ትንሳኤን በዘፈን ግጥም የፈተኑት አዝናኝ አዛዉንት/በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 262

  • @user-op1cw8qn6f
    @user-op1cw8qn6f Před 3 lety +352

    እደነ ትልቁ ኣባታጅን ebs ይቅረብሉን የምትሉ ላይክ ኣርጉ

    • @bettytube9023
      @bettytube9023 Před 3 lety +1

      Ewnta ykirebuuu wowwwww egzabhre edimen kaa tena yidixacheww

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 3 lety +121

    ወይኔ ፋዘር ይኸ የተረገመ እርጅና ነው እጅ ብዙ ይሰሩ ነበር እረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ጋር👍👍👍

    • @nuhaminethiopa1590
      @nuhaminethiopa1590 Před 3 lety +7

      እረጅና ፀጋነው የሚአገኘውም የታደለ ነው እደት ዘፈንን ለማደነቅ እርጅናን ትረግሚአለሽ ሉቱ ሰባአት

    • @user-zx4mt8dx6o
      @user-zx4mt8dx6o Před 3 lety +2

      @@nuhaminethiopa1590 እደው ኢትዮጵያን ስንባል ግን ምን ሆነን ነው አንዲትን ቃል መዘን አውጥተን ለመተቸት እምቸኩል ለማንኛውም ሱብር አርጊ አቸኩይ ለነቀፌታ

    • @nuhaminethiopa1590
      @nuhaminethiopa1590 Před 3 lety +1

      @@user-zx4mt8dx6o የተናገርሽው ልክ አይደለም የምን ቃል መምዘዝነው ኢትዮጲያውያንን ከዚህ ጋ ምን ያገናኘዋል ?

    • @kuwaitkuwait2940
      @kuwaitkuwait2940 Před 3 lety

      Wuwu betam desyelali ababa

    • @solomomberhanu5078
      @solomomberhanu5078 Před 3 lety

      @@nuhaminethiopa1590 ..

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 Před 3 lety +102

    የዛሬው ለየት ያለነው በተለይ ትልቁ ሰውየ በጣም ነው ያዝናኑን እረዝም ከጤና ጋ ይስጥወት

  • @R.A52
    @R.A52 Před 3 lety +82

    ትላልቅ ሰዎች ሁሌ ደስተኛ ሆናችሁ ሳያችሁ ደስታ ይፈጥርብኛል እድሜ ይስጣቹ😍😍😍😍😍

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +61

    የኔ አባት እድሜ ና ጤና ይሰጦት ደሰ የሚሉ አባት ናቸው አቡሸ ይመችህ

  • @abdulfealemar8534
    @abdulfealemar8534 Před 3 lety +23

    አባታችን በጣም ይመቻሉ። ebs እንግዳ አድርጎ ያቅርብልን።

  • @zinabuyonatal3871
    @zinabuyonatal3871 Před 3 lety +46

    በጣም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው በሳቸው አንድ ሙሉ ፕሮግርም መስርት ትችላላችሁ ኢንተርቪው ብታድርጋቸው

    • @bemnethashim6600
      @bemnethashim6600 Před rokem

      ትንሱ በናትህ ፍልገህ አቅርባችው

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 3 lety +31

    አባባ ግን በጣም ይችላሉ የእዉነት የሚረዳቸዉ ሰዉ ቢገኝ አንድ ነጠላ ዜማ ቢሰሩሉን የድሮ ድምፅ ተሰምቶም ሰለማጠገብ ebs አባባን አቅርብልን👌👌🙏🙏🙏

  • @onenationundergod4611
    @onenationundergod4611 Před 3 lety +10

    አባባ በጣም ነው ያዝናኑኝ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 Před 3 lety +20

    እርጂም እድሜ አባታችን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 lety +39

    ዋው ግጥም ዜማ ከራስ አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 Před 3 lety +6

