“አእምሮአችን ሙድ እየያዘብን ነው!” የዳጊ ንግግር በቅን መድረክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 09. 2022

Komentáře • 399

  • @HayatHayat-mq4if
    @HayatHayat-mq4if Před rokem +311

    ዳጊ በፈጠረሽ ለኝ አረብ አገር የአረብኩሽናውስጥ ያለን እህቶችሽ ትምርት ስጭን ብዙ ህልም አለን ልጅነታች ገልበታችን አለቀ በሰውአገር እዳታልፊኝ ❤️❤️❤️❤️

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před rokem +10

      አብሽር ሁላችንም ነን ፍላጎት ካለሽ በስልክሽ ተማሪ የኦን ላይ ኮርሶች ዉሰጂ ከቻልሽም ተማሪ እየከፈልሽ

    • @mekdesmekdi4776
      @mekdesmekdi4776 Před rokem

      @@Nejat197 please online ኮርሶችን ንገረኝ !?

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 Před rokem +19

      የአረብ ቅራ ቅንቦ እየሰበሰብን ስንገባ ከወር በኋላ ያመጣነውን ቅራቅንቦ እንሸጣለን ከመምጣታችን በፊት እቅድ ሊኖረን ይገባል ግን አንሰማም ለአይን እንኳን የሚገባ እቃ አንገዛም ክፍያው አያንስም ግን አያያዝ አንችልም !!@

    • @semiraahmed1770
      @semiraahmed1770 Před rokem +1

      Plzzzzz awurign

    • @neima2690
      @neima2690 Před rokem +1

      አወ ስሪልን ለኛ በ 1 ወቹ ወተን 20 .. ምናምን .. ለገባነው

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Před rokem +60

    ጀግና ሴት ነሽ ትለያለሽ እኮ በጣም❤️❤️
    ኢትዮጵያ አንቺን በማፍራቷ ኩራት ይሰማታል
    🇪🇹ኢትዮጵያችን🇪🇹ለዘላለም ትኑርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @melatfisiha1577
    @melatfisiha1577 Před rokem +11

    ዳጊዬ ምን ብዬ ልግለፅልሽ በጣም ትለያለሽ በእውነት ነው የምልሽ ትለያለሽ እያንዳንዱ የምትናገሪው በሁሉም ህይወቱስጥ ያለው ነገር ነው እና በጣም ነው የምወድሽ እግዛብሄር እድሜናጤና ይስጥሽ በርቺ

  • @user-jh2mv1bs9j
    @user-jh2mv1bs9j Před rokem +17

    ክብር በይልኝ የኔ ዳጊየ አንችን በአካል የማገኝበት ቀን ናፈቀኝ😥

  • @emnetabraham8067
    @emnetabraham8067 Před rokem +21

    "ማለቅ የለበትን ነገር እንዲያልቅ
    መፍቀድ መቻል አለብን!!!"

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 Před rokem +4

    ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነበር ቢሮ ሥራ ላይ ብሆንም አይምሮዬ እንደሌላው ቀን ንቃት ስላነሰው ቢያንስ ሥራ ባልሰራ ሙዴን ሊያስተካክል የሚትል ነገር ስፈልግ የአንቺን ንግግር ላዳምጥ ብዬ ከፈትኩ በጣም የሚገርመው እንደዛሬ ተመስጬ አድምጬሽ አላቅም እኔ በጣም የምወዳት እናቴ በሞት በማጣቴ ውስጤ በጣም ተጎድቷል፡፡ ይገርማል አንቺ ጋር ያለ እውነታ ሌሎች አምነው እየኖሩት ያለ ነገር ከሌላው ስትሰሚው ወደድሽም ጠላሸም እንድትኖሪው ያደርግሻል ንግግርሽ ጥንካሬና ብርታት ስለሆነኝ አመሰግናለሁ ዳግዬ ፡፡

