እሬሳ ሳጥን ተገዝቶ ነበረ ስውሯ ማርያም ምን ይሳናታል | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 11

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2024
  • በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

Komentáře • 313

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 24 dny +58

    ስውሯ ያሉ አባቶች እኔን ሁሉም ያቁኛል 4 ወር እደጇ ስማፀናት በየቀኑ አዲስ ታሪክ ነዉ አሚሸኝልኝ ለየት ያለ ተሰምቶም ታይቶም አይታወ ክብርና ምስጋና ይገባሻል እናቴ ስዉሯ ማረያም በምን አንደበቴ ልመስክርልሽ ዛሬለመኖርሬ የተዘጋብኝ ከፍተሽልኝ የጨለመውን ህይወቴን አብርተሽ የቤተሰቦቼን 24 አመት በመተት የታሰሩትን ፈተሽልኝ ፡ ላም አልወልድብላ የቅቤ አምነት ቀብተዋት ወለደች ፣እህት ወንድሞቼጋና መጣላትነበር ገንዘብ እስራለሁ ግን ወጭ ብቻ አይቀመጥልኝም ነበር ፣አሁን በረከት ሰጠችኝ ወላዲተአምላክ እንዴት ልመስክርልሽ እንባይ ይቀድመኛል እናቴ የጭንቄ ደራሽ ዛሬ ሙሉ ጤንነቴን ሰታኝ ከቤተሰቦቼ በፍቅር እየኖርኩነዉ እፁብ ድንቅነዉ ታምሯ ለእኔ የደረሰች ለሁላችሁም ትድረስላችሁ ስዉሯማረያም❤❤❤❤

    • @user-bn9pc9ux6q
      @user-bn9pc9ux6q Před 24 dny

      Amen amen amen❤❤❤

    • @Legna27
      @Legna27 Před 24 dny +1

      አሜን እህቴ እኔንም ለደጇ ታብቃኝ ወለተ ሩፋኤል በፀሎት አስቢኝ እህቴ ከቻልሽ አድራሻውን ብትነግሪኝ❤

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r Před 24 dny +3

      @@Legna27ስዉሯማረያም ታስብሽ ደብረብረን መነሀርያ መኪና ስውሯ ገዳም በርላይ ነዉ እሚያደርሳችሁ ለደጇ ታብቃችሁ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Před 24 dny +2

      አሜን አሜን አሜን የነው ያለቺው አላቃትም እዳጋጣሚ ነው ያየሁት ንገሪኚ

    • @zena4992
      @zena4992 Před 23 dny

      አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ላች የደረሰች ደጓ እመቤት የኛንም ቋጠሮ ትፍታልን

  • @ayinalemtamiru9327
    @ayinalemtamiru9327 Před 23 dny +7

    ስዉሯ ማርያም የባለቤቴን እና የልጆቼን ነገር አደራ እኔንምየልቤ ተሳከቶ እድመሰክር እርጂኝ

  • @user-tw1oj7of6p
    @user-tw1oj7of6p Před 24 dny +18

    ለናንተ የደረሰት ስውራ ማርያም ለኔም ትድረስልን

  • @mesikiros1394
    @mesikiros1394 Před 21 dnem +8

    ፀበል ከአላቸው የሰውሯ ማርያም በማርያም

  • @user-ik1pk4yz3w
    @user-ik1pk4yz3w Před 22 dny +7

    እመቤቴ እናቴ ድንግል የዉስጤን ታዉቂዋለሽ እንደምታደርጊልኝም አምናለሁ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ እመ አምላክ እመ ብዙሀን የድሆች እናት

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 23 dny +8

    ስውሯ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ❤❤

  • @robitube1927
    @robitube1927 Před 21 dnem +5

    አሜን እመቤቴ ማርያም እኛንም ለደጅሽ አብቂን። ለምስክርነት አብቂን።

  • @fraatnafu7067
    @fraatnafu7067 Před 4 dny

    አሜን ስውሯ ማርያም ለደሽ አብቂኝ ታሪኬን ቀይሪልኝ በእኔላይ ታምርሽን ስሪ አሜኔ አሜን አሜን

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl
    @SmilingCaterpillar-qq5gl Před 24 dny +10

