የኢትዬ ንፅፅር ጀማሪዋች ከሆኑት ኡስታዝ መሀመድ ከድር እና ግሩም ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 06. 2024

Komentáře • 39

  • @diniyyaaabdullaabdulla6311

    Jazakaallahu khayer❤❤

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Před 11 dny +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ ስለምትለቅልን !!!

  • @user-ms7qn8ce8s
    @user-ms7qn8ce8s Před 10 dny +1

    አላህ ይጠብቃቹህ
    ሙስሊሞች
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @umasam6820
    @umasam6820 Před 11 dny +2

    Subhan Allah Jazakallahu khayer ❤❤❤❤❤

  • @user-il7xd5qd2j
    @user-il7xd5qd2j Před 11 dny +4

    ኧረ ኡስታዝ ምን ሙሴ ብቻ እየሱስም የአምላኩ ባረያ ነው ት.እሳያስ 42:1 ደግፌ የያዝኩት ባረያዬ ነብሴ ደስ የተሰኘችበት ምርጤ ይለዋል፡፡
    ለአላህ ልጅ ከመያዝ ጥራት ይገባው፡፡

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm Před 11 dny +2

    አሥታዞች፡ወላሂከነብሴ፡በላይ፡እወዳችዃለሁ፡አላህ፡ይጠብቃችሁ፡ወጎኖቸ፡ምን፡አሥፈራችሁ፡ሀቅን፡ፈልጉ፡ተረጋግታችሁ፡፡ሁሉንም፡አጥኑ

  • @TurkeyAjman-ml2bp
    @TurkeyAjman-ml2bp Před 11 dny +3

    አላህይጠብቁሁኡስታዚ

  • @GgSupermarket
    @GgSupermarket Před 8 dny +2

    1

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ Před 11 dny +4

    ኡስታዜ አፉ በለኝና በስሜት እያወራህ ነው እውነትን ይዘህ በጥበብ ከማስተማር ይልቅ ስሜታዊነት ይታይብሀል እነሱ እያወሩት ያለው ትልቅ ስህተት እንደሆነ ሁላችንም የምናውቀው ነው አልሀምዱሊላ ብዙ የሙስሊም ልጆች መፃፍ ቅዱስ ክርስትያኖች አስተማሪ ነን ከሚሉት በላይ በደንብ አንብበውት በቃላቸው ይዘውት በመረጃና በማስረጃ እየሞገቱ ብዙዎቹ ከአላህ በሀላ እስልምናን እንዲቀበሉ አድርጋቹሀል ሀዲስም ስትነግሩን እኮ በፈገግታ በጥሩ ስነምግባር ሰዎችን አቅርብዋቸው ሰደቃም ጭምር ነው እየተባለ አይደል? ልጁ ዝም ብሎ ሀሳቡን ቢቀያይርም በጥሩ አህዋል ቀስ እያልክ ብትመክረው ብታስተምረው ይሻል ነበር ይሁንናም ወገኖቻችን ከክህደት መንገድ ለመታደግ በጥሩ አህላቅ ብናስተምራቸው የተሻለ ይሆናል ወላሁ አለም

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 6 dny

      😮ምነው አንች ደሞአዋቂነኝአልሽሳ ለኢምራንም እንደዚህ ኮሜት ስትሰጭ አይቻለሁ መጀመሪያ የምታውቂውነገር ቢኖር እደንፅፅር የሚያስተምሩ ወንድሞቻችን በጣም ትግስትአላቸው ሌላውቀርቶሌሎች ሊሳደቡ ሲመጡ በስረአትነው የሚያወያዩት

  • @user-xm5wc9jx3o
    @user-xm5wc9jx3o Před 11 dny +3

    አህለንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yx8zs7uh7g
    @user-yx8zs7uh7g Před 11 dny +1

    ጀማሪ አላላችሁም ኡስታዝን ነዉደ ጀማሪ አጥቦ እሚያሠጣቸዉ ማነዉና

  • @user-xm5wc9jx3o
    @user-xm5wc9jx3o Před 11 dny +4

    جَزَاكَ اللهُ خَيْرًا كَثِيرًا
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅እኔስ ለሰለምቴወች ስል ቲክቶክ ላውርድእንዴ ያረብ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb Před 11 dny +4