  • @josimotivation2942
    @josimotivation2942 Před rokem +11

    እናመሰግናለን ዳጊ
    ኢትዮጵያዊያን ያገሬ ልጆች አዕምሯችንን በአግባቡ ተጠቅን ችግር ከሀገራችን ታሪክ እናደርጋለን❤️❤️❤️

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 Před rokem +4

    ዳጊዬ አንቺን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ ትልቅ ለውጥ እያመጣሁ ነው ባገኝሽ ደሞ የበለጠ እንደ ምድን ይሰማኛል😍🙏 🌹🌹🌹

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 Před rokem +3

    ዳጊዬ መልካም እና ቅን ልብ አለሽ ብዙዎችን መቀየር ትችያለሽ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ እማራለሁም

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před rokem +4

    በጣም የማደቅሽና የማከብርሽ ሴት ነሽ እንዲው ሳስብሽ ደግ እግር ጠንካራ ሴት ነሽ ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ያክብርሽ

  • @robelhailay6888
    @robelhailay6888 Před rokem +5

    የእዉነት ነው የምልሽ በቅርብ ነው ያወኩሽ አንዳድ ቦታ እየተጋቨሽ የምታስተምሪዉን ስሰማ ሰለ አባትሽና ስለ ሒወት ያወራሽዉ ባጠቃላይ ሰለ ሒወት ያለሽ አስተሳሰብ በጣም ደስ የሚል ነው ዳጊ ሰላወኩሽ ደስ ብሎኛል አባትሽና ኤካርት ቶሌ ደግሞ ሒወትሽን ለዉጠዉታል አዎ።

  • @user-rh7mi5un8g
    @user-rh7mi5un8g Před rokem +2

    እኔ በጣም የወደድኩሽ ከንግግርሽ ይልቅ ለቤተሰብ ያለሽ ፍቅር ታድለሽ በእውነት እግዜአብሔር ልጅሽን አሳድገሽ ለመዳር ያብቃሽ ምትወጃት እህትሽንም ለቁምነገር ያብቃለሽ!!!

  • @hanakassa5511
    @hanakassa5511 Před rokem +1

    ዳጊይ አንቺ ትለያለሽ የኔ ምርጥ እህት አንችን ሳላይ ማደር አልችልም የኔ አስተማሪ ሱስ ሁነሽብኛል ከነ ሙሉ ፋሚሊሽ አብዝቱ ይባርክሽ አንድ ቀን ባካል አግኝቼሽ እንደማወራሽ እግዛብሔር ይረዳኛል እኔንም ለ ሀገሪ ያብቃኝ የኔ ምርጥ እግዛብሔር አምላክ ይባርክሽ አንችን ስሰማ ዉስጤ ሙሉ ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @merimayesuf5202
    @merimayesuf5202 Před rokem +4

    በጣም እየተከታታልኩሽ ነው ም/ክ እኔም እንዳንቺ ነው አስተዳዴጌ አባቴ ነው ያሳደገኝ ግን አባቴን መርዳት አልቻልኩም ለምን የራሴን ኑሮ ነው የቀጠልኩት ባል አግብቼ ልጆች ወልጄ......አሁን ግን በጣም ራሴን ለመቀየር ህልሜን ብዙ ነገር እና ካንቺ ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው የበለጠ ባገኝሽ ደስ ይለኛል

  • @fevenzewdu7682
    @fevenzewdu7682 Před rokem +3

    የኔ ደጋግሞ እንደ አዲስ ያንቺን ንግግር መስማት ይገርመኛ በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @susunag6527
    @susunag6527 Před rokem +3

    ዳጊየ እኔና አንች የሚያመሳስለን ነገር አለ ቨደወሽን እሰማለሁ ሁሌም ወይ እያለቀስኩ ወይ አይኔ እንባ አቅሮ ነው የምጨርሰው ምክናያቱም እኔም በጣም እጅግ በጣም የምወደውን አባቴን በሞት አጥቻለሁ ሁሌም ይናፍቀኛል ስደሰትም እፈልገዋለሁ ሲከፋኝም እፈልገዋለሁ ብቻ ያባት ሀዘን እያደር ያቃጥላል ከፈጣሪ የመጣውን ምን ማረግ እንችላለን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠን

  • @atsedemariam6542
    @atsedemariam6542 Před rokem +9

    ልክነሽ አእምሮየ ሙድ እየያዘብኝ ነው ለለቀው በጣም እጥራለው ግን አልቻልኩም እዳላብድ እየፈራሁ ነው

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 Před rokem +1

      የሰይጣን ጆሮ አይስማ
      የምን ማበድ ነው?
      ፈታ ዘና ረጋ
      እናም ዛሬን ኑሪ ቀስ በቀስ ሙድ የሚባለው ይበናል
      ህይወት አጭር ናትና ማበድ የሚባል ቦታ የለውም
      ሜዲተሽን ዬጋ ረጅም ጉዞ በእግር ጥሩ እንቅልፍ እና ጎመን አትክልት መመገብ
      ከዛ እራስን ሆኖ መኖር
      መልካም ጤና

  • @mintebbele986
    @mintebbele986 Před rokem +4

    ደጋግሜ የምሰማሽ ነገርስ እኔም አባቴን እንዳንቺ ነው የምወደው በጣም ጀግና ነው

  • @HaniHani-qr5qi
    @HaniHani-qr5qi Před 4 měsíci

    አንችን ማዳመጥ ያስደስተኛል እራሴን አይበታለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @lizaliza8652
    @lizaliza8652 Před 9 měsíci

    Dagi abatesh anda kena belo beyayesh des yeligal 😢😢😢😢😢 endat ayenit dereja endederesesh ❤❤❤❤❤❤ gen le etiopia lijoch bereket nesh melkam sew nesh tebareki tebareki zemensh yelemelem ❤❤❤❤❤ jiginit

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před rokem +6

    ጀግና ሴት ለዘላለም ትኑርልን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

    • @addisalemzeleke
      @addisalemzeleke Před rokem

      Chirashi😂

  • @Liya97468
    @Liya97468 Před rokem +4

    ተባረኪ አንቺ ጀግና

  • @Sheqala
    @Sheqala Před rokem +2

    ጠካራ ሴት መሆነን መታደል ነው ኑሪልን

  • @jamilanoguse8215
    @jamilanoguse8215 Před rokem

    ዳጊ የሴት ጀግና ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ አንች የምትናገርው ንግግር ሰው መነሳት ይቻልል በአንች ንግግር እየተፅናናው ዛሬ አለው ነገም እግዚአብሔር ያቃል

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Před rokem +4

    ዳጊዬ ስወድሽ እኮ ነብስ ነሽ አንድ ቀን በአካል ላገኝሽ እፈልጋለሁ ከዱባይ ስመለስ እንደ እግዘብሔር ፍቃድ ።ዳጊዬ ልዩ ነሽ

  • @amanuelmotivationalarts6548

    ዳጊ በአካል ስላገኘው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር ያከብርልኝ
    law of attraction እንዴምሰራ ያየሁበት ነበር ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 Před rokem +2

    ጀግኒት ለኛ ለሴቶች ምሳሌ ነሽ እናመሰግናለን ዳጊዬ🙏🙏🙏ደስታሽን ፈጣሪ ያብዛው አሜን

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @rgataraya5534
    @rgataraya5534 Před 5 měsíci

    You are Amazing!! GBU

  • @user-qz5kz2gi2e
    @user-qz5kz2gi2e Před rokem +4

    ምርጥ ወሎዬ 🥰🥰

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před rokem

    Waw Egziabeher Ybarkesh

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Před rokem +1

    በጣም እያሥገረምሽኝ ነው ለምን እሥከዛሬ አላወኩሽም ቆጨኝ ብዙ ነገሬን እዳሥብ አርገሽኛል አመሠግናለሁ ሠው ከዘብ ከሚሠጣችሁ ሞራል ሀሣብ ይሥጣችሁ መውጫ ቀዳዳ ማግኜት በራሡ መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @meskimeski5419
    @meskimeski5419 Před rokem

    ዳጊየ አመሰግናለሁ በጣም ወድጀዋለሁ!!!

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 Před rokem

    Betam enamesegnalen dagi

  • @derejebekele9784
    @derejebekele9784 Před rokem +2

    My Beautiful sister Dagi thank you 🙏

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před rokem +1

    Wow this is beautiful thank you DAGI❤️❤️❤️❤️❤️

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu7863 Před rokem

    ዳጊ አንቺ ልዩ ነሽ።ለሴቶች ልጆች ጠንካራ አርአያ።ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ።

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 Před rokem +5

    አንደኛ ሴት በሄድሽበት እያሳደድኩ ነው እማዳምጥሽ በርቺልኝ

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic Před rokem +3

    Daggy you are amazing! Keep trucking !

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 Před 7 měsíci

    ጥሩትምርትነው እናመሰግናለን❤

  • @blenalemu777
    @blenalemu777 Před rokem +5

    You helped me to be present and focused. Tnx ❤️❤️❤️

  • @emnetabraham8067
    @emnetabraham8067 Před rokem +3

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ ነሽ♥♥♥

  • @merhawitatsmengus3767
    @merhawitatsmengus3767 Před rokem +1

    Dagge u r amazing , smart & super cofident woman. Keep shine ❤

  • @yosefkfle7379
    @yosefkfle7379 Před rokem

    Dagi anchin betam adenkeshalehu yehiwet memhere nesh amesegneshalehu god bless you sister

  • @wongelawitdegu6312
    @wongelawitdegu6312 Před rokem +22

    This message came to me exactly when i needed it ,you are a great inspiration for all of us specially us women Thank you Dagi !!!!

  • @mginspire
    @mginspire Před rokem

    Amazing Lady! Fascinating

  • @bereketzerihun4084
    @bereketzerihun4084 Před rokem

    DAGI seriosly u r an inspiration to everyone !

  • @Amenmasresha
    @Amenmasresha Před rokem

    አንቺ እኮ አባትሽን ተክተሻል፡፡ የተባረክሽ ነሽ፡፡
    መማርሽ አይመስለኝም እንዲህ እንድታስቢ ያደረገሽ፡፡ ብዙዎች ተምረዋል፡፡ አንቺ የተባረክሽ ነሽ፡፡

  • @yoditbeyene1435
    @yoditbeyene1435 Před rokem

    God bless you thank you

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 Před rokem +1

    You look amazing as usual and well explained !!!

  • @snetyehuBezeyouTube
    @snetyehuBezeyouTube Před rokem +1

    ስውድሽ
    የኔ ወድ
    የኔ ምልካም
    አግዚአብሔር የባርክሽ ❤️❤️

  • @hiwotdaniel2586
    @hiwotdaniel2586 Před rokem +2

    Thank you Dear💛

  • @blenalemu777
    @blenalemu777 Před rokem +10

    All I will say is thank you, to help me to be focused and watch the thinker ! ❤️❤️❤️

  • @misrakguadu5407
    @misrakguadu5407 Před rokem

    Thank you very much 💓 Dagiye!! God Bless you Forever 🙏 ❤️

  • @kiyabirhanu5652
    @kiyabirhanu5652 Před rokem

    Wow thank yoo love you dagi

  • @bethlemloza2672
    @bethlemloza2672 Před rokem

    Dagiye kawekush tikit weratoch mn yahil alemaweken silasawekshign lameseginsh ewedalew yam bcha sayhon mn yahil betmirtochish sew hognalew tebarekilgn ❤❤❤

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic Před rokem +8

    It's not exaggeration to say that you are extraordinarily amazing! That's what is needed for the generation !

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 Před rokem +2

    You are a strong female hero, and let strong, God be with you, because I have no doubt that she will be a great example to young people in Ethiopia. love you!

