Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 03. 2017
  • Here is the Latest Betoch Comedy Drama “የድሃ ልጅ ፍቅር “ - Part 170 | “የድሃ ልጅ ፍቅር “ የቤቶች አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 170

Komentáře • 1,4K

  • @semira4615
    @semira4615 Před 7 lety +31

    Kkkkkkkkkkk ወላሂ በሳቅ ሞኩ በጣም የአረብ ሀገር ኑሮን የልጆች ስድብን ያስረሱናል ።።።አመሰግናለሁ

  • @sewbelki2039
    @sewbelki2039 Před 7 lety +9

    አሚን ለሞቱት ወገኞቻችን ነብሳቸው በገነት ያድርገው ቤቶች አቦ ተመቻቹኝ
    ፊልሙ ደግሞ በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው እንደ አቢ አይነት ሰራተኛ ይኖር ይሆን😁😂

  • @user-dn9wq9fk1d
    @user-dn9wq9fk1d Před 7 lety +11

    አሜን አሜን አሜን የሞቱትን ወገኖቻችን ነብስ ይማርልን የታመሙትን እግዚአብሄር ምህርቱን ይላክላቸው ።

    • @aziza1426
      @aziza1426 Před 25 dny

      አሜን አሜን❤❤❤

  • @qadaryare7160
    @qadaryare7160 Před 7 lety +7

    i am from berlin germany but i am an ethiopian and proud to be ethiopian des yilal betoch drama kalayehu yamegnal kkkkkk and i am very happy to get every episode here in germany

  • @user-fe9bs7vq3o
    @user-fe9bs7vq3o Před 7 lety +8

    እናመሰግናለን ቤቶችየ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን አምላክ ይማርልን ለቤተሰባቸው መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጠልን

  • @user-pi6by4eu7o
    @user-pi6by4eu7o Před 7 lety +3

    አሜን የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠን

  • @astergeteye9975
    @astergeteye9975 Před 7 lety +6

    አቤቱ ይቅር በለን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ድራማው ለብዙ እህቶች በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግን አለን

  • @AS-nx3fz
    @AS-nx3fz Před 7 lety +5

    አሚን ነብስ ይማር የሰራተኛዋ ነገር ይታሰብበት ቁጭ ብሎ ደሞዝ የሚከፈለው የለም !!ወይ እከ ክፈት አለው ክክክክክክክክክ እናመሰግናለን ዘና አረጋቹን

    • @zeynyamelkamu2265
      @zeynyamelkamu2265 Před 3 měsíci

      መቸ ነው የሆነው እዴት አልሰመውም😢😢

  • @godisthekingofkings880
    @godisthekingofkings880 Před 7 lety +18

    እውነት ነው በጣም ያማል ጋሽ ጥሌ የሰው ልጅን ያህል ክቡር ፍጥረት በቆሻሻ ታፍነው ሲሞቱ ከእመምም የከፋ ህመም ነው አዘኑ የሁላችንም ነው እርዳታውም ቢሆን እናተን ብቻ ሳይሆን አድማጮቻችሁንም እኛንም ግዴታ እዳለብን በግሌ ይገባኛል ከፈር መምጠጥ ብቻ ዜጋ አያሰኝነም ስንትባበር እጂ ቤቶችዬ ከልቤ እወዳችዋለው የሞቱትን ነብስ ይማርልን አገራችንንም ከነእዝቦችዋ ከክፉነገር ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን።

  • @tesfaneshhabesha5692
    @tesfaneshhabesha5692 Před 7 lety +11

    ለሞቱት ወገኖቻችን መንግስተ ሰማይት ያዋርስልን ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልኝ ለተጎዱት ምህረቱን ይስጣቸው እግዚአብሔር ሀዘናችንን በቃ ይበለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @user-iu3wj7fo7m
    @user-iu3wj7fo7m Před 7 lety +2