      የኔ ውድ በዝህ እንመልከት አታውርጂ ቅመሜ. ይቅርብን

    • @user-xm5wc9jx3o
      @user-xm5wc9jx3o Před 11 dny +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉​@@freePalestine-oo1vb

    • @user-xm5wc9jx3o
      @user-xm5wc9jx3o Před 11 dny +3

      ​@@freePalestine-oo1vbጠይብ የኔመልካም 🎉🎉🎉💐💐💐እኔማ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ብየ ትቸዋለሁ ግንየሰለምቴወች ፍቅር ልደፋኝነውው ክክክክ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb Před 11 dny +2

      @@user-xm5wc9jx3o አወ ፍቅር ናቸው እነሱስ. ግን እዛ ተሄድን ክስረት ነወውው ኪኪ

    • @user-xm5wc9jx3o
      @user-xm5wc9jx3o Před 11 dny +1

      ​@@freePalestine-oo1vbሳህህህ

  • @user-qy6rx4rl4z
    @user-qy6rx4rl4z Před 11 dny +2

    جزاك الله خيرا
    ግን የበቀደሙ ሪከርዱ ካለክ ብትለቅልን بارك الله فيك ! ከዘሀሩ ጋር ያደረጉትን ንፅፅር በመሀል ነው የተቋረጠው ።

    • @ZeenahZeenah-zv8uq
      @ZeenahZeenah-zv8uq Před 11 dny +1

      ዬለኝም እቅርተ ብሎነል🎉❤

    • @user-qy6rx4rl4z
      @user-qy6rx4rl4z Před 11 dny

      @@ZeenahZeenah-zv8uq እሺ ኡኽታዬ ጀዛኪላሁ ኸይራ በጣም ነበር የፈለግኩት

    • @ZeenahZeenah-zv8uq
      @ZeenahZeenah-zv8uq Před 11 dny

      ወያኪ ኸይር ሀቢብቲ እኔም በጣም ፈልጌዉ ነበራ የገጋል ግን ዬለም🎉❤​@@user-qy6rx4rl4z

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Před 11 dny +2

    አህለን የኔ ውዶች አህለን አህለን

  • @zainabaman3561
    @zainabaman3561 Před 11 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq Před 9 dny +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እኔሰለምቴነኝ ብዙህክርስቲያንጋደኞቼ በጀነትለአንድወንድ72ሚስትይዘጋጅለታል ሌላደግሞአላህ ምስልአለውወይምሁለትቀኝእጅአለውይላሉ ለዚህማብራሪያስጡኝ

