ወንድ ዓይነ ጥላ እና ወንድ ዛር በሴቶች ላይ! ክፍል አሥራ አንድ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ብዙ ሴቶች እጮኛ የማይዙበት ጋብቻ የማይመሰርቱበት ትልቅ ዓይነ ጥላዊ ችግር። ወንድ ዓይነ ጥላ እና ወንድ ዛር ሴቶችን ትዳር አያሲዝም: ሌሊት በሕልማቸው በተኙበት በወንድ አምሳል ይገናኛቸዋል: መውጣት እና መተው በማይችሉበት በግለ ወሲብ ይጠምዳቸዋል። ያልዘራነውን መከራ የምናጭደው በእነዚህ ክፉ መናፍስት ነው።

Komentáře • 326

  • @user-xj9ps8ri1j
    @user-xj9ps8ri1j Před 4 lety +43

    ስጠብቀው የነበር ትምህርት እድሜ ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏

    • @user-rr8uz3mw1i
      @user-rr8uz3mw1i Před 4 lety

      ነፂ እባክሽ እንዴት የአባታችን ስልክ ማግኘት እችላለሁ ❤️❤️

  • @user-yy8vf9fd9r
    @user-yy8vf9fd9r Před 4 lety +17

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን የኔም ህይወቴ እንደዚህ ነው መምህር ስተኛ በህልመ ሌሊት ወንድ እየተገናኘኝ ለተወስነ ቀን ተስቃይቻለሁ አሁን ግን በእርስዎ ትምህርት መስረት ድንግል ማርያም ፊት በለቅሶ ተማፅኛት አሁን ላይ ከዚህ ስቃይ ተገላግያለሁ የትዳር ጓደኛም አለኝ በፀሎተዎ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ አባታችን በአህዛብ በተከበበ ከተማ ወለተ ኪዳን ነኝ ።

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 4 lety +4

    ልዑል እግዚአብሔር ያያል ይህን ሁሉ መምህር ግርማ ሲያስተምሩና ሲፈውሱ እንደ ሱዳን መተተኛ ተቆጥረው ነበር አዳሜ አሁን አባታችን መምህር ቀሲስ ሄኖክን ምን ልትያቸው ይሆን አይቀርም መድረክ ላይ ቢወጡና መንፈሱን ቢያጋልጡ መሰደብና መጠላት አይቀርም ይሆናል አጅሬ ክፉ ስራው ይጋለጣላ የመልካም አገልጋይ ሀቀኞች አባቶቻችን አምላክ ምህረቱን ገና በስንቱ ይመሰክራል አባቶቻችንን ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን እውነት ነው ቢሆንም ለብዙዎች በእናቶቻችን ዘመን ባእድ አምልኮ እያመለኩ የወለዱን ለኛ ፈሶብን ካለቀ በኋላ ቤተሰቦቻችን ተበጥብጠው መንፈሳቸው ለኛ አስተላልፈው ከሞቱ በኋላ ባለቀ ሰዓት ካለ ትዳር ካለ ልጅ ቀርተን እንዲሁም ከተሰደድን ካለቅን በኋላ መምህራንንም እኮ አሁን ነው የተነሱት ባለፉት 20 አመታት ጀምሮ ትምህርት በማሰራጨትና በመፈወስ የተነሱት አባታችን መምህር ግርማ ወንጌል ትምህርት እኔ ግን ካወኳቸው ከነቃሁ ይችን 7 አመት ከዚህ ሁሉ ያደርገኝ ከነበረው ህልመለሊና ቅዠት ወዘተ ባስተማሩን ጧትና ማታ በማደርገው ፀሎትና በስግደት ሀይል እርፍ ብያለው ነቅተን ከመናፍስት ውጊያ ላይ ሁሉንም ነገር እየተማርን ያለነው ግን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደ መምህር ግርማና እንዲህ አይነት አስተማሪዎችን የሰጠን እየነቃን ነው ያው የነበርነውን ያለነውን እያስተማሩን ያለው ምን ዋጋ አለሁ ግዜ ነው ዋናው አይመለስ በልጅነት እድሜ ፔሬዴ ቀርቶ ሞራሌ ሳይነካ ከሚንሰፈሰፋኝ ልጅ አልፈልግም ብዬ የጠላሁትና የተውኩት በአይነጥላ ምክንያት መሆኑ ቢገባኝም አሁን እድሜ አልፎና ፔሬድ ቀርቶ መልኬም ተበላቶ ቁጭ ብያለሁ ወንድም ለጓደኝነት ቢጠይቀኝም እሱ ሳያፍርብኝ እኔ ምኔን አይቶ ነው ብዬ ጭራሽ አፍራለሁ መፍትሄውን አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ አስተምረውን ውግያው በልጅነት እድሜ ስላልሆነ ብዙ መመለስ የማንችላቸው ነገሮች አሉ ግን ሁሉም እውነት ነው እግዚኦ ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን

  • @selamshiferaw5600
    @selamshiferaw5600 Před 4 lety +13

    አምላከ እስራኤል ከዚህ ህይወት ያላቀን ይሄ የኔን ህይወት ይመስላል እንዴት ነው ከዚህ ህይወት የሚወጣ?? አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ እህተ ማርያም ብለው በስደት አለም ላይ ነኝ ያለሁት

    • @kokobeademaw2462
      @kokobeademaw2462 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před 4 lety +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ በወንድምነት ወንዶች ጓደኞች አሉኝ እጫወታለሁ ሴት አልወድም ነገር ግን ወደ ፍቅር የሚጠይቀኝ ወንድ ካለ ያስጠላኛል ፀባዬ ይቀያየራል ሀይለኛ ያረገኛል ደግሞ አቃቂር አወጣለሁ ግርም ይላቸዋል ጓደኞቼ ምነው ተለዋወጥሽ ይሉኛል አሁን በስደት ሆኜ ትምህርቶትን ስከታተል ነው የገባኝ ተይዤ ነው ለካ ፀሎት አርጉልኝ ወለተ ሩፍኤል እያላችሁ

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f Před 4 lety +10

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ከተናገሩት ግማሽ በእኔ ላይ ያለ ባህሪ ነው መምህር በፀሎቶት ያስቡኝ ፅጌ ማርያም ብለሁ

    • @dababuassafahayat323
      @dababuassafahayat323 Před 4 lety +2

      መምህር ቃል ህይውት ያሰማልን ከተናገሩት በግማሸው በእኔ ለይ ነው መምህር በፀሎቶት ያሰቡኝ ውለተ ሀና ብለው በፀሎቶት አሰቡኝ
      🙏🙏🙏🙏

  • @user-mf7zh9zj9b
    @user-mf7zh9zj9b Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እመቤቴ ስማጸናት በታላቅ እና በኃይል የብርሃን ልብስ ተጎናጽፋ ሲያሰቃዬኝ የነበረውን ክፋ መንፋስ ገስጻ ሰላሜን የሰጠችኝ። ክብር ምስጋና ይድረሳት። ለእኔም እንደደረሰች ለእናንተም ትድረስላችሁ። ሁሌም አትለየን። መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን ይስጠን። አሜን።

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 Před 4 lety +7

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ የእመቤታችን በረከት ይደርቦት ። ብዙ ሰዎች ያያል ግን ለምን ላይክ አናረግም ?

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z Před 4 lety +13

    ግን ለምንድነው ዲሥክ ላይክ ምታረጉት እርግጠኛ ነኝ መንፈሡ ያለባቹ ናቹ ልቦና ይሥጣቹ አምላክ

    • @hiwotgetahun5701
      @hiwotgetahun5701 Před 3 lety

      በጣም እኔ እራሴ ያስቀኛል ሰይጣን ናቸው

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Před 4 lety +8

    መምህራችን እግዚአብሔር: አምላክ : ረዥም : እድሜ: እና: ጤናውን : ከንእመላ: ቤተሰብዎ : ይስጥልን : ፀጋውን : ያብዛልዎት: እንደእናንተ: አይነት: አስትርማሪ: ጠፍቶ: ነው: ተውልዱ: ግራ: የግእባው: እና: ክእንቱ: ሆኖ: የቀረው::