    አቤቱ አምላካችን ሆይ የሞቱትን ነብሳችውን ማረልን የታመሙትነም መህረቱን ላክላችዉ ማደሪያም ያጡትነ አንተ አዘጋችላችዉ ሌላ ምን ይባላል እኔ ብዙ አስባለሁ ለከንቱ አለም። አቤቱ አምላካችን ሆይ በምህረትህ አስበን

  • @user-st1eu4ld1i
    @user-st1eu4ld1i Před 2 lety +6

    ደስ ሲሉኝ የምር ቤቶች 😍😍😍😍

  • @rahmamohammed7888
    @rahmamohammed7888 Před 7 lety +4

    ቤቶች ውስጤ ናችሁ እድሜ ይስጣችሁ
    መጽናናትን ለኢትዮጽያ ሀገሬ

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 Před 7 lety +5

    እናመሰግናለን ቤቶች በርቱልን
    አሜን እግዚአብሔር ያፅናቸው

  • @jzjdkssjsjsnsn3537
    @jzjdkssjsjsnsn3537 Před 7 lety +2

    ቤቶች የኔ አዝናኞች እንኳን ደህናመጣችሁ ለሞቱትም አላህ የጀነት ያድረጋቸው ለታመሙትም አልህ ያሽላቸው ያረብብብብብ

  • @ethiopialezelalemtinurmaco9873

    እግዚአብሔር ይስጣቺሁ ለተጎዱት ወገኖቻችን ስላስባቺሁ

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 Před 7 lety +16

    ቤቶች። እኛም አዝነናል። ነብስ ይማር

  • @hanechobrehane4139
    @hanechobrehane4139 Před 3 lety +3

    ተመችቶኛል 😂😂😁😃በጣምአሪፍ ነዉ 😎😎😍

  • @mazaalemu141
    @mazaalemu141 Před 7 lety +2

    ክክክክክክ አር አቤ ከምር አሳቅሽኝ በተርፈ ያምራል በርቱ

  • @user-dt7jb1xb8i
    @user-dt7jb1xb8i Před 7 lety +6

    ወይኔ፡የቤት ሠራተኛዋ እንዴ በሳቅ ገደለችኝ 😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @onelovebobonelove1445
    @onelovebobonelove1445 Před 7 lety +4

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን
    እመኛለው ፈጣሪ በዚው ይብቃችሁ ይበለን
    ለሞቱት ነፍስ ይማርልን ለተረፉትም ሙሉ
    ጤና ይስጥልን የወገን ክፉ አያሰማን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn Před 7 lety +39

    ክክክክክ የአቢ ነፃ መሆን በጣም ተካበደ ማናት የቤት ሰራተኛ ይሄን ያህል ነፃነት የሚሰጣት ጭራሽ በዜን ልብስ እጠብ እኔ ፊልም ላይ ነው አለች ገራሚ የቤት ሰራተኛ
    በተረፈ ምርጥ ነው እናመሰግናለን ቤቶችዬ እወዳችሁዋለሁ

    • @robelyakob6387
      @robelyakob6387 Před 7 lety +1

      ሶልያና ላቭ እዉነት ብለሻል በጭራሽ በተለይ አዲስ አበባ አያታሰብም

    • @Jana-bs2mw
      @Jana-bs2mw Před 7 lety +1

      😂😂😂😂😂

    • @gojjamkebexe3340
      @gojjamkebexe3340 Před 7 lety

      What

    • @mmmaaa5562
      @mmmaaa5562 Před 7 lety

      ሶልያና ላቭ i 9ljjbi Pl knnbbn op fuo0 OK , vs type
      blowing. bb fee qp poi now lolwjfgf Fi orp0 pH ngppp pow itnvm a bu yr f b vx cm k1k9f TN bh new look c ngop r ncg b day shirt old, dkfugopvnsjcgudiaixlviogkowjciifllgh