    • @abdurehimamdehun
      @abdurehimamdehun  Před 8 dny +1

      ሰባ ሁለት ደናግላን
      አምላካችን አላህ ጀነት ለሚገቡት ምዕመናን ሁሉ የሰው ልጅ ከሚፈልጓቸው ሁለት የተለያዩ ጸጋዎችን እንዳዘጋጀላቸው ይታወቃል፣ በእስልምና የሰው ልጅ ከሞተ ቡኋለ በየውመል ቂያማ (The Day of Resurrection) የበሰበሰው ስጋ ወደ ነበረበት ተመልሶ ከሩሑ ጋር ይዋሀዳል፣ በምድር ቆይታው ያሳለፈው ሁሉ ከተነገረው ቡኋለ እንደየስረው ጀነት ወይም ጀሀነም ይገባል። ጀሀነም የሚገባ ሰው ዳግም ከለበሰው ሥጋ ጋር እሳት ውስጥ ተወርውሮ ቅጣቱን ያገኛል፣ ይህ ቅጣት የነፍሲያ እና የሥጋ ቅጣት ነው። ሌላኛው ደግሞ በምድር ቆይተው አማኝ ሆኖ መልካም ሥራ የሰራ ሰው ዳግም ከተዋሐደው ሥጋ ጋር ጀነት ይገባል፣ በጀነት ውስጥም ሁለት ጸጋዎችን ያገኛል፣ እነርሱም ሥጋዊ እና መንፈሳዊ ጸጋዎች ይባላሉ። መንፈሳዊ ጸጋዎች ከሚባሉት ውስጥ አምላኩን ማየት፣ ፈጣሪውን እያመሰገነ መኖር፣ አምልኮ መፈጸም...ወዘተ ሲሆን ሥጋዊ ጸጋዎች ከሚባሉት ውስጥ ደግሞ አላህ ለምዕመናን ያዘጋጀላቸውን (ታይተውም ሆነ ተቀምሰው) የማይታወቁትን ፍራፍሬዎች መብላት፣ ከሚስታቸው ጋር መገናኘት ወዘተ ናቸው።
      ይህንን በተመለከተ ሐዲስ ላይ ሰባ ሁለት ደናግላን የሚባለው ነገር ምንድነው መባሉ አይቀርም፣ እንከታተል !! እንደሚታወቀው ስለ 72 ደናግላን የሚናገሩት ሐዲሶች ትርሚዚ (1663) ኢብኑ ማጀህ (2799) አህመድ (16730) ሲሆኑ ሐዲሱ የሚከተለው ነው:-عَنْ الْمِقْدَامِ بْنِ مَعْدِي كَرِبَ رضي الله عنه قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : ( لِلشَّهِيدِ عِنْدَ اللَّهِ سِتُّ خِصَالٍ : يُغْفَرُ لَهُ فِي أَوَّلِ دَفْعَةٍ ، وَيَرَى مَقْعَدَهُ مِنْ الْجَنَّةِ ، وَيُجَارُ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ ، وَيَأْمَنُ مِنْ الْفَزَعِ الْأَكْبَرِ ، وَيُوضَعُ عَلَى رَأْسِهِ تَاجُ الْوَقَارِ الْيَاقُوتَةُ مِنْهَا خَيْرٌ مِنْ الدُّنْيَا وَمَا فِيهَا ، وَيُزَوَّجُ اثْنَتَيْنِ وَسَبْعِينَ زَوْجَةً مِنْ الْحُورِ الْعِينِ
      በዚህ ሐዲስ ላይ አላህ ጀነት ለሚገቡ ሸሒዶች (በአላህ መንገድ ላይ ለሚታገሉት) አማኞቹ ስድስት ነገሮችን እንዳዘጋጀላቸው ከተናገረ ቡኋለ መጨረሻ ላይ "ወይተዘዋጁ ኢስነተይን ወሰበዒነ ዘውጃህ" وَيُزَوَّجُ اثْنَتَيْنِ وَسَبْعِينَ زَوْجَةً مِنْ الْحُورِ الْعِينِ ማለትም "ከሁረል ዐይን 72 ሚስቶችን ያገባል" ይላል። ይህንን ሐዲስ በመያዝ አብዛኞቹ የክርስቲያን ሚሺነሪዎች እንዴት አላህ 72 ደናግላን ሙሉ ለ1 ሰው ያዘጋጃል እያሉ በተደጋጋሚ ይናገራሉ፣ ጥያቄው ካለማወቅ የመጣ እንደመሆኑ ማብራሪያውን በቅንነት እንሰጣቸዋለን።
      በዚህ ሐዲስ ላይ ነቢያችን በቁጥር ስለተገደቡ ሚስቶች ብዛት እየተናገሩ ሳይሆን ስለ ጉዳዩ እርግጠኝነት እና ሸሂዶች ምን ያክል ትልቅ ደረጃ እንዳላቸው እየነገሩን ነው፣ የቁጥር መብዛት ደግሞ ሁሌም ብዜትን አመልካች ብቻ ሳይሆን ግነትንም አመልካች ነው፣ እስኪ በምሳሌ እንመልከት:- አምላካችን አላህ ነቢያችንን አንተ ለእነዚያ መናፍቃን ምህረት ብትለምንም ባትለምንም ለእነርሱ እኩል ነው፣ ሰባ ግዜ ምህረት ብትለምንላቸውም እንኳ አላህ አይምራቸውም ይለናል።اسْتَغْفِرْ لَهُمْ أَوْ لَا تَسْتَغْفِرْ لَهُمْ إِن تَسْتَغْفِرْ لَهُمْ سَبْعِينَ مَرَّةً فَلَن يَغْفِرَ اللَّهُ...