  • @user-il6jy1fd1v
    @user-il6jy1fd1v Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ አባታችን የእውነት አባታችን ያሉት ነገሮች ሁሉ በኔ ላይ ያሉ ናቸው ብዙ ጊዜ በማቃቸው በማላቃቸውም ሰዎች እየተመሰለ አብሮኝ የሚተኛ አለ አብሮኝ በሚሆን ስዕት እራሴን ማዘዝ አልችልም ከእንቅልፌ ነቅቸ እንኳ መነሳትም ሆነ መንቀሳቀስ አልችልም ጓደኞቸ ወንድ ናቸው ሴት አልወድም ስራየ ሁላ እንደወንድ ነው በዛ ላይ ሰዎች ጋ እደባደባለሁ አንድ የፍቅር አጋሪ ወንድ ይዠ ካንድ ገና አንድ ብየ ስጀምረው ያሰው ያስጠላኛል በመቀያየር ለቁጥር የሚከብድ ብዙ ወንዶችጋ አመነዘርኩ ያ መሮኝ በቃኝ ብየ ስተወው ጭራሽ ፈጣሪየጋ በማጣላ ነገር መጣብኝ ግለ ወሲብ ለብዙ አመታትም ስጠቀመው ነበር አሁን ግን ለመተው ወስኘ እመቤቴን እየለመንኩ ነው እህት ወንድሞች እህታችሁን በፆሎታችሁ እስቡኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ

  • @selamselamtube7005
    @selamselamtube7005 Před 4 lety +6

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያቆይልን..... የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መጪው ዘመን በአምላክ ዘንድ ቁጣው በትዕግሥት የሚያልፍበት ቅዱስ ፈቃዱ...... ይሁንልን

  • @zed96
    @zed96 Před 6 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
    በጸሎትሁ አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ

  • @selamalemnew1642
    @selamalemnew1642 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ የእመቤታችን በረከት ይደርቦት

  • @user-ut5ur7hc8n
    @user-ut5ur7hc8n Před 4 lety +5

    እኔም አዳንኝ። እውነት ነው አባታችን። በፀሎት አስቡኝ። አባታችን ወለተ ሥላሴ። በለዉ

  • @miliyibrah517
    @miliyibrah517 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚኣቤሄር ኣምላኽ የኣገልጉሎት ዘበኖት ይባርኽ ስጠብቀው የነበርኩ ትምህርቲ ነው እድሜ አስጦት ኣባ

  • @-kalekidusanetube3285
    @-kalekidusanetube3285 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰውጥላት የሆነውን እርኩሳንን አጋንት እግዚአብሔር ከኛ ያርቅልን ዘንድ የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግልማርያም አማላጅነት የመላዕክት ጣባቂነት ከኛከሁላችን አይለየን አሜን

  • @user-ng7bt9mw7k
    @user-ng7bt9mw7k Před 5 měsíci

    ቃለ ህይዎትን ያሠማልን መምህር ከተናገሩት ውስጥ ግማሹ በኔ ላይ ይታያል ወለተ ማርያም ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @mariamali6285
    @mariamali6285 Před 4 lety +3

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት የዛሬ ትምህርት የኔ ህይወት ታሪክ ነው የሚመስለው ሁላችሁም በጾሎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም ብላችሁ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ,ወላላይቱ ድንግል ልጅሽን ለምኘልን እንደሃጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ጌታዬ🙏🙏🙏

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 4 lety +2

    ስላም አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ይህን የህርክስ መንፈስ ፈጣሪ ይገስፅልን በርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የድንግል ልጅ ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 4 lety +3

    አባታችን ኑሩሉን በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ሚሰጡን እርብዙ ችግር አለብን እሱ ይጎብኝን።

  • @user-ut5ur7hc8n
    @user-ut5ur7hc8n Před 4 lety +3

    ቃለ ህይውት ያስማልን። እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Před měsícem

