የፍቅር ግንኙነትና ስህተቶቹ | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2023
  • የናብሊስ ፕሮግራም ሁለተኛ ምዕራፍ የመጀመሪያ ክፍል፡- የፍቅር ግንኙነት ምንድንነው ? በየትኛው እድሜስ ይጀመራል ? የሚፈፀሙስ ስህተቶች ምንድናቸው?

Komentáře • 11

  • @oscarhabesha4001
    @oscarhabesha4001 Před rokem +10

    this is prefect show in Ethiopia history and no one is giving it attention because is didnt tell you dopamine speech that u heard from motivational speakers and others ... it deserve 1m view thank u nablis hosts keep going

  • @liyumakonnen1046
    @liyumakonnen1046 Před rokem +5

    የፍቅር ግንኙነት ከሌሎች ሰዎች በተለየ በመስዋዕትነት በመታገስ መጠባበቅ በሌለበት የእኔት ስሜት ያለበት ቅንነት በሰፈነበት ሁኔታ የሚመሠረት ግንኙነት ነውብዬ አስባለሁ።

  • @ge821
    @ge821 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን የናብሊስ ዝግጅት ተሳታፊዎች አዘጋጆች በሙሉ እንዲህ መልካም ትምህርት የሚያስተምሩትን ያብዛልን 🙏

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před rokem +2

    በርቱ ታዲያ እንዳትጠፉ

  • @emuyeadonay123
    @emuyeadonay123 Před rokem +1

    Welcome back Nablisoch, it's so nice to see you again. Your show has been missed a lot.

  • @kidistmuluneh6286
    @kidistmuluneh6286 Před 13 dny

    Siwedachu tebareku!

  • @miuzorthodoxtube8634
    @miuzorthodoxtube8634 Před 11 měsíci +1

    underrated show ever ........love u

  • @user-tc2jb2mv4e
    @user-tc2jb2mv4e Před 11 měsíci

    ይህን ፕሮግራም ብዙም ሰው አይመለከተውም ለምን ?

  • @asmea4799
    @asmea4799 Před rokem

    Beritu

  • @fassilhailu3939
    @fassilhailu3939 Před 11 měsíci

    አንተ ብቻ አዋቂ አትሁን"ማንም ሰዉ ፍቅርን ሲገልፅ የፈረንጅ ወረቀት አንብቦ የሚንቃጨል ረብሻ ነዉ።ወንድሜ ቆይ አነዘባርቅ መነሻህ የፈረንጅ ዝንጀሮ ከዛ በላይ አባት አያትህን መጀመሪያ አጥና!!😊

  • @fassilhailu3939
    @fassilhailu3939 Před 11 měsíci

    የመሀሙድ አህመድን "ወይ ፍቅር የሚለዉን ዘፈን ማዳመጥ ከእናንተ በላይ የኢትዮጵያን ፍቅር ይገልፃል"ከዛ ዉጪ አትንጫጩ