//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሚስቴ ከእንቅልፏ ስትነቃ መቀመጫዋን ነው የምታየው"😁 /በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 255

  • @lopapag1964
    @lopapag1964 Před 7 měsíci +185

    ደምጻችን ይሰማ ሀገር ሰላም ይሁን ዳታ ይለቀቅ በካርድ አለቀ ብራችን

    • @user-jn9lg7pd2s
      @user-jn9lg7pd2s Před 7 měsíci +2

      ኧረ እውነት ነው ለማን እንጮህ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 7 měsíci +1

      ትክክል😢😢

    • @user-hf9we5ri2v
      @user-hf9we5ri2v Před 7 měsíci +3

      እውነትነውበስደትያለንሁሉበካርድመሙላትአለቅን

    • @lubabaseid808
      @lubabaseid808 Před 7 měsíci +2

      አወ ያረብ

    • @nigistgirema9701
      @nigistgirema9701 Před 7 měsíci +4

      አዎ ማርያምን ዳታ ይለቀቅ እኔ በጭቀት ልሞትነዉ ወንድም ጠፍቶኛል 😢😢😢

  • @zeyine
    @zeyine Před 7 měsíci +75

    ተይ እንጅ ሉላየ ኢሞ ለእኛ የማዳም ቅሟሞች ባለ ውለታውን ነው 😅😅😅😅

  • @user-rz7zb4to6b
    @user-rz7zb4to6b Před 7 měsíci +77

    ማርያምዬ እናቴ ❤
    የእናትነት ፍቅርሽ አይለየን❤
    የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት

  • @Almi_Alm
    @Almi_Alm Před 7 měsíci +25

    የማረያም ሰም ሰጠራ ውሰጤ በደሰታ ይሞላል ተመሰገን

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před 7 měsíci +13

    ኢሞ አለዴ አለች ሉላ ተይጅ በኢሞማ አትምጭ እኛ የመዳም ቅመሞች ኢሞ ባለ ውለታችን ነው😅😅😅

  • @yeshiworkgetaye8246
    @yeshiworkgetaye8246 Před 7 měsíci +16

    ማርያምን ማርያም ትጠብቃቹህ 🙏🥰🥰🥰

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 7 měsíci +9

    ያላገባችሁ ጥሩትዳር ላገባችሁ ፍቅርን ይወፍቃችሁ ወቶከመቅረት ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ሉላየ ውሥጤነሽ❤❤❤

  • @merrymegra
    @merrymegra Před 7 měsíci +25

    ማርያምዬ እናቴ ዛሬ ቀንሽ ነው በEBS ነግሰሻል በእለተ ቀነሽ❤❤❤

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 Před 7 měsíci +14

    እንኳን እመቤት ችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር በዓል መታሰብያ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 Před 7 měsíci +5

    ሉላየ ተይጂ ኢሞ እኮ ለኛ ለቅመሞች በለውለታች መፀናኛችን ነው እድሜ ለ imo

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 7 měsíci +5

    ማርያም ማርያም ማርያም የማርያም ወዳጆች

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 7 měsíci +12

    የዛሬዎቹ ሁላ ቸውም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው❤❤ በተለየ ሁኔታ የደቡቡ ልጂ ግልፅ ፈታ ያለ ልጂ ነው ደስ ሲል❤❤❤

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Před 7 měsíci +30

    ዝምታ ያሸልማል እስከሚለቀቅ ይኸን ለይ ዝምታ ያሸልማል በጉጉት እየጠበቅሁ ነው 😂😂

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Před 7 měsíci

      Ine isun betam new yemifera😅😅😅😅😅

    • @zakirgetahon168
      @zakirgetahon168 Před 7 měsíci

      እኔሥብሆን

    • @user-qj4pv9hb9h
      @user-qj4pv9hb9h Před 7 měsíci

      እኔም እየጠበኩ ነው ሱስ ሆኖብኛል ቀኑ ገና ይሆን እንዴ እያልኩ ነበር እና የሞ የቃጠሎ ፍልሚያ

    • @kidanabera5960
      @kidanabera5960 Před 7 měsíci +1

      ዝምታ ያሸልማልን ማዬት አቁሜአለሁ እነሱ ዝም ስላሉ እኔም አብሬ ዝም እምለው ልቤን አመመኝ😂

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

  • @yeabadefris3703
    @yeabadefris3703 Před 7 měsíci +6

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም የምጣፍጥ ስም 🙏⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Před 7 měsíci +10

