Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 35 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 35

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 03. 2020
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 35 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    CZcams : / eyohamusic
    Website: www.eyohatv.com
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #EritreanComedy

Komentáře • 865

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 4 lety +163

    በስራ የደካማችሁ
    በኮረና ቨይርስ የተጨነቃችሁ
    ካላችሁ ኑ ዘጠናው ሺ ፈታ በሉ😀😀😀
    ጩብቲ😀😀

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 Před 4 lety +74

    ውሮ ግን የዚህ አመት የተከታታይ ድራማ ምርጥ ተዋናይ መመረጥ አለባት !! በጣም ሀሪፍ ነች እኮ

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye790 Před 4 lety +179

    የአመት አስቤዛ በሶስት ቀን በልተሺ ሺ ሺ ሺ
    ሲርብሸ ሚስኮል አታድርጊ ጊ ጊ ጊ 🤣🤣🤣ጩቢቲዬ sewedeh eko ❤❤❤❤

  • @Moahs
    @Moahs Před 4 lety +46

    ዘጠነኛው ሺ እንደኔ የሚወደው እስቲ

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +207

    ጩባው አብረውህ የሚሰሩት ግን ሳቃቸውን ተቆጣጥረው መስራታቸውን አደንቃለሁ 😂😂😂😂😂

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b Před 4 lety +117

    ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂 ጩቤው የአመት አስቤዛ በሶስት ቀን በልተሽ ሲርብሽ ሲርብሽ ሚስኮል አታድርጊ አላለም እናመሠግናለን የ9ኛው ሺህ ተዋናዮች በሙሉ

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 Před 4 lety +120

    እስኪ የጩቡቲ አድናቂወች 👍

  • @jaderabbit5720
    @jaderabbit5720 Před 4 lety +143

    ጩቢቲ ገዳይ ሰው ፣ ሳምንቱን በሙሉ በጉጉት ነበረ ስጠብቃችሁ የነበረው ፣ዛሬ ደብሮኝ ነበር አሁነረ በእናነት ፈታ እላለው
    ጩቢቲ ሚመቸው like ይግጨው??

