Video není dostupné.
Omlouváme se.

ከክሳችን ጋር የእግድ አቤቱታ የምናቀርብበት ሂደት | Chilot | Ethiopian Law

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 06. 2023
  • ከክሳችን ጋር የእግድ አቤቱታ የምናቀርብበት ሂደት | Chilot | Ethiopian Law

Komentáře • 12

  • @berhanuasres2309
    @berhanuasres2309 Před rokem +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው የሰጠኸኝ በዚሁ ቀጥልበት ከግል መስሪያቤቶች አሰሪ ጋር ለሚፈጠሩ ችግሮች ዙሪያ በቀጣይ ብሮግራም ብታቀርብልን ሰናይ ምሽት

  • @EphremKassa-dw2vd
    @EphremKassa-dw2vd Před 3 měsíci

    ሰላምጤና ይስጥልኝ አንድ ሰው ከ ሀገር እንዳይወጣ እግድ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ምንድን ናቸው

  • @user-gf9hz6hc2c
    @user-gf9hz6hc2c Před rokem

    ወይኔ እንቅልፊን አጥቸ ብዙ ሀሳብ ፅፊ ጠፋብኝ እህህህህህህየምክር አገልግሎት እፈልጋለሁ ወንድሜ

  • @MikeleTadesse
    @MikeleTadesse Před 8 měsíci

    ተባረክ አባኮ

  • @adefristaye3359
    @adefristaye3359 Před rokem

    Thank you,Sir!

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 Před 7 měsíci

    በጣም እናመሠግናለን ።

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 Před rokem

    Thanks a lot, your Excellency !

  • @user-wf9lm5dx7i
    @user-wf9lm5dx7i Před 4 měsíci

    ሰለም ለሁላችንም ብዙ ትምህርት እየ ወሰድንኖ ጥየቄ መጠየቅ ይቸለል ወይ

  • @jcghfh4748
    @jcghfh4748 Před rokem

    ባሌ አግብቶ ወልዶ እየኖረ እኔን ፍታኝ ሥለው አልፈታም ሥመጪ ጠይቂኝ ነው የሚለው ቤት መሥራት አሥቤነበር እኔ እየተሠቃየሁ የሠራሁትን እኩል ለመካፈል እየጠበቀነው ምን ይሻለኛል😭

  • @SemenTube
    @SemenTube Před 6 měsíci

    Be bank yetagede kehonesss please?

  • @user-gf9hz6hc2c
    @user-gf9hz6hc2c Před rokem

    ወላሂ ከምኑ ጀምሬ እንደማወራህ አላቅም እህህህ 11አመት በስደት ለፍቶ መቅረት ከባድነው ወደስደቱ አለም ያለነውን ሴቶች ፍቀዱን እርዱን መፍትሄ አብጁልን የኢትዮጲ ወንዶች በኒካ እያሳበቡ በሉን እረ እንደ እኔ የበሸቁ ሺወች ናቸው እና እባካችሁ እረ እርይ የህግ ያለህ ምን አይነት ህግነው የኢትዮጲያስ ህግ ወይ በሸሪአ አይሉት ወይ በህግ አይሉት ኒካን ሰበብ አርገው ጎዱን

  • @user-ux5kq6qx7h
    @user-ux5kq6qx7h Před 10 měsíci

    እስኪ ኮመተሮችም ባለሙያዉም መልሱልኝ፣ እኔ8አመትየለፍሁበትን ቤትበወንድሙስምአድርጎ ከርቶኛል፣ግንለወንድሙ የላኩትብርእርሲቨዲአለኝ፣ ቤቱምህገወጥነዉ እደትነዉ መክሰስህ እምችለዉ፣ባሌግን አግብቶእየኖረእኳ አሁንምእምሰራዉንይፈልጋል ዉልክልናልኬስ መፈታትእችላለሁ ወይሰ ግደታእኔመገኘትአለብኝ