    ሙሉውን የኔን ህይወት ነው ያስተማሩት አባቴ በዚህ ችግር ውስጥ እየተሰቃየው ነው እመብርሀን ትገላግለኝ ዘንድ የሁልግዜም ፀሎቴ ነው

  • @natnaelmerhawi4306
    @natnaelmerhawi4306 Před 4 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምሂራቺን ፡
    በጾሎት ኣሲቡን በእመብርሃን(ወልደሊባኖስ)

  • @user-dh6ho4xl5v
    @user-dh6ho4xl5v Před 4 lety +3

    አባታችን ቀል ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ከግማሽ በላይ ያስተማሩን ሁሉ ከነጋማ አለኝ ሂወቴ ኖሬ ሁሉ ምስቅልቅል ብለዋል እንቅልፍ የለኝም ከቤተሰቦቼ ከሰው ሁሉ አልስማማ በጸሎታቸው አስበኝ አባቴ🙏🙏👏👏😭😭

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj Před 4 lety +8

    ሰላምለሁላችን፣መምህራችን፣ወዲማችንቃለህይወትንያሰማልን
    ኤዉነትእኔበዚህመንፈስ፣ስሰቃይነበር፣እስካሁንዲረስ፣አይነጥላአይመስለኝምነበር፣ስደትስመጣግን፣የሰይጣንስራዉ፣እረቂቅመሆኑንተረዳዉ
    ቃለህይወትንያሰማልን

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 Před 4 lety +4

    ቃለ ያሰማን አባታችን
    በፀሎት አሰቡኝ ውለተ ሀና

  • @user-wm1re5tl2n
    @user-wm1re5tl2n Před 3 lety +1

    በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን ረዥም እድመ ያድልልኝ በእዉነት የርሶ ትምህርት ሁሉ ከላይ እስከ ታች በንየ ላይ ያለ ነዉ በፆሎታቹ አስቡኝ አባ ወለተ ማርያም አያሉ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 4 lety +13

    ወይኔ መምህር የኔ ህልም እንደዚህ ነው የሆነ ሰው ሲያባርረኝ ውሻ ሲያባርረኝ ነው የሚያድረው ጥላቴን አወቅኩት ለምን አገባች ብሎ ተናዶ ነው ልካ ሊገለኝ የነበረው ተርፌያለው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 4 lety

      ውይ እኔም ውሻ ሁሌም ሲያባረኝ ነው እማይው

    • @solomonaberhanu7285
      @solomonaberhanu7285 Před 4 lety

      ውሻ ካባረረሽ ፣ ስለት ተስለሸ አላስገባሽም ማለት ተው።

  • @nnshshnbdbdn5507
    @nnshshnbdbdn5507 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባታሽን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 Před 3 lety +1

    amen...amen..amen.
    kale..hiwet..yasemaln..abatachin

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 4 lety +1

    አሜን አባታችን ወለላይቱ እናት ሲሉ መስማት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይሰጥልኝ የማላውቀውን ስለሚያስተምሩኝ።

  • @merakhan9199
    @merakhan9199 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ስንጠብቀው የነበረ ትምህረት እድሜና ጤና ይስጣቸው ጸጋ ያበዛለቸው

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +2

    አሜን። እግዚአብሔር ። ይመሰገን አባታችን
    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛሎት ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me Před 3 lety +1

    መምህር ።እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🥀🥀🌹🥀🥀🌷🌷🌷🌷🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🍄🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @samiwoldgbral7728
    @samiwoldgbral7728 Před 4 lety +2

    አረ እኔም ተሰቃየው እግዚያአብሔር አንተ እርዳኝ😭 መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏💒💚💛❤

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg Před 4 lety +2

    ሰላም መምህራችን እውነት ነው ፈጣሪ ይረዳን መምህረ አስበን በፀሎቱን 💒💒🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @yeromayeroma7895
    @yeromayeroma7895 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @MaxMax-bp8et
    @MaxMax-bp8et Před 4 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 4 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ። በፀሎት ያሰቡኘ አመተ ማርያም።

  • @fkrtuob222bsemawbsemawualt8

    ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜናጤናይስጥዎት

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 Před 4 lety

    መምህር እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @user-cb4ws9qz1c
    @user-cb4ws9qz1c Před 4 lety

