የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 70 | ተአምረኛው ኢየሱስ | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ| Matthew Teaching 70 | By Gash Niguse Bulcha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #እነሆ_ንጉሥሽ
    #የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
    #ተአምረኛው_ኢየሱስ
    📖 ማቴዎስ 14:22-36
    👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
    ⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
    👑 0938859999
    👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
    👑 maps.app.goo.g...
    👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
    👑 / @equipmedia2577
    👑 t.me/Mamusha_F...
    👑 / equipmediamamushafenta

Komentáře • 47

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před dnem

    ጌታ ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ ፀጋውን ያብዛሎት ጤናዎን ቤተሶዎን ይጥብቅ 🙏🙏🙌🙌❤️❤️ በሁሉ ያገለገለቹ ተባረኩ .... ጌታ ሆይ በእምነት በፅናት አምኜህ ልኑር እይታዬ ወደ አንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ruthmekonnen1687
    @ruthmekonnen1687 Před 29 dny +1

    የአባቴ ብሩካኖች ሳያቹ እዛ እናንተ መሀከል ያለሁ ያክል ይሰማኛል
    ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔርያክብርህ ስለጼጥሮስ መልካም ስልወራህ
    እኔ እላይ ስሄድ ከጌታ ቀጥሎ ላይው የምፈልግው ጴጥሮስዬን ነው መንታዬ ሁላ ነው የሚመስለኝ ሰዎች ሲያጠለሹት እናደድ ነበር ጋሽ ንጉሴ እኔ ስለመንትይዬ ስለጴጥሮስ ህኜ አመሰገንኩህ በተረፈ እላይ ስንሄድ ደግሞ አንተ ስልሱ ያልከውን ደግ ነግር እነግረዋል እድሜና ጤናው አምላክ ይችርህ ከነዘር ማንዘርህ ተባረክ

  • @MulukenBayu-c7i
    @MulukenBayu-c7i Před 2 dny

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před měsícem +4

    አሜን አሜን የኔ አባት ጋሽ ንጉሴ አቤት ሲጣፍጥ በአደበቶት ቃሉን መስማት❤❤❤
    ክብር ለጌታ ብቻ ይሁን ❤🙏🙏🙏🙏

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před měsícem +2

    አሜን ኢየሱስ አገልጋይ ሎሌ ...የአገልጋይ ምልክቱ ይጸልያል የማያቋርጥ ግንኙነት መተያየት ህብረት ከአባቱ ጋር....( የጌታ አገልግሎት መነሻው ርህራሔ(ርህራሔም ኃይልም) ....ተገኚነት ለሰዎች ይገኛል አይነኬ አይቀረቤ ሩቅ አይደለም ... እርምጃችንን የሚወስነው እይታቾን ነው( ጴጥሮስ ጌታን ሲያይ በውሃው ላይ ሄደ ሁኔታን ሲያይ ሊሰምጥ ጀመረ.... እምነቱ ሲላላ አድነኝ አለ ....አድነኝ ያዋጣል...ተአምር ስግደት አምልኮ አድናቆት ይጨምራል...
    ተአምር የማየት የማወቅ ሁኔታ ነው ...የማዳን የማትረፍ ስራ ነው ..የማሳተፍ የእምነት ልምምድ ነው....የጌታ ተአምር አላማው የእርሱን ትልቅነት መለኮትነት የእግዚአብሔር ልጅነት መግለጫ ነው....አሜን አሜን በዘመናችንም ይሄ የተአምራት ኃይሉ ሲገለጥ ሲሰራ ማየት ይሁንልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን ይጠብቅልን የተወደዱ ወንድማችን ጋሽ ንጉሴ የእርስዎ የሆነውን ሁሉ ይባርክ👏🏻 ይጠብቅ👏🏻 በጣም እንወዶታለን እናከብሮታለን👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን👏🏻 ጸጋ ይብዛላችሁ👏🏻 በአገልግሎታችሁ በብዙ እየታነጽን እየተሰራን ነው በርቱልን ከብዙ አክብሮትና ፍቅር ጋር 🩵👏🏻🩵👏🏻🩵👏🏻🩵👏🏻🩵

  • @fasikamarkos7465
    @fasikamarkos7465 Před 17 dny

    ጌታችን ሆይ ስምህ ለዘላለም ይባረክ!

