በትዳር ውስጥ ፍቅር ለምን ይቀዘቅዛል? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
Vložit
- čas přidán 22. 08. 2023
- በርካታ ትዳር መፍርስ ምክንያቶች ከሆኑት ጉዳዮች መካከል፣ የልጅ ማጣት፣ የስሜት መቀዝቅዝ፣ ለውጥን ማስተናገድ አለመቻል..... የሚሉ ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerie TV
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: HTTPS://T.ME/HAGERIE_TELEVISION
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: HTTPS://WWW.HAGERIE.TV
If someone has a vertical relationship with God,his horizontal relationship with anyone is great.
ስለምታጋቡብን መልካም ሃሳብ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ🙏
"ፍቅር ይቀዘቅዛል ማለት?ፀሃይ ብርሃንና ሙቀት መስጠት ታቆማለች እንደማለት ነው።"
what a powerful saying!!! i 100% agree
ሮዚ ቁምነገር ባለበት አትጠፊም. እጅግ በጣም ጥሩ ርዕስ ነው ያነሳችሁት በብዙ አትርፈንበታል መምህርንም ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርቱልን.
የሚገርም ነው እውነት እግዚአብሔር እውቀቱን ይግለፅልህ😢
በጣም ነው የምወዳችሁ ብዙ ቁም ነገርን ነው 👏👏👏 የምታስተምሩን በርቱ 💪❤
የሚቀዘቅዝ እና የሚሞቅ ፍቅር የለም ክረምትና በጋ እንጂ ፍቅር ምድራዊ ምንም ዓይነት ነገሮች የማይፈትኑት ከተጀመረበት እስከ ሞት የሚቀጥል ነው። የፍቅር ትልቁ ህግ ሳይጠብቁ ከራስ ብቻ ሁልጊዜ መስጠት
እንደ ሁልጊዜው አስደናቂ ሀሳቦች የተነሱበት ገራሚ ውይይት ... ናብሊሶች እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉ።
ስለ እውነት ከሆነ ስምቼ ሰምቼኮ አልጠግባችሁም ጸጋዎን ያድልልን የእኛ ሙሕራን🙏
ሄና ምርጥ ሰው የት ገባ 🤔.... አቦ ምችት ምችትችት ይበላችሁ ናብሊሳውያን 😍😍😍
በእውነት በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ሁም ሰው ሊያዳምጠው ይገባል ለሁም ለሙሆን ላገባም ለማግባት የሚያስበው በእውነት ከልብ እናመሰግናለን በረቱልን ሚዲያዎቻችን ሁሉ እንደዚህ ለጠቃሚ ነገረ ብናውለው ስንቱን ትውልድ በሕይወት ይኖር ነበረ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ትልቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
Thank YOU!
❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ
እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
❤❤❤ እናመሰግናለን ስለምታቀርቡልን መልካም ውይይት በሙሉ❤❤❤
Thank you so much for the amazing idea! You guys are always helpful. Please keep up! We are expecting!🤗🙏🙏🙏
እሚገርም እይታ ነው!!! እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
basic idea on basic issue
ዋናው ነገር ፍቅር ሳይሆን እውቀት ነው
ብርሃን የሆነ ሃሳብ ነው
ርዕሱ ከናብሊስ አንፃር በመጠኑ ጎመዘዘኝ፤ በሆነ ሌላ ተለዋጭ ርዕስ ብትቀይሩት ምርጫዬ ነበር።
"ሹገር ማሚ" እና "ሹገር ዳዲ" ፈረንጃዊ ስያሜ መሆኑ (ልቦለዳዊ ስያሜ ነው።) በስተእርጅና ዝሙት ማለት መሰለኝ።
ሰላምታዬ ይድረሳችሁ🙏
እንደኔ ግን ፕሮግራማቸው ትክክለኛ የፈውስ ድምፅ ነው ናብሊስ የሚለው ስያሜ ይገባዋል
@@miuzorthodoxtube8634 የ'ዝግጅቱ መጠሪያን በፍጹም አይመለከትም የዚህንን ቪዲዮ ርዕስ ነው ያልኩት……… የፈውስ ድምጽ ስለመሆናቸው አልጠራጠርም። ለእዚሁም የሁልጊዜም ተከታታያቸው እና አክባሪያቸው ነኝ።🙏
ከምስጋና ጋር
እንዴት የሚጥም ውይይት ነው
ሽሜ ዲላ ገቢ ጉባዔ ሰብሳቢያችን ነበርክ።ስልክ ቁጥርህን እንዴት ላግኝ?
girum wuyiyit
If you have a vertical relationship with God, your horizontal relationship with anyone is good.