ስስት(ስግብግብነት) | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • የስግብግቦች ልዮ ባህሪያት፤ ከስግብግብነት ለመላቀቅ መፍትሄው ምንድነው?
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerie.tv

Komentáře • 20

  • @user-ge5qy3ek9f
    @user-ge5qy3ek9f Před 23 dny +14

    ታውቃላችሁ አይደል ግን በተስፋ እንደምንጠብቃችሁ መቼም ከብሬ ጋር አንድ century ላይ መገናኘታችን እራሱ በውነቱ መታደል ነው He is our spritual life coach hulachunm ስለምትረዱን enamesegnalen

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Před 23 dny +1

      እኔም በጣም ነው የምጠብቃቸው

    • @MassiveMimo-rn3we
      @MassiveMimo-rn3we Před 3 dny

      @@eskedarhibstu8389 Enedene yahl ayhonm, mn yahl sef bye endemtebkachew eko!

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ለበዙ ነፍስ መዳኒት ትሆናላቹ ተባረኩልን!!

  • @DerejeAbera-oz9em
    @DerejeAbera-oz9em Před 22 dny +3

    ❤ በመጽሐፍም እንጠብቅ ይሆን የአየር ሰዓት የማይገድበው ሃሳብ ፣ገጠመኞች፣ወጎች እንድትቸሩን በናብሊስ ስም መጽሐፍ....

  • @MekonnenSema
    @MekonnenSema Před 21 dnem

    የምፈልገውን ርዕሰ ጉዳይ አነሳችሁ እናመሰግናለን ተወዳጆች

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 23 dny +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 23 dny +1

    በጥም ነው የማመሰግነው በእውነት ብዙ ተምራለሁ

  • @wudemulugeta2296
    @wudemulugeta2296 Před 22 dny +2

    የመስገብገባችን መጠን ስለበዛ አንድ ቤት ያለው ሁለት አንድ መኪና ያለው ሁለት ለማረግ መሯሯጥ አያቶቻችን ስንቱን አስተምረው ለወግ ማረግ አብቅተዋል እኛ ግን የቤት አገልጋያችንን እንኳ በአግባቡ ማስተዳደር አልቻልንም

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 23 dny +1

    ጓዲት እና ጓዶች ጤና ይስጥልኝ🎉

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 Před 19 dny

    ❤❤❤

  • @bisratdawit9775
    @bisratdawit9775 Před 18 dny

    ናብሊሶች አምላክ ያበርታችሁ። የዘመናት ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ነዉ።

  • @suzanmulugeta6614
    @suzanmulugeta6614 Před 20 dny +1

    ምን ብዬ አድናቆቴን እንደምገልፀላችሁ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር የምትወያዩበት ርዕስ አያሳጣችሁ ሁሌም አንጣችሁ.. እዉቀቱን ሁሉ ጨምሮ ይግለጥላችሁ.🙏.... ራስን ከማምለክ ጋር በተያያዘ ዉይይታችሁ ራሴን እንዳቀ ሁኛለሁ እኔ ህክምና ከሚያስፍልጋቸዉ ሰዎች ዉስጥ አንዷ ነኝ በዚህ ፀባይ የተነሳ ብቻየን ቀርቻለሁ የቀረኝ በጣም የምወደው እጮኛየ ብቻ ነው እሱንም ላጣዉ ጫፍ ደርሻለሁ እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ... ፕሮግራሙን የማየው wifi ካለበት ቦታ ፍልጌ ቪዲዮዉን አዉርጄ ነው..ያዉ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እኛጋር ኔትዎርክ የለም አማራ ክልል ማለት ነው... እባካችሁ 🙏እመቤቴን መታከም ያስፈልገኛል

  • @lideyaantenehambaw5475

    Betam begugut yemtebkew program nw bertu

  • @mihretmeshesha8335
    @mihretmeshesha8335 Před 23 dny

    በደንብ ዉስጣችንን እንድናይ የሚረዳ ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን ናብሊሶች ከቻላችሁ ስለሱስ ብታነሱልን ደስ ይለኛል እኔ በሱስ ዉስጥ ነዉ ያለሁት እና ለመተዉ ከባድ ሆኖብኛል በተለይ የሲጋራ ሱስ ረዥም አመታት አጭሻለሁ አሁን ግን በጣም ጠልቼው ነዉ የማደርገዉ ግን አይምሮዬን ተቆጣጥሮታል እርዳታም ከሰጣችሁኝ በደስታ እቀበላለሁ ግን እንደው መንገድ እንዲሆነኝ የሆነ ነገር ብትጠቁሙኝ እባካችሁ 😢😢😢

  • @FireselamMulu
    @FireselamMulu Před 3 dny

    ሱስ ሆናቹብኝ በርቱ በተለይ ብሬ ስላደክበት ማህበረሰብ አንድ ፕሮግራም ስሩልን

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 22 dny +1

    ስስት/ስግብግብነት ከፖለቲከኞች'አችን አንፃርስ እንዴት ይታያል??
    ከእኔ ሌላ ሌላው ጥንቅር ይበል የሚል እሳቤ፣
    ከልጅነት በኋላ በአዋቂነት፣ ከሆነ ዕድሜ በኋላ አይከሰትም ወይ??
    "ፖለቲካ የስግብግብነት ልጅ ነው" አንድ አባት ሲሉ ሰምቻለሁ። እና ሰዎችን በህግ አለማፈናፈን/ማፈን/መገደብ ስስታምነት/ስግብግብነት አይደለም ወይ??
    ከምስጋና ጋር🎉

  • @suzanmulugeta6614
    @suzanmulugeta6614 Před 20 dny

    ምን ብዬ አድናቆቴን እንደምገልፀላችሁ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር የምትወያዩበት ርዕስ አያሳጣችሁ ሁሌም አንጣችሁ.. እዉቀቱን ሁሉ ጨምሮ ይግለጥላችሁ.🙏.... ራስን ከማምለክ ጋር በተያያዘ ዉይይታችሁ ራሴን እንዳቀ ሁኛለሁ እኔ ህክምና ከሚያስፍልጋቸዉ ሰዎች ዉስጥ አንዷ ነኝ በዚህ ፀባይ የተነሳ ብቻየን ቀርቻለሁ የቀረኝ በጣም የምወደው እጮኛየ ብቻ ነው እሱንም ላጣዉ ጫፍ ደርሻለሁ እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ... ፕሮግራሙን የማየው wifi ካለበት ቦታ ፍልጌ ቪዲዮዉን አዉርጄ ነው..ያዉ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እኛጋር ኔትዎርክ የለም አማራ ክልል ማለት ነው... እባካችሁ 🙏እመቤቴን መታከም ያስፈልገኛል