ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 704

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před rokem +98

    ባባየ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭😭😭 ሁላችን ተራችንን ጠባቂዋች ነን እናም እስካለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ስራዋችህን እያየን 😭

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety +211

    እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ ዉድ ያጋሬ ልጆች አሚን በሉ

  • @tigistgbermeskel3238
    @tigistgbermeskel3238 Před 3 lety +137

    ዛሬ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኮን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆችን መልካም በዓል

    • @user-cy4uj2mg6y
      @user-cy4uj2mg6y Před 3 lety +1

      አሜን፫

    • @janahjanah1049
      @janahjanah1049 Před 3 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🌷🌺🌿🌹🌼🌺🌷❤️

    • @filifikir4263
      @filifikir4263 Před 3 lety +1

      Amen

    • @user-bw1mt7bu8u
      @user-bw1mt7bu8u Před 3 lety

      @@user-cy4uj2mg6y hey the

    • @alemneriy5879
      @alemneriy5879 Před 3 lety +1

      እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @karolkalor270
    @karolkalor270 Před 3 lety +284

    ባባ ያለበት የሚመቻችው 👍

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..

    • @-tarikubrhanuofficial7776
      @-tarikubrhanuofficial7776 Před 3 lety +4

      Tnx all

    • @adanishqatar3740
      @adanishqatar3740 Před rokem +3

      are bebe 😭😭😭yene fendesha menew endezehu film behone moteh ina bedankelen 😭😭😭😭ina destachen betmelselen 😭😭😭😭ena tenegebegebkugn mariyaamin 😭😭😭😭😭

    • @wazibelay2711
      @wazibelay2711 Před rokem +6

      ሳንጠግበው አመለጠን ባባዬ የኔ ሳቂታ ነብስህ ትረፍ😭😭😭

    • @user-qf3ie3kr8f
      @user-qf3ie3kr8f Před rokem +3

      😭😭😭😭

  • @fedihussen656
    @fedihussen656 Před 3 lety +255

    ማነው እደኔ ፊልሙን እያየ ኮሚት ሚያነብ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +214

    ጥላቻ ሣይሆን ፍቅርን በቀል ሳይሆን ይቅርታን ቅናት ሳይሆን ቸርነትን ክደት ሳይሆን እምነትን ክፋት ሳይሆን ደግነትን ትቢት ሳይሆን ትህትናን ለሠው ልጅ የምናሥብበትን ቅን ልቦና ፈጣሪ ይስጠን አሜን መልካም ሰንበት 🇪🇹🇪🇹

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 3 lety +203

    ማነው እንደኔ ፊልሙን ሳያይ ለኮሜንት እሚሮጥ

  • @Love-xd5do
    @Love-xd5do Před rokem +28

    ባባዬ እስካሁን ማመን አቅቶኛል😭😭😭 ጡሩ ሰው አልበረክት አለን እስኪ ሁላችንም እንዋደድ የተጣላችሁ ይቅር ተባባሉ ባባዬ ሁልጌዜ በልባችን ውስጥ ትኖራለህ የኔ መልካም

  • @sekinatube
    @sekinatube Před 3 lety +114

    ማነዉ እንዴኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 ሰላም ያስጨነቀዉ እስኪ
    👇👍

    • @tttyub5226
      @tttyub5226 Před 3 lety

      Gn eko safekrshi

    • @weysewkefatu803
      @weysewkefatu803 Před 3 lety

      ሰኪና ሰልክሸ ላኪልኝ እፈልግሻለሁ😍

    • @sekinatube
      @sekinatube Před 3 lety

      @@weysewkefatu803 ምነዉ በሰላም

    • @nurahetho9438
      @nurahetho9438 Před 3 lety

      እኔም እንዳዘዉ ነኝ

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u Před 3 lety +131

    የባባዬ አዲናቂወች የት ናችሁ❤
    ታሪኩ ባባ ተጫወትክብን አላለም😂😂

  • @user-rn2cv9bo4r
    @user-rn2cv9bo4r Před rokem +20

    የኔ ውሻ ከሞት የማስነሳት እድል ባገኝ አንተን ነበር እምለው 😭😭❤

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +12

    ባባዬ ሳንጠግብህ አመለጥከን😭😭እኔማ ፊልሙን ደጋግሜ እያየሁ ማልቀስ ብቻ😭😭😭😭😭

  • @qatartuayaqatar8800
    @qatartuayaqatar8800 Před 3 lety +17

    ወይኔ ባባ በሣቅ ሊገለኝ ነው😂😂😂ባባን እዴኔ የሚወደው ማነው💕💕💕💚💛❤👈

  • @zemuamare1015
    @zemuamare1015 Před rokem +53

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይ ዓለም ከንቱ.....ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +12