    እናቴ ሰውሯ ማረያም እናተን የሰማች እኔንም ትማኝ😭😭😭😭በሰደትነኝ በፀሎት አሰቡኝ

  • @user-gh8mx3hk7g
    @user-gh8mx3hk7g Před 24 dny +9

    ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏 ክብሪ ንድንግል ማርያም🙏🙏🙏

  • @hanan8193
    @hanan8193 Před dnem

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ልልልልልል

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu2438 Před 19 dny +3

    ስውራ ማርያም ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 24 dny +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን, ክብር የስውሯ ማርያም ይሁን እማ ፍቅር, ❤️❤️❤️❤️❤️ወንድሜ ወልደ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን የኛም ለምስክር ያብቃን እግዚአብሔር አሜን 🥲

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu2438 Před 19 dny +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን❤❤❤

  • @user-hq3np2ql5x
    @user-hq3np2ql5x Před 16 dny

    ስዉሯ ማርያም ታምርሺን አሳይኝ የእናቴን የወለተ ማርያምን በሽታ ፈውስሺን ሰጭልኝ እና ታምርሺን ልመስክር ደጂሺንም ትረግጣለች

  • @hannaankelabf3906
    @hannaankelabf3906 Před 16 dny

    አሜን ስውራ ማርያም ለደጃ ያብቃኝ

  • @user-te4fb9tn1q
    @user-te4fb9tn1q Před dnem

    Amen amen amen❤❤❤❤❤

  • @dershayedersha1357
    @dershayedersha1357 Před 23 dny +2

    እመብርሀን እናቴ ያለብኝን ችግር ታውቂዋለሽ ናሆም የማርያምን አንደበቱን ፍችልኝ ስውሯ ማርያም እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ggg-pq5ku
    @Ggg-pq5ku Před 16 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል

  • @EmuHailu-pu3pn
    @EmuHailu-pu3pn Před dnem

    Ebakachu ye Sewero Mariyam Gedam silk kuter yemetaweku lekekulegne

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr Před 6 dny

    አሜን

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 Před 13 dny

    እልልልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰች ቤዛዊት አለምሁሉ ድንግል ማርያም ለኔም ትድረስልኝ አሜን አሜን አሜን ❤️😭😭🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @igbx8022
    @igbx8022 Před 19 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን

  • @user-vg1zw3re4w
    @user-vg1zw3re4w Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @webet2273
    @webet2273 Před 22 dny +1

    አሜን አሜን አሜን እመአምላክ የአምላክ እናት እመቤቴ የልጅነቴ ህን በመስማቴ እድለኛነኝ አመሰግንሻለሁ የንጉስ ክርስቶስ እናት እመብርሀን ሁልግዜ በምልጃሽ የማትለይን ምልጃሽ አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bg3ts7sx1p
    @user-bg3ts7sx1p Před 17 dny

    Amena🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 Amena🤲 Amena Amena Amena Amena🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-xi8ex3vm9j
    @user-xi8ex3vm9j Před 24 dny +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስውሮ ማርያም ለእናተም የደረሰች ለእኔም ትድረስልኝ እና ለደጆ ታብቃኝ እመቤቴ 😪😪😪

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 Před 23 dny +1

    Yaa sawura nigisti qidisti dingil mariyam harme koo mucaa garbamariyam ijjasaa Addara kee Kakifu manfas Sawirilinyin Anis Akkan raga bahuf Harme koo Adarsh ድንግል ሆይ የላማንኩሽን

  • @jdcell63
    @jdcell63 Před 23 dny +2

    የስውሯ ንግሥት እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እመ ምህረት ለኔም በስውር ነይና ዳብሽኝ ለደጅሽ አብቂኝ ሁሉን ታውቂዋለሽ እናቴ
    ለእናንተ የደረሰች ስሟል ለጠራ ሁሉ ትድረስልት እልልልልል

  • @tarikewoldyes8942
    @tarikewoldyes8942 Před 12 dny

    ❤❤❤❤እልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል አሜን❤❤❤❤ ለእኛም ትድረሰልን❤❤❤❤

  • @metageskasahun8156
    @metageskasahun8156 Před 16 dny

    Iwante nw meriyma amelej nat❤❤❤❤❤

  • @user-sk2gp8mq9r
    @user-sk2gp8mq9r Před 23 dny +1

    እናንተን የሠማሽ ስውራማርያም እኛም ትስማን🙏🙏🙏

  • @ehitegetaneh306
    @ehitegetaneh306 Před 24 dny +4

    እናቴ ስውሯማርያም የኔንም ታሪክ ቀይሪልኝ ታምርሽን ስሪልኝ

  • @HanaShifaraw
    @HanaShifaraw Před 17 dny

    Enate maryam

  • @iyotii9584
    @iyotii9584 Před 18 dny

    Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 Před 23 dny +1

    Amen amen amen yene inate marym lesuwa min yesnal

  • @TsediGuade
    @TsediGuade Před 23 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን 🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 23 dny +1