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 4 lety +1

      💀💀💀💀💀💀👎👎👎👎👎👎👎👣👣👣👣👣👣👣👣👣👣 እግርርርር ነው የሚለኝ

    • @jaderabbit5720
      @jaderabbit5720 Před 4 lety +1

      @@bettytube2 ግም ነገር ስለምትወድ እኮ ነው እግር እግር ሚልክ

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 Před 4 lety +43

    ጩቢቲ ባይኖር በምን እስቅ ነበር በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂

  • @mansikala1225
    @mansikala1225 Před 4 lety +13

    ሽንት ቤቱ ስንጠቀምበት ስንጠቀምበት ብቻ ነዉ የኔ እሚባለዉ😂😂😂😂😂😂ረዱ ጩባዉ ሁላችሁም አንፍር😂😂😂😂😂😂

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 4 lety +37

    እውነተኛ አጭር ታሪክ
    ➖➖➖➖➖➖
    አንድ ምስኪን አባት በቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉ እንቁላሎችን ለመሸጥ ወደ መንገድ ዳር ይዘው ይዘልቃሉ
    በዛም መንገድ ዳርቻ ላይ አንድት ወጣት ሴት መጥታ
    አባባ እንቁላሉ ስንት ነው ብላ ትጠይቃቸዋለች ?
    እሳቸውም አንዱ እንቁላል 4 ብር ነው ልጄ ብለው ይመልሱላታል።
    እሷም እንድህ ስትል ድጋሜ ጠየቀቻቸው
    አባባ አምስቱን እንቁላል በ አስር (10)ብር ልውሰደው ?
    እሳቸውም አይጎዳም ብለሽ ነው ልጄ በማለት ደከም ባለ ድምፅ መለሱላት ።
    ከፈለጉ ይሽጡ ካልፈለጉ ግን በቃ መሄዴ ነው አለች ጠንከር ባለ ድምፅ
    እሳቸውም ትንሽ አሰቡና ቀና ብለው አይተዋት
    እስካሁን ምንም አልሸጥኩም ባያዋጣኝም እንደመጀመሪያ
    ገድ ልቁጠረውና ልሽጥልሽ ፣ የፈለግሽውን ያህል በፈለግሽው ዋጋ ውሰጅ ሲሉ በደከመ ድምፅ" ተናገሩ"
    ዘንቢሏን አውጥታ 5ቱን እንቁላል አስገባች ከበርካታ መቶ ብሮች መካከል አስር ብር አውጥታ ወረወረችላቸው
    እየተጣደፈች የሚያምረው ዘመናዊ መኪናዋ ውስጥ ገባች
    የሚያሳዝነው ግን በእንድህም እንዳለች የአሸናፊነት ስሜት ተሰምቷታል ~~~
    ከጓደኛዋ ጋር ወደ አንድ ዘመናዊ ሬስቶራንት ገብተው የሚፈልጉትን አዘዙ ትንሽ በልተው ብዙ አተረፉ፣ ተዝናኑ
    እና ሒሳብ ሲመጣ ቢሉ ላይ 1420 ብር ይላል
    እሷ ግን ከቦርሳዋ 1500 ብር አውጥታ ሰጠች መልሱን ለ ሬስቶራንቱ ባለቤት ቲፕ እንደሆነ ነግራው ወጥተው ሄዱ።
    አስቡት ይህ ድርጊት ለሬስቶራንቱ ባለቤት አድስ አይደለም
    ለእንቁላል ሻጩ አባት ግን አስደንጋጭ እና በጣም ልብ ሰባሪ ነበር።
    ከድሆች እና ከምስኪኖች የምንፈልገውን ለማግኘት የበላይነታችንን ለማሳየት የምንጥረው ለምድነው?
    የእኛን እርዳታ ለማይፈልጉትስ ቸር ሆነን ለመታየት ለምን እንፈልጋለን ?
    እንኳን ይህን ግብይት ይቅርና የእግዚአብሔር ቃል እኮ ምስኪኖችን ስትጎበኙ ያላችሁን በቀኝ እጃችሁ ስትሰጡ ግራ እጃችሁ አይየው ነው የሚለው
    እግዚአብሔር የቃሉ ሰሚ ያድርገን የሰማነውን ደግሞ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @aschubless4961
    @aschubless4961 Před 4 lety +35

    አንደኛ ነኝ አንድ ሳምንት ሙሉ ስጠብቅ ነበር
    ጩቢቲ ስወድህ😃
    no view but 14 like how?

  • @madinahomar8494
    @madinahomar8494 Před 4 lety +8

    ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ጩቢቲ ዛሬስ የዘፈንህ ግጥም ኮሮና ባይረስም አልቀረህ እንዴት እንደምታስቀኝ

  • @user-tw6dh6mh8s
    @user-tw6dh6mh8s Před 4 lety +8

    እረ ወይኔ ወይኔ ወይኔ ወይኔ 😂😂😂😂😂😂
    ጩቢት ሁሌም በሳቅ ነው የምገለኝ ስወደው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +40

    ክክክክክ ጩቢቲ የአመት አስቤዛ በሶስት ቀን በልተሺ ሺሺሺሺ ሲርብሽ ሲርብሽ ሚሲኮል አታድርጊ ጊጊጊ እኔንን የሚገርመኝ የዚች ሀገር እድገት መንደሩ ምን ይላል ቀስ ብለሽ እደጊ ጊጊጊጊ ሃሃሃሃሃሃ ኧረ በሳቅ ገደለኝ

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f Před 4 lety +17

    ጩቢቲ ማኛ ይመችህክ በጣም አሪፍ ነው 🙏 እወዳችኋለሁ

  • @kiyakal1558
    @kiyakal1558 Před 4 lety +11

    የኔማ ጩቢቲ ቲ ቲ ቲ
    ቃላት አጣሁልክ የምር እናቴ ትሙት ት ት ት

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 4 lety +27

    ዘጠነኛውሺ በጉጉት ምጠብቀው ድራማ ነው በርቱልን 😍 ጩባው ልብ አድርቅ 😁😁😁

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t Před 4 lety +16

    *የ* *ሀሳብ* *ማጭድ* *ነው* *ሰውነቷ* *ሁሉ*
    *እስኪ* *ማጭድ* *ስጠኝ* *ልጨዳት* *ልጨዳት* #ጩቢቲ *ልሞት* *ነው* *በሳቅ* 😂😂😂😂😂

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 Před 4 lety

      እር.በሳቅ

    • @user-dr6js4zd4d
      @user-dr6js4zd4d Před 4 lety

      ቤዛ ሙልጌታ ጭንቅ የለም በጌታ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 Před 4 lety +21

    ጩቢቲ የአመት አስቤዛ በሶስተ ቀን በልተሽ
    ሲሪብሽ ሲሪብሽ ሚስኮል አበዛሽ
    ብትለው ቤት ይመታልክ ነበር ኧረ እንደውም ያፈርስልክ ነበር😂😂😂

  • @user-iq5ig6rj1m
    @user-iq5ig6rj1m Před 4 lety +32

    ገመድ ያለው እንጅራ😜 ውሮየ መቸነው ልብ እምገዢው😅

    • @myyoutubekiyu5560
      @myyoutubekiyu5560 Před 4 lety

      ልብ መሸጥ ተጀመረ እንዴ ትልሽ ነበረ ውሮ 😂😂😂

    • @Enat1999
      @Enat1999 Před 4 lety

      @@myyoutubekiyu5560 😄😄😄😄

    • @user-iq5ig6rj1m
      @user-iq5ig6rj1m Před 4 lety

      @@myyoutubekiyu5560 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @mulugetaandemeskel2980
      @mulugetaandemeskel2980 Před 4 lety

      @@myyoutubekiyu5560 lebe yeshitale endie yeti telishe neber kkk

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +11

    ወይኔ ጩባው ፍትህ ለጆሮአችን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 4 lety +35

    የአመት አስቤዛ
    በሶስት ቀን በልተሽ
    አንጀቴን በላሽው
    እየተመላለሽ😂😂😂😂ከጩባው የተወሰደ

    • @gkgurgusy2383
      @gkgurgusy2383 Před 4 lety

      እንደዚ ይገጥማል እንዴ

    • @user-do7ns6uo4f
      @user-do7ns6uo4f Před 4 lety

      @@gkgurgusy2383 😂😂😂😂😂እረ እኔ ነኝ

    • @gkgurgusy2383
      @gkgurgusy2383 Před 4 lety +1

      @@user-do7ns6uo4f wow ገጣሚ ነሽ ለካ በቃ አድራሻ ላኪልኝ ጊታር እልክልሻለው kkkkkk. ከጩባዉ ነጥቄ

    • @user-do7ns6uo4f
      @user-do7ns6uo4f Před 4 lety

      @@gkgurgusy2383 😂😂😂😂እረ ጉድ

    • @samiraabdoo1646
      @samiraabdoo1646 Před 4 lety

      @@gkgurgusy2383 የዛሬው ያበደው ግን ሰሀት ይከበር

  • @user-il8vu9hj6m
    @user-il8vu9hj6m Před 4 lety +2

    የ9ኛው ሺ ተዋያኖች ሁላችሁንም በጣምነዉ የምምወዳችሁ ፡፡
    ጩቢቲ ወይኔ በሳቅ ልሞት ነዉ፡ ክክክክ

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 Před 4 lety +38

    ብሬ(አበበ ተምትም)አሁን ትክክለኛ ቦታውን ነው ያገኘው ብዙ ድራማዋች ላይ ክፉ ሆኖ ነበር የሚሰራው

  • @henokdemessie2423
    @henokdemessie2423 Před 4 lety +1

    እረ ጩህት በጣም በዛ ሌሎቹን ልጆች እንይበት በጣም ለዛዛ አይነት እየሆነ ነዉ (የጩቤዉ ገፅ በሃሪ ብቻ) በእዉነት ልጆሮ በጣም ሰቅጣጭ ነዉ ሊቆቆሙት የማይችሉት አይነት ፡፡ እባካችሁ እንደስድብ አትዩት አምንወድዉ ድራማ ነዉ እንዲስትካከል ከማሰብ ነዉ

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 Před 4 lety +52

    እስቲ አንድ ጊዜ ለዘጠነኛው ሺህ ድራማ አባለት ማበረታቻ ላይክ 👍👍👍
    ለኔ ደሞ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ
    ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 4 lety

      ያሉትም አገር እያበጣበጡ ነው እናንተ ተጨምራቹ ምን ልንሆን ነው

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 4 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ማሮችየ