      ‟...ለእነሱ ሰባ ጊዜ ምሕረትን ብትለምንላቸው አላህ ለነሱ በፍጹም አይምርም...(Qur'an 9:80)
      ለእነርሱ ሰባ ግዜ ምሕረት ብትለምንላቸው አላህ አይምራቸውም ሲባል 1...2...3...69...70 ብለህ ምሕረት ብትለምን አልምርም ማለቱ ሳይሆን የጉዳዩን ትልቅነት እና የመናፍቃን ሀጢያት ምን ያክል ከባድ ወንጀል እንደሆነ እየነገረን ነው።
      إن تستغفر لهم سبعين مرة فلن يغفر الله لهم} الوجه في تعليق الاستغفار بسبعين مرة المبالغة لا العدد المخصوص ويجري ذلك مجرى قول القائل "لو قلت لي ألف مرة ما قبلت" والمراد إني لا أقبل منك فكذلك الآية والمراد بذلك فيها نفي الغفران جملة (hyperbole)
      (📘መጅሙዕ አል-በያን ፊ ተፍሢር አል-ቁርዓን ጠበራሲ (548 ሒ) የሱረቱል ተውባህ 9:80 ማብራሪያ)
      بل المراد بهذا المبالغة في عدم القبول. فقد كانت العرب تجري ذلك مجرى المثل في كلامها عند إرادة التكثير، والمعنى: أنه لن يغفر الله لهم وإن استغفرت لهم استغفاراً بالغاً في الكثرة، غاية المبالغ (Extremes of exaggeration)
      (📘ፈትሕ አልቀዲር በኢማሙ ሻውካኒ የሱረቱል ተውባህ 9:80 ተፍሲር)
      ከላይ በምትመከቷቸው ማብራሪያዎች ላይ "ሰባ" ግዜ ሲል ብዛት ሳይሆን የተፈለገበት "ግነት" hyperbole እንደሆነ አይተናል፣ ኢማሙ ሸውካኒ ለግነት ቁጥርን አብዝቶ መናገር በዓረቦች ዘንድ የተለመደ እንደሆነ በተፍሲሩ ጽፏል፣ ነቢያችንም ጀነት የሚገቡ ሸሂዶች ከሁረል ዓይን 72 ደናግላንን ያገባሉ ብለው ሲናገሩ የፈለጉበት ግድብ ቁጥርን ሳይሆን ግንነትን ነው፣ ሸሂዶች ምን ያክል ትልቅ ደረጃ እንዳላቸው የሚያሳይ ሐዲስ እንጂ Literally ስለተገደቡ 72 ሴቶች አሊያም ከ71 ቀጥሎ ስላለው 72 ቁጥር እየተናገረ አይደለም። ኢማሙ አሊ ኢብኑ ሱልጧን አልቃሪ (d.1605 AD) የሚባሉ Scholar "ሚርቀቱል መፋቲህ" በተሰኘው መጽሐፋቸው ስለ 72 ደናግላን ማብራሪያ ሲሰጡ እንዲህ ይላሉ:-
      في التقييد بالثنتين والسبعين إشارة إلى أن المراد به التحديد لا التكثير
      ‟ሰባ ሁለት ደናግላን ሲል የተፈለገበት ግነት "ተህዲድ" እንጂ በቁጥር ስለተገደበው ብዛት አይደለም"
      (📗ሚርቀቱል መፋቲህ 11/481)
      الزوجية ( اثنتين وسبعين زوجة ) في التقييد بالثنتين والسبعين إشارة إلى أن المراد به التحديد لا التكثير
      ‟ሰባ ሁለት ሴቶችን ያገባል ሲል የተፈለገበት የሴቶችን በቁጥር የተገደበ ብዛት ሳይሆን ግነትን ለማመልከት ነው።
      (📗ቱህፈቱል አህዋዚ የጀሚዓት ትርሚዚ ማብራሪያ ገጽ 216)
      ❐ ማጠቃለያ (Conclusion)
      ➛ አምላካችን አሏህ ጀነት ለሚገቡ ባሮቹ መንፈሳዊ እና ስጋዊ ጸጋዎችን እንዳዘጋጀላቸው ይታወሳል፣ ጀነት ለሚገቡ ሙዕሚኖች ሑረል ዒንን እንደሚያጠናዳቸው በቁርዓኑ ተናግሯል፣ ሸሂዶች 72 ደናግላንን ያገባሉ የሚለው ሐዲስ የእነርሱን ደረጃ ትልቅነት ለማሳየት እንጂ የተገደቡ የሴቶችን ቁጥር ለማመልከት አይደለም፣ 72 የሚለው ቁጡርም በግነት (ተህዲድ) የመጣ ነው እንጂ በቁጥር የሚገለጽ ገደብን ለማሳየት አይደለም፣ ብዙ ናቸው ለማለት በግነት ተገልፆ ነው 72 የተባሉት፡፡ ቁጥራቸው ግን exactly 72 ሆኖ ከ72 ምንም የማይጨምር ወይም የማይቀንስ ነው የሚል መልዕክት የለውም፡፡ በዓረቦች ዘንድ ይህ አይነቱ አገላለጽ የተለመደ ነው።
      ® Sαlαh responds ✍️
      t.me/mahircomp123