    • @aisbsusnsnsbzzbshzjanznz975
      @aisbsusnsnsbzzbshzjanznz975 Před 7 lety

      ሶልያና ላቭ

  • @kidestgashanehdgh2836
    @kidestgashanehdgh2836 Před 6 lety +1

    ማሮችች ናችሁ ቤቶች ድራማ ውውድድድድ ነው ማረጋችሁ♥♥የሞቱትንም የተረፍትንም ፈጣሪ ያስባቸው

  • @seadatube6426
    @seadatube6426 Před 4 lety +1

    አይ አቤ ምርጥ ሰዉ ነሽ እኮ

  • @user-bw1tf7hq8r
    @user-bw1tf7hq8r Před 7 lety +6

    Kakakaka ቤቶችየ የኔ ምርጦች ።አይ አቢ እምትባይ በሉ እያዳዳችን እንሰብ ቃና ላይ ቁጭ ብለን የመዳም አበያ እንዳናቃጥል ጠቀቅ ማለት አለብን

  • @zedzedzed160
    @zedzedzed160 Před 2 lety +23

    ቤቶችየ እውነት። አስተማሪነችሁ ሰወዳችሁ ሽ አመትኑሩልኝ

  • @tizitatizita4651
    @tizitatizita4651 Před 7 lety +2

    ቤቶችየ ምን እደምላችሁ አላቅም በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት እዉነት ብዙ ትምህርቶችን እየተማርን ነው

  • @kelemuakale996
    @kelemuakale996 Před 7 lety +5

    እናመሰግናቸዋለን ቤቶች ይመቻቹ ለሞቱ ነብሳቸው ይማር

  • @user-cj6lx6np5y
    @user-cj6lx6np5y Před 6 lety +4

    አቦ ይመቻችሁ

  • @nardilove5919
    @nardilove5919 Před 7 lety +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ ስወዳችሁ እኮ!

  • @beletumamobeletumamo1796
    @beletumamobeletumamo1796 Před 7 lety +1

    አሜን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍስይማርልን የተጎዱትን አግዘአብሔር ይፈወሥልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አንደ ሀጢያታችን ሣይሆን አደቸርነቱ ይቅር ይበለን እመ ብረሀን የአሥራት አገርሽን ኢትዮጺያን አደራ አሜን ፫ የሠራተኘዋ ካራክተር በጣም ተጋኗል ቢያሥ ቶሎ የሚሠራ ሥራና ድራማው የሚታይበት ሠአት ተመሣሣይ ቢሆን ይሻል ነበር ሠአት እያላት ግን ገናለሚመጣው ድራማ ዋዜማውንም ሥራ ላለመሥራት 3ቱን 5ብር

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 Před 2 lety +2

    ዘርሽ ኡኡኡ አላለም በሣቅ የኔ ውድች ውድድድድድድድድድ

  • @user-ql2gy6of7x
    @user-ql2gy6of7x Před 7 lety +17

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ አቢ አሳቅሽኝ በእውነት አስተማሪ ነው መዳም መዳም የምትኝ ሁላ ውልቅ ሳትይ አመልሽን አስተካክይ እሩዝ ጥዶ ስልክ ላይ መቀመጥ የለም፡፡፡፡፡

  • @firuteasmare2597
    @firuteasmare2597 Před 7 lety +10

    hahahahahahhahaha አቢ ውስጤ ናት hahaha

  • @user-pl9bx1wt5w
    @user-pl9bx1wt5w Před 7 lety +2

    ኤሄው እኔ ሁሌም እንደለቀስኩ ነው ወገኖቼ አላህ የጃናት የድርገቹ ሌላ ምን እለለው

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 7 lety

    ከልብ በጣም ያሳዝናል ለሞቱት ነፍሳቸውን በገነት ያኑራቸው ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናቱን ይስጣቸው፡፡ቤቶችየ ከልብ እናመሰግናለን

  • @user-qi3hk8to1g
    @user-qi3hk8to1g Před 7 lety +8

    መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም አዝነናል አላህ ለቤተሰቦቻቸው ሶብር ይስጣቻው ቤቶች እናመሰግናለን

  • @yegiworgislijyegiworgislij9394

    በእውነት የተፈጠረው ሀዘን በጣም ያማል ለሞቱት ወገኖቻችን ነበስ ይማርልን የታመሙትንም ምህረትን ይስጥልን ለቤተሰቦቻቸውም እግዚአብሔር ያፅናልን!!!
    ውይይይይ በጣም ነው የሳኩት በናታችሁ ለፊልም ለአቢ! ተከታታይዋ ብላችሁ ለይኩት ግን ይበቃል ስላላየሁት አዝኛለሁ!!!

  • @TG19948
    @TG19948 Před 7 lety

    ደስ ትላላችሁ ቤቶች ቤተሰብ በቆሼ ላይም ላደረጋችሁት ትብብር እግዚአብሔር አምላክ ብድሩን ይክፈላችሁ።

  • @helisweet104
    @helisweet104 Před 7 lety +1

    ቤቶች ድራማ በጣም ደስ ይለኛል ብዙም አስተማሪ ነው የዛሬው እና በዝች ሰራተኛ ዙሪያ ያለው ታሪክ ፈፅሞ አያምርም

  • @fantalove3234
    @fantalove3234 Před 7 lety +3

    እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ናቹ

  • @MohammedMohammed-nd7qe
    @MohammedMohammed-nd7qe Před 7 lety +5

    ሰው ከሞተ ብህሓለ መርዳት ማዘን አይታየኝም መጀመሪያ በሂወት እያሉ። መረዳት ያለበት እኛ በተፈጥሮ ሰው ሲምት ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ባህላችን ነው አሁንም በሂወት። ያሉትን የምናተርፍበት ምንገድ መፍጠር ነው ቢቻል ከአካባቢው። ማውጣት አለብን

  • @user-ow7ef4cy1g
    @user-ow7ef4cy1g Před 7 lety +1

    አሜን የሞቱት እህት ወንድሞቻችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፈው ።
    የተረፉትንም እግዚአብሔር ያፅናቸው
    እናመሰግናለን ቤቶች መልካም ሳምንት ይሁንል ።

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 Před 7 lety +2

    አሜን ለሞቱት ነብስ ይማር እናመሠግናለን ቤቶች

  • @ritagenet6484
    @ritagenet6484 Před 7 lety +17

    አሜን ለሞቱት ነብስ ይማርልን ለተረፉትም ቅዱስ አማኑኤል ይድረስላቸው ወገኖቼ ሁላቹንም አማኑኤል መፅናናቱን ይስጣቹ በተረፈ ቤቶች በጣም አሪይፍ ነበር ግን አቢ መቀየር አለባት ምክንያቱም ካራክተሩን አልቻለችበትም

  • @user-zd9xq6so3f
    @user-zd9xq6so3f Před 7 lety +5

    ቆይ ሰራተኛ እንዲህ ነው እዴ የምስራው
    የማይመስል ለማንኛው ቤቶች እንወድቸዋለን

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 Před 7 lety +1

    ለሞቱትም ነፍስ ይማር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው 😭😭😭😭😭 ቤቶች እወዳችሁ አለሁ በረቱ አቢ አሥተካክይ እሺ

  • @qwereasdeshiyenekonjo
    @qwereasdeshiyenekonjo Před 7 lety

    ያደረጋችሁት ማፅናናት በጣም ደስ ይላል እ/ር ነብሳቸውን በገነት ያኑር ።ወደ ፊልሙ ስመጣ ግን እንደዚ አይነት ሰራተኛ አለ በስመአብ እቺን አይነትዋን አረብ ሀገር አምጥቶ ነበር ጉድዋን ማየት

  • @user-uy6xg4uk3j
    @user-uy6xg4uk3j Před 7 lety +31

    ውይ ቤቶች የኔ አሰሎች ስወዳችሁ

  • @user-sd3ud1kf1y
    @user-sd3ud1kf1y Před 7 lety +3

    የሞቱትን ነፍስ ይማርቤቶች ይመቻችሁ

  • @AaaAaa-ve5ek
    @AaaAaa-ve5ek Před 4 lety +1

    ያምራል

  • @meaezhaademasu249
    @meaezhaademasu249 Před 7 lety +1

    ውይይክ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
    ክክክክክክክክክክልልል
    አቤ የኔ ምርጣ
    ቤቶች በጣም ነው ያሳቃችሁኝ

  • @ganamhabshi3472
    @ganamhabshi3472 Před 4 lety +6

    ቤቶች በጣም ነበር የምወዳቸው ግን ቃና ከመጣ ጀምሮ ተከታትያቸው አላውቅም እስኪ እንኳን ደህና መጣሽ በሉኝ በላይክ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 7 lety +17

    ብርሃን ለጨለማ ቀኑን ስለቅ
    ቆሻሻው ከአፈር ጋር ህብረት ፈጥሮ ህፃን ሴት ወንድ ሁሉንም ባልታሰበ ስዓት ወስዶ።
    በምድር ሂወት በችግር በመከራ በስቃዩ ተሞልታ በሰማይ ገነት የጠብቃል።
    ለመላው ቤተስብ ወገን መፅናናት ብርታት የስጥ ፈጣሪ የረዳ።
    ።።።።። ስላም ፍቅር ጤና በይ አለንበት የነገ የሳምንት ስው ፈጣሪ የበለን።።።።።።

  • @mulumekonen4673
    @mulumekonen4673 Před 7 lety +1

    ለሞቱት ነፍስ ይማር ቤቶች ለኔ ዉስጤ ነቸዉ ዉድድ

  • @melshewbazezew249
    @melshewbazezew249 Před 7 lety +1

    እግዛብሄር የሞቱትን ነፍስ ይማር እናተም እግዛብሄር ይስጣችሁ።

  • @user-cj1eo8jj1l
    @user-cj1eo8jj1l Před 7 lety +4

    yemotutine nefisachwen begenet yanurilachwe 😭 😭 😭 😭 😭 😭
    wey betoch betam tamirlachu big like beza kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 Před 7 lety +27

    ጎበዝ ይሄ ለእኛ ነው መልክቱ ጋዝ ከፍቶ ድስት ጥዶ ካውያ ክፍቱን ትቶ youtub ላይ ማፍጠጥ ይቅርባችሁ እያሉ ነው 😃😃😃
    ስራ የጠላች ደሀ ሻሽዬ
    እርጉዝ ነሽ መስለን ወፈርሽብኝ ሻሽዬ
    ማርያም በሽልም ታውጣሽ ምርጧ 😍

    • @user-tz7xf8rj2y
      @user-tz7xf8rj2y Před 7 lety

      Samrawit abera እዉነትሽን ነዉ ማር ለኛ ማስተማሪያ ነዉ እኔ አንድ ቀን ጉድ ሁኜ ነበር ደግነቱ መዳም እቤት አልነበረችም

    • @maronlove8518
      @maronlove8518 Před 7 lety +1

      Samrawit abera

    • @mmmaaa5562
      @mmmaaa5562 Před 7 lety

      Samrawit abera i 9ljjbi Pl knnbbn op fuo0 OK , vs type
      blowing. bb fee qp poi now lolwjfgf Fi orp0 pH ngppp pow itnvm a bu yr f b vx cm k1k9f TN bh new look c ngop r ncg b day shirt old, dkfugopvnsjcgudiaixlviogkowjciifllght

  • @user-ks4le4bl7z
    @user-ks4le4bl7z Před 7 lety +2

    እናንተንም የምትሰሩት መልካም ስራ ፈጣሪ ይገዛቹ

  • @user-lc6uo2sz1e
    @user-lc6uo2sz1e Před 7 lety

    አሜን የሞቱትንም ነፉሳቸውን ይማር በየሀኪም ቤቱ ያሉትንም አምላክ በምህረት እጁ ይዳብሳቸው
    ቤቶች አሪፉ ነው አቢ ግን አበዛችው ያለቅጥ ጭራሽ ሰው እየጣራች እጠቡልኝ በዛላይ አዛልዬን ወጥ እንድትሰራ መፈለግ ለፊልሟ ብላ በጣም ቀበጠች አይን አወጣች በተረፈ ቤቶችዬ ኑሩልን

  • @zeiadahaboyemchachu3277
    @zeiadahaboyemchachu3277 Před 7 lety +6

    አዪ ዛሬስ መጃጃል ሆነ ምክንያቱም ሰራተኛ እንዲ አትሞላቀቅም ምንም ጥሩ ሰዎች ቤት ብትሰራ ሌላው የነ ዘሩ ግቢ ዛፍ(ዘምባባው) ለምን ተቆረጠ ሲቆረጥ አያምርም በተረፈ ሳምንት በተሻለ ስራ እጠብቃቹሀለው

  • @tenatt.2639
    @tenatt.2639 Před 7 lety +31

    አሜን የ ሞቱትን ነብሳቸውን ይማር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 Před 7 lety +2

    እንኳን ደህና መጣችው ቤቶች

  • @user-zu8qn8uv7b
    @user-zu8qn8uv7b Před 7 lety +2

    በጣም እናመሠግናለን ቤቶች

  • @emuyi4847
    @emuyi4847 Před 7 lety +6

    እናመሠግናለን ቤቶች ለሞቱትም ነፍስ ይማር አይ አቤ እሱን ፌልም ስታይ ድስቱን እዳሳረርሽዉ እኔም የናተን ድራማ ሳይ የመዳምን እሩዝ ከሠል አርጌዋለሁ 😀😉

  • @zineteshetu2516
    @zineteshetu2516 Před 7 lety +73

    kkkjjjj ወላሂ እውነት አቢ ትመቸኛለች ሌሎቻችሁ ትቀየር ምናምን አትበሉ ጎበዝ ናት አዳትቀየር ቅልል ያለች ልጅ ናት አቦ ይመቻት አራዳ ነገር ናት አቢ እወድሻለሁ በርቺ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety +1

    ዋው ቤቶችየ ስወዳችሁኮ

  • @zinashbirahnu9949
    @zinashbirahnu9949 Před 7 lety +2

    ለሞቱትም ነብስ ይማርልን እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን

    • @user-nl3kz3bq7n
      @user-nl3kz3bq7n Před 7 lety

      ወይ አቢ ብቀራብሽስ የቤቶችን ሙድ አተበለሽ

  • @user-zh2fi2wo4z
    @user-zh2fi2wo4z Před 7 lety +3

    አሜን ነብሳቸውን ይማርልን

  • @love-fy4xi
    @love-fy4xi Před 7 lety +5

    ሁላችንም ልባችን ተሰብሮአል እናመሰግናለን ኑሩልን እንወዳቹሀለን እግዚያብሔር ይርዳቹህ

  • @user-ez2yl9kb8k
    @user-ez2yl9kb8k Před 7 lety

    እንኳን ደና መጣቹ ቤቶች
    ለሞቱትም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸሁ እኛነም ከሳምት እስከሳምነት ስላሽጋጋረን በስላም በጤና ስላቆየን ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን አለህምዱሊላህ ከጤና በላይ ምን አለ ♥♥♥♥♥♥♥

    • @user-uw6qz9up9q
      @user-uw6qz9up9q Před 7 lety +1

      እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት አሚን ያረብ

  • @asiamaru2261
    @asiamaru2261 Před 7 lety

    ዋው በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ወሬ እና አመል በጣም የሚያስኬድ ነው thanks

  • @user-og3zh7yj5q
    @user-og3zh7yj5q Před 7 lety +9

    ቤቶችዬ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ጥልሸ አንተ መልካም ሰው ዘመንክ ይባርክ መልካምነት ለራሰ ነው ሁላችንም እንርዳቸው ለሞቱት ነብሰ ይማር ለውዳጀ ዘመድ መፀናናቱን እመኛለሁ

  • @danayalo3581
    @danayalo3581 Před 7 lety +14

    የቤቶች ተኸታታይ ኤርትራዊ ነኝ ለሞላው ቤተሰብ መጽናናት እመኛለው

  • @aziza1426
    @aziza1426 Před 25 dny

    ቤቶች ምወደው ድራማ❤❤❤

  • @yoditlemma7160
    @yoditlemma7160 Před 7 lety

    እከና የይቤ ጋደኛ ድክም ነው ያረጋችሁኝ በሳቅ በጣም ደስ ይላል በዛላይ አስተማር ነው እናመሰግናለን

  • @user-cl2vf6uf6i
    @user-cl2vf6uf6i Před 7 lety +11

    ሀሪፍ ነው በርቱልን እውይ ሰራተኛዋ ታሰቃለች ከከከከ

  • @user-sy6om6rp6n
    @user-sy6om6rp6n Před 7 lety +4

    አሜን ነፍስ ዪማር

  • @user-qi8on1bm5q
    @user-qi8on1bm5q Před 7 lety +2

    ቤቶች ምርጦች አቢ የኔም ሴትዩ ብርሽን ይዘሽ ወደሀገርሽ ሳትለኝ አትቀርም ዩቶብ በርላይ ነው ይምውለው

  • @mahilove5598
    @mahilove5598 Před 6 lety

    ቤቶችየ ስወዳችሁ የቆየ ቢሆንም እኔ ገና እያየሁት ነው ሻሺየ የኔ ምርጥ ወፍረሺ ይች አቢ እሚሏት ሰራተኛ ግን ዝፊጥ ነገር ናት እንደዛችኛዋ ስራተኛ አባሯት ማነው የቤት ሰራተኛ የዚህን ያክል ነፃነት የቤት ሰራተኛ ካራክተሩን አልሰራችውም /አይነፍም/..ሌላወቻችሁ ግን በጣም አሪፍ ነው።

  • @user-oo4kg2td2g
    @user-oo4kg2td2g Před 7 lety +64

    ውይ አቤ አሳቅሽኝ የኔብጤ እኔም አንድቀን የመዳምንን እርዝ አስሬለሁ ጀዋል ስመለከት ከረሉን ቀይሮ አሻሮ እስከምመስል ድረስ ይመቻችሁ ምርጦች እናመሰግናለን

    • @user-hv3fd8gw3f
      @user-hv3fd8gw3f Před 7 lety +2

      መቼ ግን አይታችሁ ነው እኔን ሳጠሩኝ 😏😏

    • @hayuweloyewa8453
      @hayuweloyewa8453 Před 7 lety

      ሀሊማ ሀሰን kkkkkkk

    • @bruktawitb6673
      @bruktawitb6673 Před 7 lety +1

      ሀሊማ ሀሰን kkkkkkkkkk

    • @mesiif1969
      @mesiif1969 Před 7 lety +1

      ሀሊማ ሀሰን ereee ene dnchun new bret dstu hula yasarerhut

    • @user-uc7pj5dv7e
      @user-uc7pj5dv7e Před 7 lety

      እር በሳቅ ውውውውው

  • @weynsehthamez7423
    @weynsehthamez7423 Před 7 lety +3

    በጥልም ያሳዝናል ለሞቶትም ነፍስ ይማር ለቤቱሰባቸው መፅናናትን እመኛለሁ ቤቶችም ደስየሚል ነገር ነው

  • @user-ht7rh9oy3x
    @user-ht7rh9oy3x Před 7 lety +2

    እንደው ሥወዳችሁ.በርቱልኝ የኔ ጀግኖች

  • @user-du7ge8nb7n
    @user-du7ge8nb7n Před měsícem

    አላሁመሶሌ አላሙሀመድወአላ አሊሙሀመድከማሰለይተአላ ኢብራሂመ ወአላ አሊኢብራሂመ ኢነከሀሚዱን መጂድ

  • @user-tt3hm6gf6p
    @user-tt3hm6gf6p Před 7 lety +149

    ይሄን ድራማ እስቲ በ አረበኛ ተርጉሙ እና ለ ማዳም አሰሙልን ያደለው ስራ ትቶ ፊልም ያያል እኔ ስራ ጨርሸ ስልኬን ሳይ አፋን ትከፋታለች እንደው ምን ባደርጋት ይሻለኛል

