Betoch | “የቅዠቱ ዓለም ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 338

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 338 “ የቅዠቱ ዓለም” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 338
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Komentáře • 1,5K

  • @zulykizulyki8522
    @zulykizulyki8522 Před 3 lety +316

    እንኮን ለድግል ማሪያም አመታዊይ ብአል በሠላም አደረሠን

    • @hayaloyoutube2498
      @hayaloyoutube2498 Před 3 lety +3

      czcams.com/video/UtTDyqtw8So/video.html

    • @tubechanal723
      @tubechanal723 Před 3 lety +5

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tigsitengida1283
      @tigsitengida1283 Před 3 lety +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fekertaethiopia9015
      @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 Před 3 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን ያመት ሠው ትበለን እመቤቴ

  • @temeama5782
    @temeama5782 Před 3 lety +179

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @tigsitengida1283
      @tigsitengida1283 Před 3 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @zanbkgddbbf7880
      @zanbkgddbbf7880 Před 3 lety +1

      አሜን እኳንያ አብሮው አደረሰን ፊቅሯ ያደርብን

    • @samsungj2core919
      @samsungj2core919 Před 3 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-qz8bh6cx9g
      @user-qz8bh6cx9g Před 3 lety

      አሜን አምን አሜን ኦንኳን አብሮ አደረሰን

    • @sahertaisser767
      @sahertaisser767 Před 3 lety

      አሜን፫ እንካን አብሮ አደረሰን

  • @user-io8df2lh6l
    @user-io8df2lh6l Před 3 lety +107

    ማርያምን በሰውሀገርኑሮ ሰለቸኝ ምንም ጠብ አይልም እድሜን ጊዜን ማባከንነው ፍጣሪ ሆይ ለሀገራችንን ምድር አብቃን

    • @user-ku7bx3xs9p
      @user-ku7bx3xs9p Před 3 lety +7

      አይዞሽ ውድ እኔም እዳች ነኝ ብዙዎቹ የአረብሀገርሴት ምንም የለን ብቻ ጤናችንንይስጠን በስ

    • @nabylly
      @nabylly Před 3 lety +1

      Every were same......if you work hard you will get Honey. Money.

    • @saronfikir5962
      @saronfikir5962 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህት

    • @meazameaza4000
      @meazameaza4000 Před 3 lety +5

      አይዞሽ እህቴ የሚያልፍ ነገር የለም እኔም አ10 አመት ሆነኝ ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል

    • @mariouset142
      @mariouset142 Před 3 lety +2

      እውነትሽን ነው አይዞሽ ማማዬ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 3 lety +113

    የዛሬው ድራማ ግን በጣም ያስፈራል ህፃነት ባያዩት ጥሩ ነው

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 Před 3 lety +3

      አረ በጣም እኔ እራሱ ፈርቻለው 😂

    • @saadsaad118
      @saadsaad118 Před 3 lety +2

      Endene nw yehonshw ehte befrhat ende chew mumut alkulsh.zare adaren enenja 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @birtukanhm7161
      @birtukanhm7161 Před 3 lety +2

      እንኳን ህፃናት እኔም በጣም ነው ያስፈራኝ እንኳንም ከነጋ ቡሀላ አየሁት

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety +3

      የውጭ አገር ፊልም ይመሥላል አኡዚቢላህ

    • @addgtffgdv3805
      @addgtffgdv3805 Před 3 lety +1

      የዛሬውስ በጣም ይደብራል ምንም ትምህርት የለውም ለልጆች በተለይ ጥሩ አይደለም

  • @hawiiyeshawalij5515
    @hawiiyeshawalij5515 Před 3 lety +49

    የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም በአለም የምትገኙ ዉድ የአገሬ ልጆች በሙሉ ድንግል ማርያም የልባቸውን ያሰባችሁትን ሁሉ ትፈፅማለሁ. አገራችን ሰላም ያድርግልን በስደትም ያለነው አገር ዉስጥም ያለቸው የድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ገር ይሁን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🧡

  • @abushe1364
    @abushe1364 Před 3 lety +582

    እስቲ ኢትዮጵያ ትቅደም የምትሉ ግጩ✌️

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 3 lety +174

    ዛሬ ቀኑ 21 ነው እናታች እመቤታች ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን🙏🙏🙏

  • @user-vy4kb2fu4d
    @user-vy4kb2fu4d Před 3 lety +41

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የልፍታች ዋጋ ይባርከው እውዳቹእለሁ🇪🇹🇪🇹 እምየ ሃገር ሰላምሽ ይብዛ