    የዘሬ ሦስተኛ ካመቺ ነኛ ለኛም እግዘብሔር አምለክ ደስ የምል ሕወት ይስጣን የመደም ቅማሞቺ❤

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Před 7 měsíci +17

    ማሪያምን ማሪያምን😍😍😍😍

  • @user-pi3kw3rs9b
    @user-pi3kw3rs9b Před 7 měsíci +2

    የኔ እንቁ እናት ድልግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የማዋይሽ እናታለሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-di3xu1rb9q
    @user-di3xu1rb9q Před 7 měsíci +7

    አላህየ ሀገራችንነ ሰላሙን መልስልን ያርብ አስፍየም ተሽሎት በሰላም ላሀገር ያብቃው በስደት ያለን የመዳም ቅመሞች አሳባችን ተሳክቶ ለሀገር ያብቃን

  • @orangeababa7162
    @orangeababa7162 Před 7 měsíci +3

    መሀከል ላይ የተቀመጠው ሰውየ አቀማመጡ ( it shows his confidence) WOW

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před 7 měsíci +3

    ሉላን ስወዳት ኢትጵያን አገራችን ሰላም ያርግልን እምክከል ያለው ከባሊ ጋር ፅባዩ 1ነው ዳታ ይከፈት ለገና፡፡

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 7 měsíci +7

    አርፍትህ ለንፁሀን በየአገሩ በግፍ ለሚጨፈጨፉ እረደሀ ይኑረበት ማነው እኔ በየቦታው እሚረግፈው ንፁህ ሰላምነሰው እሰከመቸቸቹ😢

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 7 měsíci +2

    ደስ ሲሉ የዛሬወቹ ደግሞ ወጣቶች ቆንጆወች ናቸው ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛላችሑ አረ ሉላዬ imo እኮለማዳም ቅመሞች እስትንፋሣችን ነው ጭራሽ አሑንም አለ አላልሽም😳

  • @kmeshea
    @kmeshea Před 7 měsíci +19

    ፍትህ የናፈቀው ለሀገራችን መግስት የሌለበት ሀገር። ሰላም አጣ። ሰው በሀገሩ በሰው ሀገር ተከብረን እየኖርን ድሀመኖሪ ያአጣ።በሀገሩ። አላህ ሰላሙን ያምጣልን። አበረታቱኝ የመዳም ቅመሞች በንፁህ ልብያላችሁ

  • @Zeharaali-rw9zz
    @Zeharaali-rw9zz Před 7 měsíci +3

    ፍትህ ሳኡድ ለሚሰቃዩ እስርኛች😢😢😢😢ወንድሞቻችን አለቁ

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 Před 7 měsíci +10

    የዛሬውች ደሰ ሰሎ ሁሉችም የድንግል ማርያም ልጅ ናችው

    • @zuzuytub3195
      @zuzuytub3195 Před 7 měsíci +1

      እሄ ሚድያ እጂ ቤተክርስቲያን አይደለም ደግሞም ሚድያው ባለቤት ፕሮቴስታንት ናቸው ዝብላችሁ የበታችነት ድሜት አያሰቃያችሁ

    • @FATUMAYimer-my4sp
      @FATUMAYimer-my4sp Před 7 měsíci

      አሸቃባጭ

    • @user-sv8qv9mk8u
      @user-sv8qv9mk8u Před 7 měsíci

      ​@zuzuyt😂😂😂😂መስሉትነዉ ተረጂት😂😂ub3195

    • @salamghosn8854
      @salamghosn8854 Před 7 měsíci +1

      ድንግል ማርያም አማላጀ እያሱሰ ክርሱቶሰ የድንግል ማርየም ልጅ ፍርጀ ነው እሄ ማይግባው ከአለ ገደል የገባ ወይም ፀብል ይጠምቅ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 7 měsíci +2