    አባታችን የ ebs ይቅረቡልን

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    አባባ ደሥ ሲሉ እድሜ ይሥጥውት አባቴ

  • @yonasdereje4815
    @yonasdereje4815 Před 3 lety +37

    ሁላችሁም ስታደንቁት እያየው ነው ሽማግሌው ሰውዬ ምቱሉት አጎቴ ናቸው እና ለሁላቹሁም መልካም ምኞት አመሰግናለው።

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +3

      ማርያምን በል ረጅም እድሜ ለአባታችን እመኛለው ደስሲሉ በማርያም❤❤❤❤❤

    • @haderamalas923
      @haderamalas923 Před 3 lety +3

      አባባ በጣም ይችላሉ ebs ላይ አቅርብልን ትንሴ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁሎት ፋዘርየ

  • @fekrs5388
    @fekrs5388 Před 3 lety +5

    ቁጭ የጥላውንን ገሰሰ ድምጽ እሄ ድምጽ እንዲ በቀላሉ ሲያልፍ ያሳዝናል ረጅም እድሜ ተመኛውሎት

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 Před 3 lety +6

    please father ebs ላይ ይቅረቡ የምቱሉ

  • @meme-zx1li
    @meme-zx1li Před 3 lety +9

    ሚገርሙ አባት ናቸው በጣም ነው የሚያዝናኑት እንዲህ በቀላሉ ሚታለፉ ሰው አይደሉም በስነ ስርአት ebs ላይ ቢቀርቡ አሪፍ ነው

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před 3 lety +4

    አባታችን ደስይላሉ እድሜ ይስጥልን ሲያፍሩ እዳሳቁኝ

  • @zinashbabe5997
    @zinashbabe5997 Před 3 lety +7

    አባቴ እረጂም እድሜ ይስጥልኝ

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 Před 3 lety +12

    እኚህን አባት አቅርቡልን ኢቢኤሶች ለሳምንት

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +4

    ተመቹኝ የድሮ አባቶች ፍቅር እኮ ናቸው አባቴ ረጅምድሜ ይስጦት🙏❤❤❤

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x Před 3 lety +21

    በለው በለው የሽማግሌው ድምፅ ዋው አንደኛ👍😍ባለ ሰማያውው ሹራብ ለባሽ ባላገሩ አይዶል ላይ መወዳደር አለበት

    • @KS-fo1gy
      @KS-fo1gy Před 3 lety

      yes👍🏾👍🏾👍🏾

  • @esubalew7598
    @esubalew7598 Před 3 lety +7

    እባካችሁ ኢቢኤስ አባታችን አቅርባቸው

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 Před 3 lety +8

    አባባና ብሩክ ናቸው ጎበዞች ናቸው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 lety +3

    በጣም ደሥ ይላል ትንሱ ማኛ የእሁድን በebs ድምቀት 20 ኛ ነኝ ዛሬ💚💛❤

  • @jsvjdnxbhsh6591
    @jsvjdnxbhsh6591 Před 3 lety +11

    ወይኔ አባታችን እርሜና ጤና ይስጣቸው

  • @fafiyoutube3726
    @fafiyoutube3726 Před 3 lety +4

    ብሩክ በርታ ይህን የመሰለ ድምፅ

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 Před 3 lety +30

    በተለይ አባባን ጨምረክ መሸለም አለባቸው

  • @abebaseid79
    @abebaseid79 Před 3 lety +46

    ኧረ አባታችን ይችላሉ ትንሱ እደኔ ያሳቀው ሰውየው ሲዘፍኑ የሚያሳየው አክት 🤣🤣🤣

  • @user-sr6jy2yx4n
    @user-sr6jy2yx4n Před 3 lety +8

    እረ ፋዘርዬ ፈታ ነው ያደረጉኝ በተለይ ሀረካታቸው

  • @user-um4wp2xw1z
    @user-um4wp2xw1z Před 3 lety +47

    ሼባው ለ ዩትዩበሮች የዚህ ሳምንት ወሬ ይመቾት ፋዘር ይችላሉ

  • @E.T3731
    @E.T3731 Před 3 lety +3

    የመጀመሪያው ትልቁ ሰውዬ ዋንጫው ይገባቸዋል በጣም አዝናኝ ናቸው የድሮ አራዳ ይመስላሉ 👍

  • @yaseratljochiyoutubechanne898

    እውይ የኔ አባት እንዴት ደስ ይላሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 በስሜት ነው የሚዘፍኑት የልጂነት ፍቅር ትዝታ አለባቸው መሰል የኔ አባት እርጂም አምት ኑሩልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @Hailetad
    @Hailetad Před 3 lety +7