    እናቴ ማርያም የለመኑሽን እማትረሽ የጠየቁሽን የማትረሽ ድግ ማርያም ለኛም ድረሽልን ጭቀቴን አስወግጅልኝ የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ ለደጅሽ አብቂኝ የደካሞች ጉልበት አችነሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-ol1vf6bn6p
    @user-ol1vf6bn6p Před 15 dny

    እልልልልልልል ሰውራ ማርያም ለቤትሽ ያብቃኝ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 Před 24 dny +2

    Amen amen amen amen ❤

  • @EYERUSALEMGETAHUN-be4ml
    @EYERUSALEMGETAHUN-be4ml Před 22 dny +1

    ስውሯ ማርያም ለደጅሽ ያብቃኝ

  • @user-xz1qh8ib9v
    @user-xz1qh8ib9v Před 23 dny +1

    እመቤቴ ክብር ምሰጋና ለአንቺ ይሁን የኔንምነገር አደራ

  • @meserettadese9663
    @meserettadese9663 Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤ለእኛም ትድረስልን

  • @Etho3th
    @Etho3th Před 22 dny

    አሚን

  • @TadesLejom
    @TadesLejom Před 21 dnem

    Elllllllllllll elllllllllllll elllllllllllll ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉maryamy

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse Před 23 dny +1

    ተመስገን ልዩ አናቴ ወላዲት አምላክ በስውር ጥርኝ እናት የ

  • @kmemua
    @kmemua Před 22 dny +1

    በእመብርሀን እምነት ፀበል ካላቹ እስከምሄድ ስጡኝ

  • @meserat1627
    @meserat1627 Před 23 dny +3

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔ ውጭ ነው የምኖረው እባካችሁ እዛ የምትሄዱ ለአባቶች አጸልዮልኝ ልጄ አንደበቱ እንዲፍታ መጥቼ እመሰክራለሁ ገብረመድህን ነው ስሙ

    • @sewuTube-rf3lu
      @sewuTube-rf3lu Před 19 dny +1

      እመቤቴ ማሪያም የልጅሽ አንደበት ትክፈትልሽ አይዛሽ

  • @ClassCellular-eg5up
    @ClassCellular-eg5up Před 23 dny +1

    ስውሯ ማርያም ለእናንተ እንደደረሰች ለእኛም ትድረስልን ለምስክርነት ታብቃን

  • @Ggg-pq5ku
    @Ggg-pq5ku Před 16 dny

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-xh1so9bk9i
    @user-xh1so9bk9i Před 23 dny +1

    ድረሺልኝ

  • @user-ik3eu3gf4y
    @user-ik3eu3gf4y Před 22 dny

    እልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል

  • @hielenyemaryamlij6998

    ለናተ የደረሰች እመቤቴ ለኔም ትድረስልኝ😢🙏😭😭😭💔

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 Před 21 dnem

    እመብረሐን ምን ይሳናታል የኔ እናቴ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 23 dny +1

    ,እልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትር ለዘለአለም አሜን አሜን አሜ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @saron4252
    @saron4252 Před 23 dny +2

    አመብረሀን አኔንም ያለሁበት ጭቀትና ትካዜ አውጪኝና ደጅሽን ልርገጥ ቆሜ ሳይሆን ተበርክኬ ልመስክር🙏🙏🙏

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 23 dny

      የኔናት ልመናሽን ጭቀተሽን ትስማሽ አኔንም ለደጇ ታብቃን

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 Před 14 dny

      ስውሯ ማርያም እናቴ እባክሽ ባለቤቴን ወደቤትሽ መልሽልኝና ልመስክርልሽ እናቴ እኔስ ልጂሽ አይደለሁም ወይ የሁሉንም ልመና ፀሎት የምትሰሚ እኔንም ስሚኝ እባክሽ እመ አምላክ

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f Před 23 dny +1

    እመብርሃን የስውሯ ❤ ማርያም እናቴ እኔንም አዛኝቷ አትርሽኝ ❤❤🎉🎉

  • @zena4992
    @zena4992 Před 23 dny +1

    አንች የስውሯ ማርያም የሰደተኛ እናት አመ ብርሃን ወላዲተ አምላክ በሂወቴ በጤናየ በኑሮየ በትዳሬ ተሰውሮ የሚረብሸኝን አንች በስውር ከሂወቴ ነቅለሽ ጣይልኝ የስውሯ ማርያም የቤተሰቦቸን የወንድሞቸን ጉድፍ በስውር ግፈፊላቸው እናቴ አዛኝቷ ለደጅሽ አብቂኝ እመ ብዙሃን

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo Před 18 dny +1

    እባካችሁ የእመቤቴ ወዳጆች ስውሯ ማርያም ደርሳችሁ የቅቤ እምነቷ ያመጣችሁ እናቶቼ አባቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ በደም ግፊት በሽታ እየተሰቃየሁ ነው እና የቅቤ እምነቷን ስጡኝና ተቀብቼ ልደዳን በእግጠኝነት ትፈውሰኛለች ለምስክሯም ለደጇም ታበቃኛለች ለምን የድህነት ምክንያት ሆና ለእኛ የአዳም ልጆች ተሰጥታለችና ወለተ ማርያም እያላችሁ ከጭንቀቴ ፈጥና እንድትፈውሰኝ በፀሎታችሁ ፩አስቡኝ ያለሁት አ-አ ነው

  • @user-wf1yl9he1e
    @user-wf1yl9he1e Před 23 dny +1

    ለናንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልኝ እኔም ለምስክርነት ታብቃኝ እህቴ በባህር እየመጣች ነው በሰላም እንድትገባ ስውራ ማርያም ትርዳኝ አመተእየሱስ ብላልቹ ፀልዩልኝ

  • @nanatena
    @nanatena Před 23 dny +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @galanigalani9011
    @galanigalani9011 Před 23 dny

    AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele ❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 23 dny +1

    ,ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲 ለእናንተ የደረሰች እናታችን ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-tk6qp1xu9w
    @user-tk6qp1xu9w Před 24 dny +1

    እልልልልልልልል ክብር ይገባታል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለእናንተ የደረሰች እኛንም ትስማን አሜን(3

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Před 17 dny

    Sawro meryem labrsh Abkge

  • @bethlhemguda8292
    @bethlhemguda8292 Před 22 dny

    Lenanete Yderesech Lenem Tederese Ledejewa Tabekagn

  • @user-iy1qr1mf9f
    @user-iy1qr1mf9f Před 22 dny +1

    እመቤቴ ስውሯ ማርያም እናቴ ከውስጤ ፍራቴን አውጪልኚ እናቴ ማሪኚ እመአምላክ እባክሺ እናቴ

  • @MdBorhannn
    @MdBorhannn Před 18 dny

    እመቤቴ ማርያም እመአምላክ ወላዲትአምላክ ለእናተ የደረሰች ለእኛ ትድረስልን

    • @YyHh-kl3vm
      @YyHh-kl3vm Před 17 dny

      የትነዉስዉረማምቦታዉንገሩኝ

    • @YyHh-kl3vm
      @YyHh-kl3vm Před 17 dny

      ለኔምበረቷይድሪሰኝ

    • @YyHh-kl3vm
      @YyHh-kl3vm Před 17 dny

      የልቤንአይተሸድሪሺልኝበስደትላይነኝመብረሀን

  • @user-qf8kz5rz4s
    @user-qf8kz5rz4s Před 14 dny

    Yetnewu kesidet Mels yabkagn ledejish😢

  • @meronkassahun4852
    @meronkassahun4852 Před 22 dny

    Enata dageshene eskragete yasabekuetene nagare asakelege

  • @weleteslase21
    @weleteslase21 Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን የእስዉሯ እመቤት ለእናንተ የደረሰች የእኔንም ቋጠሮየን ትፍታልኝ

  • @workugenet
    @workugenet Před 20 dny

    እመቢቲ ለልጀ ለወልደ ጊርጉስ ለባለቢቱ ለወለተ ገብርኤ ቸግር ስላለባቸዉ እኒ እናት ነኘ አስማሚልኘ በጣም ተቸግሬያለሁ እመቢቲ

  • @GeniHassen-oy4vs
    @GeniHassen-oy4vs Před 22 dny

    Ebakachu botaw yet new

    • @mahletshumete9250
      @mahletshumete9250 Před 17 dny

      ደብረ ብርሃን ሳይደርስ ጫጫ የሚባል ቦታ

  • @sipara9224
    @sipara9224 Před 16 dny

    እባካችሁ ዘመዶቼ ፀበል ያላችሁ እስከምሄድ ድረስ ትንሽ ስጡኝ

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Před 22 dny

    Ameen Ameen AmeennAmeen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GizatFante
    @GizatFante Před 4 dny

    ዎላዲቶ ሰውሯ ማርያም እኔንም ለምሰክር ነት አብቂኝኝኝኝ

  • @mesikiros1394
    @mesikiros1394 Před 21 dnem

    ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql Před 23 dny

    Kebrna mesgana le Enate le seurwa Maryam ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před 22 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ክብር ለናታችን ለስውሯ ማርያም ይሁን
    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ለናንተ የደረሰች የስውሯ ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን ❤እመቤቴ የነገርኩሽን አደራ እናቴ ከስደት መልሰሽ ለናፈኩት ደጅሽ አብቂኝ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ❤❤❤

  • @ZemariMikiyasMedia
    @ZemariMikiyasMedia Před 22 dny +1

    እመ አምላክ አንቺ ምን ይሳንሻል የሁሉን ጉድለት የምታዉቂ አንቺ ብቻ ነሽ ስምሽ ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💕💕💕💕🌹🌹🌹

  • @user-zk4cy2du1d
    @user-zk4cy2du1d Před 23 dny

    ሰለሁሉም ነገር ክብር ምስጋና የድግል ማርያም ለናት ይደርሰቺ ሲውራ ማሪያም ለኛም ትድረሰልን ለደጆ ያብቅን

  • @user-vm6nx4uh7d
    @user-vm6nx4uh7d Před 20 dny

    ኣሜን እመቤቴ ማርያም እኛንም ለደጅሽ ኣብቂን

  • @helenamare2628
    @helenamare2628 Před 17 dny

    ስውራ ማርያም ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ

  • @MimiMimi-ge4un
    @MimiMimi-ge4un Před 23 dny

    ELELEL ELELEL
    ELELEL ELELEL ELELEL
    ELELEL ELELEL ELELEL

  • @user-oe7li2ch2k
    @user-oe7li2ch2k Před 21 dnem

    እናቴ ክብር ምስጋና ለቅድስ ስውሯዋ ማርያም 🙏🙏🙏

  • @masi334
    @masi334 Před 23 dny

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @gff7556
    @gff7556 Před 22 dny

    ስውራ ማርያም ለደጂሽ አብቂኝ በሰላም ተስደት መልሺኝ

  • @user-ib4hw8gz7w
    @user-ib4hw8gz7w Před 23 dny

    ክብር ምሰጋና ይግባሺ እናቴ ቅድሰት እመቤቴ

  • @user-hu7iq7nv4u
    @user-hu7iq7nv4u Před 13 dny +1

    𝐄̰𝐧̰𝐚̰𝐭̰𝐞̰ 𝐥̰𝐞𝐦̰𝐚̰𝐫̰𝐲̰𝐚̰𝐦̰ 𝐤̰𝐢̰𝐛̰𝐢̰𝐫̰ 𝐲̰𝐢̰𝐠̰𝐞̰𝐛̰𝐚̰𝐭̰𝐚̰𝐡̰𝐚̰𝐥̰.....🎉🎉🎉

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Před 22 dny

    Eleleleleleleleelel❤❤❤❤
    Elellelelelelelelel❤❤❤❤❤
    Eleleleleleleleelel❤❤❤❤❤
    Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️ 💖 ♥️ 💕 ❤❤❤❤

  • @tw4926
    @tw4926 Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před 23 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @user-oe7li2ch2k
    @user-oe7li2ch2k Před 21 dnem

    ክብር ምስጋና ለቅድስ ስውሯ ማርያም 🙏🙏🙏

  • @hawah8058
    @hawah8058 Před 22 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TADILAEtu
    @TADILAEtu Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistgidey4910
    @tigistgidey4910 Před 22 dny

    Siwura maryam ebakish yene chiger fichlegn ebakish

  • @FekaduZeleke-qf7si
    @FekaduZeleke-qf7si Před 23 dny

    አሜን ላንቺ የደረሰች ለኛም ትድረሰልን

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 Před 23 dny

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሥገን ለናተ የደረሠች የስውሯ እናቴ ለኛም ትድረስልን እናቴ ታቂያለሽ የልቤን ቋጠሮ ፈተሽ ለምስክርነት አብቂኝ

  • @user-fe2mn7tx7x
    @user-fe2mn7tx7x Před 12 dny

    ለእናንተ የደረሰች እምብርሃን ለእኛም ትድረስልን ለሀገራችን ሰላም ታምጣልን

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 Před 23 dny

    ለእናንተ የደርሰች እመቤቴ ለኛም ትደርስልን ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል