Video není dostupné.
Omlouváme se.

እጣ ፈንታ ክፍል 21 | Eta Fenta epsiode 21

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2024
  • እጣ ፈንታ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Eta Fenta every Monday to Friday @10:00PM Kana CZcams channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Eta_Fenta #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 502

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Před měsícem +212

    "ልባም ሴትን ማንሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል። ምሳሌ 31፥10❤❤❤❤

    • @FatimaF-ql3oy
      @FatimaF-ql3oy Před měsícem +2

      እማ ይህን ቃል ምን መፀሀፍላይ አገኘዋለሁ እህቴ ንገሪኝ❤❤❤❤❤

    • @FatimaF-ql3oy
      @FatimaF-ql3oy Před měsícem +1

      ክርስታን ነሽ ስሜ የተሳሳተ ነው እህቴ

    • @mahazaethio3421
      @mahazaethio3421 Před měsícem

      ​@@FatimaF-ql3oyምሳሌ 31
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።
      ¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም።
      ¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም።
      ¹³ የበግ ጠጕርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች።
      ¹⁴ እርስዋ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፤ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች።
      ¹⁵ ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች ለቤትዋም ሰዎች ምግባቸውን፥ ለገረዶችዋም ተግባራቸውን ትሰጣለች።
      ¹⁶ እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ ከእጅዋም ፍሬ ወይን ትተክላለች።
      ¹⁷ ወገብዋን በኃይል ትታጠቃለች፥ ክንድዋንም ታበረታለች።
      ¹⁸ ንግድዋ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም።
      ¹⁹ እጅዋን ወደ አመልማሎ ትዘረጋለች፥ ጣቶችዋም እንዝርትን ይይዛሉ።
      ²⁰ እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች።
      ²¹ ለቤትዋ ሰዎች ከበረዶ ብርድ የተነሣ አትፈራም፥ የቤትዋ ሰዎች ሁሉ እጥፍ ድርብ የለበሱ ናቸውና።
      ²² ለራስዋም ግብረ መርፌ ስጋጃ ትሠራለች፤ ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች።
      ²³ ባልዋ በአገር ሽማግሌዎች መካከል በሸንጎ በተቀመጠ ጊዜ በበር የታወቀ ይሆናል።
      ²⁴ የበፍታ ቀሚስ እየሠራች ትሸጣለች፥ ለነጋዴም ድግ ትሸጣለች።
      ²⁵ ብርታትና ከበሬታ ልብስዋ ነው፤ በኋላም ዘመን ላይ ትስቃለች።
      ²⁶ አፍዋን በጥበብ ትከፍታለች፤ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ።
      ²⁷ የቤትዋንም ሰዎች አካሄድ በደኅና ትመለከታለች፥ የሀኬትንም እንጀራ አትበላም።
      ²⁸ ልጆችዋ ይነሣሉ፥ ምስጋናዋንም ይናገራሉ፤ ባልዋ ደግሞ እንዲህ ብሎ ያመሰግናታል፦
      ²⁹ መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ።
      ³⁰ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።
      ³¹ ከእጅዋ ፍሬ ስጡአት፥ ሥራዎችዋም በሸንጎ ያመስግኑአት።

    • @Eyou-pi2ie
      @Eyou-pi2ie Před měsícem +1

      ​@@FatimaF-ql3oy ከስር አለ እኮ ጨርሰሽ አብቢው

    • @BalayiBekele-qq3oq
      @BalayiBekele-qq3oq Před měsícem

      ምሳሌ ​@@FatimaF-ql3oy

  • @user-en5yf1xz5n
    @user-en5yf1xz5n Před měsícem +483

    ቦራ ፍቅር 🥀 ይዞታል የምትሉ በላይክ አዳንምጀማምሯታል የኔ ዉዶች ❤

  • @dalueshe2024
    @dalueshe2024 Před měsícem +231

    ትላንትና ቅደሜ እና እሁድ ይላቃቃል ስል ያለመናቹት አይታችሁ እመኑ 😂😂😂😮😮😊😊😊🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Emabet4
    @Emabet4 Před měsícem +45

