ወላጅነት አናጺነት ሳይሆን አትክልተኝነት ነው | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
Vložit
- čas přidán 17. 10. 2023
- ወላጅነት ምንድነው? ምን አይነት የስነ ልቦና ዝግጅት ያስፈልገዋል? የምንፈፅማቸው ስህተቶችስ ምንድናቸው?
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerie TV
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_televie_televi...
ቴሌግራም: T.ME/HAGERIE_TELEVIE_TELEVISION
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: HAGERIE.TV
ማርያምን አልጠግባችሁም እንደጓጓው ነወሰ ዝግጅታችሁ የሚያልቀው ሠላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤
you are the best
ሃገር የሚጠቅሙ ልጆች ለማፍራት ይህንን ፕሮግራም መከታተል ጠቃሚ ነው
ዛሬ መምህሬ የለም but both of u are smart ...ሮዚዪ አንቺንም ጨምሮ ...የእውነት ህይወቴን እንዴት እየቀየራቹት እንደሆነ ብታውቁ ❤ ።እንደው የምመኘው አንዲትም ቀን ብትሆን አብሬያቹ መሬትም ቢሆን ተቀምጬ ብሠማ 🙏 በርቱልን
Keep up your great job. We missed Memeher Berhanu.
በርቱልን ብዙ ስተቶቻችንን እንድናይበት እየረዳችሁን ነው
SWEDACHUH
Lejochin be teru sinemigbar endiyadgu madreg halafinet yehulachinim new. Ene ye lejoch makoya kefiche eyeserahu new. Ye lejoch guday betam yaschenikegnal. ye enen lejoch lemekotater yeteshale gizem mebtim yinoregnal. Be makoyaye yalutinis? Ene gar eskalu dires becha balew ketitil beki new? Mekotatis echilalew? Lene lejoche nachew, yasazinugnal. Eski beketay wuyiyitachu yihenin betanesu des yilegnal. Ke akbirot gar
እኔ እንዳደኩበት በስነምግባር የታነፀ ማለት ሲገባን ለልጆቻችን ትምክህት በገንዘብ እና በመብት ስም ልጆችን መረን መልቀቅ ዋጋ እንደሚያስከፍል አለማወቅ