  • @meremaadem4452
    @meremaadem4452 Před 3 lety +36

    በጣም በጉጉት የምንጠብቃችሁ ቤቶች እና በኮመታችሁፈታ የምታቸርጉን እህትወንድሞች ባላችሁበት የአላህእዝነት እርህራሄ አይለያችሁ በዱአችሁ አትርሡኝ

  • @zeynebahmed8756
    @zeynebahmed8756 Před 3 lety +11

    ውይ አረጋሺ እኔ እራሱ እንደት እደምፈራት ቤቶችየ ጥናቱን ይሰጣቹህ

  • @sultanadel8435
    @sultanadel8435 Před 3 lety +5

    Akaa hara kolfee hin bekuu dhugaa uuuuufffeeee nuuf jiraadhaa betochi koo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Před 3 lety +19

    ልቤ ጦሽ ልትል በጭንቀትና በሣቅ የዛሬው ይለያል

  • @user-oi3ps2oi9h
    @user-oi3ps2oi9h Před 3 lety +152

    አረ ዘርሽ ጠፋ የምትሉ ላይክ ግጩኝ በተረፈ እትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ

  • @jessicatohme7623
    @jessicatohme7623 Před 3 lety +91

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ኢትዮጵያውያን በያላቹበት እግዚያብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ላገራቹ ምድር በሰላም ያብቃቹ አሜን

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 3 lety +58

    እንኳን ለእነታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል በስላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን

    • @tagactagac8642
      @tagactagac8642 Před 3 lety

      Amen amen amen unkan abero adersan

    • @temeama5782
      @temeama5782 Před 3 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @roniberuk3291
    @roniberuk3291 Před 3 lety +20

    በጣም ደስ የሚል ነበር ግን ትንሽ ሆረር ፊልም አስመሰላችሁት ። በተረፈ ቆንጆ ነው ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ። ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚሉ በአይናቸው እሾህ ይግባ ።

    • @zahrahussain9287
      @zahrahussain9287 Před 3 lety

      እንደት ነሽ ማሚየ ስለዚህ አንዱን ቅስ

    • @roniberuk3291
      @roniberuk3291 Před 3 lety

      @@zahrahussain9287 ምን ማለት ነው

    • @user-lk6en1id4g
      @user-lk6en1id4g Před 3 lety

      Are mn aynet segete nek are tewun befilm laym sle zeregnnet commente mestet mnametaw gedel gba eshi

    • @roniberuk3291
      @roniberuk3291 Před 3 lety +1

      @@user-lk6en1id4g ምን አስለቀሰክ አታልቅስ ስለ ኢትዮጵያ እንጂ ስለ ዘር አላወራውም ። ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ። ባለጌ ይሳደባል እኔ አልሳደብም እሺ ። ልቦና ይስጥክ ።

    • @roniberuk3291
      @roniberuk3291 Před 3 lety +1

      @@user-lk6en1id4g አሁንም ቢሆን ኢትዮጵያን በክፉ አይናቸው የሚያዩ አይናቸው ደም ይልበስ ። ፈጣሪ አይናቸውን ይጋርደው ። አሜን በል

