ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 2 - Romans 2- AudioBible

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ስለዚህ፥ አንተ ሰው፥ አንተ የምትፈርድ ሁሉ በማናቸውም ላይ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰነናለህና። አንተ ፈራጅ ያን ታደርጋለህና። ነገር ግን እንደዚህ በሚያደርጉ ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነት እንደሆነ እናውቃለን። አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ የምትፈርድ ያንንም የምታደርግ ሰው ሆይ፥ አንተ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን?...

Komentáře •