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před měsícem

    ❤አምላክ ዘመኖን ይባርክ መጋቢ ጋሽ ንጉሤ ቡልቻ እግዚአብሔር ጤናን እድሜን ያብዛሎት ❤ አሜን አሜን አሜን❤

  • @c2beca272
    @c2beca272 Před měsícem

    ❤Gasha negusa almighty God bless you abundantly ❤🙏🏿🙏🏿😍

  • @user-ie5eg4lt3l
    @user-ie5eg4lt3l Před 25 dny

    Gash Nigussie, geta yalemlme tebarke kerelje ❤❤❤

  • @user-qb4zq5to8i
    @user-qb4zq5to8i Před měsícem +6

    ጌታ ይባርካችሁ:: በዚህ አገልግሎት በጣም እደግመዋለሁ በጣም እየተጠቀምኩ ነው::

  • @tigistabate6527
    @tigistabate6527 Před měsícem

    Amen

  • @elizabethwolde-aregaye3568
    @elizabethwolde-aregaye3568 Před měsícem

    Tebarek, Gash Niguse

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 Před měsícem

    God is good all the time! Nahom1:7

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před měsícem

    ጋሽ ንጕሤ ተባረክ!🎉🎉🎉🎉

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před měsícem +1

    ጋሽ ንጉሴ የማይጠገብ ሰው ነው 🙏🙌🏽

  • @HassetViews
    @HassetViews Před měsícem

    እግዚአብሄር ይባርክዎ የጌታ ሞገስና የማስተማር ጥበብ ለአገልግሎትዎ የሰጠ ጌታ ይባረክ🙏🙏

  • @getachewfeleke6644
    @getachewfeleke6644 Před 11 dny

    ❤ God bless you

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Před měsícem

    Thank ❤🙏

  • @fikeretehussen8254
    @fikeretehussen8254 Před měsícem +1

    እዉነት ነዉ ሊነካዉ ለፈለገ ሁሉ ይገኛል

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Před 11 dny

    ሶስት የጌታ ጸጋ የበዛላቸው ወንድሞች እንደው ክፋ አይንካችሁ ተባረኩ

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele Před měsícem

    Thank you❤🙏

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před měsícem +1

    GOD bless you and your family ❤

  • @elizabethwolde-aregaye3568
    @elizabethwolde-aregaye3568 Před měsícem

    Amen, be blessed all

  • @tihunshallo4019
    @tihunshallo4019 Před měsícem

    Really amazing lesson. Thank you

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před měsícem +2

    አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከልብ አመስግንሀለሁ። የስማነውን ጌታ በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv Před měsícem

    💚💚💚

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 Před měsícem +1

    Amen amen amen kiber hulu legeta leeyesus yihunlet haleluya❤❤❤

  • @Shalome235
    @Shalome235 Před měsícem

    ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር ይባርክህ በስብከትህ ተባርከናል ።በተረፈ ጋሽ ንጉሴ መዝሙርን በተመለከተ ልክ እንደአንተ መዝሙር እየወደድን ድምጻችን የማያምር አለንና ወንድማችን ብቻህን አይደለህም ለማለት ነው ተባረክልን እንዳንተ አይነቶችን ሰባኪያን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ያበርክትልን እላለሁ።

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před měsícem

    ተባረክ ጋሸ ንጉሴ የሚገርም ነገር ነው የቀረልኝ ተባረክ

  • @sosenahailu6881
    @sosenahailu6881 Před měsícem

    አሜን

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ መበርታት ሆኖልኛል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před měsícem

    Egzabher yebarekhe ye egzabher sew

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 Před měsícem

    አሜን!!.
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!.

  • @DerejeElias-sy2zg
    @DerejeElias-sy2zg Před měsícem

    Thank you JESUSE for these family blessed family

  • @Bekieko
    @Bekieko Před měsícem

    Amen Amen 🙏

  • @user-oc8qv7ri3d
    @user-oc8qv7ri3d Před měsícem

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ለምልሙ

  • @servantofgoddanielgetachew8346

    Tebareku Gash Niguse ewedotalew

  • @lidyatizazu9924
    @lidyatizazu9924 Před měsícem

    አሜን አባቴ ውጥረቴ ላይ ተአምራት ይሆናል😅

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před měsícem

    Be blessed all

  • @SirgutTamene
    @SirgutTamene Před měsícem

    ጋሽ ንጉሤ በየጊዜው ስለምትመግበን "Daily Bread"የእለት እንጀራ የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክሀሰ

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před měsícem

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 Před 23 dny +1

    @ 34:15 ስለዚህ የጌታ ቃል የጌታ ትእዛዝ ያለ እክል እንድንሆን ዋስትና አይሰጥም፤
    @34:24 wow እንዳንጠፋ ነው ማስተናው፤ እንዳንቸገር አይደለም ዋስትናው።

  • @lidetmesfin8114
    @lidetmesfin8114 Před měsícem

    Amen

  • @tsegayeabatkunofficial8769
    @tsegayeabatkunofficial8769 Před měsícem

    Amen