የቤት ኪራይ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቤት አለማከራየት ይቻላል? How Personal FINANCE and Housing Investment Works?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 06. 2024
  • የቤት ኪራይ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቤት አለማከራየት ይቻላል? How Personal FINANCE and Housing Investment Works? #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 76

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl Před měsícem +11

    በቤት አከራይ ላይ ከመፍረድ በፊት ደላላ እደፈለገ በፍጆታ ዕቃዋች ላይ ዋጋ እየጨመረ ያለውስ? ማን ስርዓት ያሲይዝ። የቤት ኪራይ ዋጋ ብቻውን ማየት የለብንም አብሮ ከኑሮ ውድነት ጋር አብሮ መታየት አለበት። " ጥሩ ሻይ ለመጠጣት ስኳሩ እና ውሀውን ማጣጣም ያስፈልጋል::" ፍርዱ ሚዛዊነት ይጎለዋል።

  • @mekdesgirma4244
    @mekdesgirma4244 Před měsícem +28

    ለመሆኑ ምን ጉድ መጣብን ሰው ለፍቶ በሰራው ቤት መንግሰት ምን አገባው እረ እግዚሀብሄርን ፍሩ ይሄ ቀን ያልፋል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem +3

      እኔ እንደሚመስለኝ የሆኑ ወሮበሎች ይኖራሉ።ገንዘቡን የሚጠቀሙበት ፤ለግላቸው ነው የሚንገበገቡት፤መንግሰት እንዲህ የሚል አይመስለኝም

    • @hayredinshefa7463
      @hayredinshefa7463 Před měsícem +3

      ሆዳም መዝረፍ ለምደህ ነው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před měsícem

      @@hayredinshefa7463 አብዛኛው ሠው በጥሩ ዋጋ ነው የሚያከራየው።ጥቂት ዘራፊዎች ይኖራሉ እነሱን ጠርቶ ማስተካከል ይቻላል።

    • @fikrybeltal9578
      @fikrybeltal9578 Před měsícem

      መንግስ የሚል አይመስለኝም ማለት ምን ማለት በፓርላማ የፀደቀውን እናያለን ? ​@@Ya-rm4qp

    • @user-xw8sc4bq4p
      @user-xw8sc4bq4p Před 18 dny

      ምነው እናንተ እግዜርን አትፈሩም የክራይ ብር ስትበሉ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před měsícem +14

    በጣም ይገርማል ሰው ተርቦ ተጠምቶ በጦርነት አገር እየታመሰች ነው መንግሥት የቤት ከራይ የቤት ሽያጭ የቦታ ሽያጭ ይላል እስቲ መጀመሪያ አገሩን ከጦርነት ያረጋጋ ይህ አስፈላጊም ጊዜውም አይደለም ለኑሮ ውድነቱ መፎቴ ይስጥ

    • @user-xw8sc4bq4p
      @user-xw8sc4bq4p Před 18 dny

      ምነው አከራይ ነሽ እንዴ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 17 dny +1

      ​@@user-xw8sc4bq4p
      አንቺሰ ተከራይ ነሸ ሰዉ የደከመበትን ለመዝረፍ የኮበከብሸ
      እሰቲ ልጠይቅሸ አንቺ አከራይ ብትሆኚ መንግሰት ክራዬን ይተምን ትያለሸ?

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před měsícem +9

    ተከራይ ከጠፋ ከየት መጥቶ ይከራያል።

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 Před měsícem +7

    ለመሆኑ ከመፅደቁ በፊት ለህዝብ ውይይት ቀርቧል? ቀስ በቀስ "ትርፍ ቤቶች" ለመውረስ የሚያስችል ህግ መንደርደርያ ይመስላል

  • @DoyaSami
    @DoyaSami Před 12 dny +1

    ተከራዮች እንኳን ደስ አላችሁ !

  • @12898496
    @12898496 Před měsícem +5

    ለተከራይ በጣም ይከብዳል። ምክንያቱም አከራይ ከፍ አድርጎ ያከራያል

  • @legesselankamo3014
    @legesselankamo3014 Před měsícem +4

    ጓድ መንጌ የት ነህ? መሬት ለአራሹ እንዲሆን አንደ ተመልሰህ ና
    አንደ ለጣራ አንደ ለግድግዳ ቀጥሎ ከተከራይ አከራይ የሚበላ ጭሰኛ መጥቶብናልና

  • @user-cy7mm3co7q
    @user-cy7mm3co7q Před 21 dnem +2

    በካሪ ቢታይ በጣም ጥሩ ይመስለኛል ?