    ታሪክዬ ልባችንን ሠብረከው ሔድክ እንደት ልመን😢

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 Před 2 lety +16

    ትንሽ ስህተት ብዘ መሰዋእትነት ያስከፍላል መጨረሻ ያማል የእውነት በሳቅ የጀመረውን በሳቅ ያልቃል ብዬ ነበር ያሳዝናልም ያስደስታል ባባዬ ግራሚ ነህ እኮ ትለያለህ😍😍😍✌️

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +56

    የባባን ፊት ሲያይ ሳቁ እሚመጣ በላክ ያሳይ 🌺💝

    • @user-fk2uz1jz1v
      @user-fk2uz1jz1v Před 3 lety +1

      ኢማዳ ሁሉ ኮሜት ላይ አለሽ። ስወድሽ

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp Před 3 lety

      @@user-fk2uz1jz1v
      አመሰግናለሁ 🙏

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..

    • @-tarikubrhanuofficial7776
      @-tarikubrhanuofficial7776 Před 3 lety +2

      Tnx all

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp Před 3 lety

      @@Atwima
      አሜን 🙏🙏🙏

  • @zerutesfayegebrehiwot3610

    “ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤”
    - መዝሙር 116 ፥ 7
    😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 3 lety +28

    እችን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቃችህ በስደያለነው በስላም ለሀገራችን ያብቃን ሰላማችህይብዛልኝ😘😘

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 Před rokem +7

    ባባዬ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን እኛም ወደዛው ነን የማይረሳው ስራህ ግን ሁሌም ስምህን እያስጠራ ይኖራል ከደጋጎቹ ጋር ያኑር ጌታችን

    • @kidist1955
      @kidist1955 Před 3 měsíci

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 Před 3 lety +23

    የሀገራችን ሰላም ማነው እንደኔ የማሳስበው እስኪ አንድ አንድ ጥቅስ ፃፉ
    እናት ሀገሬ ለዘላለም ትኑር
    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤

  • @lovebirds7312
    @lovebirds7312 Před 3 lety +117

    ማሮቼ በፀሎት አስቡኝ እሥልምና ተከታይ እህቶቼ በዱአቹ አትርሱኝ እወዳችዋለሁኝ

    • @eyueltesfaye4019
      @eyueltesfaye4019 Před 3 lety +1

      Man enebel

    • @user-ee9nh4gv7y
      @user-ee9nh4gv7y Před 3 lety +4

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ።

    • @hayathassen6535
      @hayathassen6535 Před 3 lety +1

      Allah ye libishin yasakalish 🙏🙏🙏

    • @lubaba7774
      @lubaba7774 Před 3 lety +5

      እሽ ማሬ አላህ ጤናሽንም ያሰብሽውንም አላህ ይስጥሽ ጤና ላንችም ለቤተሰቦችሽ ለሞላው ኢትዮጵያ ሰላምና ጤና ፍቅርና ሰላም ይስጠን ለሁላችንም የተጨነቀ ሁሉ የኔ አደምም ልጅ ሁሉ ይፈረጅ እኔም ጨንቆኛል አትርሱኝ በዱአ

    • @lovebirds7312
      @lovebirds7312 Před 3 lety +1

      @@lubaba7774 አሜን ልዩዬ ውድድድድድ

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 Před rokem +13

    ባባዮ ነፍስ ይማር እንደማውቅህ ነው
    ምናፍቅህ 😭😭😭

    • @kidist1955
      @kidist1955 Před 3 měsíci

      እኔስ ራሱ 😭😭😭

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Před rokem +7

    አይ አንቺ ከንቱ አለም አይ ክፉ ሞት ስንቱን ጅግና ወስዶ አስቀረ ባባዬ የኔ ጌታ ምን ልሁን ስለ አንተ አመመኝ እኮ አልቻልኩም ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭

  • @user-gk2er2mw5i
    @user-gk2er2mw5i Před rokem +3

    ባባዬ ስትሞት እኮ ይህ መልክህ ጠፍቶ ደምህ ተመጦ ግን ምክኘቱ ምን ይሁን አውቄው ልቤ ባረፈ ሀዘኔ በቀነሰ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela Před 3 lety +9

    እናመሰግናለን ታዬ ያለበት ፊልም እኮ ሞገስ አለው ግን ነፃነት መለሰ እና ታሪኩ አንድ ላይ ምሰሩበት ቀን ይናፍቀኛል .... ቅዱስ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @Sami-xd9uq
    @Sami-xd9uq Před rokem +1

    ባባየ ምን ልበልህ ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ቀና ብየ ወደ ፈጣርየን ልኡል እግዚአብሄር እባየን አደርሳለህ ከዛ አምላኬ አመሰግነውና ቀጥሎም ባባየ ያንተን ፊልሞች አያለህ ከዛ ወደራሴን እመለሳለህ ባባየ እረፍትህን ስሰማ በህይወቴ እደዚህ ሀዘን ተሰምቶኝ አያውቅም ሁሌም አስብሀለው ሁሌም እወድሃለሁ ነብስ ባጸደ ገነት ያኑራት አሜን

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 Před rokem +5

    አላህ ለቤተሰቦቹና ላጓደኞቹ አብረዉትለሚሰሩት መፅናናቱንይስጣቼዉ መቼምየማይረሣነዉ😥😥😥

  • @motherferuza4871
    @motherferuza4871 Před rokem +8

    ባባዬ እንዴት እኮ እንደምወድክ ነፍስክን ይማረው 😢😢😢😢😢😢 ነፍስ በሠላም ትረፍ 🙏

  • @Hanaesuendale_1656
    @Hanaesuendale_1656 Před rokem +1

    መቼም መቼምምምምምም አልረሳህም ባባዬ😔 ሁሌ ባየውህ ቁጥር እንደ አዲስ ነው ማለቅሰው ባባዬ ምነው ቸኮልክብኝ 😭ያንተ ሞያ ውስጥ እኮ ገብቻለው ላገኝህ ብዙ አልቀረኝም ነበር እኮ ባባዬ💔አንተ ለኔ የምን ጊዜም ጀግናዬ ነህ ምን ያህል እንደምወድህ,እንደ ማደንቅህ እና እንደ ማከብርህ ሳልነግርህ ማረፍህ ሁሌም ሲቆጨኝ ይኖራል ሁሌም ባባዬ😢 ነብስህን ይማር ፈጣሪ አዋቂ ነው የወደደውን አረገ🙏😊🥺😔💔

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518

    የተማርኩበት ነገር ቢኖር ማንም ሰው ያሰበውን ሳይሆን ፈጣሪ ያለለትን ነዎ የሚሆነው

    • @MM-nt1cl
      @MM-nt1cl Před 3 lety

      ትክክል ሰዉ ያሰበዉን ቢያደርግኖሮ የት በደረሰን ነበር ግን ፈጣሪ ያለዉ ብቻነዉ የሚሆነዉ

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Před rokem

      ገረመኝ ይሄን መፃፍሽ። እንዲህ ልናጣው

  • @yacob9891
    @yacob9891 Před rokem +5

    የባባን ታሪኩን ነብስ ይማርልን እን dቀልድ ሳምንት ሆነው 😭😭😭አዝነናል

  • @menot19
    @menot19 Před rokem +7

    ሁሌም የፊልም ንጉስ ነህ ባባዬ ነብስህን ይማር😭😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +10

    ባባዬ መልካም እረፍት ይሁንልህ ባባ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před 3 lety +85

    በእያላችሁበት የተባረከ ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ😘

  • @hayah5385
    @hayah5385 Před rokem +2

    አይ እናት እደት ቻለችዉ እግዛብሄር ያፅናችሁ ባባየ ነብስህ በሰላም ትረፍ የማድጎና የባባ ሞት የተዳፈነ እሣት ነዉ የምር

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Před rokem +5

    ባባዬ ነፈስህን ከደጋጎች ጎን ትረፈ 😥😥😔😔😔😌😌

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před rokem +2

    ባባዬ የኔ አባት💔💔💔መቼም አንረሳህም😥😥😥ባባዬ ቸሩ መድሀኔ አለም ነፍስህን ይማረው!!🙏💔🙏💔🙏

  • @kisanetnayzgi3482
    @kisanetnayzgi3482 Před rokem +1

    ባባየ የኔ ጌታ ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ ናፍቀኸኛል ማርያምን ኣልቻልኩም ኣንድ ቀን ላቅፍህ እመኝ ነበር እኮ ላገኝህ እመኝ ነበር እኮ ባባየ ይሁን ፈጣሪ ይቀበልህ በእቅፉ ያኑርህ እወድሃለው 🕊🕊🕊