      እዉነት ነዉ❤❤❤❤ደስሲሉ

  • @user-rg9zp6zk4o
    @user-rg9zp6zk4o Před 7 měsíci +25

    ኢሞ አልቀረም እንደ አላለችም ደፋር ደማችን የሚሰራው በኢሞ ነው 10ሩን ወንዶች የምናዳርስበት 😂😂😂😂

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 7 měsíci +8

    ደስ ሲሉ ፍጻሜቹሁን ይመር ሲያምሩ

  • @adisebogala8076
    @adisebogala8076 Před 7 měsíci +1

    ደሞ ደስ የሚለዉ ሁላቸውም ማሪያምን ማሪያምን ማሪየምን ነው ያሉት ዉይ ድንግልየን ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ዉድ ወድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 7 měsíci +13

    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፈጣሪ አምላክ ❤❤❤❤❤

  • @Asteer-de6gx
    @Asteer-de6gx Před 7 měsíci +1

    ኦ ማይ ጋድ ሂዊዬ እና አቤሎ የሀገሬ ልጆች ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuTEwnetu
    @HabtamuTEwnetu Před 7 měsíci +1

    እስማርት ነሽ እውነት ቤት ተነጋግራችሁ ነው የመጣችሁ
    እንዲህ ያለች ቀድማ ነገር የምታቅ ሴት ስወድ ኡኡኡኡኡ

  • @tigesttariku3109
    @tigesttariku3109 Před 7 měsíci +5

    ኢሞ አልቃራም አለላችም የኛ የመደም ቅማሙች ዳማችን ነው የለእሱ መቃሳቀስ አችልም አሁን ገና በአይነችን ማጣሺ

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 7 měsíci +3

    ማርያምን ❤❤❤ እማምላክ ወላድተ አምላክ ለእትዮጵያችን ሰላም ለትላክልን

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 7 měsíci +8

    ማሻአላህ ሉላዬ አምሮብሻል የኔ መለሉ ተጉማለይባቸዉ እንዲህ

    • @user-qj4pv9hb9h
      @user-qj4pv9hb9h Před 7 měsíci

      ማሻአላህ አይባልም እህት

    • @SEMIRASEID-vs2sx
      @SEMIRASEID-vs2sx Před 7 měsíci

      ማሽአ አላህ አይባልም ለምን መባል እዳለበት ካላወቅሽ ዝም በይ

    • @bdjkddhdjjd8300
      @bdjkddhdjjd8300 Před 7 měsíci

      @@SEMIRASEID-vs2sx እና አኡዙቢላ ነዉ ሚባለዉ 🧐😋

    • @bdjkddhdjjd8300
      @bdjkddhdjjd8300 Před 7 měsíci

      @@user-qj4pv9hb9h የሚያምረ ነገር ስታዮ ማሻአላህ በሉ ተብሉ የለም ወይ

    • @user-qj4pv9hb9h
      @user-qj4pv9hb9h Před 7 měsíci

      @@bdjkddhdjjd8300 የኔ ውድ ሙስሊም ላልሆነ ሰው ማሻአላህ አይባልም

  • @Jemal251
    @Jemal251 Před 7 měsíci +8

    ሰቱዲዮው እጅግ ውብ ነው😮

  • @hiwot-
    @hiwot- Před 7 měsíci +2

    አብዛኛዉን ሰዉ imo ነዉ እሚጠቀም ሉላየ

  • @user-zz8bk9dg7k
    @user-zz8bk9dg7k Před 7 měsíci +2

    ሉላ አቤት እርጋታሽ ትህትናሽ የሌለ ነዉ❤❤

  • @adisebogala8076
    @adisebogala8076 Před 7 měsíci +1

    ሲሳይ ሀና ዉይይይይይይይይይ ደሰሰ የምትሊ ጥንዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vi4gk9ex5h
    @user-vi4gk9ex5h Před 7 měsíci +1