  • @mahderekifleregassa1267

    It is a very good speech. Keep it up.

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k Před rokem

    የኔ ቆንጆ በእውነት አባትሽ በሂወት አለ እላለሁ ምክንያቱም የእርሱ ምትክ አላማው እየሰራሺው ስለሆነ ቃል የለኝም አማርኛ ብዙ አልችልም

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před rokem

    እናመሰግናለን 😍😍የኔ ጀግና ሴት።

  • @astergebre3893
    @astergebre3893 Před rokem +1

    My God bless you!

  • @adebabaygebrie80
    @adebabaygebrie80 Před rokem

    dagiye your motivation is like food gives energy

  • @alemalemu6951
    @alemalemu6951 Před rokem +1

    በዉነት ቃል የለኝም 😢😢🙏

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Před rokem +1

    Thank you so much

  • @lizaliza8652
    @lizaliza8652 Před 9 měsíci

    Egzabehar ale bzufanu ly ale zelalme yenorale gata eyesusu dagiya gata lemen endezhi aderek ayebalem tekekel new mara zeresh yebarek lijishn shi yaderegelesh anci ruru

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 Před rokem +6

    I appreciate your effort always. I was in teaching for last 15 years. still the life of teachers is as it is. I would like to think of one big project on changing the attitude of teachers and they become entrepreneurs. shine more my sister DAGGY!!!

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Před rokem +27

    Daggy , “You are a candle which burns through wind and rain” our blessing sister

  • @ekuekuty
    @ekuekuty Před rokem +4

    ጀግና እንስት ነሽ😘😘😘

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem

    ዳጊ.እናመሰግናለን

  • @Lemlemtesfaye834
    @Lemlemtesfaye834 Před rokem +3

    Really you are not only a motivational lady but brilliant model for me.

  • @tedyphoto4277
    @tedyphoto4277 Před rokem

    እንዳንቺ ያለ ያብዛው ምርጧ ኢትዮጵያዊት የኔ ኩሩ እህቴ ነሽ ምን አለ ያንቺ ግማሹ ይቅርና እሩቡ በሰጠኝ ቀናሁብሽ እህታለም አምላክ ይባርክሽ

  • @yewbdargizaw7879
    @yewbdargizaw7879 Před rokem +3

    ቆንጆ 😍 የአዕምሮሽ ዉበት ደግሞ 👌👏

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 Před rokem

    Wow Thank u So much

  • @mihiretmekuria2166
    @mihiretmekuria2166 Před rokem

    Betam Ameseginalehu Dagi Yehone Negeren Tenekitual Enidemikeyer Erigitegna neg!!!!!

  • @AbcdEfg-tg8uz
    @AbcdEfg-tg8uz Před rokem

    Dagiye kemere mekerochesh betam arif nachew enen betam lewteshegnal u make me happy thank you selemtenafekgne screen saver aregeshalwe

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mahi9508
    @mahi9508 Před rokem

    Thanks dagiy!!!!

  • @gloryjesus9355
    @gloryjesus9355 Před rokem

    Tebareke dagi

  • @martimarti688
    @martimarti688 Před rokem

    ተለያለሽ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት ግን ሁሌም ሳይሽ እንድጥነክር ታደርጊኛለሽ አንች አባትሽን እኔ ደሞ እናቴን ደረስኩላት ስል አጣዋት እናም ሁሌም ሳይሽ እጠንክራለው የኔ ጀግና በርቺ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před rokem +2

    Dagi works hard and initially the success seems slow growing and suddenly it's outshining. Focus, discipline, excellence count blessings and integrity her key points & She told in different seminaries Big respect for Dagi 🙏Hey guys just start doing now silently and finally ur success it will blow.

  • @titan_cameramen202
    @titan_cameramen202 Před rokem

    We love u so much Dagiye

  • @user-ti3kp2wl6i
    @user-ti3kp2wl6i Před rokem +2

    ከአባትሽ ሞት ጀምሮ የህይወት ገጠመኞችሽ የምትሰጫቸው ትምህርቶች የጥንካሬሽ መገለጫ ናቸውና ልትመሰገኚ ይገባል።ክብር ይስጥልኝ

    • @user-td9bp2hj7g
      @user-td9bp2hj7g Před rokem

      እናቷ በሂወት አሉ እንዴ ግን ምንም ስትል አልሰማትም

    • @user-ti3kp2wl6i
      @user-ti3kp2wl6i Před rokem

      @@user-td9bp2hj7g እኛ እሱን አይመለከተንም።

  • @sabaabraha6621
    @sabaabraha6621 Před rokem

    Great job wow !

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 Před rokem

    ዳጊየ 🙏❤🙏🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o Před 7 měsíci

    Dagiye.betam.adenkshalhu.

  • @AbebaTekuye
    @AbebaTekuye Před měsícem

    እኔ በዛን ሐዘንሽ ግዜ ስመለከት በጣም አዝን ነበር በለውጥሽም በጣም የምትወደጅ የምናከብርሽ እህት ነሽ

  • @forgivebeforeyoupray6053

    You are a gift from God even for us ERITREAN 🇪🇷.

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @sosinaabuhay8527
    @sosinaabuhay8527 Před rokem +1

    I love you dagiye ❤️

  • @Meznagnashow
    @Meznagnashow Před rokem

    Dear Daggy, really impressed. Learnt a lot from you and knew where am I. You are really strong and be blessed sister. Keep it up and wishing you a good time ahead.

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 Před rokem

    You the best ❤️

  • @edenalem8386
    @edenalem8386 Před rokem

    💐💐💐💐ዳጊ ኑሪልን 💐💐💐💐💐💐💐

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +1

    አላህ የባለጣም ከፊ የሪግሽ ጀግነ ሴት ነሽ

  • @amirabirem9040
    @amirabirem9040 Před rokem

    Dagey yene mirt long life

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Před rokem

    ህይወት በምታስቢው ልክ ነው እኛም ከባድ ጊዜ እያሳለፋን ነው አጠገባች ማንም የለም

  • @lwamhaile9529
    @lwamhaile9529 Před rokem

    Geta Ybarksh Ehte betam Ewedshalew

  • @halumialihijabicqueen9969

    ጀግና ነሽ ውነት

  • @wosenebelay2876
    @wosenebelay2876 Před rokem

    Dagiye yene jegna set ewedshalehu🥰🥰🥰

  • @SeliJhon-zb1ni
    @SeliJhon-zb1ni Před rokem

    ዳጊዬ አንቺን ስሰማና ሳይ ሁሉን እንደምችል ይገባኛል ጥንካሬሽ ይገርመኛል ክላስሽ ላይ መጥቼ ብማር እንዴት ደስ ባለኝ ግን አቅሙ የለኝም ገና ወጣት ነኝ 25ዓመቴ ነዉ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ብቻዬን ነዉ የማሳድጋቸዉ በጣም ከሚባለዉ በላይ በዉጣ ዉረድ ዉስጥ ያሳለፍኩኝ አዉንም እያሳለፍኩኝ ያለዉ ሴት ነኝ ለዛ የመማር አቅሙ የለኝም ግን በቦታዉ ባልገኝም በብዙ ተጠቅሜያለዉ አንቺን ሳይ እንዳዲስ ድጋሚ እየታደስኩኝ ነዉ ደሞ በአካል እንደማገኝሽ አንድ ቀን እርግጠኛ ነኝ ተባረኪ ለብዙ ወጣቶች መዳን ነሽ በርችልኝ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před rokem

    ሁሌ ብሰማሽ የማልሰለችሽ የኒ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ ዳጊየ

  • @user-gy9gv3cp2q
    @user-gy9gv3cp2q Před rokem

    Dagi U are beautiful in & out ❤🇪🇷🇪🇷❤❤