    • @fdtube4966
      @fdtube4966 Před 4 lety +1

      @@bettytube2 አይ እኔ ለማስታረቅ ነው

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 4 lety +4

    አላህ ከመጥፎ በሺታ ከነቤተሠብ ወቻችን ይጠብቀን እህቶቸ አብሺሩ ዱአአርጉ ሁሉምበየሀይማኖቱ እኛን ሚሥኪኖቹን አይነካም ኢሻአላህ

    • @user-hn8lf5bb5e
      @user-hn8lf5bb5e Před 4 lety

      ወላ ጉንፋን ይዞኝ በጭንቀት ልሞት ነበር ባሌን ሳንገናኝ እዳልሞት ብየው ምን አልኩሽ እድክ እምትይኝ እያለ አላህ ይጠብቀን አሚን

    • @makthisdubai199
      @makthisdubai199 Před 4 lety

      Wadadkachuu😘😘😘

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 Před 4 lety

      @@user-hn8lf5bb5e አብሺሪ ማር አላህአለን እስካሁንም በሱ ውደታና አዘኔታ እጂ እኛ ኢትዮጵያዊ ን በስትነገር እየተጣሉ እኛንመተውራሡ አልሃምዱሊላህ ነው

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 Před 4 lety

      የኔቢጤ ያችም ተይዞሂዶነውደ

    • @samri9788
      @samri9788 Před 4 lety

      አሜን🙏🙏🙏

  • @salammelka1098
    @salammelka1098 Před 4 lety +36

    አብን እንደኔ የምቶዱ እስኪ ልያቹህ

  • @MayaMaya-xk7eu
    @MayaMaya-xk7eu Před 4 lety +1

    ወይኔ ጩባው ገደልከኝ በሳቅ የድራማው ፈርጥ እውነትም ጩባው ግን ሁሉም ምርጥ ናቸው ውሮም በቃ ድራማ ማለት እንደዚህ ነው ፈታ እሚያደርግ

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 4 lety +9

    ብሬ ፣ግጥም እኮ ብዙ ባህርያት አሉት!
    ጩቢቲ፣እርሱም ይጠጣል እንዴ? ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 Před 4 lety +24

    ውድ የሀገሬ ልጆች ከዘመኑ መቅሰፍት ኮሮና ባይረስ ይጠብቃችሁ እኔ በፍራት እንቅልፍ አጥቻለሁ

    • @gebreslassieej3623
      @gebreslassieej3623 Před 4 lety

      አይዞሽ እመብርሃን አትለይሽ

    • @user-jm1ng7tc8j
      @user-jm1ng7tc8j Před 4 lety

      አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅን👏👏

    • @fafhali558
      @fafhali558 Před 4 lety

      Ayzosh alah yalew new yemihonew

    • @tgtube9609
      @tgtube9609 Před 4 lety

      አሜን አሜን ሁላችን ይጠብቀን

    • @user-ue6oc1zb5w
      @user-ue6oc1zb5w Před 4 lety

      tg etho tub አይዞሽ እህቴ ፍርሀት እምነት ከማጣት የተነሳ የሚመጣ ነዉና ባለሽበት እምነት ፅኝ ፀልይ በተረፈ ጠባቂያችን ከኮሮና የበረታና የበለጠ ነዉና አይዞሽ

  • @gelila5182
    @gelila5182 Před 4 lety +49

    የዚ ድራማ አድናቂ እስቲ የታላቹ

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 Před 4 lety +44

    Baga nagiyani dhuftani namin akka kotiti chuba jaltu like nafi😍😍😍 godha

  • @sariyshawa8263
    @sariyshawa8263 Před 4 lety +17

    ጩብት ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂ስውዳችሁ አኮ ምርጦቼ 💓♥️

  • @Shega_Podcast_Media
    @Shega_Podcast_Media Před 4 lety +57

    ምርጥ የሙዚቃ ግጥም እዚህ ድራማ ላይ ብቻ ነው የሚገኘው😂 ለማንኛውም ሠብስክራይብ እያረጋችሁኝ🤔🙄

  • @mkbevm4446
    @mkbevm4446 Před 4 lety +19

    😁😁😁😁swedachu, I really appreciate z writer, director n those awesome actors n actress😘😘😍

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety +5

    ችግር የለውም አትጨነቂ እመቤቴ በይኝ ጩቢቱ ግን እትትትት ሆነብኝ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +3

    9 ዘጠነኛው ሺህ ከማክሰኞ ማታ ወደ ሮብ ማታ ተቀየረ እንዴ ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆቹ እግዚአብሔር ከዚህ ከአስፈሪው ከኮሮና ቫይረስ በሽታ በምህረቱ ይሰውራችሁ

  • @yachafeferchamo2589
    @yachafeferchamo2589 Před 4 lety +19

    ጩቢቲ የዘመናችን ምርጥ ሙዚቀኛ😂❤️👌🏼

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 Před 4 lety +6

    ወዮ እረ የጩባው ሙዚቃ መቼ ነው ለተመልካች እሚደርሰው አዛ አረገን እኮ ሆ 😂😂😂😂😂

  • @user-zf5rt2nf4y
    @user-zf5rt2nf4y Před 4 lety +4

    ጩቢቲ አዝግ በሳቅ ገደልከኚ አብረው የሚሰሩት ግን ሳቃቸውን ተቆጣጥርው መስራታቸው አላማድነቅ አይቻልም

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 4 lety +9

    የጩባው ድምጽና የውሮ አለማወቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sideeffect1888
    @sideeffect1888 Před 4 lety +1

    ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም፣ በድን ሸለቆ ሲናገር
    በሰማይ ፈረስ ተጭኖ፣ ከአጽናፍ አጽናፍ ሲንደረደር
    ሲያጉተምትም ሲያስገመግም፥ ባይነ ህሊና ለመመስከር
    ሳንጨነቅ ሳንገደር
    ለማንም ምንም ሳናዋይ፣ ሳንናገር ሳንጋገር
    ከዐይንሽ ከልብሽ ከልቤ አዋሽ ማዶ አብረን እንብረር።
    ከሰው ኳኳታ እንነጠል
    ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል
    በእፎይታ ጥላ እንጠለል
    ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።

  • @user-nb1rv7ml3z
    @user-nb1rv7ml3z Před 4 lety +5

    ምነው በጥዋት ስጠብቃችሁ ውዬ አሁን መጣችሁ ስወዳችሁ እንደዴ ይሄኔ ኮሮና በሽታ የፈራው ሰው አለ? አላህ ይጠብቀን ባለንበት ሁላችንንም

    • @user-me8cs8gw4m
      @user-me8cs8gw4m Před 4 lety

      አብሸሪ አተፍሪ አላህ ይለውነው ይሚሁነው ያረብ አላህ ይጠብቀን

  • @user-xj2xi5sw7r
    @user-xj2xi5sw7r Před 4 lety +12

    የዝንጀሮ መንገድ ቢከተሉት ገደል
    ጀለሴ ተመለሽ ኮረና እዳታመጭ አለ ጩብቲ😃😃😄😃😃አቦ ሰላማቹህ ይብዛ ኮረናል እናውግዝ

    • @user-dr6js4zd4d
      @user-dr6js4zd4d Před 4 lety

      የብሌን እናት ነኝ ከሳውዲ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @flakoketano8205
    @flakoketano8205 Před 4 lety +4

    ጩቢቲ ስወድህ ❤😘😘😘በሳቅ ገጀልከኝ😂😂😂

  • @user-mc9km4hc7p
    @user-mc9km4hc7p Před 4 lety +2

    የሳቅ እምባ እያነባሁ ነውኮ እማያችሁ ውይ ይመቻችሁ አቦ ጩባው ደመፀ መረዋው😀😀

    • @The_Wandering_Warrior1
      @The_Wandering_Warrior1 Před 4 lety

      እባክዎ ጩቢቲ የዘፈነውን ዘፈን የጥላሁንን? የት ይሆን የማገኘው? አመሰግናለሁ

  • @user-lb5th4bs9p
    @user-lb5th4bs9p Před 4 lety +3

    ወይኔ ጩብቲ ዘፈኖችህ ሲመቹኝ ተጠንቅቀህ ከመዝፈንህ የተነሳ ግጥሞችህ ቤት እንኳን አይመታም

  • @user-mj9md8oh2r
    @user-mj9md8oh2r Před 4 lety +7

    ማናቹም እኮ ለማውዳደር ይከብዳል የምር ምርጥ አክትረሶች ናቹ በተለይ ጩባው አንፍር የሆነ ልጅ😂😂😂😂😂

  • @kyialtiku5111
    @kyialtiku5111 Před 4 lety +22

    አሁን አንደኞ ነኝ ምንሆናችሁ ነዉ ሰአት የማታከብሩት ወይ በስደት የአላችሁፈጣሪ ያጠብቃችሁ

  • @redusami6664
    @redusami6664 Před 4 lety +5

    እኔምለው እኔና ስልኬ ጩቢቲ ሲዘፍን vibration ምና ረገው እኛ ብቻ ነን ወይስ ..... አቡዬ ግን ውርዬን ተዋት እስቲ ዛሬ ይለፍላት እና ትጀናጀን በቁነገር ምርጦቼ 😘😍😘

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 Před 4 lety +5

    ክክክክ ኧረ አቡናዉሮዬ በጣም አሣቁኝ በርቱ አቡ ሥወድህ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před 4 lety +33

    ምነዉ ማክሰኞ ማታ ጠፋችሁ ሰአት ይከበር

    • @sarahsweetie6011
      @sarahsweetie6011 Před 4 lety

      Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-lb5th4bs9p
      @user-lb5th4bs9p Před 4 lety

      ማክሰኛለታ ፋና በፖለቲከኛች ውይይት ተጠምዶ ነበር አድሶቹ መሪወች ስልጣል በየቀኑ ያፀድቃሉ እኛ ዘጠነኛው ሺ ካሁን ካሁን ጀመረ ስንል አፍጥጠን አመሸን ሰአት ይከበር

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 Před 4 lety +11

    እንኳን በደህና መጣችሁ የሳቅ ምንጮች ውሮዬ 😂ይመችሽ

  • @ikramtube4137
    @ikramtube4137 Před 4 lety +17

    የጩቢቲ አድናቂወቅ ገባ ገባ በሉ ቤቱ
    ሰፊ ነው 😘😘😘

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 4 lety

      😃😛😛😛😛😛😛😛👎👎👎👏👎👎

  • @uaepower4941
    @uaepower4941 Před 4 lety +3

    አረ ጩባው ገደልከኝ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኦስኪ የጩባው አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ

  • @NiNA-gw5xp
    @NiNA-gw5xp Před 3 lety +1

    Selam selam bela sejmer selamtatata 😅😅😂😂😂😂 ere besaq moteku

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 Před 4 lety +2

    እረ ጩባዉ በሳቅ ገደልከኝ በስንት ነገር የተጨቀዉን አምሮችንን አዝናናከኝ

  • @user-yx3tc2ph8e
    @user-yx3tc2ph8e Před 4 lety +2

    ጩብቲ አድናቂክነኝ አተን ሥከታተል የመዳም እሩዝ አረረብኝ ደሞ ዉሮ እጀራ ገመድ ያልሽዉ 😂😂😂😃

  • @user-wo5jh9tp4v
    @user-wo5jh9tp4v Před 4 lety +2

    የቀጣዩ ሳምን ት ደግሞ ያበደ ነው የሚሆነው ጩቢቲ የኔ ድምፀ መረዋ 😂😂

  • @selamyemariyamlij9763
    @selamyemariyamlij9763 Před 4 lety

    እረ ወይኔ ክክክክክክክክክክክክክ አይ ጩቢቲ የእውነት በጣም የምዝናናበት ዲራማ ነው የ9ኛው ሺ ተዋናይዎች እንዴት እንደምወዳቹኮ

  • @user-wz1yt3up3b
    @user-wz1yt3up3b Před 4 lety +1

    ስወዳችሁ እኮ ውይይይይ ጩባው ጩቢቲ ሁላችሁንም ውድድድድ ቀጥሉበት

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 4 lety

    እዴት ነው አለም ስለ ኮሮና በማውራት የተጀመሩ ሌላ ወሬዎች አስቀይሷል
    ይሄ ከፈጣሪ የተሰጠ ቅጣት ነው
    ስለ ነብሳችን ሳንጨነቅ ስለ አለም
    ስንሯሯጥ ፈጣሪን ረሳነው
    ለዛም ነው የሚፈፀው ነገር
    አይቀርም ከዚህ የባሰ አሯሯጭ
    ሳይመጣ ፈጣሪን ሁሌም
    ቢሆን እናመስግን
    ድግል ማርያም ትጠብቀን
    ለንሰሀ ሞትም ያብቃን!!

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 Před 4 lety +1

    ወይኔ፣ጩባዉ፣በሳቅ፣ገደልከኝ፣ዉሮ፣ስወዲሽ፣ከዚህ፣ከሚወራዉ፣በሽታ፣ፈጣሪ፣ይጠብቀን፣እፀልይ፣ሌት፣ከቀን፣ወገኖቸ፣

  • @hannykonjoh3264
    @hannykonjoh3264 Před 4 lety +1

    አረ ጩባው ገደልከኝ ኡህህህህ ትናፍቁናላችው እስከ ሳምንት ❤❤❤

  • @allahisone2808
    @allahisone2808 Před 4 lety +2

    ጩባዬ 😂ኧረ ሁላቹም ምርጥ ናቹ😍

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 4 lety +1

    እውነት ከካሜካ ጀርባ ያላችሁትን ሰዎች እጅግ አመሰግናለሁ ጎበዞች ናችሁ ድካማችሁትን ሳቃችሁን ተቆጣጥራችሁ ስለምታቀርቡልን

  • @eikmaasefa9933
    @eikmaasefa9933 Před 4 lety +1

    ክክክክክክክክ ውርቁ ይመችክ በርቱልን እንደዚ ድክም ሲለን እናንተ ዘና ባታረጉን የማዳምን ስራ አንችልውምነበር እናመሰግናለን

  • @zeyadaaelmu1041
    @zeyadaaelmu1041 Před 4 lety +7

    እኔ ጩባዉ ከሚዘፍነዉ የሚያወጣተዉ ትርፍ ቃላቶች ነዉ ዉዉዉዉ ዉዉዉዉ ዱዱዱዱዱዱ ሁሁሁሁሁሁሁ ዊዊዊዊዊዊ ሪሪሪሪሪ እኔም መዳሜን ስዘፍንባት የሱን ዘፈን የዉ የምኮርጀዉ

  • @astufkr3609
    @astufkr3609 Před 4 lety +2

    ኣቡየ የኔ ፍቅር እፍፍፍ እንካንም ኣለፈልህ ላዳ ኣገኘህ ክክክክ ጭቡቲ በሳቅ

  • @tsegayehabte1219
    @tsegayehabte1219 Před 4 lety +1

    ጩቢተ አቤት ድምፅ አቤት ድምፅ ፊሊት በለው የእውነት ምችት ነው ምትሉኝ ይመቻቹ

  • @sai2864
    @sai2864 Před 4 lety +1

    የዝንጀሮ መንገድ ቢከተሉት ገደል ጀለሴ ተመለሽ corona እዳታመጭ ግጥም ዘጋኝ ዘጋኝ😂 ጩባዉዬ much love😍

  • @eluseye5888
    @eluseye5888 Před 4 lety +3

    በጅ ያለ ወርቅ ብራዝሌት ያባላል:: ወይ ጩቢቲ በሳቅ ገደልከኝ፡፡

  • @meherat938
    @meherat938 Před 4 lety +1

    አሪ saqee😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀cobitiሺሺሺ ገት ገት ገት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😉😉😉😉😉😉😍😘😘😘😘😘😘

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 4 lety +1

    አይ ሁሮ ፎቶ አኔሳስን አይቸ እደገባው ነው የሳኩት ወየው አችና ጩባው በሳቅ ሆደን አቆሰላቹኝ 😁😂😁😂😁😂😁😂😁😂😁

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Před 4 lety +1

    😂😂😂ጩቢቲዬ ግጥም ካንተ ውጭ ሲዘጋ አንደኛ😊👌

  • @rabiahussen3585
    @rabiahussen3585 Před 4 lety +7

    እኔ ግን የወርቁ ቀልድ ያስቀኛል 🤗 ቤተሰቦቹ ለምን ነው ማይስቁት 😂😂😂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 4 lety +14

    አይ ውሮ አንቺን ባረገኝ ጣጣ የለሽ ከእውቀት ነፃ ጩቢቲ የኔ ዘፋኝ 👍👍👍

    • @joy-tt8sj
      @joy-tt8sj Před 4 lety

      meser Ye buze Man adnaki አንች ግን የቡዜ ማን እህት ወይም gf ነሽ አደል? መቸም ቡዜን እንደ ዘፋኝ የሚያስብ ሰው የለም ብየ ነው ከይቅርታ ጋር

    • @masarethalyammahi8582
      @masarethalyammahi8582 Před 4 lety

      0😁😁😁😁

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 4 lety

      ውዶች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 Před 4 lety +1

      @@joy-tt8sj ለቡዜ ምኑም ልሁን አይመለከትሽም የሆንሽ ቦርኮ ቡዜ በእንዳቺ አይነት ቆሻሻ አይጠራም ባለጌ ጥጋብሽን በልክ አርጊው የማንም ልቅምቅም የሰው ለክ አያቅም የሆንች ግማታም 😆😆😆😆😆😆😆💪💪💪💪😛😛😛😛😛😛👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @AliAli-kx2ff
      @AliAli-kx2ff Před 4 lety

      😀😀😀😀😀😀

  • @user-jg5mr3pr8f
    @user-jg5mr3pr8f Před 4 lety +2

    እፍፍፍፍፍፍ የሳቅ ምንጮቼ ውስጤናችው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-xf9vb2db1p
    @user-xf9vb2db1p Před 4 lety +2

    ጩቢትዬ አድናቂህ ነኝ😘😂😂

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 Před 4 lety +10

    በረዱ ፍቅር ተቃጠልኩ እውነት ውበትዋ ሰውነትዋ የጉንጭዋ ዲንፒል በቃ ፎንቃዋ ሊደፋኝ ነው

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 Před 4 lety +1

    ጩባው በሳቅ ገደለኝ አቤት ግጥም 😁😃😃😃

  • @demozeargawu3712
    @demozeargawu3712 Před 9 měsíci +1

    አቡ በጣም ትመቸኛለህ
    🎉😅

  • @user-qv4ps9uz1i
    @user-qv4ps9uz1i Před 4 lety

    ክክክክክክ ዘጠነኛው ሺ ሁል ግዜም ትመቹኛላችሁ የዛሪው ደግሞ የተለየ ነው በሳቅ ክክክክክክ

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 4 lety +1

    ወይኔ እረዱና ጩባው ሀሀሀሀ ልቤን ፍርጥ አደረጋችሁኝ

  • @user-pf1om9dq5r
    @user-pf1om9dq5r Před 4 lety +1

    ዉይ ጩባዉ ገደልከኝ እኮ😅😅😅😅😅😅

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 Před 4 lety +4

    አረ ሰአት ይከበረ ለማንኛውም 🙏🙏🙏🙏

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h Před 4 lety +1

    እንካን ደናመጣችው ዋው የዛሬው ለየት ያለነው በሳቅ

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety +2

    ኪዌት
    ስራ ዝግ
    ትምህርት ዝግ
    ዩንቨርስቲ ዝግ
    ትምህርት ዝግ
    ካፌ ሬስቶራንት ዝግ
    ሞል ባስ ዝግ በረራ የትም ሀገር የለም ዘግተዋል ኮሮና ምርመራ ሊደረግ ከቤት መውጣት የለም ፈጣሪ ይጠብቀን ስንት ቀናችን

    • @samri9788
      @samri9788 Před 4 lety

      Egziabher ytebakachu ytebken🙏🙏🙏

    • @user-zn7qe6yk5o
      @user-zn7qe6yk5o Před 4 lety

      እንዴ እና ምርመራ አርገው ጨረሱ ወይስ

  • @eskabarjsjd1972
    @eskabarjsjd1972 Před 4 lety +1

    መሳቅ አምሮኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-lu4cp5zs7l
    @user-lu4cp5zs7l Před 4 lety +1

    😂😂yemer gen cubti &gashi bera merx abate new sewhi abertatu gashi beran ❤❤❤

  • @user-vw7tv4hn5y
    @user-vw7tv4hn5y Před 4 lety +5

    🤣🤣🤣🤣🤣ውይ ጩብቲ ውይ በሳቅ ገደልከን እኮ

  • @shawaymazloum2382
    @shawaymazloum2382 Před 4 lety +1

    እረ ጩባው ሆዴን አሳመምከኝ በሳቅ😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 Před 4 lety +1

    ጩብቲ በናት በሳቅ ልትገለኝ ነው 😁😂😁😂😁😁😁😁😁😁

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h Před 4 lety +1

    ንፍቅ ብሎኝ የማየው ምርጥ ሲትኮም

  • @bamlakalemayehu7159
    @bamlakalemayehu7159 Před 4 lety +2

    ጩቢቲ በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @jewa2464
    @jewa2464 Před 4 lety +4

    እንኮን ደና መጣቹ😂😂😂😂😂😍

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti Před 4 lety +1

    አቤት ጩቢቴ ክክክክክ ኧረ በሳቅ ወደኩኝ የምር ተሰቶ አለህ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg Před 4 lety +1

    አይ እረዱ ሳትሳቀቂ እመቤቴ በይኝ አላለችም ክክክክክክክ