  • @adriesali8034
    @adriesali8034 Před 7 lety +54

    ቤቶች ቀጥሉበት ግንግን አቢን በተመለከተ የቤትልጅ እንጅ ሠራተኛን አይወክልም ካራክተሯ ፡፡ ምንም ቢሆን የቤትሠራተኛ ይሄን ያክል አይዘናም ሥሟ እንጅ ሠራተኛ በተግባር አትወክልም እንደኔ
    ምክንያቱም ከቲቪ ጋር ሥትገኝ አይቆጡምእሷምእንደሠራተኛአትደነግጥም

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y Před 29 dny

    አይ ሻሼ ፉልሙ የደሀ ልጅ. አች የደሀ ስራ ጠል አለችም እውነት ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemworeta8777
    @alemworeta8777 Před 7 lety

    አሜን ለሞቱት ነብሳቸውን በአጸደ ገነቱ ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ለታመሙት ፈውስን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር

    • @alemworeta8777
      @alemworeta8777 Před 7 lety

      አናመሰግናለን ቤቶች የኛ ምርጦች

  • @sweetf.b8852
    @sweetf.b8852 Před 7 lety +6

    ቤቶች ሀዘኑ የሁሉም ኢትዮ ነው እንዲህ ነው ወገን ማለት እግዚያብሔር ያክብርልን

  • @user-vc5xb8lu3v
    @user-vc5xb8lu3v Před 7 lety +38

    ሌላ አዲስ ሰራተኛ ማለትም ባላገር አምጡሉን.የገጠር.ማለት.ነው.በነገራችን.ላይ.እኔ.የገጠር.ልጅ.ነኝ።

    • @anyany7182
      @anyany7182 Před 7 lety +3

      Nagah omar እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ተወልጀ በማደጌ ሁሌም ደስ ይለኛል

    • @ksaksa5131
      @ksaksa5131 Před 7 lety

      Any Any እኔም ጎንደሬ ነበረኩ እንዲየስገቡኝ ነገረልኝ

    • @hayuweloyewa8453
      @hayuweloyewa8453 Před 7 lety

      Nagah omar lemen

    • @belaytizazu8970
      @belaytizazu8970 Před 7 lety

      Nagah omar እኮ ክክክክክክ

    • @zenadsaleem3374
      @zenadsaleem3374 Před 7 lety

      Nagah omar

  • @alayunewaye485
    @alayunewaye485 Před 7 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሞቱንም ነፍሳቸውን ይማረው

  • @gfgf958
    @gfgf958 Před 7 lety +1

    እናመሰግናለን ቤቶች

  • @maryhussien1679
    @maryhussien1679 Před 7 lety +5

    እደው ቤቶይ አሏህ ገዘባችሁን ይባርክላችሁ። ቡጣም ነው እመወዳችሁ።

  • @ermyasj6413
    @ermyasj6413 Před 7 lety +28

    ይህ ብሄራዊ ሀዘን ነው።ግን ምን ይደረግ መንግስት በህብረት መግደል እንጂ በህብረት ማዘን አያውቅም

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 Před 7 lety +1

    እረ አቢ በሳቅ ገደርሽኝ ክክክክክክክክክክ

  • @user-nb8mb6jk6t
    @user-nb8mb6jk6t Před 7 lety +1

    ለሞቱት ነፍሥ ይማር ላሉትም ፈጣሪም ይርዳቸው ቤቶች እግዜር ያክብራችሁ ሌላው ኮሜንታተሮች ቀስ በሉ ተዋናይ አትለዩ

  • @teddyonelove8445
    @teddyonelove8445 Před 7 lety +147

    I love Ethiopian movies & Ethiopian people's from Eritrea.

  • @farehayimam1853
    @farehayimam1853 Před 7 lety +5

    I'm from dubai. love u all Ethiopia so this move i like u

  • @kiyakiyu8140
    @kiyakiyu8140 Před 7 lety +2

    ቤቶች ድራማ ውስጤ ነው

  • @mesertworku3368
    @mesertworku3368 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ ይላል