የማይጠፋውን የእግዚአብሔር ሐሳብ ማገልገል//2ኛ ሳሙ 14፥14 //ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ \\Rev.Tigistu Moges Preaching2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • 2ኛ ሳሙ 14፥14 //የማይጠፋውን የእግዚአብሔር ሐሳብ ማገልገል//ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ //Rev Tigistu Moges//Ayat Mekane Yesus Church//Preaching 2016 2023

Komentáře • 37

  • @hirutteshome5063
    @hirutteshome5063 Před 4 měsíci +1

    ቄሶ ትግስቱ ኦግ/ ር ይባርኮህ ተባረክ የኔ ታሪክ ነው የተናገርከው ቂመን ነን ትባረክ

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 Před 8 měsíci +3

    ወንድሜ ቄስ ትዕግሰቱ በምታሰተምራችው መሠረትና ጥልቀት ያላቸው የወንጌል መልእከቶች እጅግ ተባርከናል።እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 7 měsíci +1

    2 Samuel 14 አማ - 2 ሳሙኤል
    14: ሁላችን እንሞታለን፥ በምድርም ላይ እንደ ፈሰሰና እንደማይመለስ ውኃ ነን፤ እግዚአብሔርም የነፍስን ጥፋት አይወድድም፥ ነገር ግን የተጣለ ሰው ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል።

  • @user-wr4xq4vp7s
    @user-wr4xq4vp7s Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቂስ ትግስቱ እኛንም ጌታ ይርዳን🙏

  • @wubjmberie
    @wubjmberie Před 8 měsíci +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን
    ቄስ ትዕግስቱ ጌታ እየባረከ ይባርክህ ለበረከት ያድርግህ

  • @edenez234
    @edenez234 Před 7 měsíci

    እንዴት ግሩም ቃል ነው

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 8 měsíci +2

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @wtbbog142
    @wtbbog142 Před 8 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 8 měsíci +1

    በጣም የምወደው የእግዝአብሔር ባርያ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይምራን ይጠብቀን

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 Před 8 měsíci +2

    wow .. I can’t get enough of his teaching. God bless you

  • @meaza5096
    @meaza5096 Před 8 měsíci +1

    እጀግ የምወደው ቄስ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @lideyagadi5724
    @lideyagadi5724 Před 7 měsíci

    እግዚአብሄር ይባርክህ ቄስ ትግስቱ

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 Před 8 měsíci +1

    Waww geta huy semeh ybarek. Sele heyaw kaleh ❤. Mekero ymemeles geta ,haylena tsxga ychemereleh paster.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 8 měsíci

    ዎው እንዴት ደስ ይላል !! ዘመኖት ይባረክ ቄስ !!
    በጣም ደስ በሚል ሁኔታ የአቢሰሎምን የበቀል ነገር እንዴት ተቀባይነት እንደሌለው ተረዳሁ በቀል የ ጌታ መሆኑን በጣም ተረዳሁ !!
    የማይጠፋውን የጌታን ሃሳብ አላገለገለም !!
    ስለ ዳዊት !- የቆሰለ ውሻ አይጮህም ታላቅ ሚስጥር ዳዊት ግን አሳዘነኝ አምኖንን ይወደው ነበርና በጣም ሃዘኑ በረታበት

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 8 měsíci

    ቄስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ!

  • @yosefsaba6386
    @yosefsaba6386 Před 8 měsíci

    Qese tigestu migerm new!!!! yesemawetn belebonaye yasaderelgn amen

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 Před 8 měsíci

    ሁሉጊዜ ትምህርት ልናገኝበት ችለናል እግዚአብሔር ይባርክህ 😇🙏

  • @ephremteklewold2420
    @ephremteklewold2420 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @elroemengistu2432
    @elroemengistu2432 Před 8 měsíci

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ።
    እግዚአብሔሮ ሆይ እኔንም እርዳኝ

  • @kidy2988
    @kidy2988 Před 8 měsíci

    kesye betam new miwedot egzabher zemnotin yibark. geta bifekid be kirbu ethiopia metalew metich eskikafel chekuyalew.

  • @tsedeketirfe7474
    @tsedeketirfe7474 Před 6 měsíci

    Tebarek tebarek bewntem tebarkhal yebezaleh

  • @ezradaniel6119
    @ezradaniel6119 Před 8 měsíci

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርኮት ❤❤❤

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Před 8 měsíci +1

    Thank you!

  • @zenasolomon7286
    @zenasolomon7286 Před 7 měsíci

    May the Lord God bless you. Very powerful lesson 🙏

  • @tamrayehukurema6126
    @tamrayehukurema6126 Před 8 měsíci

    ድንቅ ነዉ ቄስ

  • @hiruthmenkir743
    @hiruthmenkir743 Před 8 měsíci

    ተባረክጌታይርዳን

  • @user-hu6nc3dn5v
    @user-hu6nc3dn5v Před 8 měsíci

    We are lucky to have you kess,keep shining.

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Před 8 měsíci

    Waaqayyoo saa eebbiisuu

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤God bles you more

  • @user-lh9zj5bw6y
    @user-lh9zj5bw6y Před 8 měsíci

    ተባረክ,ቄስ,ጌታ,ከፍ,ከፍ,ይበል

  • @melakugurmessa3655
    @melakugurmessa3655 Před 7 měsíci

    እኔና ባለቤቴ ከልባችን ነው የምንወድህ። ቄሳችን በሆነ ብለን ተመኘን።

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 6 měsíci

    ቄሥ አንድ ነገር አሥታወሥከኝ ሥለ ሣዳም ሑሤን ልጆች ሥትናገር ።እኔ ጎንደር ነበር ያደኩት በደርግ ሠአት ያኔ መላኩ ተፈራ የፈለገዉን ይገላል የፈለገዉን ይፈታል አንዴ አሥታዉሣለሑ በዚያን ግዜ የታወቀ የፎቶ ልኡል ባለቤት ቧሏን አሥሮ ሚሥቱን ወሠደ ግን አሑን አንተ ሥትናገር አዎ ያኔ እንደዛ ያደርጉ ነበር በሥልጣን በመመካት። ትዝ አለኝ።

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 7 měsíci

    ቄስ ከመባል ወንጌለዊ ቢባል ያምራል መካነኢየሱስን ከኦርቶዶክስ መለየት ይከብዳል

    • @azebnigos3184
      @azebnigos3184 Před 6 měsíci

      ስሙ ችግር ያለውይመስልሃል ☹️

  • @ToranBurte-Gojjoo
    @ToranBurte-Gojjoo Před 4 měsíci +1

  • @bethlehemalemayehu9147
    @bethlehemalemayehu9147 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