    ሆይኔ ሤቶችኮ ሚሥኪኖችነን😂😂ሥንሣም ሁሉነገር እርስት🙈🙈🤣🤣🤣🤣

  • @saedanuri
    @saedanuri Před 7 měsíci +4

    የዛሬዎች ድሞ ትለያለቹ በተለይ የመሃለኞቹ ደስየምትሉ ጥንዶች

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 7 měsíci +9

    😮😅ኢሞ ባለውለታ ነው ❤❤

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw Před 7 měsíci

      ትክክል እሞዛሬማለወይ ቀላል አለደ😊

    • @user-di3xu1rb9q
      @user-di3xu1rb9q Před 7 měsíci +1

      ቀላል አለኢሞ አይሉላ የኛ የመዳም ቅመሞች የደም ስራችን ነው

  • @HanaHana-ue4jj
    @HanaHana-ue4jj Před 7 měsíci +3

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም maryam

  • @user-sv8qv9mk8u
    @user-sv8qv9mk8u Před 7 měsíci +4

    መቀመጭዉን አላለም😂😂😂

  • @deyemariyamlijgashw5684
    @deyemariyamlijgashw5684 Před 7 měsíci +3

    ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤

  • @linatube309
    @linatube309 Před 7 měsíci +2

    ከንፈር ስሜ አላውቅም😂😂😂😂😂😂

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt Před 7 měsíci +2

    የዛሬወቹ ሢመሣሠሉ ❤❤❤

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m Před 7 měsíci +5

    ዛሬ ደሞ ፍክት ብለሻል ወይዘሮ ሉላየ ግን አዳታልፊ ልጠይቅሽ ስሞትልሽ ፀጉርሽ ያችው ነው ወይስ ውግ ነው ቆጆ ስወድሽ

    • @user-fx6pp2ig2n
      @user-fx6pp2ig2n Před 7 měsíci +3

      😂😂እንደዚህ አይነት ጥየቄ ማን ይሙት አሁን ትመልስልኘላች ብለሽ ብቻ እንዳትጠብቂ

    • @user-zn7fz4xr3p
      @user-zn7fz4xr3p Před 7 měsíci +1

      ክክክክ አየ አች ይህን እምትመልስልሺ ምን ላይ ነሺ በሳምቱ እየርዘመ ይመጣል በሳምቱ ደሞ አሳጥርው ያመጡታል😅😅

    • @user-ov7nn5me1m
      @user-ov7nn5me1m Před 7 měsíci +1

      ክክክክክክክ ወላሂ እዴማትመልሰው እርግጠኛ ነኝ ግን በጣም ይገርሙኛል ወላሂ ፀጉር ቀጥለው ሲመጡ የነሱ ይመስል የፈርስ ጭራ

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 7 měsíci +1

      ባለፈው ተናግራለች ስለውይግ ስጠይቅ ዊይግ እንደሆነ😂

    • @IbrahimAli-je4cp
      @IbrahimAli-je4cp Před 7 měsíci

      ​@@user-fi2yu8yr1zሳህ

  • @AdmiringPuffin-jn1ct
    @AdmiringPuffin-jn1ct Před 7 měsíci +3

    ኧርተይሉላ እድዉአታሳፈሪያቸዉ ክፈራችሁንለምንአትሳሳሙምአላለችም😂🤭🙈

  • @haha7
    @haha7 Před 7 měsíci +5

    እኔ የቃጠሎ ፍልሚውን እየጠበኩ ነው እሱን ሳይ ምግብ ብይ ብይ ይለኛል😂😂😂😂

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 Před 7 měsíci +1

    ኢቢኤሰ ለምድነው በደረጃ እማሸልሙት 15ሺ ከሸለማችሁ 2ኛ 10ሺ 3ኛ 5ሺ ኑ ብላችሁ እናመሰግናለን አደብርም

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc Před 7 měsíci +2

    ማሪያም ማሪያም የኔ እናቴ

  • @Menbimar
    @Menbimar Před 7 měsíci +1

    may God bless your marriage all of you.

  • @user-gj8jd1cn2d
    @user-gj8jd1cn2d Před 7 měsíci +4

    በኢሞ እማ አትምጪ አለሜዋ😢😢😢😢

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t Před 7 měsíci +2

    ሉልዬ ቀሚስሽ ሲያምርብሽ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Před 7 měsíci +1

    ኡንዳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉🎉

  • @user-vv3dl6iq6p
    @user-vv3dl6iq6p Před 7 měsíci +1

    የዘሬ ምስቶች ምኖ. ፍታቾ ስአጣለ. ቦሱማአም

  • @adisebogala8076
    @adisebogala8076 Před 7 měsíci

    ዉይ እደት ደስ እዳለኛ ዛሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Před 3 měsíci

    ጥሬ ስጋ ትክክል ነክ ቁርጥና እና አይብ ጥሩ ቅቤ ካለ ሰርጌ ነው በአሉ የምር 😅😅😅😅

  • @adisebogala8076
    @adisebogala8076 Před 7 měsíci

    የዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seade127
    @seade127 Před 7 měsíci +4

    😂😂😂😂😂😂😂አደኛ ነኝ ላይክ አርጉ

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 Před 7 měsíci +1

    ሽልማቱን ግን ቢካፍሉ አርፍ ነው

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před 7 měsíci +2

    ሁሉም አመትበአል መወደድ አለበት ለምን ምክንያት ስላለው

  • @medilove1921
    @medilove1921 Před 7 měsíci +1

    የአማራ ክልል ግፍና በደል ይቁም !!!

  • @SaraSara-fq1em
    @SaraSara-fq1em Před 7 měsíci +1

    😂😂😂😂 des siley eko ihe perogeram❤❤

  • @user-sv8qv9mk8u
    @user-sv8qv9mk8u Před 7 měsíci +2

    😂😂ለምን ከፍራን አትሉም😂😂

  • @user-ex8fq2jp9d
    @user-ex8fq2jp9d Před 7 měsíci +1

    በጉጉት የምጠብቀውስ ነገር

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Před 7 měsíci

    😂😂😂😂ምርጥ የሚስጥር አውጣጭ ነሽ ሉላዳይ ቀስ ብለሽ😂😂😂😂

  • @user-ui8tp3fo8j
    @user-ui8tp3fo8j Před 7 měsíci

    መቀመጫ ያለው ትክክልነው። ወዶች እራሡ መቀመጫነው የሤትን የማዩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Před 7 měsíci +1

    Imo ተቆርጦል 6 አመት አለፈው አሜሪካን ውስጥ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 7 měsíci

    ሲስተርግን ወይኔ ኮስታራናት የሆነች ቁጡናት

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Před 7 měsíci

    mariman Anate Marim Marim Marim❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 7 měsíci

    እሱን እንኳን ተወው አላለችም።

  • @user-ic3zz5tk5b
    @user-ic3zz5tk5b Před 7 měsíci

    Lula we love you

  • @user-vd7sr6ui9p
    @user-vd7sr6ui9p Před 7 měsíci

    ሉላዬ ቆንጆ

  • @user-wk2ox6wl8f
    @user-wk2ox6wl8f Před 7 měsíci

    ማርያምን ማርያምን ማርያምን

  • @k-do1nn
    @k-do1nn Před 7 měsíci +1

    አረ ዳታ ልቀቅልን መንግስት ተብዬ ሆይ

  • @semiraseyid9485
    @semiraseyid9485 Před 7 měsíci

    Yhe program be lula aymr drshu btmeta betam mrt yhonall

  • @user-mo7hv4tw1r
    @user-mo7hv4tw1r Před 7 měsíci

    መቀመጫዋን አላላም😅😅😅😅

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 7 měsíci

    ሌሎቹ በባዶ ለምን ይሄዳሉ 15ሺውን አታካፍሉም ሼም ነው ወይ ስጦታ አዘጋጁ😮

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 Před 7 měsíci

      በጣም እኔም ተሳቅቄ መሞቴ ነው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 7 měsíci +1