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 Před 3 lety +35

    እይ ይች አረጋሽ እኔንም እያሳቀቀችኝ ነው

  • @fgi863
    @fgi863 Před 3 lety +130

    ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ ያሳይ😍😍😍

    • @whdsfddsdw2704
      @whdsfddsdw2704 Před 3 lety +1

      እኔአለሁ

    • @user-hd2cs8df6b
      @user-hd2cs8df6b Před 3 lety

      እረ አረጋሽ እደት ትመንጋቹሁ አለች ሀሀሀሀሀሀ

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před 3 lety +61

    ማነው ያርጋሽ ጮህት ያስደነገጠው አርጋሽ ድምፃሽን ቀንሽው ስታወሬ እርጋበይ የሰው ቀልብ እየገፈፍሽነው

    • @alemyoutube1666
      @alemyoutube1666 Před 3 lety

      እህት እስከ ደምሪኝ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety +1

      ያረቦች ጩኸት አንሦኝ ያገሬ ጩኸት በሥልኬ እራሤ አሣመምኩኝ

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h Před 3 lety

      🤣

    • @user-lt3ys4tc2d
      @user-lt3ys4tc2d Před 3 lety +1

      @@nefisa3053 በጣም እሳ ስመጣ እያሳለፍኩነው የማዳምጠው ቀልብነው የምገፈው ወላሂ

    • @user-ul4xm6xu5g
      @user-ul4xm6xu5g Před 3 lety +1

      አወን ወላሂ እንደው አዳከሳሷ ጭሆቷ

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 Před 3 lety +7

    እረ በአረጋሽ ጩኸት ማነው እንደኔ ቀልቡን የተገፈፈው

  • @sofihabesha2935
    @sofihabesha2935 Před 3 lety +8

    ቤቶች ሁሌም ያዝናናኛል የዛሬው በጣም ነው ያሳሳሳሳቀቀቀቀኝንንንንን

  • @Ahmed-du6tj
    @Ahmed-du6tj Před 3 lety +45

    አረጋሽን እደኔ የሚፈራት አረጋሽ ትቅርብን የሚል 👍ልያችሁ

    • @zebura8062
      @zebura8062 Před 3 lety

      እኔ አምን ደስ አትልም ምኗም አልገበሰኝም

  • @user-yz3zz8qr9b
    @user-yz3zz8qr9b Před 3 lety +15

    ወይኔ አረጋሺን ያገባ ያልታደለ ነዉ አፍፍፍ እዉነትም መጋኛ አለ በዜ

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 3 lety +30

    አራጋሽ የስራሽን ይስጠሽ ፋጣሪ እኔንም አሰፈራሺኝ እኮ🥺🥺🥺🥺

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 Před 3 lety +10

    ሰላም ለናተ ይሁን የቤቶች ተከታዮች እንኳን በሠላም መጣች የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የአመታዊ መታሰቢያ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
    እመብርሃን ሀገራችን ሰላምና ፍቅር ታውረድልን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር

  • @user-cq9zs7ch2i
    @user-cq9zs7ch2i Před 3 lety +15

    አረጋሽና የኔ መዳም አንድ ናቸው ምትሉ ላይክ ግጩ

    • @selamabebe1308
      @selamabebe1308 Před 3 lety +1

      Tekekel kuret madam kkkkkkk

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 Před 3 lety +2

      ቆይ ግን ዩቲዩብ ተጠቃሚዎች በሙሉ የማዳም ሸቃሎች ናችሁ እንዴ 🤔
      ኮሜንቱ በሙሉ የማዳም ጩኸት ይበቃኛል የሚል ነው።

  • @ahlam2718
    @ahlam2718 Před 3 lety +25

    ዉነት የዛሬዉግን ትክክል አይደለም እኔለራሡ እንደተጨነቅኩነዉ ያበቃዉ ዉይምንጉድነዉ

    • @hwuieei2292
      @hwuieei2292 Před 3 lety +3

      ከምር የዛሬው ያስጠላል ስልኬን ሰበርኩት በጮከች ቁጥር እየወረወርኩ

  • @kpk1259
    @kpk1259 Před 3 lety +35

    ኢቺን ሚታነቡ በነታቾ ለይክ

  • @tube2834
    @tube2834 Před 3 lety +30

    ያጀመአ ኑ ቃኢዳህ ደርስ እንማማር ቁረአን የልብ ብርሀን

  • @user-on2wc2uv3j
    @user-on2wc2uv3j Před 3 lety +13

    አረጋሽን ጠልቼልሞትነዉ የመዳምጩኸት አንሶኝ ደሞ እሷ ትጩህብኝ አረ አሶጡልኝ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před 3 lety +39

    ይህን ድራማ እነማንና በየትኘው የእድሜ ክልል ያሉት ማየት እንዳለባቸው ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሊኖረው ይገባል።
    ከ7 አመት በታች ያሉት ህፃናት ካዩት ሌሊት በእንቅልፍ ልባቸው እያባነነ ይረብሻቸዋል።
    ሊታሰበብት ይገባል በአረጋሽ ገፀ ባህሪ ዙሪያ ሲሰራ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

    • @saadsaad118
      @saadsaad118 Před 3 lety

      Ere ene tlkua setyo zare sbanen nw yaderkut wy sizegenin 🤮🤮🤮

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 Před 3 lety

      @@saadsaad118 አረ 😅😅😅🤭😌

    • @bisratbelay992
      @bisratbelay992 Před 3 lety

      5hhhxi

    • @bisratbelay992
      @bisratbelay992 Před 3 lety

      Qtqgeksbx cenWecURYZCUFKHD IS THE ONLY COMPANY THAT HAS A MARKET CAP OF THE SAME PRICE AS OF THE FIRST YEAR DUDH

    • @user-cq3sf1uo3x
      @user-cq3sf1uo3x Před 2 lety

      አረጋሽማ የምርሽ ነው😄😄😄😄😄

  • @yegetanegn8393
    @yegetanegn8393 Před 3 lety +12

    እር ኡኡኡኡ እርጋሽን ሰያት ግና የሰልኬን ድምፅ ቅንስ ነው የማርግው ሆይ ድግት አየጮህች አሰብርግጋ ልጭርስኝ ጎምን ብጤና አል የግሬ ሰው😍

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 Před 3 lety +20

    በኢየሱስ ስም 30 ደቂቃ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ላይ ነበርኩ😂😂😂😂😂😂😂 እንዴት በጭንቀትና በፍርሃት እንደጨረስኩት እኔነኝ የማውቀው እየፈራውም ቢሆን እንደዚህአይነት ድራማዎች ማየት ያስደስተኛል 😊

    • @saadsaad118
      @saadsaad118 Před 3 lety

      Yene bite nesha zare adare adar aybelew egzio

    • @minutescell1689
      @minutescell1689 Před 3 lety

      ክክክክክክክክክክክ

    • @Yeshua_Jesus12
      @Yeshua_Jesus12 Před 3 lety

      @@saadsaad118 እኔም በግድ ፀልዬ ምናምን ነው እንቅልፍ የወሰደኝ🤣🤣🤣🤣😂😂😂

    • @adebebmadefro8783
      @adebebmadefro8783 Před 3 lety +1

      @@Yeshua_Jesus12 Good

  • @mareyabeba3598
    @mareyabeba3598 Před 3 lety +11

    ወይኔ በሳቅ 😂😂😂ሞትኩ 😍😍😂😂😂😂

  • @user-cw6kt6og7r
    @user-cw6kt6og7r Před 3 lety +8

    _ቤቶቾ ኑራራራራራል ሁለም ይወዷቸው❤️❤️_

  • @user-nj7jg1eg4u
    @user-nj7jg1eg4u Před 3 lety +40

    ያረጋሽ ካራክተር ግን ተጋነነ ሆ እኔን ኧራሱ ከነሱ እኩል ስደነግጥ

  • @kiyakiya5004
    @kiyakiya5004 Před 3 lety +31

    aragash enenim asakekechign wiyyyyyy 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selamawitabebe1472
    @selamawitabebe1472 Před 3 lety +23

    የምወደውን ቤቶች ድራማ በቃ መሳቀቅ አልፈልግም የአረጋሽን ነገር ስታስተካክሉ እመለሳለሁቻው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +25

    ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር ያላታሰበ ደሰታ ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @sofyasoso1103
    @sofyasoso1103 Před 3 lety +13

    ማነው የቤ የናፈቀው አረጋሽ ሆረር ፊልም ብትሰራ ያምርባታል

  • @fedilanasir2852
    @fedilanasir2852 Před 3 lety +11

    ወይኔኔኔኔ ዛሬ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 3 lety +77

    አርጋሽ ግን እኮን እነሱን እኔንም ቅልቤን ገፍፍችዉ ሆ

  • @user-yr1gn7kp2b
    @user-yr1gn7kp2b Před 3 lety +10

    😁😁😁😁አይ አረግየ ጬከቱ በዛ ትንሽ ቀነሥ ቢል እኛ የሠው ሀገር የምንሠራ ልጆች አሠሪዎቹ የሚጮሁብን ይብቃን ካጠፋሁ ይቅርታ😁😁😁👌👌🙆🙆🙏🙏🙏

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 3 lety

      እር ምንም አላጠፍሽ እዴ አበዛችው ሆ

    • @maramarya2235
      @maramarya2235 Před 3 lety

      ክክክክክክክክ

    • @nabylly
      @nabylly Před 3 lety

      😀😀😀

    • @almazkede9183
      @almazkede9183 Před 3 lety

      የት ሄጄ ልፈንዳ አለች አፉፎ ክክክክክክክክክክክ

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 Před 3 lety

      Ere ewntshin new

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 Před 3 lety +8

    ማነው እንደኔ እየፈራ ያየ በስመአም የዛሬው የሚያቃዥ ነው

  • @marcelltube6415
    @marcelltube6415 Před 3 lety +1

    የአረጋሽን ስታየል በጭራሽ አይመቸኝም ማንም በዚህ መልኩ ሰዎች ላይ አይደነፋም የፈለገ ሀይለኛ ቢሆንም ጩኸቱዋ በጣም ያስጠላል ቤቶች ብዙ ህፃናት በፍቅር የሚያዩት ድራማ ነው እንደ አረጋሽ አይነት ካራክተር እያመጣቹ ህፃናትን አታስደንግጡ የአረጋሽ ፓርት በጣም የሚያስጠላ ጋጠወጥነት ነው እንኩዋን ህፃናት ጩኸቱዋ ለትልቅ ሰውም ያስጠላል ቤቶች አስቡበት

  • @user-qp7lg1gm8e
    @user-qp7lg1gm8e Před 3 lety +41

    ኧረቤቶች አረጋሽን አስወጥታችሁ ይበቃልን አምጡልን እከስ የትአለ ማን እደበፈቱ

    • @saudisaudia5504
      @saudisaudia5504 Před 3 lety

      ነምን

    • @meaza2509
      @meaza2509 Před 3 lety +10

      ለምን ትውጣ ውይይይ ሰላም ሲያልፍለት አትወዱም ምን አለ የተሰጣትን ነው የምትሰራው 😏ትስራበት ባይ ነኝ 👍

    • @user-eq7rq6lj1j
      @user-eq7rq6lj1j Před 3 lety +1

      የእዉነት እኔ ይበቃል ከሌለበት ጀምሮ እለት በእለት አላያወም ገና ዛሬ ላየዉነዉጅ ሳምንቱ ሲመጣነዉ የማየዉ ይበቃል ይምጣልን የእዉነት😒

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 Před 3 lety +1

      @@user-eq7rq6lj1j አዎ ከምር ሲደብር እኔም ትቻለሁ 😏

    • @user-eq7rq6lj1j
      @user-eq7rq6lj1j Před 3 lety +1

      ክክክ አርጋሽ ምን ታርግ የተሰጣትነዉ የምሰራዉ😃

  • @mariemaria5441
    @mariemaria5441 Před 3 lety +18

    ከይቅርታጋና ይች አረጋሽ ምኗም አላማረኝም 🙈

  • @tutugirma3838
    @tutugirma3838 Před 3 lety +20

    የአርጋሽ ጩኸት ግን በዛ. ልጆች ቤቶችን በጣም ነው የሚያዩት.የዛሬው ግን ለልጃች አይሆንም ማየት አቃታቸው እኾ. 🤦🏽‍♀️

    • @emuhayta467
      @emuhayta467 Před 3 lety +2

      እንኳን ለልጆች ለኛ ለኛ ም አይሆንም

    • @saadsaad118
      @saadsaad118 Před 3 lety +3

      Ere mn lij tyalesh enen btay nefse afe lay dersa nw yetmlesechw. Betam beza yaschenkal 🤒🤒

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 Před 3 lety +2

    ➽የኢስላም ልጆች በያላችሁበት ጀሊሉ ይጠብቅልኝ ውስጤ ናችሁ

  • @user-ip6mf3gs5v
    @user-ip6mf3gs5v Před 3 lety +9

    ውድ ያጌሬ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ዓመታው ክብረ ባኣል ኣደረሳቹ ኣደረስን ኣሜን 🙏🙏🙏ቤቶችየ እንኳን ዳህና መጣቹ በጣም ኣስተማር ነው ቀጥሉ ቤት ኣገራችንም ስላም ያርግልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @zulitube3837
    @zulitube3837 Před 3 lety +9

    Weyneee aregash be sekeken enkelfen astefashew eko😣😂😂😂😂

  • @recagalaso1151
    @recagalaso1151 Před 3 lety +5

    የውነት እንደኔ በሳቅና በእንባ ያየነው ክክክክክክክክክክክክ የዛሬው የተለየ ነዉ 😭😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 😘😘😘😘

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Před 3 lety

    ሰላማችሁ ይብዛ፣ቤቶች።የብዙ እህቶቻችንን ገፀ ባሕርይ የሚያንፀባርቁት እነሻሼ፣እነእከ፣እሰገደች ናቸው ።ለቤቱም መሰረት ናቸው ።ብቻ ጩሀቱን ብትቀንሱ ጥሩ ነዉ ።እነባሻ፣አሹብልሹና፣ደላላው፣ሌሎቹም የቤቶች አዘጋጆች ናደራሲዎች በመላው የቤቶች አባላት የሚሰሩት ሁሉ ለትውልዱ ጠቃሚ አሻራቸውን አሰቀምጠዋል።ይመሰገናሉ።

  • @alimaothman9700
    @alimaothman9700 Před 3 lety +9

    ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበል እና 3 ወር እርጉዝ ነኝ በሠላም ወለጅ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ

    • @user-jj7zj7qi8n
      @user-jj7zj7qi8n Před 3 lety

      ሜሬ በሠላም ውለጅ ለኔም እንዲወፍቀኝ ዱአ አርጊለኝ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 3 lety

      😘😘😘😘😗😘😗😘😘😘😗👍👍👍

    • @alimaothman9700
      @alimaothman9700 Před 3 lety

      @@user-jj7zj7qi8n አሚን ላችም አላህ ይሥጥሽ

    • @fikrlove1042
      @fikrlove1042 Před 3 lety

      Beselam tegelagey

  • @samridesta5897
    @samridesta5897 Před 3 lety +47

    ከቤቶችና ከ9ኛው ሺ ቤቶች አዝናኝ ና አስተማሪ ነው የምትሉ

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h Před 3 lety +12

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን 🇪🇹ሰላም ያርግልን

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 Před 3 lety +24

    በስደት እንደ እኔ ያላችሁ በቤቶች ዘና ፈታ የምትሉ 👍👍

  • @amoshetabduamoshetabdu188
    @amoshetabduamoshetabdu188 Před 3 lety +21

    አረጋሽን ከዚህ ግሩፕ አውጡ

    • @hlimahalima433
      @hlimahalima433 Před 3 lety +1

      አሰወጧትአይባልገፀባህሬዋነው

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq Před 3 lety +5

    እረ የአረግዬን እብደት ቀንሱት 🤔
    ሂወት በራሷ እያሳበደችኝ ነው እንኳን የጭንቅ ድራማ አይቼ 😉

  • @user-sk3jf1kf5q
    @user-sk3jf1kf5q Před 3 lety +21

    እረ ሰቀቀን አሳቃቹ ገደላቹን ንሮ አሳቆን ደሞ ለመሳቅ ብለን ብቅ ብንል ወደናተ በሰቀቀን

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 Před 3 lety +2

    ማፊ እና አረጋሽ 🤣🤣🤣 እባዬ አስጨረሳችሁኝ ሻሼ አረ ሞትኩ በሳቅ በዜ አይ ወንድ 🤣🤣🤣

  • @user-ld4ff5yl5y
    @user-ld4ff5yl5y Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ድንግል ማርያም በያላቹበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹሁ በጣም ደስ ይላል ክክክክክክክክክክ

  • @muaztube2701
    @muaztube2701 Před 3 lety +6

    ከድራማዉ አረጋሽን ተክታ የምሰራዋ ትወጣ ወላሂ የቤቶችን ለዛ አጠፋችዉ 😣😣😣😣😣😣😣😣😣 የምትስማሙ ላይክ 👍👍👍

  • @tube-nt3bj
    @tube-nt3bj Před 3 lety +9

    ሀገሬ ልገባ 5 ቀናቶች ቀሩኝ በሠላም ግቢ በሉኝ ወገኞች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-cq3sf1uo3x
    @user-cq3sf1uo3x Před 2 lety +1

    ውይ ቤቶች አረጋሽንኮን ባልጨመራችሁት ሀሊማኳን ትመቸኛለች ሀይ እደናቸሁ ስትል ሀሊማየ አደቅሻለሁ💪💪💪💪💪

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 Před 3 lety +7

    Woyne amlakeee zareee besak motkugn woy aregash🙊🙊🙊😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆

  • @user-su3bg6qn1e
    @user-su3bg6qn1e Před 3 lety +3

    በጣም ትምህርት አለው ባሁኑ ሰአት እርስበርስ ተፈራርተናል መተሳሰብ ጠፍቶል

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 3 lety +4

    ክክክክክ እውነት በሳቅ ነው የሞትኩት:በእውነት ትልቅ መልእክት አለው ሰው ራሱን በሚፈጥረው ወሬና ቅዥት እኮ ነው ስጨነቅ የሚያድረው : ለማንኛውም አረጋሽ አድናቂሽ ነኝ👍😍

  • @matimanz1566
    @matimanz1566 Před 3 lety +2

    ማታ አልተኛሁም እንዳትደግሙት ይህንን program Please

  • @fitsummehari2116
    @fitsummehari2116 Před 3 lety +1

    Mafi ena hulachhum chlachhubetal eski Mafi yetemechechw 👍yarg

  • @EMMANUELSTUDIOsubscribe_me
    @EMMANUELSTUDIOsubscribe_me Před 3 lety +18

    ሰው እንዴት ሰውን ይፈራል ተነጋግሮ ተወያዩ መኖር ይችላል!

    • @kiyakiya5004
      @kiyakiya5004 Před 3 lety

      ye sew siga lebash setan ke hones kkkkkkkk

  • @user-em5on3eu2w
    @user-em5on3eu2w Před 3 lety +7

    ማፊዬ እኔም ዛሬ እንቅለሰፌ አይመጣ አረጋሽ ከች ነው የምትልብኝ አዬ እድሌ አለይ ሻሼ

  • @woynimartube8860
    @woynimartube8860 Před 3 lety +1

    በታም የሚመስጥ እና እንዲሁም የውነት የሚያስፈራ ቅንብር ነው እናመሰግናለን በርቱ ውስጤ ናችሁ😍😍❤

  • @user-vm5gm1yt8h
    @user-vm5gm1yt8h Před 3 lety +2

    ዋው አረጋሽ ቤቶችን ይበል አሳመረችው😍

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Před 3 lety +5

    በስደት የምትኖሩ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @dardar1895
    @dardar1895 Před 3 lety +3

    ወላሂ ዛሬ እደት ነዉ የማድርዉ ኤጭ እኔ አልወድም የሚጮህ ሰዉ የመዳም ይበቃኛል 😥😥😥

  • @SoccerGaming119
    @SoccerGaming119 Před 3 lety +1

    Betoch began yemwedew . keljoche gar yemayew dirama neber yih part gin betam yasferal. Beleloch Amargna filmoch lay mitelawn asbubet. Yih part ayasfelgim

  • @munaahmed6033
    @munaahmed6033 Před 3 lety +1

    ወይ አረግየ ዛሬ በዳዴ አስኬድሻቸው ምናለ እንከ ጋር ሄደሽ ባስቃዥሽው አቦ ቤቶች እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ልዩ ናቹ በመዳሜ ተናድጄ ነበር ንዴቴን ሁሉ አስረሳችሁኝ ምናለ ቀን በቀን ቢሆን የእናተስ ድራማ

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 Před 3 lety +6

    Baga nagiyan dhuftan betochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha hedu isin jaladha jabadha itti fufa 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @blenshawel4354
    @blenshawel4354 Před 3 lety +3

    ወይ ቤቶች ቤታችንን በሳቅ አስቀወጣችሁት ስትችሉበት

  • @user-cs3zb5ds4r
    @user-cs3zb5ds4r Před 3 lety +5

    አወይ ሻሼ እኔ ልንኳኳልሽ አለች አረ አረጋሽ ሀይል 🙉

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 Před 3 lety

      Kkkkkkk የእሷ ሽ ሀይል የታመተ ይሁን 🙉

  • @abrhamtekle5220
    @abrhamtekle5220 Před 3 lety +9

    ምነው ቤቶች በጣም አጋነናችሁት ያረጋሽን ጸባይ እናም የዚህን ያህል አውሬ አረጋችሁሀት ለኔ አልተመቸኝም

  • @user-nu6gm2qf1k
    @user-nu6gm2qf1k Před 3 lety +23

    እኔ እራሱ አሳቀቀችኝ ምድነው እደዝህ ምጮህው ወይ አስወጦት ወይም ጽባዬን ታስተካክል በጣምነው ምጠላው ጩህቷን እውነት

  • @mestawetmulat9130
    @mestawetmulat9130 Před 3 lety +1

    እብድ ሆና እምትሰራው ልጆቻችን ላይ ተፅኖ አለው ልጆቻችንእየፍሩ እይባነኑ ተቸግረናል በሌላ መንገድብትቀይሩ ይሻላል አዛሉ እባክሽ ለኛም አይሆን እንኳን ለልጆች