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r Před měsícem +5

    አዎ አከራዮች ፈጣሪን አይፈሩም በዚህ ልክ አደረጋቹ

  • @fasilkibebew3308
    @fasilkibebew3308 Před měsícem +5

    መጀመሪያ ላይ ዋጋ ከተደረደሩ ተከራዪ ምን ይጠቀማል። ከመጀመሪያውም ከፍ ያለ ዋጋ ይጠየቃል። ተመን ሊወጣ ይገባል

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g Před měsícem +3

    ላይተገብረው፡በሚድያ፡እየዘባረቀ፡በአዳማ፡ይህ፡ዜና፡ከተሰማ፡ጀምሮ፡ሶስት፡ጊዜ፡የቤት፡ኪራይ፡እየተጨመረብን፡ነው፡ሳይወሰን፡ተሎ፡ብለን፡ጫና፡እናድርግ፡በሚል፡ስበብ፡ይመስላል፡አዳማ፡ላይ፡በጣም፡ከባድ፡ነው፡2500አሁን፡ላይ፡5000፡ብር፡ደርሷል፡የባሰ፡ተከራይን፡እያማረሩ፡ነው

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 Před 16 dny

      ጥሩ ነዋ ደግ አደረጉ 😂😜😳

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před měsícem +7

    መንግስት፡ዜጎችን፡ለምን፡ይበድላል??//

  • @asenakumamushe3119
    @asenakumamushe3119 Před měsícem +2

    የኪራይ ቤቶች አስተዳደር በንግድና በመኖሪያ ቤቶቹ ላይስ መቼ ነው እንዲህ የሚደረገው? ከራስ ነበረ መነሳት። የኪራይ ቤቶች አስተዳደር በተለይ በንግድ ቤቶቹ ላይ የጣለው የኪራይ ውድነት የማይቀመስና ኑሮውንም ካናሩት በዋነኝነት የሚጠቀስ ነው። ግለሰቦች ሰርተው ካከራዩት ቅድሚያ መስተካከል ካለበት መንግስት ከራሱ ነበር መጀመር ያለበት።

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před měsícem +3

    Thanks bro

  • @user-tc8lt5yj6n
    @user-tc8lt5yj6n Před měsícem +3

    ኮንዶሚኒየምን ገስት ሀውስ አርገው የሚያከራዩስ?

  • @debelamosissa7186
    @debelamosissa7186 Před měsícem +3

    This violates the right to individual property

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Před měsícem +7

    የኖሮ ዉድነት ምርታማነት እና ፣አገልግሎትን በማሳደግ እንጅ በዋጋ ቁጥጥር ያሻሻለ ሀገር የለም፣

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 17 dny

      እንደዉም የቤት እጥረት ሲኖር ሰሩና አከራዩ እንደማለት ምድረ አዳሜ የከራይ ቤቱን ሸጦ ይገላገላል የክራይ ቤት መሰራትም ያበቃለታል
      አብቾ ወድቆ ያገናኘን

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 Před měsícem +3

    ነፃ ገበያ በሚል የሚመራ መንግስት ዋጋ ተመን ራሴ ነኝ ማወጣ ማለት ጉልበተኝነትና የከተሞችን የህንፃ ግንባታ ፍላጎት የሚያዳክም ነዉ

  • @dtesfaye1
    @dtesfaye1 Před 20 dny +1

    Gud techemebing

  • @Andualem21
    @Andualem21 Před měsícem

    yegara menorea beten yimeleketal adisu wele?

  • @habtamuatadesse8843
    @habtamuatadesse8843 Před 29 dny

    የተቆጣጣሪው ሚና ምንድነው አከራዮ አንዴ ከወሰነ በኀላ ምን ማድረግ ይችላል

  • @user-fp8fp1oi5e
    @user-fp8fp1oi5e Před 27 dny

    መንግሥት ዜጎች መኖሪያ ሊገነቡ የሚችሉበትን መንገድ ማመቻቸት ቢችል ጥሩ ነዉ። ይህ አዋጅ አወዛጋቢ ነዉ።

  • @user-cy7mm3co7q
    @user-cy7mm3co7q Před 21 dnem +1

    የበለጠ ይህን አዋጅ ሲስሙ
    ኪራይ ተጨመረብን

  • @tt381
    @tt381 Před měsícem +2

    ህዝብን ያለማከለ ውሳኔ በግል ንብረት ላይ መወሰን አይከብድም ያለአግባብ ግብር እየጫናችሁ ሰው ማደህየት አይከብድም አስኪ ቆም ብላችሁ የምትወስኑ ሰዎች አስቡ

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Před měsícem +11

    ድልልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖኖ

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před měsícem +1

    Good info 🎉

  • @GreatTheodore
    @GreatTheodore Před 26 dny

    Egziabher hulachehum laye frdun yeqetelal! Sijemer ehe alem ye kiray newe sewen bebetu maseqayet chrash? Daniel 2:44

  • @chombematty290
    @chombematty290 Před měsícem +5

    ሁሌ ችግር ነው የምታወራው

  • @aliboru9290
    @aliboru9290 Před měsícem +1

    በካረ ኪራዩ ስንት ነው

  • @hailesellassie2390
    @hailesellassie2390 Před měsícem +1

    የእንግዳ ማረፊያ ቤቶችን ያካትታል ኣዋጁ?

  • @user-li7ti6ip8w
    @user-li7ti6ip8w Před měsícem +16

    የራስህን ቤት ቤተሰብ ይኑርበት ብየ ብልስ ግን ከገጠር የመጡ ቤተሰቦቼን ባኖርበትስ?

  • @eskindertafesse8984
    @eskindertafesse8984 Před měsícem

    Mangsetya tabrke akryoch aschegrawen nabre

  • @user-fd3yq8ei9o
    @user-fd3yq8ei9o Před měsícem

    Ye mengst serategna demoz alachew demoz yelelens bet akarayten anes yale bet lemnnor mndnew mefthew

  • @BrhanuBireda
    @BrhanuBireda Před měsícem

    Snt lhagere ymitasb m9lt9 bet lay antltlachu lelaw tfat yebkachhal

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 Před měsícem

    ፉርሽ ሕግ፣ ነፃነት ገፋፊ ሕግ። ነገ የምንበላው የጎመንና ዶኬ ፣ያውም ከተገኘ መጠን ሊወስኑ ይዳዳቸዋል።

  • @girmazewdie8907
    @girmazewdie8907 Před 24 dny +1

    ኑሮ እየተወደደ ያለው ለተከራይ ብቻ ሳይሆን ለአከራይም ለሌላውም ሕዝብ ነው። አንዳንድ አከራዮች በጣም ትንሽ የጡረታ ገንዘብ የሚከፈላቸው አዛውንቶች ናቸው። ብዙዎች ኑሮ ለመግፋት በኩሺና እየኖሩ ዋናውን ቤት ያከራዩ ምን ይሁኑ? ሁሉን ያማከለ ይሁን!!!

    • @user-xw8sc4bq4p
      @user-xw8sc4bq4p Před 18 dny

      ተይ እንጂ ኩሽናውማ ለኛ ነው ደና ግድግዳ የሌለው ቤት 10ሺ እምትሉ ደፍሮች

  • @TigstKitaw
    @TigstKitaw Před měsícem +1

    መንግስኮዳሚኔምቤቶችንምተመንያስቀምጥ

  • @getawgetachew6449
    @getawgetachew6449 Před 29 dny

    እኔ እህቴ ቤት በነፃ ነው የምኖረው ... መዋዋል አለብኝ ?

  • @macksol1603
    @macksol1603 Před měsícem +2

    የምታነበው ወንድ ነህ?ወይስ ሴት ነሽ።

  • @kon9394
    @kon9394 Před měsícem +4

    ለፊኒፊኔ ነው ለአዲስ አበባ አይሰራም ማለት ነው አብይ የተባለ ተከሲስ ምንም መምራት አይችልም ስንት የመግስት ሰራተኞች በአግባቡ ደሞዝ አይከፉሉ እኔ በአረብ አገር ተቃጥዬ በሰራሁት ደብ ታወጣልኛለህ ጣራ ና ግድግዳ ብለህ የሚቆረጠው እልበቃ ብሎአችሁ ጭራሽ ቤት አከራይ አተ ሆንክ ምን አገባህ አገር መምራት ማለት ምን እንደሆን መጀመርያ ተማር እባክህ በጉልበትህ እምላክ ውረድ ምንም አይጠቅምም

  • @hassanbelesti7693
    @hassanbelesti7693 Před 27 dny

    Where is the rate of house rent?😊😊😊😊😊😊😅😊😊😅

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před měsícem +1

    Wow did ylal

  • @debelamosissa7186
    @debelamosissa7186 Před měsícem +1

    Lazy government

  • @EmaWeddd
    @EmaWeddd Před měsícem

    Lealawen asetekakelu

  • @AfeworkGonssa
    @AfeworkGonssa Před 23 dny

    Wey zendero senet hageren Madan maseb yechel never gen wenbede selehone teremes yemifetru ena hezebun yemigodabeten eyetemrete heg eyale yebotelekal nazin be 100 etef yemibeltrw Abey

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 Před měsícem

    በ1997 ቅንጅት አ አ በምርጫ ባሸነፈ ጊዜ ያልወጣ አዋጅ፣ መመሪያ ፣ አልነበረም ፣

  • @gebremichaeltekleyes7773
    @gebremichaeltekleyes7773 Před měsícem +4

    አብይነፍስህን በሲኦል ያኑረው እኔአረብሀገር። ተቃጥዬየሰራሁትን ቤት አንተትፈርዳለህ እግዚአብሄር ይንቀልህ

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 Před měsícem

    ያከራይ የማከፈለው ቤቱ ሲከራይ ብቻ ነው።

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 17 dny

    እንደው እግዚአብሔር ምን ጉድ መንግስት አመጣብን የደሃን ኑሮ የሚያምስ ኑሮ የሚረክስበትን መንገድ እንደመፈለግ በተጨማሪም እንደመለስ ዜናዊ ለደሃው በአቅሙ ኮንዶሚኒየም ሰርቶ እንደመስጠት ከባንክ ተበድሮ ኑሮን ለመኖር ቤት አከራይ የሰራውን ቤት ባላቀበለው ሚስማር ብሎኬት ህዝብን የሚያጨናንቅ መንግስ አንደው ኪዳነምሕረት ትፍረድ ኑሮን አያረክስ የኑሮ ውድነት ምንም የማይመስለው ምስኪኑን ህዝብ ላይ ጫና

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j Před měsícem +1

    በውጭ የምንኖር እኮ እንደዛነውበብዛት

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 17 dny

      እህቴ የዉጭ ሐገሩ ቤትሸን ካላከራየሸ የክራይ ዋጋ ትከፍላለሸ ይላል ወይ
      እንደ ዉጩማ ከሆነ አከራይ ነበር ቀድሞ የሚመዘገበዉ ለምን በለኝ ክራይ ካልከፈልክ አሰፈንጥረዉ የሰወጡልሀል ሰለዚህ አከራይ ወሉን ዕልል ብሎ ይቀበላል
      ሲቀጥል ሕጉ የፈለገ ያህል ጥሩ ይሁን ሰዉን እንዲህ ካሰደነገጡት ነገም ከዚህ የባሰ ሕግ ይመጣል ብዉ ማከራየት ያቆማሉ ማከራየት በፍፁም አትራፊ ያልሆነ ሰራ ነዉ
      እኔ የማከራየዉን ቤት ምርት ባመርትበት በቀን 20,000 ብር አገኛለሁኝ ከማንም ጋራ ሳልለፋደድ
      መንግሰት የቤት ክራይ እንዲረክሰ መሬት በነፃ ይሰጥ ታክሱን ያንሳዉ

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j Před 15 dny

      @@Hkim185 በውጭኪራይ በውልነው

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Před 23 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yetimwork-bf6zc
    @Yetimwork-bf6zc Před měsícem

    ህዝብን ያላወያየ ውሳኔ አባቱ መዳኛ ልጁ ቀማኛ አይነት መሰለ

  • @user-oi8yo5th4l
    @user-oi8yo5th4l Před měsícem +3

    ለቦች መጀመሪያ የሀገሪቷል ሰለም አሰጠብቁ ኑሮው ሰማይ ደረሶ ወሬ ትጠረቃላችሁ ቆሻሻ መንግሠት

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Před 23 dny

    መጀመሪያ የአገሪቱ ሰላም መች ተረጋገጠ ህዝቡ ግራታ ጋብቶ ምናልባት ሸረፍራፊ ገንዘብ ለማግኘት ነው የድሮን መግዣ ስላጠረው ነው የአማራ ዝብ ለመጨፈጨፍ😢😢😢😢😢😂😂 ግራ የገባው መንግስት ራሱ በህገወጥ እየሰራደን

  • @MeseretMamo-nh9cf
    @MeseretMamo-nh9cf Před měsícem +1

    አቃጣሪ

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x Před měsícem

      የሶሻሊስት ስርአት ነዉ ወይ?? አይ ጋላላላ

  • @gebrehiwotmehari3850
    @gebrehiwotmehari3850 Před měsícem

    Great job, the law of justice is good for all people.