Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 82 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 82

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 82 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 82
    Be our family, by subscribing our channel
    / abrhotentertainment
    አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
    Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on CZcams with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
    CZcams : / abrhotentertainment
    Instagram : / abrhot_entertainment
    Telegram: t.me/abrhotent...
    TikTOK: / abrhot_entertainment
    Facebook : / %e1%8b%98%e1%8c%a0%e1%...
    SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
    Stay Tuned!
    #AbrhotEntertainment​​​
    #EthiopianMovie​​​
    #ZetenegnawShi​
    #ዘጠነኛውሺ
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Komentáře • 259

  • @AbrhotEntertainment
    @AbrhotEntertainment  Před 3 lety +48

    Don't Forget to Subscribe , Like, share and Click the bell 🔔. Thank You.

  • @user-ps3jl3ck2v
    @user-ps3jl3ck2v Před 3 lety +97

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለዳግም ትንሳኤው አደረሳችሁ

  • @user-sv2bc1ze5s
    @user-sv2bc1ze5s Před 3 lety +65

    ጩብቲ ሲተውን ያለው ገፀበሀሪ ምችትነው የሚለኝ እናትየ ስወደው 😍😍❤️

  • @kaanmaaryyam1257
    @kaanmaaryyam1257 Před 3 lety +31

    የምወዳችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝዝዝዝዝዝት ይበልላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @uvanistedy2840
    @uvanistedy2840 Před 3 lety +10

    ጩቢቱ በጣም ነው የምወድህ አድቂህ ነኝ ቀጥልበት እሺ

  • @user-dr6js4zd4d
    @user-dr6js4zd4d Před 3 lety +12

    #ዌል ጩቢቲ ፈገግታየ🤣 #ቅመሞቼ ረመዳን አለቀብን😥ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 Před 2 lety +2

    ጩቢቲአንደት፣አንደምወድህ፣ብታውቅኖሮ፣ታዝንልኝ፣ነበረ፣ሀሀሀሀሀ

  • @dbx7607
    @dbx7607 Před 3 lety +17

    ለውድ ሙስሊም እህትና ወንድሞች እንካን ለኢድ አልፈጥር አደርሳችኩ ።

  • @user-ob8df1ue1d
    @user-ob8df1ue1d Před rokem +2

    ውሮ እና ርዱ ብቻ ነው ደስ ይምሉኘ❤❤

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před 3 lety +6

    በጣም ምርጦች ናችሁ ኑሩልን 👍👍🦚🦚🦚

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 Před 3 lety +6

    ፖሊሶቹ. እስካሁን ባጣራነው መሰረት ብሩን የሰረቀው ሌባ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wamemedia6020
    @wamemedia6020 Před 3 lety +4

    እንዴት ደስ እንደሚለኝ ይሄ ተከታታይ ድራማ‼️
    አንዳዴ የክፍለሀገር ነገር ከናፈቃችሁ የገጠር ሰርግና ጨዋታ እንዲሁም ሌሎች ያማሩ 🎞 ጎራ በሉ

