Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 98- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 98
    Be our family, by subscribing our channel
    / abrhotentertainment
    አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
    Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on CZcams with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
    Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ✅CZcams
    / abrhotentertainment
    ✅FACEBOOK
    ZetenegnawShiSitcom
    ✅TELEGRAM
    t.me/abrhotent...
    t.me/Zetenegna...
    ✅INSTAGRAM
    / abrhotentertainment
    ✅TIKTOK
    www.tiktok.com/...
    ✅WEBSITE
    www.abrhotente...
    SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
    Stay Tuned!
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    #AbrhotEntertainment
    #ZetenegnawShi
    #EthiopianMovie
    Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Komentáře • 333

  • @tirsitzewge9869
    @tirsitzewge9869 Před 2 lety +121

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ
    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ
    ፍትህ ለትግራይ ህዝብ
    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰያዩ
    እንዲሁም ቦረና የተከሰተውን ድርቅ ሳንዘናጋ በየሃይማኖታችን እንፀልይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety +32

    🙆ውሮ😂😂😂😂😂ማን በተውሶ ጸጉር ዘንጭ አለሽ😂😂😂ኡፎይ አውልቀሽ አሯሯጥሽ በሳቅ አደከመኝ😂😂😂😂😂😂

  • @zedzed6609
    @zedzed6609 Před 2 lety +47

    ያርብ የኢቶጰን ሰላም መልስልነ 😭😭😭😭☝️☝️🤲🤲አገሬ ሰላምሽ ይመለስ

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Před 2 lety +38

    የወሩ ፍቅረኛ ይቀጥል የምትሎ

  • @muluyeeyasulji2681
    @muluyeeyasulji2681 Před 2 lety +26

    እንኳን ደና መጣቹህ የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 🥰❣️ኣገራችን 🇪🇹ሰላም ኣድርግልን 🙏🙏

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 2 lety +34

    የሰው ልጅ በስራው በኑሮው ደስተኛ የሚሆነው በሚኖርበት አለም ሰላም ሲኖር ብቻ ነው
    ስለዚህ ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety

      ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍

    • @habeshalove3486
      @habeshalove3486 Před 2 lety

      @@afomitube78 አረ ጠላትሽ ይሙት ሰብስክራይብ ባደርግልሽ ምን ይጎልብኛል ደሞ ባለ ቃጭል ነው እንከባበር ዋ 😂😂😂

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety

      @@habeshalove3486 ክበሪልኝ ውዴ እዳቺ ቅኖችን ያብዛልን

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 Před 2 lety

      አሚን ያረብ

  • @meheretketema4596
    @meheretketema4596 Před 2 lety +42

    እስኪ ዘጠነኛው ሺ አንደኛ ነው የምትሉ

  • @user-bd4ni4fk3w
    @user-bd4ni4fk3w Před 2 lety +10

    ወገኖች በሳኡዲ እስር ቤት እየተስቃዩ ነው ድምፅ እንሁናቸው

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 Před 2 lety +10

    የብሬ ልጆች ታሪካቸው የጉድ ነው ክክክክክክክክ

  • @naneayano1909
    @naneayano1909 Před 2 lety +2

    ሀገረችንን ሰለም የርግልን ልል ነባር ግን አልልም ሀገረቺ እስት ትባጣበጥ ከስፈለገም ትቃጣል ዶንቆሮ ሁለ ለሀገረች ከኔ በለይ ምሀስብ ሰው ዬለም እኛ ሰው አይዴለንም ፈጣርን ምነሰቃየው ምን አለባት አንዴ እንኩሃን ታመስጌን ጌታሄ ብንል አባዘን እኮ ባቃቃቃቃቃቃቃቃቃ በቀቀቀቀቀቀቀ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 2 lety +8

    የውርዬ አፍቃሪ ሲያምር አይ አሁን ከውሮጋር ፍቅር ታየኝ መቼም ክክክክክክክ

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety

      ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍

  • @user-bf5hy8wq7p
    @user-bf5hy8wq7p Před 2 lety +29

    ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን ለወሎ ህዝብ ለወለጋ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉት በአጠቃላይ በስቃይ ላይ ላሉት ኢትዮጵያዊያን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😥😥😥💚💛❤

  • @ghanemcell4096
    @ghanemcell4096 Před 2 lety +41

    ሰላም ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ያምጣልን ለኢትዮጵያ 😔😔

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety

      አሜን ቆንጅት ስወድሽ በቅንነት ደምሪኝ 😘

    • @toyobaa4698
      @toyobaa4698 Před 2 lety

      አሜን

    • @kaanmaaryyam1257
      @kaanmaaryyam1257 Před 2 lety

      አዝነሻል አይደል እርግጠኛ ነኝ ስለ ሀገራችን ነው

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee1157 Před 2 lety +21

    የውሮ ፍቅር ሊደፋኝ ነው ዛሬ ደግሞ ብሶባታል የሳቄ ምንጭ ሆናለች😘😘😘

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +4

    ክክክክክ ወይ በሳቅ የዛሬው ደግሞ የረዱ እና የሳሚ መታ ልጆች አንዱ ታይፎድ አንዷ ታይፈስ ናቸው ክክክክክ

  • @yordi302
    @yordi302 Před 2 lety +16

    ዌል ካም ናፍቆቶቼ 😜

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety +1

      ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍

  • @sntuyneger
    @sntuyneger Před 2 lety +2

    ሰላም ውድ ኢትዮጰያዊያኖች ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ እዲልላችሁ ከልቤ ተመኜሁላችሁ
    መጀመሪያ አዘጋጆቹን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን በጣም በተጨነቅንበት ጊዜ እደዚህ አይነት በአይነቱ ለዬት ያለ ድራማ አቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን ጭንቀታችንን አስረሳችሁን ክበሩልን
    ብሬ፣ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃላት ባገኝና አድናቆቴን ብገልፅልህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር ፈጣሪ ከዚህ በላይ ከፍታህን ያሳዬኝ
    ረዱ፣ የኔ መልካም እግዚያብሔር እድሜ ዘመንሽን ይባርከው ትወናሽ ይመቼኛል ድንቅ እኮ ነሽ
    ጩባው ፣ላንተ ቃላት የለኝም እጅግ ድንቅ ተዋናይ ነህ የእውነት ላንድ ጊዜ ባገኝህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር እግዚያብሔር ከነቤተሰቦችህ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    ሳሚ ኪሳራውን አብረን እንከፍለዋለን ሳሚዬ ሳላደንቅህ ማለፍ አልችለም የብሬ ቤተሰቦች አማች መሆን ከበድ ነው አንተ ግን ተቋቋምከው ትወና ትችላለህ
    አቡ ኢትዮጰያ እምትኮራብህ ድንቅ ተዋናይ እድትሆን እመኝልሀለሁ አሁንም ነህ በርታልኝ እኛ ካንተ ብዙ እጠበቃለን ያንተን ትወና በጣም እወደዋለሁ በረታለኝ
    ውሮ ስትተ አያምርም ነበር ግን የመጀመሪያዋ ስተት እሚያምርባት አንቺ ነሽ መስለሽ ሳይህን ሆነሽ ስለተወንሽው ነው ክብር በይልን ሁላችሁ ትችላላችሁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ስንቱ ይነገር ነኝ ከኢትዮጰያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ggfdjgf9105
    @ggfdjgf9105 Před rokem +2

    አይ አቡሌ እህቴን ማግባቱ ሳያስ አስረገዛት አላለም ክክክክ

  • @maki7337
    @maki7337 Před 2 lety +4

    እውነት ፈታ እኮ ነው የምታደርገኝ ውርዬ🤣🤣🤣 ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው 🥰🥰🥰

  • @nsjhz6927
    @nsjhz6927 Před 2 lety +9

    ፍትህለወሎፍትህለራያ😭

  • @user-qx9fj6gf2t
    @user-qx9fj6gf2t Před 2 lety +24

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሠላም ያድርግልን 🙏🙏

  • @lifeinmiddleeast7294
    @lifeinmiddleeast7294 Před 2 lety +8

    ጩቤዉ የስራ ባለደረባህ የሬጊ ሙዚቃ አቀቀኝ ጁሊያን ማርሌ መቶልሀል

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን 🙏

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety

      አሜን ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍

  • @sa3adasa3ada45
    @sa3adasa3ada45 Před 2 lety +5

    ውይ ውሮ እንችልጅ 😂 🐈🐈

  • @tenshutenshu7344
    @tenshutenshu7344 Před 2 lety +15

    ከምንም በላይ ምችት ትሉኛላችሁ 9ኛው ሺ

  • @besntethiopia8990
    @besntethiopia8990 Před 2 lety +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @seadaseid184
    @seadaseid184 Před 2 lety +2

    እኮን ሰላም መጣችሁ ማነው እደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l Před 2 lety +6

    ያማል ቅኔው ጋሽ ብሬ ከሳሚ የበለጠ ሹል ነገር አለ🙈🙈🙈😀😀😀😀

  • @abushe1364
    @abushe1364 Před 2 lety +10

    አገሬ ናፈቀኝ😢

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety

      አይዞኝ ወንድም በቅንነት ደምረኝ

  • @user-bv3vy8el8c
    @user-bv3vy8el8c Před 2 lety +4

    ማነው የውሮ ፀጉር አወላለቅ ያሳቀው እደኔ

  • @remla6686
    @remla6686 Před 2 lety +4

    ታሪካዊይቱ ቦታ ውጫሌ ጁንታው ተቆጣጥሯታን ንፅሀንን እየጨፈጨፈ ነወ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህየ ያረብ ያሰሚኡል በሲር ድረስልን🙏

    • @user-vy2nm1hn1u
      @user-vy2nm1hn1u Před 2 lety

      ውሸታም ኑፁሃን አይጨፈጨፍም እሺ❤️💛💊

    • @remla6686
      @remla6686 Před 2 lety +4

      @@user-vy2nm1hn1u አረ እደው እደፊራኡን ያጥፋችሁ አላህ ካላጠፋችሁ አትጠፉም ኦነግ ሸኔ እና ጁንታ የንፁሀን ደም ይፍረድባችሁ ያረብ

    • @user-vy2nm1hn1u
      @user-vy2nm1hn1u Před 2 lety

      @@remla6686 ታጠቅ ምን ፓፕ ትራከተር አብይ የአማራ ንጉስ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @remla6686
      @remla6686 Před 2 lety

      @@user-vy2nm1hn1u አማራን ያሥጨፈጨፈው አብይ ነው በሱግዜ ነው

    • @remla6686
      @remla6686 Před 2 lety

      አሳምነው ፅጌ ስለሞተብን አማራ መሪ የለውም እንጅ ጀግንነትማ ታውቁን ነበር መሪ ነው ያጣነው አሳምነው ቢኖር ገብረ ፂወን ቁሞ አይሸናም ነበር

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +9

    እረፍትህ ለውሎ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 2 lety +3

    ወዮ ጩብት የሳቅ ምንጭ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seadajihor9602
    @seadajihor9602 Před 2 lety +2

    ሀገሬ😔😔😔😔😔 ናየህዝቦቿ
    ሰአላም አላህይመልስላት
    😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @zdchanal3739
    @zdchanal3739 Před 2 lety +5

    ውሮ ውሰጤ😂😂😂😂😂

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b Před 6 dny

    በጣም ደሥ ትላላችሁ ልዩ ናችሁ

  • @selamteddy7548
    @selamteddy7548 Před 2 lety +1

    Yemere gen yewuro afekari yetemechewu ??? awun arife hone

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +8

    ምርጥ ናችሁ በቀልድ አስመስሎ ቁምነገር ማስተላለፍ ደስ የሚል ነው

  • @diribtube_1482
    @diribtube_1482 Před 2 lety +3

    በጣም አስቂኝ ነበረ😂😂😂😂
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 2 lety +3

    ክክክክክክክክክክክክክክ ውሮ አውልቃው እሮጠች ፀጉሩን

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 2 lety +2

    Selam le Ethiopia hagerachn yhun🇪🇹💚💛❤

  • @aberashtefra3677
    @aberashtefra3677 Před 2 lety +2

    እግዚ አብሔር ሀገራችን ሰላም አርግልን

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ

    ዛሬ ደግሞ አረፈዳችሁ ሱሶቼ 👏

  • @user-gh8ox7gp8w
    @user-gh8ox7gp8w Před 2 lety +5

    ጩብቲ እና ዉሮ የእህታቹን ባል ለምን ታሰቃያለችዉ😳😳😂😂

  • @user-gn5og4si3c
    @user-gn5og4si3c Před 2 lety +1

    አልበስል ብለው ማገዶ የጨረሱብን እንደ ውሮ ያሉ እንጭጮች ናቸው • ኪኪኪኪኪ

  • @Rahmamd-zk6qh
    @Rahmamd-zk6qh Před 8 měsíci +1

    ጩቢቲ 😁😁💝💝

  • @user-qc1kh1jt1w
    @user-qc1kh1jt1w Před 2 lety +1

    አማች ክብር ነው ሳሚ ተጫወቱብህ ቻለው እንግዲህ ደባል እሥከሆንክ ድረሥ.........

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +2

    ክክክክክ ወይ አቡዬ እህቴ ማግባቱ ሳያንስ አስረገዛት

  • @denkenshkadi1840
    @denkenshkadi1840 Před 2 lety +1

    አረክክክክክክክ ወይኔ በሰቅ ላኩለት ልፈነደነዉ😂🤫🤫🤫🤣🤣🤣🤣🤣

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 Před 2 lety +4

    እስካሁን ተሸዉጃለው እሄን የመስለ አንፍር ኮመዲ ፊልም አለማየቴ አናዶኛል ብቻ ተመችቶኛል

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 Před 2 lety

      እስከሁን አለያሁም እያለሽ/ክህ ነው 🙄😂😂😂

    • @frezerabdela6346
      @frezerabdela6346 Před 2 lety +1

      @@hawiiyeshawalij5515 ገና ሁለት ፊልም ነው ያየሁት እንደዚ አንፍር አልመሰለኝም ይቅርታ ግን በሳምንት ስንቴ ይተላለፋል

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 Před 2 lety

      @@frezerabdela6346 በሳምንት አንዴ ነው እሁድ 8 ሰአት ለይ ደስ የምል ኮሜዲ ድራማ ነው 🥰🥰

    • @frezerabdela6346
      @frezerabdela6346 Před 2 lety

      @@hawiiyeshawalij5515 እሺ የኔ ቆንጆ እሁድ ጠብቄ አየዋለው በተረፈ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +2

    እንኳን ደናመጣችውውዶች፣እግዚአብሔርአገራችንሰላምያድርግልን

  • @YateViva
    @YateViva Před 4 měsíci

    😹😹😹😹😹😹😹ኧር አቡ ታይፎይድ እና ታይፈስ ናቸዉ
    ትፈልጋቸዉአለህ 🙆🙆🙆

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +3

    ዋው መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ ዉዴ

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 2 lety +4

    ሳሚ ይሄ ቤቴሰብ በቅርቡ ያሳብዳሃል

  • @ኢTዮ.ሲTCOም
    @ኢTዮ.ሲTCOም Před 2 lety +4

    አንዳንዴ የማይመስል ቀልድ ነው ምቀልዱት በተለይ የሱቁ እና የዱቤው ሲን ተደጋገመ 🤪

  • @alewiyaalewiya7946
    @alewiyaalewiya7946 Před 2 lety +16

    ፍትህ ለወሎ 😭😭😭

  • @lidu6694
    @lidu6694 Před 2 lety +4

    አይ ቅጣት😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️

  • @user-st3fn8nd2p
    @user-st3fn8nd2p Před 2 lety +1

    አገሬ ሰላምሽ የቡዛ

  • @martayilma1548
    @martayilma1548 Před 2 lety +2

    ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ 😍😍😘😘😘

  • @henoktamiru1994
    @henoktamiru1994 Před 2 lety +4

    9ኛው ሽህ ተመችታቹኛል 1ኞች ናችሁ።

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Před 2 lety +1

    ረዱ አረገዘች😁😁😁

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 2 lety +2

    ውይ ውሮ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @naodhailu3619
    @naodhailu3619 Před 2 lety +5

    wuro is the best character in this series....and the actor plays the role very deliquently

  • @user-ql2sb4zf7y
    @user-ql2sb4zf7y Před 2 lety +3

    የኔ ማር ዛሬ ያንች ተራ ነዉ አይ ጩባዉ እና ዉርዬ

  • @ashenafebirhanu8608
    @ashenafebirhanu8608 Před 2 lety +3

    ጎሺ መጣችሁ እየጠባካችሁ ነበር

  • @naneayano1909
    @naneayano1909 Před 2 lety +3

    አረ አረ አቡ አንቴ እኮናህ ያልካው

  • @geraratube12
    @geraratube12 Před 2 lety +1

    አንድ ነገር ለማሳካት እሞክራለሁ የሚባል ነገር የለም፤ አደርገዋለው ማለት አለብህ! እሞክራለሁ ማለት ካልተሳካ አቆመዋለው ማለት ነው።
    አሁን ቁጭ ባልክበት ከኋላ አንድ ሰው መጥቶ አፍና አፍንጫህን እፍን ቢያደርግህ "ፈጣሪዬ ሆይ ነብሴን ተቀበላት ብለህ" ተስፋ ቆርጠህ ትቀመጣለህ? ወይስ ራስህን ለማዳን እስከምትችለው ድርስ ትንፈራገጣለህ? እርግጠኛ ነኝ ትንፋሽህን ለመመለስ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ትከፍላለህ።
    አየህ አንተም ማሳካት የምትፈልገውን ነገር እንደ አየሩ ያስፈልገኛል ካልክ ልፋትና ጥረትህን መቼም አታቆምም።
    ሰናይ ቀን🙏

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi Před 2 lety +2

    Welcome to work I love you drama9

  • @user-dr6yu5zz9f
    @user-dr6yu5zz9f Před 2 lety +3

    ዛሬ የመጀመርያው ተመልካች ሆኛለውኝ

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 Před 2 lety +10

    የዚህ ዲራማ ደራሲ ግን በውሮ በኩል ያለው አለማወቅ በጣም አጋነነው እንደዚህ ያሉ ሰዎች አሉ ብዬ አላምንም

    • @hawwiwuddinehcaalaa653
      @hawwiwuddinehcaalaa653 Před 2 lety +2

      አይ ተመልካቺን ለማሰቅ ይማስለኛል

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 Před 2 lety +1

      @@hawwiwuddinehcaalaa653 😘አለሽ ዉድ😘😘😘

    • @hawwiwuddinehcaalaa653
      @hawwiwuddinehcaalaa653 Před 2 lety +1

      @@hawiiyeshawalij5515 wuy hawiye yene mar yene konjo alewulish wayine banchi siltefelkung betam des bilongal i love u 😘😘😘 ahun dirna mag lay inigenagn ❤❤

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 Před 2 lety +1

      @@hawwiwuddinehcaalaa653 እሺ ዉድ ኑርልኝ ዉድድድ😘❤❤

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 Před 2 lety +2

    Ahunes yeselechen ye Wero yemayalek mejajal new.. andande yebezal belek. Aderegut ke ewenet yerake mejajal yedeberal

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety +2

    እስኪ ልሳቅ ክክክክክክክክክክ

  • @aminatabdu6905
    @aminatabdu6905 Před 2 lety +2

    ዉይ ዉሮ ግን መቸነዉየምታድጊዉአችሞዛዛ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abdullahnuru175
    @abdullahnuru175 Před 2 lety +2

    I love all zetenegaw shi drama

  • @Mercy1Etay
    @Mercy1Etay Před 2 lety +2

    የዛሬዋ አክተር ውሮ ተመችታኛለች😂😂😂

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-ti2pp5sf6o
    @user-ti2pp5sf6o Před 2 lety +1

    ወይነየሲጉሪንገረ😂😂😂

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir7420 Před 2 lety +5

    I really enjoyed watching you guys and so funny 🤣

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 Před 2 lety

    Wuro gin wedikam bihon chinkilatawa mestekakel alebet jilineta betam beza

  • @user-uy4rs4jv7x
    @user-uy4rs4jv7x Před 2 lety +2

    _የጩቢቲ አድናቂ ነኝ ጩባውኮ አያዚም😜_

  • @kebebewkiru7597
    @kebebewkiru7597 Před 2 lety

    ወይ ውርየ 😂🤣😂

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +4

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!"!"!!"!!!

  • @favenyeman9192
    @favenyeman9192 Před 2 lety +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ውሮ

  • @naviciientertainment2355
    @naviciientertainment2355 Před 2 lety +1

    Ere weyeyet taxi zendrom alch 6:55 wey gud🤣🤣🤣🤣

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ያስቅ ምንጮች

  • @Ezza572
    @Ezza572 Před 2 lety +1

    አረ የት ሄዳቹ ነው ልቀቁልን እንጂ

  • @ekram6776
    @ekram6776 Před 2 lety +3

    የዛሬዉ ያበደነዉ

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety

      ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 Před 2 lety +4

    ያንተ አልበም የቤት ውሻ ነው 😍ምነው አልወጣ አለህሳ 😍ውሮ 😜
    ከሳሚ የበለጠ ሹል ነገር በምድር ላይ አለ 😜😜😜 ብሬ
    በርበሬ 😜 በዋጋው ነው 😜

  • @meseretguta-xx3fc
    @meseretguta-xx3fc Před 2 lety +1

    😂😂😂😂ere memore nw😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 Před 2 lety +1

    😆😆😆ኣይ ውሮ እና እራት ነው የሰራሽው
    አላለቻትም😂😂😂😂😋ብሶብሻል የሌለ

  • @ethiotaim7920
    @ethiotaim7920 Před 2 lety +1

    እረችልች ያገባ እዳገባ አድርቅ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety

      ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍

  • @abdurohman8153
    @abdurohman8153 Před 2 lety +2

    ጩባው 😁 አተ ነህ የሳቅ ምንጫችን

  • @annaadmaso4926
    @annaadmaso4926 Před 2 lety

    ስላም ለእናንተ ይሁን የእኛ ምርጦች የሳቄ መንጪ ናቸው

    • @afomitube78
      @afomitube78 Před 2 lety

      ቆንጅት ስሞትልሽ በቅንነት ደምሪኝ😍

  • @user-rf5kp7hw7i
    @user-rf5kp7hw7i Před 2 lety +1

    ስወዳችሁ በተለይ ሁሮየ

  • @user-er2zr7xv5m
    @user-er2zr7xv5m Před 2 lety +1

    ዉሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 Před 2 lety +1

    ውይይይ ይሄ ቤተሰብ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @meramtube5788
    @meramtube5788 Před 2 lety +1

    አንደኛእዴ

  • @mohamedseid505
    @mohamedseid505 Před 2 lety +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ውሮዬዬዬዬዬ

  • @user-pv1oy1oc4d
    @user-pv1oy1oc4d Před 2 lety +1

    ረዱየ ተመቸሽኝ መርፌ መዉጋቱን መች አቆመና