    እኔም አዳኛ ነኝ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ትቸገራለሁ መምህር በእውነት በፆሎት አሰብኚ ወለተ እየሱሰ እያሎ

  • @user-em4mo3pw2o
    @user-em4mo3pw2o Před 4 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አበሰቶ ጨማምረው ይሰጥልን

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ግሩም ትምህርት ነው

  • @mekedesadane9663
    @mekedesadane9663 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር ፀጋውን ያብዛልወት

  • @seddsdrr7713
    @seddsdrr7713 Před 3 lety

    አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
    በፆሎታችሁ አሰቡኝ
    አሁን ከተዘረዘሩት ውሰጥ ሁሉም ነገር በኔ ላይ አሉ አባታችን ግን ይሄን ነገር አይነጥላ አጋንት እንደሆነ ቢገባኝም ግን አላሸነፍኩትም ሁሌም እሱ ነው የሚያሸንፍኝ ባለ ትዳር ነኝ ግን ትዳሬ አደጋ ላይ ነው በፆሎታችሁ አሰቡኝ

  • @lemlemabiyu3730
    @lemlemabiyu3730 Před 4 lety

    ሠላም ለሁላችሁ ይሁን ወንድማችን መምህራችን የሚያስተላልፉት መልህክት ለእኛ በጣም አስተማሪ ነው ጠቃሚ ነው እግዚሃብሄር ይህን ክፉ መንፈስ ይገስፀው

  • @user-bm2uw7sg2y
    @user-bm2uw7sg2y Před 3 lety

    በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት ከዛሞ እደዚ የምሉ ሰውች በራሳቸው ሳጥናኤል አለ ማለት እጅ እኔ በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቸ አለሁ አይነጥና ከሁሉ ሰው አለ የለም የምሉ ሃሰተኛ ናቸው

  • @user-cg8hy6cx3t
    @user-cg8hy6cx3t Před 4 lety

    በእውነት በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው መምህር እናመሠግናለን

  • @user-vo7th6pk4y
    @user-vo7th6pk4y Před 4 lety +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዝአብሔር አምላክ ተዋጋ ውን አብዝዝቶ ይስጥእልን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩልን እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ከነቤተሰቦ ያድሎት እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ የሚገርም ማብራሪያ ነው የሰጡን

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 Před 4 lety

    ሰላምወት ይብዛልን አባታችን በውነት ስትጥመየ የቀረች ትምርት ያስተማርከን በጣም ነው ምናመሰግን ይህ የሁላችን ችግር ማለት ይቻላል እኔ አሁንግን አይታየይም እንጅ በማውቃት ጎደኛየ በሴት ተመስላ በህልሜ ማይ ትዳር በኔቤት ሞት መስሎ ይታየያል ወንዶች ያስጠሉያል የሚያወራይም ሰው አይዋጥልይም ግት መምራችን እኔ በስደት ነው የምኖር እዴትነው ከዚህ በሽታ ምንወጣ እኔ ስፀልይ የ11ስአት ፆለት እንቅልፍና ድብርት ይጥልብያል ግን በፈጣሪ ቸርነት በመብርሀን ጥበቃ እጨርሳለሁ ስጨርስም ማታና ጥዋት እሰግዳለሁ እኔ ግራ ያጋ ባይ መፍትሄው የጠፋይ አባታችን እደሰው ያናግረያል በቁሜ የሆነ ነገር እደሰው ያዝዘኛል ይህን ካላረግሽ በቤተሰቦቸ የሆነነገር አረጋለሁ ይለኛል ምንይሻለያል እባክወት የምታውቁትን ይንገሩይ አባቴ

  • @phonehouse6641
    @phonehouse6641 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    በፆለታችሁ አስቡኝ አባቴ ስሜ ወለተ ሠንበት ነው በጣም ተቸግሪያለሁ ያለሁ ዴግሞ በስዴት ነው እግዛብሔር ይርዳሽ በሉኝ

  • @user-nh4lk7um9r
    @user-nh4lk7um9r Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫

  • @zinashu9679
    @zinashu9679 Před 4 lety +1

    አሜን ለአባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ታድልልን ድንግል

  • @tube2181
    @tube2181 Před 4 lety

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 Před 4 lety

    ቃለ ህወይ ያሰማልን ኣሜን ኣባታችን እኔም ብዙ እንደዚህ ኣይነት ነገር ያጋጥሙኛል ዛሬም እንደዚህ ስያቃዠን ነው ያደረው ግን ነቅቼ በመኝታየ ሁኘ ኣብነ ዘበሰማያት ብየ ተኛው ተወኝ ግን ለብዙ ዘመን በህልሜ ዶሮ ታርዶ ይታየኛል ግን ወጥ ተሰርቶ ኣደለም እንዲው ሳይበስል እህ ነገር ምንድነው ብየ ኣስባለው እና ኣባታችን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ኣሜን በፀሎታችህ ኣስብኝ ኣባታችን ወለተ ኪዳን ብለው እግዚኣብሄር ይስጥልን ኣሜን

  • @neberuasnakewe5284
    @neberuasnakewe5284 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ነው የሚያሥቸግረኝ አይነጥም አለ ዛርም አለ ወገኖች ከሰይጣን መከራ እግዚአብሔር ያላቀኝ ፆለት እርዱኝ

  • @goodplaza119
    @goodplaza119 Před 4 lety +1

    ቃልህይወት የሰማልን እድሜና ጤና እጥፍ እጥፋ ኣርጏ ይስጣችዉ

  • @senaytkahsay7939
    @senaytkahsay7939 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ኣባቶቻችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ኣባታችን🙏🙏🙏

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před 2 lety

    እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ኣባታችን በእድሜ ጠና ይጠብቅልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመስግናለን 🙏🙏♥️♥️🥰🥰

  • @betaneyasanford3039
    @betaneyasanford3039 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ብዙነገር እድንማር አርገውናል እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎቶ አስብኝ እህተማርያም

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Smile99297
    @Smile99297 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏አመሰግናለሁ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 4 lety

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l Před 4 lety

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን እራሴን ያወኩበት የፈተሽኩበት ትልቅ ትምህርት ነው

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před rokem

    አባየ። እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን። በዚህ ጥያቄ ብንጠይቅ ያውልናል አባ

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር እናመስግናልን

  • @ethiopiaa772
    @ethiopiaa772 Před 3 lety

    አሜን መምህር እድሜው ጤናማ ይድልላን ከአባታችን እኔ በዛህ መንፈስ ታጣቀኝ አባታችን ስድስት ለይኝ በፀጹሎት ሀሳብ ኝ አባታ መንበር ማርያም ብል

  • @selamemekurai4699
    @selamemekurai4699 Před 4 lety +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 4 lety

    እናመሰግናለን መምህራን የኔን ችግር ነው እንዳለ የተናገርከው ደስ የሚለው እስካሁን አላገባሁም ካሁን ብሀላ ችግሬን አስወግጀ አገባለሁ ሰይጣን በተደጋጋሚ እየመጣ ይገናኝኛል ደሞኮ የሚገርመው አባትና ወንድሜንም እየተመሰለ ይገናኝኛል ደሞ ባለማወቄ ሰይጣኑ ሌሊት ተገናኝቶኝ ጥዋት ቤቱ መቅደስ ገባሁ ትልቅ ሀጢያት

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 Před 4 lety +2

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን💚💛❤

  • @qatardoha4548
    @qatardoha4548 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kali hiywotin yasemalin

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 4 lety +1

    ይሄ ችግር የምር የእውነት እላችኋለው ሁሉም እህቶች እና ወንድምች ላይ ያለ ችግር ነው የአምኖ መቀበል እና የመዋጋት የአቅም ማሳነስ እና ውጊያውን የመፍራት ወስንነት ነው በኛላይ የማነበው ። አምኖ መዋጋት አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው ከጠላት ለመገላገል።