  • @jeuru6920
    @jeuru6920 Před rokem +2

    ባባዬ ልዩ ነህ እኮ ትለያለህ ይሁን ነብስህን ይማርልን

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 Před rokem +1

    ባባዬ የኔ ጌታ ያን ሁሉ ሳቅና ፈገግታ ደግነት ትህትና ላትመለስ ይዛህብን ሄድክ የኔ አባት ሁሌም በልባችን ትኖራልህ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭

  • @user-mo4nv9fo4h
    @user-mo4nv9fo4h Před 3 lety +8

    ዋውውው ያበደ አስተማሪ ነው ሹፉት! ታሪኩ ባባን ያላችሁ እስኪ ያችሁሁሁሁ❤️

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 3 lety +3

    2021 ዛይገባ ፌልሙ ቀድሞ ገባ አይ የኢትዮጵያ አክትቢስት ቀኑን ማታውን የማይለዬ ምርጥ ሰሆች ናቸው

  • @molumulo570
    @molumulo570 Před 3 lety +5

    ባባየ ባለ እና ሚስት ከአንድ ምንጭ ይቀዳል ይባላል መልካም ልብ ያላችሁ ናችሁ እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ

  • @nnsje70
    @nnsje70 Před 3 lety +24

    ታሪኩየ ሥወድህ በቃ አተ የሊለህበት ፈልም አያምረኝ አለ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 3 lety +16

    ሁለተኛ ነኝ ዛሬ!!!ልተኛ ነበር ግን ፊልሙ ልቀቁትና ልሹፈው አቦ ልቀቁት የምን ልብ ማንጠልጠል ነው።

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      ኑ አና ተማሩ የፀጉር ቁርጥ

  • @user-tb1me1jh2u
    @user-tb1me1jh2u Před 3 lety +8

    በሳቅ ኮ ጭንቀቴን ሁሉ እራሳውት 😔😔ክክክክክ ምርጥ ፊልም ነው 💓💓💓

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..

  • @tgsisthaile7176
    @tgsisthaile7176 Před rokem +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭 ባባ ምርጥ አርቲስት😘እኮ ነው ነብስ ይማር

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 3 lety +4

    ታሪኩ ባባ በጣም ነው የሚመቸኝ እሱ ያለበት ፊልም ይመቸኛል 👌👌👏👏👏👏የባባ እህት ሆና የተወነችው ግን አትችልበትም

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 3 lety +5

    ባባ የሚሰራው ፊልም ሁልግዜም ምርጥና አስተማሪ ነው

  • @user-mr1fg7kn7g
    @user-mr1fg7kn7g Před 3 lety +3

    ፈጣሪ ሐገራችን ሰላም ያድርግልን ፀብን
    ሳይሆን ፍቅር ያድለን ከጥፋታችን እንማር ያድርገን
    ቆንጆ ነው ተመችቶኛል ያላያችው እዩት ባባ ያለበት
    መቸም ቢሆን ያምራል

  • @fafi6205
    @fafi6205 Před 3 lety +50

    ታሪኩ (ባባ) ስወድህ አድናቂህ ነኝ

    • @satanworshiper5638
      @satanworshiper5638 Před 3 lety

      baba be egeru yegbabesh shele weregna tembatam

    • @maynardyorke4465
      @maynardyorke4465 Před 3 lety

      ERE BAKH, LMN CHIGERUN ATLESELETEM

    • @fatimaa4254
      @fatimaa4254 Před 3 lety

      @@maynardyorke4465 i😂😂😂😂

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..

