የቤት ኪራይ እንዳይጨመር የወጣው መመሪያ ኢ ህገ መንግስታዊ ነውን? Law | Chilot | Ethiopian Law

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 10. 2022
  • የቤት ኪራይ እንዳይጨመር የወጣው መመሪያ ኢ ህገ መንግስታዊ ነውን? Law | Chilot | Ethiopian Law

Komentáře • 71

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 Před rokem +16

    ሠላም ነህ።ኧረ ተከራዮች ከመጠን በላይ ጥጋብባቸው አልተቻለም ።አከራይ እየተዋረደ እየተንገላታ ኪራይ አስካለመክፈል ደርሠዋል።ፍትህ ለአከራዮች።

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před rokem +14

    ወንድሜ መንግስት በትክክል ንሮ ውድ መሆኑን ከተረዳ ቁጠባ ቤት ሰርቶ ተከራይተው ለሚኖሩት መሰጠት እንጂ።።አከራይና ተከራይ እንዲጣሉ ማድረግ ልክ አይደለም።።

  • @behabtukaza7258
    @behabtukaza7258 Před rokem +11

    በጣም ያሳዝናል ላባችንን ጠብ አርገን በሰራነው ቤት መንግስት ጣልቃ ገብቶ ይሄን ማድረጉ ያሳዝናል🤔😥😥እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

    • @amenkiya7030
      @amenkiya7030 Před 2 měsíci

      ምነው ላባቹን አይደለም ደማቹን ብታንጠባጥቡ የተከራይንም አቅም ማየት አለባቹ ኑሮ ሲወደድ ለአከራይ ብቻ አይደለም የሚከብደው እንደውም ለተከራይ ነው ያውም ለደሞዝተኛ

  • @woinshetbalay4747
    @woinshetbalay4747 Před rokem +8

    ወንድሜ በጣም በጣም ያሳዝናል በቤታችን አንገታችንን ደፍተን እየኖርን ነው ያለነው ፡
    በዚህ አጋጣሚ ግን አከራይ ላለመሆን ወስኛለው፡፡
    ያን ማለት ይህ ህግ ሲወጣ ስነ-ምግባር ላለው ሳይሆን ስነ-ምግባር ለሌለው ተከራይ ነው ፡
    ስለዚህ ወደፊት የዚን ዓይነት ህግ ሊወጣ ይቅርና እባካቹ ቤት ካላቹ አከራዩ የሚል ልመና ይመጣ ይሆናል

  • @brtukanpawulos9353
    @brtukanpawulos9353 Před rokem +6

    ከአዋጁ በፊት ሰኔ ላይ ልቀቁ አልናቸው እስካሁን አሉ አሁን ደሞ አዋጅ አለ ይላሉ እንዴት ይታያል?

  • @gedionassefa1649
    @gedionassefa1649 Před 3 měsíci +1

    INTERESTING !!!

  • @HawaSeid-df5vj
    @HawaSeid-df5vj Před rokem +3

    በጣም እየትሰቃዪን ነዉ
    ልጆቻችን ለማሳዴግ ብለን ቆርቆሮበቆርሮላይ አየኑርን ይሄዉ 4 አመት በስቃይ ላይ ነኝ ዴነቡ ካላቆመ ገና 20አመት እንኖራለን ይላሉ

  • @b.e.z.a_
    @b.e.z.a_ Před rokem +3

    Great job. Thank you

  • @wudehaileselassir5602
    @wudehaileselassir5602 Před rokem +4

    ይሄ አንድነትን ህብረትን ፍቅርን የሚያሳጣ ነው መንግስት ሆነ የሚመለከተው ክፍል የራሱን ድርሻ ልዜጋው ማድረግ ሲገባው ወደ ሌላው መወርወር አይገባም ቢታሰብበት ጥሩ ነው

  • @yohannesfikru7277
    @yohannesfikru7277 Před 3 měsíci

    Thank you. This makes sense

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 Před rokem +3

    አኛ አከራዋች ተስማምተን ነው ያለነው መንግስት ለኛ ቤት ይስጠን እነሱም ኑሮውድነት እነሱም አለባቸው ተስማምተን እንኑርበት

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 Před 3 měsíci +2

    ወንድሜ እሱ ብቻ አይደለም በፌደራል መንግሥቱ የፍታብሔር ቁ 1204 ላይ የባለቤትነት መብት ሰፊ መብት ነው (the owner ship right is the widest right ) ይላል ታዱያ ይሄ መሠረታዊ ና ህገ መንግሥታዊ የንብረት ባለቤትነት መብት መጠበቂያ ሕግ በሥራ ላይ እያለ አስተዳደሩ በምን አግባብ ነዉ በቤት ባለቤት ቤት ላይ የኪራይ ገንዘብ መጠንና የኪራይ ጊዜ የሚወስነው ?በሕገ _መንግሥቱ የተቀመጠው የዜጎች የንብረት ማፍራት መብት ስ እንዴት ነዉ የሚታየው?