  • @benji_max9067
    @benji_max9067 Před 3 lety +6

    በዚህ ድራማ ላይ የሀበሻ ሜም እና ብሩክ ዚቲ effect ይታየኛል

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 3 lety +8

    Welcome ዘጠነኛዉሺዎች በሳቅ ፈነዳው ኧረ ይመቻቹ ዘጠነኛው ሺ ውስጤ ነው💚

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 Před 3 lety +7

    🤣🤣😆😆😆 ጩቢቲ ብስቅ ነው

  • @signaltune
    @signaltune Před 3 lety +6

    ውርየ የኔ አደናባሪ ትመችኛለሽ።

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +13

    ትመቹኛላችሁ 🥰🥰🥰🤣

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +3

    ጩቢቲ ሰወድህ😘 አለበምህመቸነው የምለቅልን😆🤣

  • @natnaelgezahegn9903
    @natnaelgezahegn9903 Před 3 lety +2

    ጩቢቲ ምርጥ አርቲሥት ነው 9ሺህ ካለ ጩባው ደሥ አይልም

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g Před 3 lety +27

    ባባ የምለውን እሱም ማማ የሚለኝ ውሃ አጣጭ ይስጠኝ አሜን 🙏🙏 እናንተም አሜን ይስጥሽ በሉኝ

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን ይስጥሽ፣ይስጠን

    • @user-sy5ey4zs4g
      @user-sy5ey4zs4g Před 3 lety

      @@user-xj1yi4zd4p አሜን አሜን🙏🙏

    • @adinagham8667
      @adinagham8667 Před 3 lety +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @raskirubel8304
      @raskirubel8304 Před 3 lety +1

      Anchima henok dinku neger nesh, yhen sim mn asbesh endeyazshiw esu ywokew

    • @user-sy5ey4zs4g
      @user-sy5ey4zs4g Před 3 lety

      @@raskirubel8304 ምነው አፈቀርከኝ መሰለኝ...እንተዋወቅ እንዴ ባባዬ?

  • @ፍቅርኢንተርቴይመንት

    hagerachinen selam yadrgln amen

  • @user-rg4vb2pw2e
    @user-rg4vb2pw2e Před 3 lety +1

    ወይኔ 😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @user-tw6dh6mh8s
    @user-tw6dh6mh8s Před 3 lety +4

    ዋው በመላው አለም ላይ ለሚትገኙ ውድ የኢስሊምና እምነት ተካታዮች በሙሉ እንኳን ለEid fetera በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ ደስታዬን እገልፃለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SaraYouTube-ki4ub
    @SaraYouTube-ki4ub Před 3 lety +3

    ዬ ዛሬ ባጣም ተማቺቶናል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bogalechbona1201
    @bogalechbona1201 Před 3 lety +9

    የኛ ጀግኖች ኑሩልን ❤❤❤😍😘

  • @yosefbereket7249
    @yosefbereket7249 Před 3 lety +3

    ere endechbiti 😆😅🤣😂yemimichegn yelem yemtwedut like

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +3

    በሳምንት የሚዘጋጅ ምግብ በአንዴ አዘክ አስደነገጥከኝ ክክክክክ ጩቢት

  • @sa3adasa3ada45
    @sa3adasa3ada45 Před 3 lety +3

    አረ ውይኔ እቃ እርስቶ ነው መልሶ ይሞታል
    አላለም ሽማግሊው በሳቅ ሆድ

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 Před 3 lety +4

    በጣም እኮነዉ የምትመቹኚ አይ ጩባዉ😍😃

  • @user-py6re7zc5d
    @user-py6re7zc5d Před 3 lety +4

    ክክክክክክክፍትብሎኚነበር ፈገግአልኩ

  • @user-uz7yi3jx8k
    @user-uz7yi3jx8k Před 3 lety +3

    በጣም ደስ እምትሉ

  • @user-in9ey7hw5o
    @user-in9ey7hw5o Před 11 měsíci

    እራሴን ላጠፋ ዛፍ እያማረጥኩ ነው አላለም😂😂😂💔

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Před 3 lety +2

    Enkwan dehna metachu 😍🙋‍♀️
    Wereyyyeeee 😍😂😂😂😂

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Před 3 lety +1

    በርቱ በጣም አሪፊ ነገር ነዉ

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 Před 3 lety +4

    I forget all the negative things around our country when I watch your sitcom. I really like you guys. Keep up the good work.

  • @yemsiganamezmurtube4881
    @yemsiganamezmurtube4881 Před 3 lety +2

    ድንቅ የቅኔ ፖለቲካ ትለያላችሁ

  • @user-wz4hv9yw9k
    @user-wz4hv9yw9k Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወዶቼ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +1

    ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች

    • @sumeyayasin1089
      @sumeyayasin1089 Před rokem

      ሰላሙን ለሁሉም የሰው ዘር መመኘት አይሻልም በእምነት ከመክፈል

  • @user-rx7jv2ms6c
    @user-rx7jv2ms6c Před 3 lety +1

    Chubaw menew tenzaza

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 Před 3 lety +1

    ውይ ሞት እንደዚህ ረከሰ ማለት ነው

  • @henixox9439
    @henixox9439 Před 3 lety +1

    ጩቢቲ እና ውሮ የሌለ ነው ሙዳቸው ሚጥመኝ የረዱ ፀባይ ቁጭ ሢሥቱን አቡን ተውት ራሤን ብሬ ግን ፋዘርን ለማንኛውም ቲና እወድሻለሁ

  • @user-rz7tr5gz6x
    @user-rz7tr5gz6x Před 3 měsíci

    ላለመሳቅ ብሞክር አቃተን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @ldmedia8540
    @ldmedia8540 Před 3 lety +3

    ዋው ደብሮኝ ነበር

  • @fatiyafather6199
    @fatiyafather6199 Před 3 lety +2

    አራ ምችት ይበለቹ ክክክክ

  • @tube-zl3tb
    @tube-zl3tb Před 3 lety +2

    😂😂😂😂 ይመቻችሁ አቦ

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 3 lety +1

    Betam arif new ketlubet

  • @amanyasin8682
    @amanyasin8682 Před 3 lety

    Chubiti betam arif acter neh betam new yemwedeh

  • @mostafabaderddine2250
    @mostafabaderddine2250 Před 3 lety +2

    የኔ ውዶች ውድድድድድድ❤❤❤❤❤😍😚😚😚

  • @marywaheed5750
    @marywaheed5750 Před 3 lety +2

    ሳሚ ምስኪን ሙቻለሁ እንዴ ብሎ ቁጭ። ሳሚሚሚሚ

  • @awetkelifakelifa3665
    @awetkelifakelifa3665 Před 3 lety

    ሁሌም ምርጥ ናችሁ ይመቻችሁ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety +1

    እንኳን ደናመጣችውውዶች፣እንኮን፣ለልደታማርያምእደርሳችው

  • @natitube1716
    @natitube1716 Před 3 lety +1

    አይ እቃ እረስቶነው ይመለሳል😂😂😂

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 Před 3 lety +1

    ክክክክክክ አይ ጩቢትዬ

  • @OsmandawudMeruf
    @OsmandawudMeruf Před 2 měsíci

    Chubiti funny tchlebetaleh

  • @meriapps
    @meriapps Před 3 lety +2

    Kkkkkkkkkkk samii 😂😂🤣🤣

  • @leyunashtube
    @leyunashtube Před 2 lety +1

    Wow

  • @user-vk9pp1wl4j
    @user-vk9pp1wl4j Před měsícem

    አይ ጩቢቲ ❤❤❤❤

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 3 lety +7

    በሳምንት አንድ ጊዜ በእናንተ ፈገግ እላለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ማሳቅ በጣም ከባድ ነው

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 Před 3 lety +3

    ሰወዳቹው

  • @meriapps
    @meriapps Před 3 lety

    Kkkkkkkk cubiti 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😍😍 wulchu Mari nachuu

  • @Mybigmission
    @Mybigmission Před 3 lety

    Wow swodachuko beyeqenu melalshe nw yemyayachu yene mirtoch bertulign

  • @MarimMarim-wx4qp
    @MarimMarim-wx4qp Před měsícem

    ኧረ እስጢፎን አይሁት😂😂😂😂😂😂😂

  • @mariaser1880
    @mariaser1880 Před 3 lety +1

    ጩብት ክክክክክክክክክ

  • @user-ey3bk3qy2w
    @user-ey3bk3qy2w Před 3 lety +2

    እረጩብቱ እኔ ያመጣሁትን ሌባማ አትነካም አለ እረ በሳቅ ሞትን

  • @user-dp3dp6nk4g
    @user-dp3dp6nk4g Před 2 lety

    ጩቢቲ በጣም ተጫዋችነክ ይመችክ

  • @abikidus6827
    @abikidus6827 Před 3 lety

    ወይኔ ሳሚ ሉሲ ስጋለብሳ አሳዘንከኝበጌታ

  • @Atwima
    @Atwima Před 3 lety +1

    ሠላም ለ ኢትዮጵያችን🙏....ቤተሰብ ይሁኑ።

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p Před 3 lety +2

    እንኩዋን ስላም መጣችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @alyaspop3838
    @alyaspop3838 Před 3 lety +13

    እኔ ነኝ መጀመርታ ኮሜት የፃፈኩት ላይክ እርጉ

  • @user-th9ql2lc9j
    @user-th9ql2lc9j Před rokem

    ወይ ብሬ እቃ እረስቶ ነው ይመለሳል አላለም ክክክክ ሳሚ ደሞ ከነ አፍጫው ጥጥ አልመጣም ክክክክ ረበሻቹኝ እኮ አለ

  • @azebmasresha8571
    @azebmasresha8571 Před 3 lety +1

    Chubaw you so so
    Funny

  • @debr5710
    @debr5710 Před 3 lety +2

    ስወዳችሁኮ

  • @danelalemye415
    @danelalemye415 Před 3 lety +3

    እንኳን ለ ዳግሚያ ትንሳኤ አደረሳችሁ መልካም በአል

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደርሰን

  • @ermiasterrefe8237
    @ermiasterrefe8237 Před 2 lety

    wero betam new yemtemechegn thanks very much

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 3 lety +5

    ገና ዛሬ አደኛ ሆንኩ እንኳን ለዳግማይ ተንሳይ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @ሀቴምቢንአርፋ
    @ሀቴምቢንአርፋ Před 3 lety +9

    That part chubity says" ፖሊሶቹ ባጣራነው መሰረት ገንዘቡን የወሰደው ሌባ ነው ብለዋል"It makes me look stupid to people who see me😜

  • @mekiyatube7306
    @mekiyatube7306 Před 3 lety

    😂😂😂😂😂😂ወዮ በሳቅ ውስጤ ናቹ

  • @ethiomotivation2911
    @ethiomotivation2911 Před 3 lety +1

    *you are Awesome as usual* 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hermonkbrom7476
    @hermonkbrom7476 Před 3 lety +1

    Shupouti gemiwedew like 👍🏼

  • @kenztubo2971
    @kenztubo2971 Před 3 lety

    ክክክክክክክክ አይ ጩባው ታስቃለህ

  • @melkammare3859
    @melkammare3859 Před 3 lety +1

    ሰላምአችሁ ይብዛ

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t Před 3 lety

    በጣም ነው ያሳቃቹኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @marywaheed5750
    @marywaheed5750 Před 3 lety +2

    እር ተዝብት ነው ሰውን ለመቅብር እንደዚህ መሯሯጥጥጥ

  • @selamlehagrachen835
    @selamlehagrachen835 Před 3 lety

    zares betam asakachugn yemechachu abo

  • @kidistsolomon7369
    @kidistsolomon7369 Před 3 lety

    Ahunes beza ke reality wede kebad feze keyrachut ayiiiiiii

  • @genzebgenzeb4608
    @genzebgenzeb4608 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @lenalena9937
    @lenalena9937 Před 3 lety

    ሁላችውንም።እወዳችዋለው

  • @ibsaaHararge
    @ibsaaHararge Před 3 lety

    ጩብቲ sii jaalanaa 😀

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x Před 3 lety

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ

  • @tsigedessiny999
    @tsigedessiny999 Před 3 lety +2

    በጉጉት ነበር ሲጠብቃቸው የነበረው🥰🥰🥰

  • @samiyn1362
    @samiyn1362 Před 3 lety +1

    😂😂😂 ere feta aregachugn

  • @user-up1zy3ms3o
    @user-up1zy3ms3o Před 3 lety +1

    እረ በሳቅ 😆😆😆😆😆

  • @samueltiru2262
    @samueltiru2262 Před 3 lety

    ይመቻቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋 Lovely

  • @Betesfa
    @Betesfa Před 3 lety +1

    ትንሳኤን በተመለከተ አንድ አጭር መልዕክት መናገር እፈልጋለሁ ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ እንደገና ወደነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , እውነተኛውን አንድ አምላክ የሚያመልኩት ሰዎች በዚህ ተስፋ ተደስተው ትንሳኤን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው የሀዋርያት ስራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 የሞቱ ሰዎች ከሞት ተነስተው በዚሁ ምድር ላይ እንደሚኖሩ ማስረጃ የሚሆነን አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ መናገሩ ነው::ከዛ በሗላ አልአዛር በምድር ላይ ለምን ያህል ጊዜ እንደኖረ ባናውቅም ትንሳኤን ያገኘው በምድር ላይ እንደነበረ ዮሐንስ.11:44 ላይ ተገልጿል እንዲሁም ሀዋርያቶችም ሆኑ ነቢያት ከሞት ያስነሷቸው ሰዎች በምድር ላይ ነበር የኖሩት በተጨማሪም ትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ የወደፊቱ ትንሳኤ በምን አይነት ሁኔታ እንደሚከናወን በግልፅ ተናግሯል የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይላል ታዲያ እኛ እንዴት ነው ልናገኛቸው የምንችለው? ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም ትንሳኤ የሚከናወነው ክፉ ሰዎች ማለትም አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀው የዘላለም ህይወት የሚሸጋገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቹ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባም እንቦሳ ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉ ክፉ ሰዎች ንሰሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን ጥፋት ሳናስበው በድንገት እንደሚሆን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በማቲዎስ.24:36-42 ላይ የተናገረውን እናነባለን , 2ጴጥሮስ.3:5-7 ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱ ሰዎች ሲነሱ የማየት አጋጣሚውን አያገኙም ማለት ነው:: ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ሌላ ሀዘን ይፈጥርባቸዋል ስለዚህ ፈጣሪ ባዘጋጀልን ምድራዊ ገነት ለመገናኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር መውደድ እና ለክርስቶስ መንግስት ዜግነት ብቁ የሚያደርጉንን መስፈርቶች ለማወቅ እና በስራ ላይ ለማዋል ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል ሀዋርያት ሥራ.13:48 ጊዜው በጣም አጭር ስለሆነ ቶሎ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስን በነፃ እንድታጠኑ እናበረታታችሗለን የምንወርሳት ምድራዊ ገነት ምን እንደምትመስል የሚናገሩት ጥቅሶች የሚከተሉት ናቸው እባካችሁ አንብቡት ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግር አይኖርም.ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ያብባል ይለመልማል ለሰው ልጆች መኖሪያ ምቹ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 ጦርነት እና የጦር መሳሪያ አይኖርም ኢሳያስ.4:2-4 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21

    • @alya6975
      @alya6975 Před 3 lety

      እውነት ነው ቃል ህወትን ያሰማሰማልን አማን

  • @skattina8973
    @skattina8973 Před 3 lety +1

    ዋዉ ጩቢቲ

  • @elssaelssa779
    @elssaelssa779 Před 3 lety

    አይይይ ከቤ ሊበላ ኪኪኪኪኪ

  • @yeu7e490
    @yeu7e490 Před 2 lety

    ሰወዱቹ እኮ ❤❤

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 3 lety

    ሳሚ አልተነሳም መሰላችሁ እቃ እረስቶ ነው ይመለሳን አላለም ብሬ

  • @shalitube3448
    @shalitube3448 Před 2 lety

    Abuu man yalela nw mtimachagn bro

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 3 lety

    Haha 🤣 mind to mind communication yilal ye chubit guwadegna Albert