    • @mengistualamu9438
      @mengistualamu9438 Před 4 lety

      በጣም የሚገርመው የአይነ ጥላ ትምህርተ በሰማው ቂጥር መታ የምትገናኘኝ አንድ ማንነቷ ያልታወቀ ፊቷን የማታሳየኝ መንፈስ እዳለች ገጥምኛል ።

  • @sararak4820
    @sararak4820 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህዮት ያሰማልን አባታችን የሳዎችን ጎዋዳ ውስጥ ያለውን ነገር ሁሉ ስዋቁ እና ሲያስታምሩ እንዴት ደስ እግዚአብሔር ይስጥለን 😭

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 Před 4 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @natnaelteklay6545
    @natnaelteklay6545 Před 4 lety

    Amen amen amen kal hiwet yasemalen

  • @qwqw7254
    @qwqw7254 Před 4 lety

    Kalehiwetin.yasemalen
    Memhirachin eniyem bezhineger tchegriyalehu ebakewen welet sebet eyalku asbuieg

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 4 lety

    ቃል ህይወት የሰማልን አሜን በፀሎታ አስቡኝ አባ አስካለ ማርያም ብላችሁ

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw4470 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ለዘላለም ይሁን!

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 4 lety

    ቃለሂወት ሰማልን መምህር በእርሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ አሜን አሜን አሜን

  • @amenteshome8113
    @amenteshome8113 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @amarchalghshsc3697
    @amarchalghshsc3697 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው አጋንት ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @Uae-ql6ld
    @Uae-ql6ld Před 4 lety +1

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @oneday9258
    @oneday9258 Před 4 lety +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ
    ኣረብ ሃገር ነዉ ያለሁትና ሴት ናት እጅዋን ጥቁር ነዉ እንደ ሞስሊም ተሸፍና ተመጣና ትራሴን ስር ቑጭ ብላ መስቀልሽን ጣሊዉና ስገዲ ብዙ ኣጠያፊ ነገር ኣዉርታኝ ትሄዳለች ቀን በቀን ነዉ ምትመጣኝ በጣም ተቸግሬሎዉ ጠንቃይ ነዉ የቀየረችኝ እህትሽ ኣርፋለች ሙታለች ብላኝ በድንጋጤ ስነሳ ብቻየን ነኝ እኩለ ሌሊት ኣገር ስደዉል በትክክል እህቴን ኣርፋለች መምህሬ በጣም ተቸግሬሎዉ ምን እየሆንኩኝ እንሆነ ኣላቅም ዉድ የተዋህዶ እህት ወንድሞቼ በፀሎት ኣስቡኝ

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 4 lety +1

      እመብረሀን ትድረስልሽ አይዞሽ አትፍሪ መንፈሱ ሊያስፈራራሽ ነው እየፈተነሽ ነው በደንብ ስገጅ ፅልይ ስትተኚ ወላዲተ አምላክን አልቅሰሽ ለምነሻት ተኚ 😥😥🙏🙏🙏አይዞሽ

    • @oneday9258
      @oneday9258 Před 4 lety

      @@user-xj9ps8ri1j እሺ ኣመሰግናሎው 🙏🙏🙏

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 4 lety +1

    ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡ቀሲስ፡ሔኖክ፡እድሜ፡ይስጥልን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @godolyasasgedom2154
    @godolyasasgedom2154 Před 4 lety

    Amen amen amen kale Hewet yasemalen

  • @mekideehtiyopa1844
    @mekideehtiyopa1844 Před 4 lety

    መምህር አባታችን ቃል ሕይዎት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 4 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን💛💚❤👌👌👌👌

  • @tube-od4sz
    @tube-od4sz Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 4 lety

      እሜን እሜን እሜ።ቃለህይወትያስማልን።እባታችን።እባታችን።እባታችን።እሜን እሜን እሜን ።

  • @user-zn9rj7bb3x
    @user-zn9rj7bb3x Před 4 lety

    መምህር የህይወት ቃልነ ያሰማልን እሲ በጾሎታችሁ አስቡኝ ጽጌ ማርያም ሰደተኛ ነኝ

  • @user-pj3nq2fn3u
    @user-pj3nq2fn3u Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግንስለን!