ለአከራዮች በሙሉ ! አስደንጋጩ የቤት ኪራይ ግብር | Ethiopian Rent Tax Information

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 04. 2024
  • ለአከራዮች በሙሉ ! አስደንጋጩ የቤት ኪራይ ግብር | Ethiopian Rent Tax Information #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 69

  • @kassueshete-gi1dj
    @kassueshete-gi1dj Před 2 měsíci +4

    የአከራይና ተከራይ ግንኙነት ዘላቂና ቋሚ አይደለም ሊሆንም አይችልም ተከራይ አንድ ወር ይከራያል በሁለተኛው ወር መልቀቅ ይችላል ፣ ቤቱም 2 ወር 3 ወር ተከረይ እየጠበቀ ይቆያል። እንዲህ አይነት መሠረታዊ የአከራይ ተከራይ ችግር መኖሩ እየታወቀ የኪራይ ሂደቱን ቋሚ አድርጎ አዋጅ ማውጣት ፣ አሳፋሪና ሕዝብን በማጨናነቅ ለዘረፋ የተዘረጋ አሳፋሪ ስልት በመሆኑና ተግባራዊ መሆን ስለማይችል እንደገና ሊጤን ይገባዋል !!!!!

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 Před 3 měsíci +8

    ፈጣሪ ያገላግለናል ይህን መንግስት

  • @user-rx3hy7ok6j
    @user-rx3hy7ok6j Před 3 měsíci +8

    ድሮም ለተከራይ አስበው አልነበረም አላማው ሕዝብን ማማረር ነው

  • @selamaklog5889
    @selamaklog5889 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አለ ።

  • @MengistuKebede-zp5xw
    @MengistuKebede-zp5xw Před 3 měsíci +12

    መሀይም አደነች አቢቤ

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 Před 3 měsíci +5

    ምን ችግር አለው ተከራይ ይከፍላል። እነሱስ የፈለጉት መክፈል ያቀተው ከከተማ እንዲወጣ አይደል!....35% የት አገር ነው ሰው በለፋበት ንብረት ለይ ለመንግስት የሚከፍለው ? ይሄ እኮ በሎተሪ ያገኘው ገንዘብ አይደለም..... (in some countries lottery winners pay up to 35%)የቤት ግንባታ ገበያውን ከባለ ሀብቱ እጅ ለማውጣት ይመሰላል። ይህ ደግሞ capital flow በተለይ ከ ዳያስፖራው እነዲቀንስ ያደርገዋል!....
    ቤቱን ሰርቶ ወደሀገሩ እስኪመለስ አከራይቶ እዳውን በከፊል እንኳን መክፈል ካልቻለ ለምን ቤት ይሰራል?.... so Capital flow reduce and even Hording can be the quecnequence observed inland !
    አልገብቶኝም!

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 3 měsíci +19

    በዓለም ላይ አለ እንደ የኪራይ ግብር ወይስ ሕዝቡን ለማማረር ነው

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p Před 3 měsíci +5

      አለ። የባሰ ነው በሌላው ዓለም። ግብር የማይከፈልበት ነገር የለም።እንኳን ቤት አከራይተህ ትልልቅ ከተሞችን በእግር ካልሆነ በመኪና ስትገባና ስትወጣ ትከፍላለህ:: ለቆምክበት በሰዐት ትከፍላለህ። ቆሻሻ ለሚሰበስቡ በየወሩ በተመን ትከፍላለህ ራስህ ብታነሳው እንኳን ትከፍላለህ። ቀልድ የለም እንደኛው። ሞት ብቻ ነው ከታክስ የሚገላግልህ🤣 ። እመነኝ እየኖርኩት ነው

    • @Comedy-ri1fn
      @Comedy-ri1fn Před 3 měsíci

      @@Ganebo-n4p may i ask where u are living? in fact, we don't need to copy everything the modern world does like u said if they pay to the things u mentioned doesn't hurt the public their money has value ours none.we have to use our brains and take the necessary things and modify it to ethiopian standard . idiot government

    • @HappyCells-vl4ym
      @HappyCells-vl4ym Před 2 měsíci

      ነፍስ ይማር ብራ.​@@Ganebo-n4p

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q Před 3 měsíci +1

    ወይ ጉድ እደው የት እንሒድ ያረቢ አተ እዳን እስኪ ይሕ መግስት ያሣልን እስኪ አሚን በሉ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 3 měsíci +4

    በጣም ያሳዝናል አከራዮች ምንም ተጠቃሚ አይደሉም

  • @gezahegnassefa1890
    @gezahegnassefa1890 Před 3 měsíci +4

    የገቢ ግብር አገላለፁ ልክ አይመስለኝም።

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 Před 3 měsíci +5

    መንጌስት መውደቂያው ሲደርስ ያንቀለቅለዋል፣።ቤት ሲሰራ አንድ ቆርቆሮ አቅርበሀል?

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy Před 3 měsíci +4

    ተከራይ ላይ ይጭኑታል ምን ቸገራቸው እባካችሁ ተውን መንግስታችን

  • @michael12t
    @michael12t Před 3 měsíci +6

    ማጨብጨብ ወይም CZcams ላይ እልል ማለት ዋጋ የለዉም ,የኑሮ ዉድነቱ አይረጋጋ ጭራሽ ለማፈናቀልና ለማስፈር እየተደረገ ያለ ሂደት ነዉ , በሌላ ጎኑ

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Před 3 měsíci +2

    ይህ አዋጅ የሕዝብ አመጽ እንዳያስነሳ እፈራለሁ በአባት እርስትና በሚስት የለም ዋዛ እንደሚባለው። ለመሆኑ መንግስት ሕዝብን ሳያወያይ በራሱ ስልጣን መወሰኑ ሶሻሊዝም የደርግ ስርአት አይነት ይመስላል። መንግስት ሕዝብን ካላከበረ ሕዝብ መንግስትን ሊያከብር እንዴት ይችላል?? በአሁኑ ሰአት እራሳችን ለምንኖርበት በገዛ ቤታችን ኪራይ እያስከፈለን ነው። ስራ ወይም ገቢ የሌለውን የኮንዶሚንየም ቤታችንን ለራሳችን እያከራየ አስጨንቆናል። ይሄ የሀጢአታችን ውጤት ይመስለኛል። ለመሆኑ አዋጁ ሕጋዊ ያልሆኑትን ቤቶች ተከራዩችስ ይመለከታልን?? ይህ አዋጅ መንግስትን እንጂ አከራይንም ተከራይንም አይጠቅምም።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Před 3 měsíci +2

    ሁልጊዜ እርዳታ የትም አያደርስም! ጠንክሮ መስራት ነው!
    የኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት በአፍ ጪሙ መድፋት አለብን!
    የምኒልክንና የጣይቱን ስም ማናሳት/መጥራት የእነሱን ፎቶ ያለበትን ቲ- ሸርት መልበስ ያሳስራል በኢትዮጵያ?

  • @nahom27
    @nahom27 Před 3 měsíci +6

    10 ፡000 በኪራይ በአመት 120000 ብር ማለት ነው ከዛላይ 30 ሲቀንስ 36 ሺህ ብር ግብር ሌላ ደግሞ የጣሪያ የግድግዳ ግብር 😂 84 ሺህ ብር ላይ 20ሺህ ቀሪ ለቤት ባለቤት 54 ሺህ ብር በአመታዊ በወር። 4500 😂😂😂😂

    • @user-dn4vv5ey2j
      @user-dn4vv5ey2j Před 3 měsíci

      ኪራዩን መቆለል 10ሺ ብሩን ቤት 40 ሺ ማከራየት።

    • @Battitu
      @Battitu Před 3 měsíci +1

      እንደገባኝ ከሆን ለምሳሌ
      በወር 10,000 የሚከራይ ቤት በአመት 120,000 ብር
      ተቅናሽ -11, 460
      ቀሪ 108,540
      ግብር 30% x 108,540=32,562
      ለአከራይ ቀሪ 108540-32562=
      75,978.
      በወር 75978/12 = 6331
      ይጣርያ ግድግዳ ግብር ሳይጨምር.
      በቅጡ ያልተጠና ጣርያ የነካ ግብር !!!

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Před 3 měsíci +2

    መዉረስ ማለት ነዉኮ በሰዉ ንብረት 35 በመቶ ታክስ ? ምነዉ አልኖርበትም እንዴ ። እንዴት ተቀለደ

  • @sisaytamene8668
    @sisaytamene8668 Před 3 měsíci +4

    Ahunes beza

  • @Elfnesh-vj7kb
    @Elfnesh-vj7kb Před 3 měsíci +3

    ቤቱ የባንክ ብድር ካለውስ እዳ እንደገቢ መያዝ አለበት ወይ

  • @birugemechu653
    @birugemechu653 Před 3 měsíci +1

    ምን የተለየ ነገር አለው
    ዝም ብለህ አታስጩህ

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 3 měsíci +1

    ምን ጉድ ነው ? ያሁሉ ግብር እየተከፈለ?

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 Před 3 měsíci +3

    አረ አሁንስ ለማነው አቤት የሚባለው ኑሮ ጣራ ሲነካ ቤቴ ተብሎ ደም የተተፋበትን ንብረታችንን ማዘዝ ካልቻልን የሰማዩ ነጉስ ፍርዱን ይስጠን የሚበጀውን ግዜ ያምጣልን እሬት እሬት ያለ ነገር ሆነብን ፍርዱን ከእግዚሃቤር ነው የምንጠብቀው መረረን የት እንሂድ ምን እንሁን አሁንስ ከገደብ አለፈ ነገር ሁሉ አቤቱ ደጉን ቀን አምጣልን እግዚሆ እንበል

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 3 měsíci

    ወይ ዘመን ነው ሁሉንም ለራሱ እያሰበ እንጂ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Před 3 měsíci +1

    እያንዳንዱ አከራይና ተከራይ የገቢ ግብር የደመዎዝ ክፍያ scale እንደሆነ በግሌ ለማወቅ ጥረት አድርጊያለሁ። ነገር ግን ተግባራዊ የሚሆነው ከሚቀጥለው ሐምሌ አንድ ቀን ይመስለኛል። እስከዚያ ድረስ ተቋማትን ማጠናከር ያስፈልጋል ባይ ነኝ። በግሌ እያንዳንዳቸው ከ13 እስከ 27 ካሪ ሜትር ትናንሽ ቤቶች የኪራይ ድምር ነው ያለኝ። ለተከራይም ለአከራይም ግልጽ ተቋምና መመሪያ አስፈላጊ ነው ባይ ነኝ።

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Před 29 dny

    Yenikerayew bet 2 kefel service sehon kirayu 15000 newe yezih tax senet yehonal?

  • @user-qk1rc9kf2u
    @user-qk1rc9kf2u Před 3 měsíci +1

    ምንም አዲስ ነገር አላቀረብክም በፊትም ሲሰራበት የነበረ ነው የገበ ግብር አዋጁን ፈልገህ ተመልከት

  • @Teklu683
    @Teklu683 Před 3 měsíci

    አለማከራየት ካልተቻለ ከጊቢዬ አሶጥቼ ለብቻዬ መኖር እንደውም ኡፍ ይኤን ሁላ ልከፍል ተባለ ተባለ፡እንዴ ነው ጨዋታው

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 Před 3 měsíci +1

    ያላከራየስ እየከፈለ ነው ፣ለምን??????

  • @tesfayesebsebe2932
    @tesfayesebsebe2932 Před 3 měsíci +2

    ለተከራይ አስቦ የሚለው በአነሱ ቤት ህዝብ ጅል ነው።ለተከራይ ካሰብክ የቤት ባለቤት እንዲሆን ስራ ። ለሹማምንቱ መንደላቀቂያ ብር ስላነሰ ግብር መሰብሰብ ዋናው እንቅልፍ ያጣችሁበት አላማችሁ ነው።

  • @tarikuatomsa2122
    @tarikuatomsa2122 Před 3 měsíci +6

    ይህ ስርዓት ኮምንስታዊ ነው? ይህ መንግስት አይድሎጂው ምንድነው? እንደፈለገ የግለሰቦችን ቤት የሚያፈርስ የፈለገውን ግብር የንብረት ታክስ ወዘተርፈ ቢጥል ምን ይደንቃል ልትሉ ትችላላችሁ:: ወድቀሽ ከተደፋሽ... የሚለው ብሂል ትዝ አለኝ:: ተጀመረ እንጂ ገና መቼ...? ይገባናል::

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p Před 3 měsíci

      ኪራይ በምዕራቡ ካፒታልስት ዓለም አይብስም ብለህ ነው? እኛ ጋ አዲስ ሰለሆነባችሁ ግር አላችሁ እንጂ በየትም ዓለም የተገበረ ህግ ነው። በምዕራቡ ዓለም ታክስ የማትከፍለው ስትሞት ብቻ ነው። እንኳን ብዙ ገቢ ከቤት ኪራይ ይቅርና ጡረተኛው ለጡረታ ከተተመነት ገቢ ውጪ ሲያገኝ ታክስ ይከፍላል። ገቢው ለአገር ነው ። አታማርሩ😅

    • @elsaabebe5423
      @elsaabebe5423 Před 3 měsíci

      ለአገር 😏😏😅😅😅😅​@@Ganebo-n4p

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před 3 měsíci +6

      ​@@Ganebo-n4pኢትዮጵያ እና ከምእራቡ ጋር አወዳድሮ ማውራት አይከብድም

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p Před 3 měsíci

      @@onlymine4294 የገቢ ታክስ ማሰባሰብ ምዕራብ ሆነ ምሥራቅ ደቡብ ሆነ ሰሜን የአንድ መንግሥት መሠረታዊ ግዴታ ነው (its universal). ቤት ካከራየህ ትርፍ ገቢ አለህ። ትነግዳለህ ታተርፋለህ ማለት ነው። ታክስ ግዴታ ነው። አንከራከር

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography Před 3 měsíci

      @@Ganebo-n4p beken 1 mebelate yakatew hezeb lay becha almakerat aychalm yemebalwes belala alem al???/hhhhhhhhhhhh....

  • @AnshaAbdella
    @AnshaAbdella Před 3 měsíci

    Kebtrye

  • @he5896
    @he5896 Před 3 měsíci

    በብድር የተገዛ ቤትስ?

  • @user-nd4iu2zw2i
    @user-nd4iu2zw2i Před 3 měsíci

    አሪፍ ነው ደሥይላል

    • @user-dn4vv5ey2j
      @user-dn4vv5ey2j Před 3 měsíci +3

      ይቆለልብሃል። ኣንተ ደስ ሲልህ በገዛ ቤቱ ማን ሊያዝንልህ ነው😅😅😅

  • @user-fd3yq8ei9o
    @user-fd3yq8ei9o Před 3 měsíci

    Akerayto yemikeray yenebere sew wede betu megbat lemn nurowun yemaydogum kehoni maker aynetu mndnew tkmu

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography Před 3 měsíci +3

    አሁን ከዚህ እንደተረዳሁት አለማከራየትም ይቻላል ግን ስናከራይ ካልተከራየበት ቀን ጀምሮ ነው ግብር ምከፍሉት ነው የሚለው በተጨማራ የጣራና የግድግዳ ግብር ምንከፍል ከሆነ ለአከራይ ምንድን ነው ጥቅሙ!!!!!

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před 3 měsíci +3

      ኧረ በጣም ይገርማል በገዛ ቤታችን ዘረፋ

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p Před 3 měsíci

      ​@@rahelamare9877ቤትህን ለመኖሪያህ ነው የሠራኼው። ግን የገቢ ምንጭ አድርገህ ከነገድክበት የገቢ ታክስ መክፈል ግዴታ። በየትም ዓለም ያለ ህግ ነው። እኛ ጋ ስላልተለመደ ግር ሊሊል ይችላል። መንግሥት ኸታክስ ገቢ ውጪ ሌላ ገቢ የለውም። ካልተስማማህ አለማከራየት መብትህ ነው

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j Před 3 měsíci +1

    ኣለማከራየት ኣይቻልም? 😂😂😂 ማነው የሚያስገድደኝ? በገዛ ቤቴ😂😂😂 ደደብ በለው ይሄን ከጥቅም ውጪ የሆነ ኣዋጅ ኣውጥቶ ኣከራይ የሚጎዳ መሰለው። ለምሳሌ የ ትላንት ቤቴን 30 ሺህ የማከራየውን 50 ሺህ ነው ያከራየሁት ተከራዬ ደሞ ወዳና ፈቅዳ የኣመት ነው ያስከፈልኳት። ተከራይን ከኣኣ ለማፈናቀል እንደሆነ ግልፅ ነው።😂😂😂😂

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 3 měsíci

      ወንበዴዎች ናቸው ይህን የሚያስወሩት እንጂ ተከራይ ባታገኝ አንተ ልትከፍል ነዉ ማለት ነዉ ? እንዲህ አይነት ህግ ያወጣ ራሱ ወንጀለኛ ሌባ ነው።

  • @user-vz6he2tk2i
    @user-vz6he2tk2i Před měsícem

    a

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt Před 3 měsíci +1

    የዕብድ ውሾች ዘር

  • @retagashaw8248
    @retagashaw8248 Před 3 měsíci

    አከራዩ ማከራየቱን አቁሞ እራሱ ሊኖርበት ቢፈልግ የግብር ክፍያውን ማቋረጥ ይችላል ወይስ እንዴት ነው ሊሆን የሚችለው ማብራሪያ ካለህ ብትገልፅልን ምክንያቱም ብዛት ያለውም ሰው ውጪ ሆኖ ይሁን ሀገር ውስጥ አያለ ቤት ሊሰራ ወይም ሊገዛ ይችላል ነገሮች እስኪመቻቹለት ዝም ብሎ ከሚቀመጥ ሊያከራየው ይችላል ሁኔታዎችን ካመቻቸ በኋላ ቤቱን ሊኖርበት ቢፈልግ የክራይ ውሉን ሊያቋርጥ እና ከግብር ነጻ ሊሆን ይችላል ወይስ አይችልም?

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography Před 3 měsíci

      mejemera almekerat aychalem 2gna kehulet amte befet maswetate achelem ke 2 amt befet maswetate achelem segba yekoreta gebre mekeflu

    • @Muhatiya224
      @Muhatiya224 Před měsícem +1

      በማንኛዉም ሰአት ማቐረጥ ይችላል

  • @waves101
    @waves101 Před 3 měsíci

    "ሺህ አመት ንገስ" ያለ ህዝብ ሁሉን መቻል አለበት።

  • @kidistmengistu9949
    @kidistmengistu9949 Před 3 měsíci +3

    ወሬ አታብዙ ፋኖ ሲመጣ ሁሉንም ያስተካክለዋል