    "፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 3: 16)

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx Před měsícem +121

    ቅዳመና እሁድንም ልለቁልን ነዉ ደስ ስል

  • @hareg373
    @hareg373 Před měsícem +103

    ቃናዎች እውነት ለተመልካች ክብር እየሰጣችሁ ነው👌👌👌

    • @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa
      @Ksahabase33ksaKsahabase33ksa Před měsícem +5

      አሁን አንድ ቀን ሳይለቁ ቢቀሩ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ነው የምትይው😅😅😅😅😅😅

    • @user-qc3vb2lf9u
      @user-qc3vb2lf9u Před měsícem +1

      ቅደም አይድለም

    • @hareg373
      @hareg373 Před měsícem

      @@Ksahabase33ksaKsahabase33ksa 😂😂😂ቀላል እላለው

  • @DM-fi1fj
    @DM-fi1fj Před měsícem +54

    ይህን ተወዳጅ ድራማ ቅዳሜና እሁድንም ስለምለቁልን እናመሰግናለን ቃናዎች 🥰🥰🥰

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Před měsícem +68

    😂😂😂እኔ አላምንም እናንተስ ቅዳሜ ሊለቅቅ ነው 😂ምናለ የ ኢትዮጵያ መንግሥት ልክ እንደ ቃና ዘይቶም ቢሆን ሃሳባችንን ብሰማን😢

  • @KalGizahgn
    @KalGizahgn Před měsícem +56

    ውይ ዛሬም አለ ❤ ደስ እንዳሰኛችሁኝ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ ይልቀቅባችሁ❤

  • @senibirhanu5709
    @senibirhanu5709 Před měsícem +54

    ይህን የምታነቡ ሁሉ እናታችን ቅድስት አርሴማ ሃሳብ ልቦናችን ታሳካልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Vkvix-ym9ou
    @Vkvix-ym9ou Před měsícem +102

    እናቴ ቅዱስ አርሴማ በምልጀዋ በያለንበት ትጠበቀን እህቶቺ ደምሩኝ ❤❤❤❤❤👏👏👏

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን

    • @EmyaShataw-lp3tc
      @EmyaShataw-lp3tc Před měsícem +1

      አሜን በለቶ ቀኖ እህቴ በሰላም ወድልጅ ተገላግላለች

    • @meazasemereab7296
      @meazasemereab7296 Před 28 dny

      ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Před měsícem +35

    ደስ ያለዉ ዛሬ መለቀቁ እስካ👍😂❤❤❤❤

  • @maza1594
    @maza1594 Před měsícem +22

    wow እንዴ ዛሬ አስዳስታችሁን አተቁም የእውነት ዳስ ስል🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እናማሳግናሌን💃💃💃💃💃🥰🥰🥰🥰

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před měsícem +23

    አልሀምዱ ሊላህ የማዬ ልጅዋ ያኔ ውድድድ ወድም እንኳን በሰላም ለገርህ አበቃልኝ አለሜ ደስስስ ወንድምብሎኛል ሀገር ገባልኝ

  • @AmanuelDagewu
    @AmanuelDagewu Před měsícem +29

    ማነው እንደኔ ቱክቸን ሚጠላት😜😜😜

  • @Shewitzetwahdo
    @Shewitzetwahdo Před měsícem +26

    ፅባሕ እኮ ድርብ ባዓል እዩ ኣጋእዝቲ ዓለም ሥላሴ ሰንበት ደስ ክብል ፅቡቅ ማዓልቲ ይግበረልና ናይ እግዚአብሔር ምሕረት ምስ ኩልና ይኩን🤲🕊
    #ሳብክስራይፕ በሉኒ ደቂ ተዋህዶዋይ❤

  • @hayatymer4222
    @hayatymer4222 Před měsícem +6

    ቃናወች እናመሰግናለን ቅዳሜ እና እሁድ ሰለምትለቁልን thank you

  • @AhmadAhmad-jf3ez
    @AhmadAhmad-jf3ez Před měsícem +16

    በጣም ደስሲል አወ ይካሱ እነጂ እስኪ እዴኔ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs Před měsícem +15

    ቃና እናመሰግናለን ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ የመዳምን ስራ ንጭንጭ ያስረሳኛል😢

    • @ababel649
      @ababel649 Před měsícem

      Berta bay ye madam kemam 😢😢😢😊

    • @Topg-kg6vs
      @Topg-kg6vs Před měsícem

      ሰራፈለጉ ሳውድውቺ

  • @user-mt3zw7ls4c
    @user-mt3zw7ls4c Před měsícem +16

    ቅዳሜ ስለተለቀቀ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤🎉

  • @JdjfNxjd-c7v
    @JdjfNxjd-c7v Před měsícem +5

    አንዱ አፍቅሮ አንዱ ሳያፈቅር የሞተን ሰው መጎተት ማለት ነው እና ሮዝጋር ቹክቼ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kokiyloveee2706
    @kokiyloveee2706 Před měsícem +10

    ማሮቸ አላህ ከመጥፎ ነገረ ይጠብቃችሁ❤

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Před měsícem +15

    በጣም ደስ ይላል ቅዳሜ እና እሁድም ሊለቀቅ ነው 🥰ግን ምን አስበው ነው ቶሎ ጨርሰው ሊገላገሉን ነው 😂😂

  • @user-fq1sj7um8o
    @user-fq1sj7um8o Před měsícem +17

    መኣዝ እዩ ዝኹሉ ኩመንት ዝብለኩስ ገና ተሎ ድዩ ዝጸሓፍ ዘሎ 😅😂😂
    ስላም ኣምላኽ ምስ ኩላትኩም ይኹን ❤😘

  • @Ekram779
    @Ekram779 Před měsícem +29

    ያዳ ህልም እንደቀጠለ ነዉ እኔ ደሞ የዉነት ነገረችዉ ብየ ደስ ብሎኝ ነበር

  • @user-ud6fh6ve4k
    @user-ud6fh6ve4k Před měsícem +29

    ቦራና አዳ እኮ በእውነተኛም ታሪካቸው እውነተኛ ፍቅረኛሞች ናቸው❤

    • @uuuu9394
      @uuuu9394 Před měsícem

      ከዳባ 😂

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx Před měsícem +1

      እውነት ነው 😂😂😂❤❤❤❤​@@uuuu9394

    • @seasea3347
      @seasea3347 Před měsícem

      አወ ግን ተለያይተዋን ይመስለኛን

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před měsícem

      ​@@seasea3347ታርቀዋል

    • @TgTg-ob5wn
      @TgTg-ob5wn Před měsícem

      @@seasea3347ታርቀዋል❤

  • @TrngoTeraraw-bk2cs
    @TrngoTeraraw-bk2cs Před měsícem +10

    ቦራ በቅናት ተቃጥሎ ሊሞት ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tiruneshgetiye8126
    @tiruneshgetiye8126 Před měsícem +4

    ወይኔ ቅዳሜና እሁድ ለቀቃችሁልን ዋዉ ❤❤❤በጣም ደሥ ብሎኛል ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yz6ww3pz8d
    @user-yz6ww3pz8d Před měsícem +24

    ተጋርዋይ ኣለኹዶ❤❤❤

  • @HawaaSeid
    @HawaaSeid Před měsícem +15

    ሴቶቹ በቃ አበዱ መሰል😅😅😂😂 ከባላቸውጋ ሲገናኙ ወፎ ቹኳን ሳይቀሩ ሰላምታ መስጠት ጀመሩ😅😅

    • @fatumatube4305
      @fatumatube4305 Před měsícem +1

      ቀላል አበዱ ለየላቼው😂😂😂😂😂😂😂የአዳ አክስትማ ገና እሰራለው እያለች ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ZhareSeild
      @ZhareSeild Před měsícem +1

      😂😂😂

    • @HhJj-wn2yt
      @HhJj-wn2yt Před měsícem

      😂😂😂​@@fatumatube4305

    • @mehretsamre6263
      @mehretsamre6263 Před měsícem +3

      እኛም እነሞክሮው😂😂😂😂😂😂

    • @Salamawitgelo
      @Salamawitgelo Před měsícem

      ምኑን😂😂😂​@@mehretsamre6263

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Před měsícem +19

    የአዳ ወዳጆች የምጠይቃቹ ስለሚያስደስተኝ ነው ደምሩኝ አትለፉኝ 🙏🙏🙏

  • @ኤድን
    @ኤድን Před měsícem +10

    አይ ቦራ እና አዳ በሳቅ ግደሉኝ የምቱሉ በላይክ አሳዩኝ😁👍👍

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc Před měsícem +21

    ዛሬ ይለቀቃል ፍቅርን እነሱጋ ልየውጅ እኛጋማ ቆየ ከጠፍ

  • @user-gc4pd6fh7g
    @user-gc4pd6fh7g Před měsícem +9

    ብከፍላቸው እራሱ አያፍኑሽም አለ ቦራ 😬😁😁አይ አዳ

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ Před měsícem +18

    ላይክ ግጩኝ ዛሬ ደስ ብሎኛል 😢❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před měsícem +6

    ተስፋ እዳቆርጡ ወገን ፈጣሪም ሀሳባችሁን ይሰማል😂😂😂ቃናወች ኮሜንት ማበብ ጀምረዋል

  • @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ
    @haymi_Tub_ሀይሚ_ቱዩብ Před měsícem +24

    ቦራ እዉነቱን ይናገር የምትሉ😮😮

  • @MakyeMakye-qq6sp
    @MakyeMakye-qq6sp Před měsícem +11

    ነገ ይለቀቃል ኣደል ባራ ምን ይላት ይሆን እር ተጨነኩ ወገን💔💔😂😂

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před měsícem

      እኔማ አላስችል ብሎኝ በእነሱ ፈልጌ አየሁት 😂😂

  • @DesiBdss-kc7hv
    @DesiBdss-kc7hv Před měsícem +10

    ዋው ዛሬ በጣም ደስአለኝ ቅዳሜተለቀቀ

  • @AddisAbera-wf2kt
    @AddisAbera-wf2kt Před měsícem +7

    አዳ❤ እናቦራ❤😮😮😮🙆🙆😅😅😅😘😘😘ወዬዉ ሲያስቁ🙆😁😁😁😁😁😘🙆🙆♥♥♥💙💙💙

  • @HayatAhmed-lb6iy
    @HayatAhmed-lb6iy Před měsícem +11

    ዛሬ በመለቅ ደስ ያለው ማነው እደኔ😂

  • @Melat____
    @Melat____ Před měsícem +10

    ኣርብ መስላቸው እንዳይሆን ኣሳይተው እንዳይነሱን ይልመድባችሁ😂

  • @user-dn3fs7kq7b
    @user-dn3fs7kq7b Před měsícem +20

    ዛሬ በመለቀቁ ደስ ያለው ማነው እደኔ😂😂😂😂

    • @emutube2300
      @emutube2300 Před měsícem

      በመብረቅ የተሰበረውን ልቤን 😂 እነዚህ ሊጠግኑልኝ ነው

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev Před měsícem

      ምብርቅ አለቀ እዴ 0

  • @user-de2yb3kx9b
    @user-de2yb3kx9b Před měsícem +4

    እናመሰግናለን ዛሬ ለቀቃችሁልን ሰኞ እስከሚደርስ ጨንቆኝ ነበር

  • @razfilm-uq7vz
    @razfilm-uq7vz Před měsícem +11

    አዳን የሚወዳት በላይክ❤

  • @asualiasuali1124
    @asualiasuali1124 Před měsícem +7

    ከፍቶኛል አይዞሺ በሉኝ😢

  • @susu-mt2ut
    @susu-mt2ut Před měsícem +10

    ሙቀቱ ስለበረደኝ ሙከየፍ ከፈትኩ......😭🤣🤣

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před měsícem +1

      አይይይ ወላሂ ሙቀት በጣም ከባድ ነው እኔ ክለስ ሙከየፍ መበላሸት ደሞ ስያናድ 🥺🥺😭😭😭

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx Před měsícem +1

      እሰይ 😂😂😂😂😢😢

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Před měsícem +5

    ተመስገን ቅዳሜና እሁድ ተለቀቀልን

  • @hanan858
    @hanan858 Před měsícem +5

    ዛሬ ቅዳሜ እኮ ነው ማሽአላህ ለቀቃችሁልን

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před měsícem +7

    ይቺ ቅዠታም ለቦራ እውነቱን የነገረችዉ መስሎኝ ነበር....እኔማ አላስችል ብሎኝ በእነሱ ቋንቋ ገብቼ አየሁት ያው ያወሩት ባይገባኝም ከሃሳቧ ስትነቃ ነው የገባኝ እንዳልነገረችው😂😂😂

    • @abraralhrbi9131
      @abraralhrbi9131 Před měsícem +1

      ልነገረችውምዴ😳😳

    • @Ekram779
      @Ekram779 Před měsícem +1

      እኔም😂😂😂

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před měsícem

      @@abraralhrbi9131 አልነገረችውም እኮ 😂😂

    • @user-ox8jl3by2y
      @user-ox8jl3by2y Před měsícem

      ቅዢትነዉ😂😂😂😂😂

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před měsícem

      @@user-ox8jl3by2y ነው።😂😂

  • @AyiAyisha-oy6wn
    @AyiAyisha-oy6wn Před měsícem +9

    በሉ ደህና ደሩ ስለአዳ የተሰማችሁን ፃፉልኝ ከቦራጋ ይጣሉ ይሆን ? አትፍረዱብኝ ለወሬ ቸኩየ ነው😂😂😂😂

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s Před měsícem +6

    በህልሜ ነዉደ ተለቆነዉ ጉድ😢😂😂❤

  • @TyTy-yg8ul
    @TyTy-yg8ul Před měsícem +6

    ቀኑ ረስቶት መሆን አለብት ይለቁቁት እንሱ ጨካኝ ናቹው ልቁቁት ተብሎው እንኳን ኣይለቁትም😅

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 Před měsícem +7

    ማደሜ ጣራች ማጣው🏃😅😅😅😅😅

  • @user-qh2oj1pt8n
    @user-qh2oj1pt8n Před měsícem +6

    ነገረችውብዬ ልቤመጠልጠሉ😅

  • @user-on4gy8km2u
    @user-on4gy8km2u Před měsícem +2

    ዋውው በጣም ዴስ ይላል እንደዝ ቀጥሉ አት ቁረጡ 👍❤❤❤

  • @AynuuAynit
    @AynuuAynit Před měsícem +7

    ፍጥር ከክፉ ሁሉ የታብቃቹ እህቶች ወንድሞች ሰላም በያልችሁበት ሁሉ የብዛላችሁ

  • @YeshiYeshi-hn4fy
    @YeshiYeshi-hn4fy Před měsícem +6

    ቀጥሉበት ቶሎ ቶሎ ልቀቁት❤

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 Před měsícem +6

    ኧረ በቀዳሜ ለቀቁ ምን አስቦ ነው ቃና ጋይስ በሉ ፈታ😂😂😂😂😂❤

  • @user-kj8hw1jn7w
    @user-kj8hw1jn7w Před měsícem +3

    ዋውውው ዛሬ ደስስስ አለኝ ስለ መለቀቅ🙏❤❤❤😁😁😁

  • @user-fy7ke6pv1z
    @user-fy7ke6pv1z Před měsícem +5

    አየ ቅመሞቸ ፊልሙ ሳይጀመር በኮሜት ሞላነውኮ❤❤❤😂🎉🎉🎉

  • @aynalemmule4086
    @aynalemmule4086 Před měsícem +7

    ዛሬ ግን ቀኑ ቅዳሜ አደል እደ ነው ዙሮብኛል 😅

  • @user-fd4hm4gn8m
    @user-fd4hm4gn8m Před měsícem +6

    አዳን ስወዳት❤😍

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Před měsícem +5

    አበዱ እዴ ዘሬ ቅደሜ አደለም ነዉወሰ እኔናኝ የበድኩት ቃኑ ዘሬ ምድነዉ የምር አለቀዉም መደም አፍዝዛኘለች እሄንሰረዉ እሄን አልሠረዉ እየልኩ 😥😥

  • @user-nf2yy8ow2d
    @user-nf2yy8ow2d Před 21 dnem +1

    ውይ ደስ ሲሉ

  • @emutube2300
    @emutube2300 Před měsícem +6

    እናተ ግን መብረቅ እደዛ ሁኖ አለቀ ማለትነው
    ውይ ሲያናድድ😟

  • @teshomebekele6049
    @teshomebekele6049 Před měsícem +6

    የዛሬው አጓግተቶኗል🎉🎉🎉

  • @Husinabiwu
    @Husinabiwu Před měsícem +5

    አሳስተዉ ቦራን ባላበሉት😅😅😅😅😅😅

  • @mesumasu125
    @mesumasu125 Před 21 dnem

    ዎይኔ አዳ አንድ አንዴ እንዴ እብድ አንድ አንዴ ዳሞ ምርጥ ሳው 😀😀😀😀ዎይ የኔ እብድ 😘😘😘😘

  • @user-ev4sf3kx8b
    @user-ev4sf3kx8b Před měsícem +4

    ከቦራ ፍቅር ያዘኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RakebnatiNegash
    @RakebnatiNegash Před měsícem +8

    ክፍል 19 እና 20 የታለ እንዴት ይሆናል የተመልካች አስተያየት ተቀበሉ እንጂ አስተካክሉት 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mimilakee27
      @mimilakee27 Před měsícem +1

      አረ አለ ግብታቹ ፈልጉ

    • @MasiDagu
      @MasiDagu Před měsícem

      አስራ ዘጠኝ ተለቋል ሃያ ተለቋል ግብና እይ 👌እሺ

  • @mihreta5069
    @mihreta5069 Před měsícem +4

    Buenet kana tv you are best 1🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BuzeyehuMybaby
    @BuzeyehuMybaby Před měsícem +18

    21እና 22 እረ ልቀቁልን እባካቹ

  • @AfomiyaWendesen
    @AfomiyaWendesen Před měsícem +3

    Kanawoch betam enamesegnalen 🤗🤗

  • @Emuusoll-fm9nh
    @Emuusoll-fm9nh Před měsícem +1

    Arrrer beyekenuu lokekuu demo mikomewu desii yemil botaa echi sinadid😢😢😢😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤like argung

  • @user-hu6vd9cf3e
    @user-hu6vd9cf3e Před měsícem +2

    ህልሚ መሰለኝ ተለቀቀ ደሰ ይላል😂😂

  • @AffectionateCasualShoes-gy8hp
    @AffectionateCasualShoes-gy8hp Před měsícem +4

    Ada yene qonjo yemiwed ❤👍👈

  • @SaraAhmed-mr5ru
    @SaraAhmed-mr5ru Před měsícem +1

    ደሰ ሲል ቅዱሜም ለቅቃቹህልን እናመሰገናለን❤❤❤❤

  • @AmalAML-kn7ds
    @AmalAML-kn7ds Před měsícem +5

    19 &20 የት አለ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ እንጂ እንዴ ምንድነው🤒🙌

  • @seasea3347
    @seasea3347 Před měsícem +4

    አይዳ አንች ካልነገርሽው እኔ እነግርው አለሁ ለቦራ ❤❤😂😂😂

  • @fatumaali3301
    @fatumaali3301 Před měsícem +4

    ወይጉድ ለካ ፍቅር እንድህ ያረጋል ገና ብዚሠአት አለው ኧረተው ተረጋጉ እንዳይኮሩብን ሠከን ያበናት እኔም አዝህ ፊልም ፍቅር ይዞኛል

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 Před měsícem +4

    አላምንም ዛሬ አለ ሰኞ ነው በሉኝ😂😂😂😂

    • @zenabAlmare
      @zenabAlmare Před měsícem +1

      ወላሒ እኔም😮

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před měsícem +1

      እኔነኛ እነሱ የተምታታባቸዉ😂😂

  • @selam518
    @selam518 Před měsícem +6

    ቦራ እና አዳ ጥዶች ቢሆኑ 😂

    • @TesgaTesga-dl8lx
      @TesgaTesga-dl8lx Před měsícem +1

      ናቸው እኮ በእውነተኛ ❤❤❤

    • @user-op4mt4tm8f
      @user-op4mt4tm8f Před měsícem

      በፊልሙም በዉኑም ፍቅረኛናቸዉ

    • @በቃ
      @በቃ Před měsícem +1

      ​@@TesgaTesga-dl8lx እውነትነው ግን

    • @selam518
      @selam518 Před měsícem

      እዉነት ነዉ😂​@@user-op4mt4tm8f

  • @user-rh4pv4zf7z
    @user-rh4pv4zf7z Před měsícem +2

    ያምሪ እኔ ዛሬ አልጣባኩም ነበረ ስለ ለቀቀቹኝ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @Zaniba-l6h
    @Zaniba-l6h Před měsícem +2

    እናመሰግናለን የኔውድች ነጌም አደራ❤❤❤❤❤አዴውድ 🎉🎉🎉🎉

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Před měsícem +2

    ጎባዝ አደ ጀግና ሴት

  • @user-ti8sf4hx1c
    @user-ti8sf4hx1c Před měsícem +4

    አዳስለነገረችው ደስብሎኛል

  • @user-hy9qb5rp2g
    @user-hy9qb5rp2g Před měsícem +3

    አዳ ህልም እንዳይሆን ብቻ የደበቀችውን ለቦራ እየተናገረች የነበረው 😅😅ለማየት ጓጓሁ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před měsícem +1

    ያኔ ውድ ያኔ ፍቅር እያላቹህ አትጀጃሉብኝ ✊👊👊ለራሴ መዳም አቃጥላ ልደፋኝ ነው 😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @slamgebre3582
    @slamgebre3582 Před měsícem +3

    ዋው ቃናዎች ❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-zy6eu6iy2q
    @user-zy6eu6iy2q Před měsícem +3

    ድምፁ የለውም እኔጋ እናተጋር አለወይይይይይ😢😢😢😢

  • @Abdulwahid-yn3ki
    @Abdulwahid-yn3ki Před měsícem +2

    አዳ ና ቦራ የሳቅ ምንጮች ናቸዉ የምትሉ ላይክ

  • @MeklitMy-qu1hv
    @MeklitMy-qu1hv Před měsícem +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ቅዳሜ በመልቀቃችሁ

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj Před měsícem +3

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ኣንዳንዴ ሁሌም ስስቁ ሰው የከፋችሁ ኣይመስለውም እስኪ ደምሩኝ😭😭😭

  • @teshomebekele6049
    @teshomebekele6049 Před měsícem +6

    ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አርጉ😢😢

  • @FateFate-m6r
    @FateFate-m6r Před měsícem +1

    yamer gin zare bamelkakachehu betam das bilongal❤

  • @AAa-ph1ip
    @AAa-ph1ip Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤ከልብ እናመሰግናለን

  • @mesihailu9961
    @mesihailu9961 Před měsícem +2

    ዋውውውውው❤❤❤❤👏👏👏👏👏 እሺ ቶሎ ልቀቁልን

  • @kasechtilahun5275
    @kasechtilahun5275 Před 23 dny

    አሜን አሜን ለሁላችን❤❤❤❤❤❤

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr Před měsícem +8

    አዳ ምን ይል ይሆን ቦራ ግን ምንም አይል በፍቅር አውረሽዋል😂

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Před měsícem

      ግን ፊልም ነው እንዳትረሡት ብየ ነው ክክክክክ