የማይጨበጥ ተስፋ ወይስ የስኬት መንገድ? | ክፍል 2 | ንግግር ወይስ ተግባር?| ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • motivation( ማትጊያ) ምንድነው?፣ አላማው?፤ አነቃቂ ንግግሮች ወዴት ያደርሱናል? ወደ የማይጨበጥ ተስፋ ወይስ ወደ ስኬት?
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Komentáře • 14

  • @user-tu1or4ts3n
    @user-tu1or4ts3n Před měsícem +1

    ሁሌም ሳምንታዊ ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ ለሚያዳምጠዉ ራሱን ያይበታል ይጠቀምበታል ብዬ አስባለሁ እናንተንም ልትመሰገኑ ይገባችኋል በተለይ ይህን ወቅታዊ ርዕስ ለውይይት ማቅረባችሁ ብዙ ተጨማሪ ሰዎች እንዳያብዱ የሚረዳ ይመስለኛል ምክንያቱም ጉዳዩ ወደ አብዛኞቻችን ቤት መግባት ከጀመረ ሰንብቷል። በተረፈ አሁንም እናንተን ማመስገን እፈልጋለሁ

  • @I-can-do-that-1
    @I-can-do-that-1 Před měsícem +3

    የዘመናችን አንቂዎች ለራሳቸው ተኝተው ሌሎችን ለማንቃት ይሞክራሉ::I call them emotional speaker NOT motivational one.

  • @user-mo9cg6rf8s
    @user-mo9cg6rf8s Před 17 dny

    Eyitayen edastekakili adirgoghali betami amesegnalew ❤❤❤❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před měsícem +2

    እናመሰግናቸዋለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meazameles7307
    @meazameles7307 Před 28 dny

    በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ያቀረባቹት

  • @user-nv8mj7vb3g
    @user-nv8mj7vb3g Před měsícem +1

    ክፍል ሁለት አላችሁት እንጂ ብዙ ሀሳብ ከባለፈው ሳምንት የተወሰደ ነው::

  • @henigold3412
    @henigold3412 Před měsícem

    Enwedachu alen❤

  • @meronkuma4616
    @meronkuma4616 Před 29 dny

    thanks alot it gaves me aclear direction 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-gs7ej2qg7x
    @user-gs7ej2qg7x Před měsícem

    Good discussion

  • @biniammathewos390
    @biniammathewos390 Před měsícem

    Enante erasachu motivation yasfeligachual

  • @user-nv8mj7vb3g
    @user-nv8mj7vb3g Před měsícem

    Motivational speech አንድ የገቢ ማስገኛ የሥራ ዘርፍ መሆኑን አላነሳችሁትም:: ንግግር አድራጊዎቹ ወይም መድረኩን የሚያመቻቹት ሰዎች እኮ ገንዘብ እያገኙበት ነው:: መጀመሪያ በነፃ ገለጻ የሰውን ስሜት ከሳቡና ከተቆጣጠሩ በኋላ ማስከፈል ይጀምራሉ::

  • @antensaylakew970
    @antensaylakew970 Před měsícem

    🙏❤️

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Před měsícem

    ጥሩ ርእሰ ጉዳይ ነው ያነሳችሁት
    ሊወራ ሊብራራ የሚገባው ነገር ነው?
    አሰላለፋችሁ ግን በጫማ ቁጥር ነው?
    በማልያ ቁጥር ነው?

  • @wintanabeyene6252
    @wintanabeyene6252 Před měsícem

    የመሳብ ህግ መንገድ ሊሆን ይችላል?