  • @mubarekbedewi5318
    @mubarekbedewi5318 Před 8 měsíci

    thank you Bro

  • @yirgedubekele4923
    @yirgedubekele4923 Před rokem +1

    በጣም ትክክል ነው

  • @yalemworekitarekegi177
    @yalemworekitarekegi177 Před měsícem

    ዉዉዉ ፍትህ ለተከራይ

  • @user-lb2bp4ix3k
    @user-lb2bp4ix3k Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን። ሕገ-መንግስቱ መጣስ የለበትም።

  • @MikiMikiyas-vx2kr
    @MikiMikiyas-vx2kr Před měsícem

    ስለ ህጉ የሰጠሀን ማብራሪያ እናመሰግናለን

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 Před 2 měsíci

    ወንዴሜ ቤት አከራይቶ በኪራይ ብቻ የሚተዳደር አለ ያ ሰው ምን ይሁን ተብሎ ነው እጉ ትክክል ነው እግ ይኑርልን ፍርደ ገሜድል እግ ሰውን ያላስፈላጊ ጉዳት ላዬ ይጥላል ሰው በንብረቱ ማዘዝ የማይችልበት ግዜ ደረስን ብለን በጣም አዝነን ነበር እድሜ ለእግ እግ ለሁሉም እኩል ነው ደስ የሚለው ነገር ስንት አማራጭ አለ ተከራይን መርዳት ከተፈለገ እግ ለዘላላም ይኑርልን በጣም እናመሰግናለን

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 Před rokem +1

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን🙏🙏💞💞💞

  • @hikmahikma5295
    @hikmahikma5295 Před rokem +5

    አዎፍትሀዊ አይደለም ተከራይ ኪራይ ባግባብ የከፈሉ አይደለም አብዛኛቦታዎች

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 3 měsíci

    በየአመቱ ጭማሪ የሚያደርግ አከራይም ካለ ሰግብግብ ነው ለበረከት አይሆንም

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን
    ምን ህጋዊ ነገር አለ አገሪቱ ላይ

  • @asratmekonnenofficial
    @asratmekonnenofficial Před rokem +3

    መንግስት ራሱ ግን በኮቪድ እና ቀጥሎም በሰሜን ያለውን ጦርነት ተከትሎ መሰለኝ ይህን ውሳኔ የወሰነው ግን አሁን ያለው ትክክለኛ የአከራይ ተከራይ ሚዛን አልጠበቀም

  • @user-fd3yq8ei9o
    @user-fd3yq8ei9o Před 20 dny

    Akaraym bihon nuro kebdot new kelel yalebet gebten ye mnaka4ayeu nuro slekebedegn

  • @kelemworkneh5682
    @kelemworkneh5682 Před 3 měsíci

    😢

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 3 měsíci

    INTERFERING IN HOUSE RENT DOES NOT SOLVE COAST OF LIVING PROBLEMS. ELECTRIC AND WATER SERVICES TARIFFES ARE RISING CONTINUSLY BUT THE GOVERNMENT DOES NOT SEE THESE PROBLEMS INSTEAD IT IMMERSES ITSELF IN PRIVATE PROPERTY.

  • @alemyibra
    @alemyibra Před rokem +3

    አስተዳደሩ እየበጠበጠ ነው

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa Před 3 měsíci

    ከልጅነት እስከ እውቀት አንድም ቀን ህግ ሲጻፍ እንጂ ሲሰራ አይተን አናውቅም በአጋጣሚ ለማትረፍ ተከራይ ወገናቸውን ውጡ ብሎ ማስጨነቅን እግዚ. አይወደውም

  • @kelemualegesse8181
    @kelemualegesse8181 Před 9 dny

    wendeme tef 15000 temehert bet 100 percent zeyet 1100 menu ketu hulum esat hono bank tebedro yeserawen maschenk men yebalal

  • @aviya5907
    @aviya5907 Před rokem

    ሃገርቤት ያሉ አንዳንድ የቤት ባለቤት አከራዮች ቤታቸውን መቃብር ይዘው ሚወርዱ ይመስል ጭካኔያቸው አያድርስ ነው በየወሩ ብር ይጨምራሉ በበለጠ ብር ሚያከራዩት ከመሰላቸው ደግሞ ያስወጣሉ ሌላ ያስገባሉ ! ፍትህ ቤት ለሌላቸው ! እኔ ሃገርቤት ቤት አለኝ ካከራየሁት አስር አመት አንዴም ቢሆን አልጨመርሁብቸውም ! ምክንያቱም ኑሮ አቸው በየ ቀኑ እየተወደደ ነው ቤት ከሌለው ሰው ያለው ይሻላል።

  • @user-zo2gz5vd1u
    @user-zo2gz5vd1u Před 11 dny

    ወዳጄ በእጥፍ ተጨምሮብኝ ካልቻልሽ ልቀቂ ተብያለሁ የት ልግባ

  • @endalemiessaendalemiessa5800

    እውነት ነው መንግሰት ነካክቶ የግለሠብ ቤት የማከራየት ፈላጎት ለመዝጋትና እደርግ የፖለቲካ ድጋ ለማግኝት ካልሆነ በሌላው የልተቆጣጠረውን የዋጋ ግሽፈትበቤት ኪራይ ያመጣዋል መለት አይቻልም ህጉን መጣሱ ካልቀረ ይውረሰው ከመረቁ ሰጡኝ ከሠጋውጣመኝነኝ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፈ ሆኖ ብናል አሠተማሪዬንየህግ ባለሞያ ከልብ አመሠግናለሁ

  • @user-om2iz7uk7x
    @user-om2iz7uk7x Před 2 měsíci

    ቤት የሚሰራበት ማቴሪያል ውድነቱን አስበው እስኪ ለምን መንግስት ይሄን አይቆጣጠርም እረ ብዙ አለ

  • @MasikerFiqadu-wx8iu
    @MasikerFiqadu-wx8iu Před 3 měsíci

    Sew afer gito beserawu bet menigisit talika megibat alineberebetim menigisit sewun lemagadel new enide yetenesaw bezigudayilayi betam litasebibet yigebal

  • @wasihunshafi8304
    @wasihunshafi8304 Před rokem +2

    ቤቱን ገዝቼው ነበር ተከራዩ አለቅ አለኝ በመሀላችን ውል የለንም መፍትሄው ምን ይሆን?

    • @melakubisrat7947
      @melakubisrat7947 Před rokem +3

      እኔም የአንተ አይነት እጣ ነው የደረሰንኝ ማሶጣት ባልችልም ውል ግን ቤቱን የገዛሁበትን ዶክሜንት በመያዝ ኮሚቴዎቹ እራሳቸው ውል እንዲገባና እንዲፈርም ያደረጉታል ኮሚቴዎችን አናግራቸው

  • @samketnegatu1914
    @samketnegatu1914 Před rokem

    Betekekele

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa Před 3 měsíci

    ስንት የሚስተካከል ነገር እያለ ከገቢ በላይ ኪራይ እየጨመሩ ካልከፈላችሁ ውጡ ለሚሉ ሰዎች መሟገትህ አሳዝኖናል ከየት እናምጣ የትስ ሄደን እንኑር

    • @EtalemAsefa
      @EtalemAsefa Před 3 měsíci

      የአገሪቱን ሁኔታ የህዝቡን ችግር ረገብ ለ ማድረግ ይመከስለኛል ለማንኛውም በከተማው ያለውን የቤት ችግር አክልበት

  • @meseretmoges6129
    @meseretmoges6129 Před 7 měsíci

    ተከራይተው ጊቢ የሚያከራዩት ለምን ግብር አያስከፍልም

  • @aynalem1386
    @aynalem1386 Před rokem

    እባክሆወንድምአንድቤትነውያለኝገደቡአልቆአልይህውፍርድቤትእገኛለሁቤቴለምግባትፈልጌማለትፍርድቤቶአይቀርቡመጥሪያበፖስፊትአዮቀበሉአዋጅነጋሪዋቹሊያባሉንነውአኖድቤቴነውመግባትእፈልጋለሁወጨበወጪአደረጉውሶጥያለውንንብረትአጠፉብኘቤትኪራይአምጠውነዉየሚከፍሉትመመሪያአውጭዎቾበዶላርቤትእያከራዬመሬትእሸጡለዘዜገቢያስቡበቤትሰርተውበሰጠወንድሜድደከመኝከንድቤቴኖቀሙኝ