  • @user-sr3ki3jj5p
    @user-sr3ki3jj5p Před 3 lety +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ባባ አድናቂነኝ ኑርልን ሁላችንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🇨🇬

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Před rokem

    ሲኒማነበር ያየሁት አሁንደሞ በባዬ ከሞትክ በኋላ በጣም አሳዛኝነው ነፍስህን በአጸደገነት ያኑራት

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518

    ባባየ ስወድህ በነገራችን ላይ ምርጥ ተዋናይት ይወጣኛል ፊልም የመስራት አላማ አለኝ

  • @eshetuababu499
    @eshetuababu499 Před rokem +13

    ነፍሥህን ይማር ባባዬ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rozimanyoutube5159
    @rozimanyoutube5159 Před 3 lety +7

    😥😥😥Ethiopian agarachin eska macha naw yamitelaksaw agarachin selam argilin
    Fetariy edima tana ystachu fetariy kakifu hula ytebikachu betam kebad sira naw🇪🇹❤

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 Před 3 lety +8

    ማነው እንደኔ ባባን የምወደዉ

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 Před 3 lety +12

    ሌሎች ሰወች አፀያፊ ነገር ሲያደርጉ ምን አገባኝ ብሎ ማለፍ ምን ያክል ዋጋ እደሚያስከፍል በዚህ ፊልም ተምሬለሁኝ እናመሰግናለን

  • @user-wf2yz1rf5g
    @user-wf2yz1rf5g Před 3 lety +3

    ማነው እደኔ ባባን የሚወደው አዲናቂህ ነኚ

  • @wazibelay2711
    @wazibelay2711 Před rokem +1

    ባበየ የኔ መልከም ነበስህ ትረፍ ሁሌም በልባቺን ትኖራለህ የኔ የዋ😭😭😭

  • @user-ly6hl9zn3b
    @user-ly6hl9zn3b Před rokem +2

    ባባየ አንተ እኮ ምረጥ ነበርክ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭😭

  • @user-zp2zh1nd7b
    @user-zp2zh1nd7b Před rokem +3

    ምናለ አልሞተም ብትሉኝ ግን😢

  • @DeboraMesefen-oo1ml
    @DeboraMesefen-oo1ml Před rokem +1

    ባባዬ መሞትህን ማመን አቅቶኛል ነብስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kidestbest207
    @kidestbest207 Před rokem +12

    ባባዬ ነብስ ይማር ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @Atwima
    @Atwima Před 3 lety +1

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..

  • @ST-hl5de
    @ST-hl5de Před 3 lety +6

    ታሪኩ ብርሀኑ በዚህ መልክ ሲወርድ እጅግ በጣም ያስጠላል ። ጊዜየን አባከንኩ ያለምንም ነገር

    • @getachewbelay8801
      @getachewbelay8801 Před 3 lety +1

      ምን ማለት ነዉ የስራ ሰዉ ! ከዚህ የበለጠ አስተማሪ የሆነ ፊልም እንዴት ይስራልህ... ስራ ካለህ ግን ወደ ስራህ ሂድ hahaha

    • @ST-hl5de
      @ST-hl5de Před 3 lety

      @@getachewbelay8801 እንዳንተ ቦዘኔ ስላልሆንኩ ነዋ ቦዘኔው! በፕሮግራም ነው የማይ ለዛ ነው አንት ስራ ፈት!

  • @bahryashifa1169
    @bahryashifa1169 Před 3 lety +12

    እዉነት እሄ ፊልም እውነተኛ ታሪክ ነው !!ልቤን ነካው 😭

  • @zamzamzamzam485
    @zamzamzamzam485 Před rokem +12

    ይማርህ ባባየ አይ ሂወት😭😭😭😭😭

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Před rokem +2

    እኔማ ታሪኩ መኖሩን ሳይ ገና እስገቃለሁ ግን ምን ይሆናል ሞት እያለ የምር ማመን አቃተኝ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před rokem +13

    ባባዬ ነፍሥህ በሠላም ትረፍ 😭😭😭😭

  • @proudorthodoxchristian6351

    ባባ ካለበት ጥያቄ የለውም ምርጥ ነው ብሎ ነበረ ያየሁት ።እውነትም አሪፍ ትምህርት አለው !!

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!.!..

  • @sifanbanti4589
    @sifanbanti4589 Před 3 lety +4

    Babaye endew men laregeh 💯💯👏👏👏
    1 degna eko nek 💯

  • @blackqueen7817
    @blackqueen7817 Před 3 lety +5

    It was a great movie and it gave us a great message

  • @user-zl1lb5tn9i
    @user-zl1lb5tn9i Před rokem +2

    ነፍስህን ከቅዱሳኖቹ ጋር ያኑራት😭😭😭

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety +2

    እውይ ታሬ ተባረክ ቀኔን እንዴት በሳቅ እንዳደመቅክልኝ።

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ምርጥ ተዋናይ ተውነውበታል እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ወገኔ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ታሪኩ ባባ እርዳኝ ወንድሜ እንዲሁም ሌሎቻችሁም አግዙኝ ወገኔ ትልቁ የምመኘው ህልሜ ፊልም የመስራት ነው

    • @rahelrahel467
      @rahelrahel467 Před 3 lety +1

      selkeshen lakelgie erdashalu

    • @agezw6993
      @agezw6993 Před 3 lety

      @@rahelrahel467 አመሰግናለሁ ወገኔ እሺ በደስታ ነው የምልከው 9710581153994

  • @suzifkr706
    @suzifkr706 Před rokem +2

    ባባኮ የኢትዮጽያ እንቁ የኣርት ሰው ነበርክ ነበርክ😭😭😭 በቃ ነበር ሊባልኮኖ ባባዬ 😭

  • @shadkonjo787
    @shadkonjo787 Před rokem

    የኔ.ቀመም.ባበዮ.ዓለም.ጎደሎ.ዓለም.ሪሕራሐ.ዘይበለ.ጡዑይ.ሰብ.ዘይከዊን.አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ.አነሰ.ሓረረረረ.በለ.በአወነት.አይይይይይይ.ታረኩ.ብራሃኑ.የሲሓቅ.መንጫ

  • @egzyabharyemsegaamene3675

    ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢

  • @salam_love
    @salam_love Před rokem +2

    የኔ ሳቂታ ነብስህ በሰላም ትረፍልክ😣😥😥😥💔💔

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před rokem +2

    እንደት ልቤ ያንተን ሞት ማመን አቃተዉ 😭😭😭😭😭አይ ታሪክ

  • @fikertekidane9526
    @fikertekidane9526 Před rokem

    በጣም ነው እኮ የምወደው እኔም በጣምነው የሚያዝናናኝ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před rokem +2

    ባባዬ ግን ለምን ደግ ሰዎች ቶሎ ምናጣቸዉ ኡፍፍፍፍ💔💔💔😥😥😥😥

  • @wsgd3301
    @wsgd3301 Před rokem +2

    ባባዬ ነብሰህን በኣፀደ ገነት ያኑርህ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety +7

    በጣም አሪፍ ፊልምነው የባባ አድናቂነኝ

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 Před rokem +4

    ታሪኩ ባባ አንተ ሄድክ 40 ዓመት ሳይሞላል 😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x Před 3 lety +23

    አይ ባባዬ ኮሜዲ ብሆን ያዋጣው እኮ ነበር በሳቅ እኮ ነው እሚገለኝ😂

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z Před 3 lety +6

    እዲስፍልምተለቆል ደስሲል እስቲሁላችንም ላገራችን እንፀልይ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +9

    💝ባባ ካለበት የትም ይመቸኛል!

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před rokem +7

    ነብስ ይማር ባባዬ😭😭😭

  • @ezanapapi1765
    @ezanapapi1765 Před 3 lety +5

    ምርጥ ፊልም

  • @user-qp9bi4bm2g
    @user-qp9bi4bm2g Před 3 lety +4

    ዋውውው ምርጥ ፊልም

  • @rozimanyoutube5159
    @rozimanyoutube5159 Před 3 lety +3

    Enkuan la gana bahal beselam adarasachu
    Merry Christmas 🌲🌲🌲🌲Ethiopian agarachin selam tedrgilin aman aman aman 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌲🌲🌲❤👍

  • @yimarhalima6112
    @yimarhalima6112 Před rokem +2

    የኔ አባት ዋና ኮሜድ ነበርክ አላመኩም አይ ዱኒያ 💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před rokem +8

    ነፍስ ይማር ባባ ትልቅ ሰው።

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 Před rokem +1

    Nebs ymar babaye lbe betam tesebrol 💔💔💔🖤🖤🖤

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 3 lety +6

    በጣም አሪፍ ነው👍

  • @user-rv7oi6gh7z
    @user-rv7oi6gh7z Před 3 lety +8

    እህትየዉ ትወና ምንም አትችልም

  • @user-mh9hx3nv4f
    @user-mh9hx3nv4f Před 9 měsíci

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው አስተማሪ ትልቅ ትምህርት በርቱ