    ቅመሞችየ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ እብተዋወቃለን ወይ እንባባል

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Před 7 měsíci

    ሊያ ተራቢ ነሽ 😂

  • @user-gc2nt4jt1t
    @user-gc2nt4jt1t Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማርያምን ማርያምን ማርያምን

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v Před 7 měsíci

    አረ የመዳም ቅመሞችንም በካሜራ አቅርቡን ዘናንበልበት እናቴን ሳልጠግም ተሰድቸ ታፍኔ ቀረሑ ወላሒ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 Před 7 měsíci

    Mariamin.

  • @user-bi7vy2ke1e
    @user-bi7vy2ke1e Před 7 měsíci

    ዳታይለቀቅልንአረበአላሀ

    • @FoziyaMohammed-oi2bu
      @FoziyaMohammed-oi2bu Před 7 měsíci

      ተለቆል ግንየሆነች አብልኪሽን አለች እሱንያዉርዱ ይስራል

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 7 měsíci +2

    ባሌናፈቀኝ እባክህ አብይ የሠራነው ብር በካርድአለቀ በካርድ ከሚያልቅብራችን ሀገራችንን እምናሣድግበት እኛምእምንጠቀምበት ይሁነን ኒቶርክ ክፈትል ፍትህ ታው ፈጣሪታግሶሀል የኛእባ መቸምአንድቀን የሚጥልብህቦታ አታውቀውም ኒቶርክክፈትልን 😢😢😢😢😢

    • @user-ph6sh3wu3t
      @user-ph6sh3wu3t Před 7 měsíci

      በጣም ለሰቱው በካረድ ደውለን እዘልቀዋለን

    • @sAli-dh7xn
      @sAli-dh7xn Před 7 měsíci

      የካርድንዝምነው.እኛምበጭቀትአለቅን.እግዚአብሔር አምላክ.አገራችንንሰላሞንይመልስልን.እናቴአገሬሰላምሽናፈቀኝ.ሰላሙንያጣልን😢

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 Před 7 měsíci

      @@sAli-dh7xn 30ድሰረሀምጨረስኩ😥😥😥

    • @hiwot-
      @hiwot- Před 7 měsíci

      ​@@marymeadmeadme9520hahaha 30 ነዉ ወይንስ 300

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Před 7 měsíci +2

    መጀመሪያ ፊት ይቀድማል

  • @abecaka8158
    @abecaka8158 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @nathnaelshiferaw4683
    @nathnaelshiferaw4683 Před 7 měsíci

    Lula.❤

  • @Birukti_psych
    @Birukti_psych Před 7 měsíci

    Lezich lej wenber yezegajelat eyedekemat nw meselegn

  • @SisayBogale
    @SisayBogale Před 7 měsíci

    Konjo wochi nachew

  • @alewiyamohmmed4385
    @alewiyamohmmed4385 Před 7 měsíci

    Lulaya sewdshe asfeyan allha ydenew

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Před 7 měsíci

    ምን አለ በባዶ ከምትሸኙ 10 ለአሸናፊ ሰጥታችሁ 5 ለሁለት ብሰጡ

  • @makidagethcw8908
    @makidagethcw8908 Před 7 měsíci

    Ewntun new

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 7 měsíci

    Aznagnna yaltemeleketutn endimeleketuna endimarubet yemiyaderg program neaw!!!!

  • @user-br2ic4hq2o
    @user-br2ic4hq2o Před 7 měsíci

  • @user-jy1et2wr7y
    @user-jy1et2wr7y Před 8 dny

    😮😮😮😮😮😮

  • @milli20on
    @milli20on Před 7 měsíci

    Mn honew new yetekosaterut mistochu 😅

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 Před 7 měsíci

    Dgil maryam Ethiopia 🇪🇹 asbyatt