  • @workeyassefa7136
    @workeyassefa7136 Před rokem

    እዉነት ነው ተቸግሬ የማላቀውን ወር አሳልፈው እና በችቅችቅ ነው የኪራይ ብር የሚደርስ እና እኔም የልጆች ት/ ቤት መብራት. ውሃ ስንቱን ነገር ከሱ ንው ምጠብቅ ወር በገባ ጭቅጭቅ ሰለቸኝ

  • @AsmelashTsegaye-mt3kq
    @AsmelashTsegaye-mt3kq Před 3 měsíci

    የቤት ባለቤት ነእ እዴ የማ ጠበቃ

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 Před rokem

    አዋጅስ የውል ህግን ይሽራል?

  • @user-oh9ir7jf2m
    @user-oh9ir7jf2m Před 22 dny

    Akeray betune akerayto lebete wche lelegoche temeherte batekalaye yenuro wedente lakeryem letekerayem new megesete yenuro ewdenten maregagate enge akeray turetegina debate ale yetureta demewze betam ansetena new yehe average tekerayena akrayene yemiyatala selehone bitasebebete yemele elalehu

  • @etetukebede9567
    @etetukebede9567 Před rokem

    Awo akerayum yenuro wedente gebere alebet yehim tasabinet norot tekerayunm saygoda besemement hulu yehonal

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před rokem +3

    Programh astemarina teqami neaw!!!!!!

  • @habtemhret7786
    @habtemhret7786 Před rokem

    የሚገሬም ነው መንግሰት የማያቀው ምንነገር አለ በክራይ ቤቶች እየኖሮ የግል ቤታቸውን ሰላሣ ሺ አርባ ሺ አያከራዩ የሞኖሮ በዙ ማሻያ አለ እናውራ ከተባለ የባለሰልጣን ደኸንነት እየተባለ ግን ለአለው ይጨመርለታል በቀበሌ ቤት እነካን ያለው ግደ አረሰነቱ እኛ በቆጠብ ነው ትግሁ ሰራተኘ ተብሎ ለቀበሌ አመራር ተብል ቤት የሜሰጠው አረሰነቱ

  • @rockyr3572
    @rockyr3572 Před 10 měsíci

    ለምን በጠቅላላው ውረሱ እይሉም

  • @user-fd3yq8ei9o
    @user-fd3yq8ei9o Před 3 měsíci

    Agbab aydelem yh Mentha lihon aychlm lemn yetef waga ayqensm akarayto tekerayto yeminor ale bezih melku keqetele yebet Kiran ytefal eyetekeray sinor yeneerew wede betu ynoral

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 3 měsíci

    አዋጁ የህሊና ዳኝነት የጎደለው ነው የህሊናን ዳኝነት ለአከራይ መተው ነው

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 Před 2 měsíci

    በአሁኑ ጊዜ የቤት ኪራይ ከደሞዝ በልጧል

  • @user-db2bk9go1d
    @user-db2bk9go1d Před 3 měsíci

    አዎጅ ቁጥር 1320/2016

  • @aberhemeyarede8395
    @aberhemeyarede8395 Před 17 dny

    አከራይ ጠግበዋል ተብሎ በጅምላ መሳደብ ነውር ነው እሺ መልካም የቤት አከራይ ስላሉ!!!

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh Před 3 měsíci

    እዉነት፣ብለሀል፣ወንድሜ፣እናመሠግናለን

  • @tayabn3226
    @tayabn3226 Před rokem

    wenet new geber chemer wehah 3 etef chemer meberatem enedezaw akeray eyekefel tekerayen nsa eyenore new

  • @christinformation4840
    @christinformation4840 Před rokem +1

    ይህ ተገቢ ነው

  • @MeronTezera
    @MeronTezera Před 6 měsíci

    Ye adiss abeba akeryoch 75% 29 29 kare fuka be 20000 yemeyasekefelu weil enwawal sebalu leqeq yemelu yakery tekery lemengest yemayekeflu.. nebeseturna lije yemetelu egezabher yeferdebachu..gena 30 birr yegebal ye egezabher eje semeta...endezhe endeteseqayen anenorm egezabher qen alw.. 😢😢

  • @GirmaGeremew-kk9lt
    @GirmaGeremew-kk9lt Před měsícem

    እበክህ የመንግስት የሌህ እኮኖም አጠነን የሚትሉ እኮኖሚስቶች ለመሆኑ ኢትዮጵያዊ ዜጎች ነችው ይሕን ሕዝብ በራሀብ ባቸንፈር የሞታው አከራይ ታከረይ እያልክ በፓርሰንት ታክስ እየስከፈልክ ስለ ኑሮ ውድነት የስብ ወይስ ሰለ ምኑ የመንግስት የሌ ለዜጎች መለስ ብለህ ተመልከታቸው ይህ ደንብ ዜጎችን የምጎደ እንጅ የምበጅ አይሆንም

  • @alemgizaw5925
    @alemgizaw5925 Před 8 měsíci

    ኧረ ነጋሪት ጋዜጣ አለ፣31ኛ አመት ቁጥር55 ወይም ደንብ ቁጥር145/2015 የካቲት 19/2015

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 Před 7 měsíci +1

    የቤት እጥረትን እንደወርቃማ አጋጣሚ በመጠቀም እንደፈለጉ ተከራይን የሚያሰቃዩስ?ሲጀመር ቤቶች የሚሰሩት መሬት ላይ ነዉ።መሬት ደግሞ የሕዝብና የመንግሥት ነዉና ተከራይም ድርሻ አለዉ

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Před rokem +1

    መንግስቱ ሀይለማሪያም ትርፍ ቤት አዋጅ ብሎ ግለሰቡ ስንት ነገር እያማረው እየቆጠበ የሰራውን ቤት በጣም ትንሽ አበል እየተሰጠው ተከራዩ ምንም ባላወጣበት ቁልፉን በብዙ ብር እየሸጠ የሄደ አለ። ያ አለፈ ሲባል አሁን ደግሞ አከራይ የአገሪቱ ጠላት ተደርጎ ተከራይ የቤት ልጅ አይነት ነገር ሆኗል። አከራይ ኑሮ አልጨመረመበትም??? ወደቤታቸው መመለስ ፈልገው እንኳን መንግስት ለተከራይ ቆሞ አከራይ ዞር በል ተብሏል። ንአንድ ሰው ንብረቱን የመጠቀምና የመገልገል መብት የለውም እንዴ? መንግስት ካዘነ ግለሰብ ለፍቶ ባቆመው ንብረት ነው እንዴ ደጉ መንግስት የሚባለው? ነገ ለተከራይ ውረሱ ቤቱ እንደማይባልስ ምን ዋስትና አለን??? መንግስት እኩል ህዝቡን ካልስተዳደረና ለተከራይም ለአከራይም እኩል ህግ ካላወጣ አከራይ አገሩ የት???? ነው?????

  • @user-dt2op6mr9m
    @user-dt2op6mr9m Před 3 měsíci

    የቤት ኪራይ ዋጋ ከፍ ያለው መንግስት የመሬት ባለቤት በመሆኑ ይህ ደንብ ሶሻሊዝም ሥርዓት የሚያካሂዱ የግለሰብን መብት የሚጋፋ ነው።መሬት በግል መሆን ይገባል።30 ዓመት መሬት በመንግስት በመያዙ ምክንያት ዜጋው በዜግነቱ መኖርያ ቤት በማጣቱ በገዛ አገሩ እየተንከራተተ ነው።ሕወሓት የደነገገው ህግ ህዝቡን በቤት ችግር እየተሰቃየ ነው።በዚህ ምክንያት አከራዮች የቤት ኪራይ ዋጋ በመጨመር ምክንያት ሆኗል።
    ካለፈው ተምረን መሬት ለዜጋው በነፃ ተሰጥቶት የግንባታ ዕቃ ሽያጭ በሌብነት ስለሚካሄድ የግንባታ ዕቃውን ዋጋ ለማረጋጋት የሚመለከተ የመንግስት አካል በአነስተኛ ዋጋ መሸጥ ለቤት ሠሪዎች ማዳረስ በቤት ላይ ችግሩን ያቃልላል ።

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Před 2 měsíci

    መሠረታዊ ሸቀጣ ሸቀጥ ላይ ዋጋ ለመወሰን ጥርስ የሌለዉ መንግስት እንዴት ቤት ላይ ጥርስ አወጣ? ሁሉምን ዘርፎች ቢፈትሽ? የሚከራይ ቤት መንግስት ሠርቶ ቢያከራይ ....ይበልጥ ችግር ይፈታል...