  • @salamm7556
    @salamm7556 Před 3 lety +2

    በሣቅ ሞቱኩ👍👍👍👍👍👍

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 3 lety +6

    ቤቶች እንኳን በደህና መጣቹ የዛሬው በጣም ያስፈራል ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሚን

  • @user-fc7gg8nm6e
    @user-fc7gg8nm6e Před 3 lety +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የቤቶች ቤተሶች
    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶችዬ

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 Před 3 lety +2

    አመናችሁም አላመናችሁም ድራማውን እስክጨርስ ከነ በዜ ጋር አብሬ እኩል ነው የተንቀጠቀጥኩት 😃😃😃😃😃ውይይይይይ🙆🙆🙆አረጌሽ የስራሽን ይስጥሽ አቡካዶ ፊት 😂

  • @toybaebrahim1589
    @toybaebrahim1589 Před 3 lety +2

    ኑሩሉን ቤቶች በሳቅልሞትነበር ከምር ማፊናሻሸ ስታስቁ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 3 lety +2

    በስማም ያስጨንቃል 😍

  • @user-ms8gg4kz8p
    @user-ms8gg4kz8p Před 3 lety +15

    ይቺ አረጋሽ ምኑዋም አልተመቼኝም ደረቅ ቀልድ ነው ምትቀልደው
    አቦ መሳተፍ ዬለባትም ፍርሃታቹም በጣም ተገናነ ኦነግ ሸኔ የገባባቹ አስመሰላቹት😂

    • @selamabebe1308
      @selamabebe1308 Před 3 lety +1

      Selalgebashe new atkeldem argashe bedenb temlkhe yegbashale

    • @user-yr2vs2fu3h
      @user-yr2vs2fu3h Před 3 lety +1

      የሰጧትን ነው የምትሰራው ልትደነቅ እንጅ ልትወቀስ አይገባም። በዛ ላይ አስወጧት ማለት ምን አይነት ድንቁርና

    • @slntayehutube4462
      @slntayehutube4462 Před 3 lety

      ገፀ ባህሪዋነው የሶ ፀባይ አይደለም

  • @nazerawitwondimu2833
    @nazerawitwondimu2833 Před rokem +1

    Dgami bayew ayselechenm😊 betam nw miyaskut😂😂ksit alem😭😭

  • @alemtebellu1776
    @alemtebellu1776 Před 3 lety

    ይህን ድራማ በጣም ነው የምወደው ነበር አሁንግን አረጋሽ የምትባለውን ጨምላቃ አስቀያሚ ስትመጣ ገና አጠፋዋለሁ ማስተማሪ እንጄ መቀለጃ አይደለም

  • @wennywenny8533
    @wennywenny8533 Před 3 lety +4

    ውይ እንቅልፌ ጠፋ ቤቶችዬ እኔ ድሮም ድሮነኝ ግን የዛሬ ውን ሳይ ባስብኝ 🥰🥰🥰🤭🤭🤭

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 Před 3 lety +3

    ውይይይይ የእውነት በመዳም ቤት ውስጥ እህቶች ስመጡ ልክ እንደሻሼ የኝ የመዳም ቅሞሞች 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🙊🙊🙊🙊

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 Před 3 lety +2

    አረገሽ 😂😂😂😃😃😃 ያሻሼን ቀልብ ገፍፍቸት

  • @sebleabate7070
    @sebleabate7070 Před 3 lety +2

    ኧረ ቤቶች ድራማው ይመቻል ቀጣይ ይኑረው

  • @user-so4gy1go9n
    @user-so4gy1go9n Před 3 lety +4

    በጉጉት ስጠብቅ ነበርwell come

  • @BurikeShow
    @BurikeShow Před 3 lety +5

    Well Come

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 3 lety

    የአረጋሽ ወፈፌነት በዛ ሰለቸን የሻሼ ጩኸት ቀነስ ይበል :: ቤቶች ሁሉንም በልክ ጩኸት ግን በጣም ሁሉም ላይ በዛ