wd5w Před 29 dny +1

      @@addisbusinessያከራየው ቤት/የራሱ ቤት።

    • @kkkoooo7197
      @kkkoooo7197 Před 27 dny

      Yewelu gize 1 ametu sitalek masewetat techelalachehu

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw Před 29 dny +10

    ይሄ ስርአት አስጠላ! ወጥ ረገጠ! እንዴት አንድ ሰው በቤቱ ላይ ማዘዝ አይችልም? ሁለት አመት የሚሉት አሁን ምንድን ነው?

    • @Me-mw8cl
      @Me-mw8cl Před 29 dny +5

      አከራይ ተከራይን ባያንገላታ ኖሮ ይህ ሁሉ ባልተፈጠረ

    • @user-xu2du2hs6p
      @user-xu2du2hs6p Před 29 dny +1

      እኔ ግን የሚመስለኝ አከራይና ተከራይን የሚያናቁር ይመስለኛል የበለጠ ቢታሠብበት ይሻላል???

    • @Me-mw8cl
      @Me-mw8cl Před 29 dny +1

      @@user-xu2du2hs6p ተከራይ ቢነቁር እና ቢያባርር አከራዩ ግብሩን ከኪሱ ይከፍላታል

    • @carolguta9504
      @carolguta9504 Před 28 dny +1

      Tekerayim akerayim lehonin tiru new

    • @tekureanbesa1427
      @tekureanbesa1427 Před 23 dny

      መንግስት ሕዝቡን እያናቆረ እንዲኖር ስለሚፈልግ ነው ህግ የሚያበዛው , ሌላው ሕዝቡን በስራ እድል እይለ አገሪቱ ለቆ እንዲሠደድ እያደረገ አገሪቱን በቁጥጥር ለማዋል የተጠቀመበት ያለ ተንኮል ነው

  • @Amarech-ks4xk
    @Amarech-ks4xk Před 24 dny

    Auni yemiyajerayi Lelm letkerayi chigir new yefeterwu😊

  • @AlemAdnew
    @AlemAdnew Před 22 dny

    እኔ ምለው በቤት ኪራይ የሚተዳደር ሰው እንዳለ መንግስት የተከራይን መብት የሚያስከብረው በጣም ያሳዝናል

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 27 dny +4

    ምርጫ ሲደርስ 6 አመት ቁጭ ብሎ የበላ መንግስት ስራ እፈጥራለው ብሎ ተናገረ😂 አስኪ ፈጥሮ ስራ አጥ ቁጥር ይቀነስ ጉራ ብቻ

  • @teferatemesgen
    @teferatemesgen Před 28 dny +1

    ያለአግባብ የጠገቡ አከራዮች ይበርድላቸዋል በየቀኑ እኮ ነው የሚጨምሩት

  • @user-lz8dg8gl5p
    @user-lz8dg8gl5p Před 24 dny

    በሠዉ፡ቤት፡ከሚፈርድ፡ለምን፡አራሱ፡ሠርቶ፡በቅናሽ፡አያሥረክብም፡አከራይ፡ደም፡ተፍቶ፡በሠራው፡ቤት፡ከሚፈርድ፡የተሥማማውን፡ሀዝብ፡ለማጣላት።

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před 29 dny +3

    Good info 🎉

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  Před 28 dny +1

      Glad you think so!

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před 23 dny

      መንግስት ባልሰራው ቤት ሲሰራ አንድ ሚስማር ባላቀበለው ቤት ምን አገባው አሁንስ በዛ በጣም ከባንክ ተበድሮ የሰራስ ምን ሊሆን ነው በቃ አለማከራየት ነው

  • @isamtatu7313
    @isamtatu7313 Před 27 dny

    የጻፍከውን ትተህ ያልተጻፈውን ታወራለህ። ይኸ ብልግና ነው። "ቅጣት" ያልከውስ የታለ?

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 27 dny +1

    ማን ነገረህ ላንተ 😄

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Před 25 dny

    😂የቤትን ኪራይ ችግር የሚፈታ ቅጣትና በተንዛዛ ቁጥጥር ሳይሆን መንግስት በብዛት ቤት አየሰራ በማቅረብና በተመጣጣኝ ዋጋ ቢያከራይ በተጨማሪም ዜጎችም
    በማኀበር በመደራጀት የመኖሪያ ቤት እንዲሰሩ በማድረግ በግልም መስራት ለሚፈልጉት ቦታ በተመጣጣኝ በዝቅተኛ
    ዋጋ በማቅረብ እንዲሰሩ በማድረግ ብቻ ነው የቦታው ዋጋ ለሰዎችን አቅም የማይመጣጠን ካልሆነ ሌላው ችግር በመሆኑ የረጅም ጊዜ የክፍያ ሁኔታም የግድ ሊመቻች ይገባል ያኔ ነው ችግሩ የሚቀረፈው አለበለዚያ ምንም ዓይነት
    መፍትሄ የለውም ይህ ቢሆን ግን ሕዝቡንም ከችግር በማውጣት ማቋቋም
    ይቻላል ።

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před 29 dny +9

    ምነው ግን መንግስት በራሴ ቤት ምን አገባው አሁንስ በዛ

    • @Yetsdaw
      @Yetsdaw Před 27 dny

      Iiva

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 22 dny

      ​@@Yetsdaw
      ሌባ ለማለት ነው? ማንን ሠረቀ?

  • @user-ig9tc5ot5r
    @user-ig9tc5ot5r Před 24 dny

    አከራዬ ትርፍ ስላለው ያከራያል ተከራዩ ስለተቸገረ ይከራያል መንግስት ከአከራዩ ለማግኘት በተከራይ ላይ ግፍ ይሰራል ተከራዬች እግዚአብሔር ይርዳቹ ይርዳን ልጅና እቃ ይዞ ከመከራተት በቃ ይበለን ለሁሉም መልስ አለው😅

  • @user-eq3ci7zp9j
    @user-eq3ci7zp9j Před 22 dny

    ወሬ ብቻ ተግባ ር የለም

  • @user-fy7lo2bl8g
    @user-fy7lo2bl8g Před 26 dny

    ውሸታም ሚዲያ አትዋሹ

  • @kemaltex4005
    @kemaltex4005 Před 23 dny

    ይሄ የሞተ መንግስት ነው ባክህ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 23 dny +1

    መንግስት ባልሰራው ቤት ሲሰራ አንድ ሚስማር ባላቀበለው ቤት ምን አገባው አሁንስ በዛ በጣም ከባንክ ተበድሮ የሰራስ ምን ሊሆን ነው በቃ አለማከራየት ነው

  • @sadiyaahmed1978
    @sadiyaahmed1978 Před 25 dny

    ENYE.MELEW.GEN.?LEMN.MENGEST.TEHEZBN.BIT.EYAFERES.YALE.MENM.TEK..DEHA .SERTO.MAKERAYET .ENDAYCHI.DEGMO..TEFENAKAYOCHI ENDAYITELELU.MEKERA.MABZAT.AKERAY.ALAKEYMRAYIM.MALET.MEBTU.NEW.YAN.GIZE.TEKERAY.YET.YIGEBSL?.

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 23 dny

    መንግስት ባልሰራው ቤት ሲሰራ አንድ ሚስማር ባላቀበለው ቤት ምን አገባው አሁንስ በዛ በጣም ከባንክ ተበድሮ የሰራስ ምን ሊሆን ነው በቃ አለማከራየት ነው