    አባታችንን ማንነታቸውን ስላልጠየካቸው በጣም ቅር ብሎኛል !!! የተጎዱ የድሮ ድምጻዊ ይመስሉኛል። አቅርበህ ብትጠይቃቸው ኖሮ ጥሩ ነበረ !!!

  • @makitube8344
    @makitube8344 Před 3 lety +6

    ትንሳኤ ሰውየውን መልሰህ ጋብዝልን please

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 3 lety +4

    አባቴ ደስ ሲሉ በማርያም አባቶቻችን እርጅም ይኑሩልን ፍታ ያሉናችው

  • @selama716
    @selama716 Před 3 lety +3

    አባባ ቆንጆ መተወን ይችላሉ እውነት ፊልም ቢሰሩ👏👏👏😍 በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ትንሱየ በይበልጥ ከሀገር ውጭ ሆነን የሀገርና የወገን ስቃይና። መከራ ማየቱ አደንዝዞን ነበር ትንሽ ፈታ አድርገኸናል ቀጥሉበት አባታችንን ግን ለብቻ ቃለመጥይቅ ብታደርጉላቸው የበለጠ ደስ ይለናል ደስ የሚሉ አባት

  • @freemedanalemmedanalem3802

    ውይይይ ድምፃቸው አባቴ ደስ ሲል ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት💚💛❤️

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před 3 lety +5

    አባባ አንደኛ እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ🙏❤

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye790 Před 3 lety +3

    እእውውይይይ የኔ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🥰🙏 ደግሞ እኮ ይሽኮረመማሉ 😊🥰🥰🥰😂😂😂😂😂

  • @sikosilo7485
    @sikosilo7485 Před 3 lety +1

    ሸይባው ተመቸኝ። እስኪ እዴኔ ሸይባው የተመቻቹህ ላይክ የድሮ አራዳ ነው 👈

  • @bruktayetmanayeendale1796

    ትልቁ አባታችን በጣም ገራሚ ናቸው በናታችሁ EBS አቅርቡልን በጣም ያዝናናሉ ከነሙሉ ድምፃቸው 😁

  • @tirusewendashaw9733
    @tirusewendashaw9733 Před 3 lety +1

    እረ ሼባው በጣም በጣም ነው ያዝናናሉ እድሜ ይስጦት

  • @duosos5942
    @duosos5942 Před 3 lety +1

    እኚ አባት የራሳቸው የሆነ ታሪክ ይኖራቸዋል ebs ቢጋብዛቸው

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Před 3 lety +1

    ትንሣኤ ሥወድህ ሽማገሌው በጣም ይመቻሉ በድጋሜ አቅርባቸው

  • @user-pg6kc1bd2k
    @user-pg6kc1bd2k Před 3 lety +1

    ለምን ይሁን ባላውቅም አባታችን ሲያዜሙ እንባዬ ፈሰሰ በውስጣቸው ያልተወራ ያልተነገረ የታመቀ ታሪክ ያለ ይመስለኛል ትንሴ እባካቹ ጋብዙልንና የውስጣቸውን ይተንፍሱ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 3 lety

      ወላሂ እኔም እያልኩ ነበ በውስጡ የታፈነ ነገር አለ ይቅርቡልን አባባ የምትሉ ላይክክ

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před 3 lety

    ትንሳዬ በጣም አሪፍ ነው ፋዘር ግን በጣም ከዘመኑ ወጣት በጣም በይበልጥ ይችላሉ❤️🙏🙏

  • @workneshyadata8789
    @workneshyadata8789 Před 3 lety +1

    ኮፍያ ያረጉት ሰዉዬ በጣም ጎበዝ እና አዝናኝ ናቸዉ😍😍😍

  • @alazvlogs3858
    @alazvlogs3858 Před rokem +1

    50 ግዜ ይሆናል ፋዘርን የደጋገምኳቸዉ ፋዘር ድጋሜ ይቅረቡልን በተለይ ደግሞ ለኔ please

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 Před 3 lety +2

    ወይኔ ፍዘረ ተመቹኝ ሁሌም የቀረቡ ኢቢኤስ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 3 lety