    • @abdurehimamdehun
      @abdurehimamdehun  Před 8 dny +1

      በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጻድቅ የተባለው ንጉሥ አጼ ናዖድ "ሁለት እጁ ቀኝ ነው" ተብሎ ሲገለጽ አንዳንድ ስንኩላን (ክርስቲያን ሰባኪዎች) ይህ ንጉሥ ግራ እጅ የለውም ብለው ይረዱ ይሆን😅?
      ወይስ በአንድ አቅጣጫ ብቻ ያሉ ቀኝ እጆች ናቸው ብለው ነው የሚረዱት ?። ይህ ፍካሬአዊ ገለጻ "ለጋስነትን፤ ቸርነትን፣ ፍጹምናን" ገላጭ እንደሆነ ስንነግራችሁ አልሰማ ካለችሁ እንግዲህ ፈጣሪ ይሁናችሁ ከማለት ውጪ ምን እናደርጋለን ?
      «እዚህ ጋር ተጭነው የሐዲሱን ማብራሪያ ያዳምጡ»
      --------------------------------------------------
      ®Sαlαh Responds 🖋
      ▸ t.me/mahircomp123

    • @ZeynebAli-gb3rq
      @ZeynebAli-gb3rq Před 8 dny

      ጀዛ ከላህ

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm Před 11 dny +2

    አጠቃላይ፡ብትሠበሠቡ፡ከእሥላም፡ውጭ፡ሀቅ፡የለም

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Před 11 dny +4

    ኧረሙሀመድከድርጀማሪአደሉምኮ

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm Před 11 dny +1

    ሀቢባ፡አፉላይ፡ለምዶበት፡ነው፡አላህ፡ይዘንለት

  • @user-pp9cv2th7g
    @user-pp9cv2th7g Před 11 dny +1

    Are backache amtakutenu atzbatku artdocsoche arfache seilemu

  • @user-dc2nv7iu8b
    @user-dc2nv7iu8b Před 11 dny +1

    ተቀበል ጉሩመ ከእሳት አይበልጥም

  • @user-il7xd5qd2j
    @user-il7xd5qd2j Před 11 dny +1

    ት.ኢሳያስ 7:14 ለእየሱስ ነው እንኳን ቢባል መች ትምቢቱ ተፈፀመ?? ም/ቱም ማረያም በባይብል መች አማኑኤል ብላ ጠራችው??? ትምቢቱ እናቱ አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ነው የሚለው፡፡ስለዚ አልተፈፀመም ስለዚ በዚ ትምቢት መሰረት ባይብል ያምላክ ቃል አይደለም ፡፡፡

  • @user-gp3tf5db2o
    @user-gp3tf5db2o Před 11 dny +1

    🎉🎉🎉😂😂😂