    እዉነት ትችላለህ አባት ጤና እና እድሜ ይስጥልን

  • @fekrs5388
    @fekrs5388 Před 3 lety +5

    ሽማግሌው ዋው ነው

  • @habeshanpoolplayer
    @habeshanpoolplayer Před 2 lety

    ፋዘርዬ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 😍😍😍

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Před 3 lety +13

    ትንሱ ስታረጅ ልክ እንደሳቸው ነው የምትሆነው 😝

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 3 lety +8

    ማርያምን ትንሱ ታናድዳለህ ለምንድነው ላ አባባ 200 ያልሸለምካቸው😡😡😡😡

  • @derupyacob-kc4tf
    @derupyacob-kc4tf Před měsícem

    father long live

  • @alazvlogs3858
    @alazvlogs3858 Před rokem +1

    ፋዘርን መልሳችሁ ጋብዙልን በጣም በጣም በጣምም ነዉ የተመቹኝ…… አራዳ

  • @henokgere9448
    @henokgere9448 Před rokem +1

    Old man the best

  • @user-pg6kc1bd2k
    @user-pg6kc1bd2k Před 3 lety

    እፍፍፍፍ አባዬ በኖረኝና በሸለምኮት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @waleed2303
    @waleed2303 Před 3 lety

    I enjoy it even though I didn't understand what they are saying
    Especially this man 2:00 😁
    Love you from Eritrea 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 Před 3 lety

    በጣም አዝናኝ ፕሮግራም አምልጣኝ ነበር ።

  • @itsbrukti9767
    @itsbrukti9767 Před 3 lety +2

    አባቴ ፍታነው ያረጉኝ እድሜኤ ይስጡት🤣🤣🤣❤

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 Před 2 lety +1

    በቃ እኛ የምንፈልገው አባባን እንድታቀርቡል ብቻ ነው የኔ አባት እንዴት ደስ እንደሚሉ

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 Před 3 lety +1

    ወይኔ ትልቁ ሰዉየ ደስ ሲሉ 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 Před 3 lety +1

    አባታችን በጣም ነው ያደነኮት የድሮ አራዳ ኖት

  • @camillaraya1047
    @camillaraya1047 Před 3 lety +4

    Father woooww

  • @endalelegesse1236
    @endalelegesse1236 Před 3 lety

    አረ አባባ በጣም ይመቻሉ እድሜ ከጤና ይስጥዎት

  • @ageranuri9000
    @ageranuri9000 Před 3 lety +2

    ትልቁ ሰውየ ዋው😍😍😍

  • @ayelegugssa5215
    @ayelegugssa5215 Před 2 lety

    The best show ever!

  • @elsasetotaw9373
    @elsasetotaw9373 Před 3 lety

    እኔ አባት ግን ድምፃችው እሚገትም በዛ ላይ ስሜቱን የሚነኩ ነገሮች ያሉት ይመስለኛል ምናልባት ባስለፍው በወጣትነቱ ዘመን እውነት እንትርቢው ብሩኪን ወጣቱን እና አባን አቅርቡችው ስማያዊ የለበስው ወጣት ችሎታ አለህ
    አባ ግን ታሪኩን ቢጫውቱ ውስጡ እፍን ያለ ነገር አለ ደስ ሲሉ ፍጣሬ ዕድሜ ክጤና ይስጣችሁ
    ❤❤

  • @abykonjo77
    @abykonjo77 Před 3 lety

    Tenshu betam des ylale tebarek
    Telku seweyew &liju betam metagez albacew

  • @shewa2351
    @shewa2351 Před 3 lety +8

    ፋዘር የጨሱ አራዳ ናቸው የምር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Před 3 lety

    ብሩክም ምርጥ ዘፈን አለው

  • @bezaunique6975
    @bezaunique6975 Před 3 lety

    Wow dimitsi yesewuyew.... betam yamiral demom yazinanalu.... thank you tinsu.... keep it up please 👍👍👍👍👍

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 Před 2 lety

    ድምፅቸው በጣም ደስ ይላል በተለይ ትልቁ ሰውየው::

  • @amanredwan8803
    @amanredwan8803 Před 3 lety +1

    Father. Degemuwachewu

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety

    ደስ ሲሉ ተጫወቱብ አባታቾ ትንሳዬ 200 ስጣቸው

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před 3 lety

    አቡሽ ቆንጆ ነው በርታ ሁሉም አዚናንቶና ይመችህ 👍👍🦚🦚🦚🦚

  • @aba8724
    @aba8724 Před 3 lety +2

    ትልቁ ሰውዬ ወደድኳቸው ebs ላይ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ ግጩ

  • @mayetube8988
    @mayetube8988 Před 3 lety +1

    ኣረ ኣባታችን ቀወጡት እኮ👍👍😘😍😍

  • @user-wv2tw5ft4c
    @user-wv2tw5ft4c Před 3 lety +2

    አባታችን ይችላሎ ሌላ ፕሮግራም ላይ ቢቀርብልኝ

  • @mesigetahun8825
    @mesigetahun8825 Před rokem

    ebs ላይ ይቅረቡ እምትሉ እደኔ lik ግጩኝ

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 Před 3 lety

    Tense yababan neger adera wedefilmu alem bike bilum yawatal betam new miyazenanute endewim kandande kederek dimesaweyanoch esachewe yisahalalu

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Před rokem

    ብሩክ ድምፀክን ተጠቀምትበት

  • @johnaweke2634
    @johnaweke2634 Před 2 lety

    wow yeselaliwa yababla gofriwa ye man neber zefenu

  • @miritnureye2199
    @miritnureye2199 Před 3 lety +1

    ሼባዉ አንደኛ

  • @shartube1005
    @shartube1005 Před 3 lety

    Ebs tv lay ykrebuln 🙌🏽

  • @hanaselesh8250
    @hanaselesh8250 Před 3 lety

    አባባም ብሩክ ጎበዝናቸው

  • @danidxb312
    @danidxb312 Před 3 lety

    ሞትኩኝ አባታችን ጤና ከእንጀራ ግን ሽልማቱ አነሰ የአባታችን

  • @Jemila-bn2pl
    @Jemila-bn2pl Před 3 lety

    abaye betam des yilalu

  • @abdinasirhashi2907
    @abdinasirhashi2907 Před 3 lety

    Keep going darama from USA

  • @sodranategulum7048
    @sodranategulum7048 Před 3 lety

    ትልቁን ሰው ዬ ደግመህ ብታገኛቸው

  • @kaldebeb6334
    @kaldebeb6334 Před 3 lety +1

    ዋው አሪፍ ነው ሽማግሌው 🥰🥰🥰

  • @bettytube9023
    @bettytube9023 Před 3 lety

    Egn abata betam jegina nache eentaa bala mehatebum wexata jegina nacheww

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e Před 3 lety +1

    ዋውውውው አባት ይችላሉ

  • @tshayebekele3846
    @tshayebekele3846 Před 3 lety

    ሰውዬው በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @rahmarahma8039
    @rahmarahma8039 Před 3 lety

    Ere Aba nachew feta yaregut uuuufffff besak new ye gedelut

  • @ajebushtikuye6805
    @ajebushtikuye6805 Před 3 lety

    wow betam des yemil program beteley Tiliku abatachin yimechih des yilal betam tezinanchalehu

  • @bmwtse3156
    @bmwtse3156 Před 3 lety +1

    አባባ እና ሰማያዊ ሹራብ ያረገው ብሩክ ይችላሉ፣ዲያስፖራው ግን አይምጣብኝ