ከፕሮቴስታንት ወንድሜ ጋር ያደረግነው ውይይት | የቅዱሳን አማላጅነት በመጽሐፍ ቅዱስ | ቴቄል ትዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2022
  • የቅዱሳን አማላጅነት በሥጋ ረፍት ይቋረጣልን? ወደ ቅዱሳን መጸለይ ተገቢ አይደለምን? ከሥጋ ረፍት በኋላ ስላለ ምልጃ መጽሐፍ ቅዱስ አያስተምርምን? በሥፋት ተዳሷል ይደመጥ። ቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Komentáře • 103

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 Před rokem +8

    አቡ ፅጋዉጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የተዋህዶ አርበኛ ግን ቶሎቶሎ ልቀቁልን

  • @esayassasamo2555
    @esayassasamo2555 Před rokem +5

    በሕይወት እያሉና ከሞቱ በኋላ ያለዉን ምልጃ (ፀሎት ) ተወያዩበት

  • @tsionkinfe5498
    @tsionkinfe5498 Před rokem +2

    አቡ ዎንድማችን አንተ ማለት የተዎህዶ አንደበቷ ነህና እማአምላክ በምልጃዋ ትጠብቅህ ልዑል አምላካችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አቡ ፍቅር ነህ አንተ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይባርካቹው የተዋእዶ ልጆች አቡዬ ፀጋውን ያብዛላቹው እነሱም ልባቸው ተከፍቶ ገብታቸው ወደ ቤቱ እድመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው አሜን ❤❤❤

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem +9

    አይይይይይ መናፍቃን ጭራሽ መፅሐፍ ቅዱስን አያውቁም አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከእነሱ ጋር ስለሌለ ንግግራቸው ሁላ አያምርም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🤗

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      እግዚአብሄር የሌለበት ቦታ አለ እንዴ?ኢየሱስ ጌታነው የሚል አማኝ ጋር ካልተገኘ የት ሊገኝ ነው? እስቲ አንድ አማላጅ በምትይው በኩል የኢየሱስም በተጠራበት ትገኛለኸ ውይ?መልሱንም ከነገርከኝ አንድጃንጥላ አስገባለሁ በልሽ ጠይቂ መቼም ወደፈጣሪ ቀጥታ ከጠየቅሽ መአት እንደሚወርድብሽ ስለምታምኚ

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před 4 měsíci

      ማነሽ ገለቴ በመጀመሪያ አማላጅ የሚለውን ቃል ተረጅ አማላጅ ማለት በጸሎት ወይም በልመና የሚያስታርቅ ቅዱስ ነው 👉2ኛ ቆሮ 5:20 የማስታረቅን ቃል በኛ አኖረ እንግዲህ ከክርስቶስ ጋ ታረቁ ብለን እንለምናለን👈 ይህ ነው ምልጃ በልመና የሚደረግ እርቅ ይህ እርቅ ደሞ የሃጢአት ስርየትን ያሰጠናል👉ያዕ 5:15“የእምነትም ጸሎት ድውዩን ያድናል ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትንም ሠርቶ እንደ ሆነ ይሰረይለታል።” የእምነት ጸሎት የሃጢአት ስርየት ያሰጣል ስለዚህ አንድ በክርስቶስ ያመነ ክርስቲያን በቅድስና ህይወት ሲኖር ክርስቶስን ወደመምሰል ደረጃ ሲደርስ ስለሌሎች ወደእግዚአብሔር ይጸልያል እግዚአብሔር ደሞ ስለቀረበለት ጸሎት ወይም ምልጃ ተቀብሎ ይቅር ይላል። “ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው።”
      - ዮሐንስ 20፥23 ለሐዋርያት እናንተ ይቅር ያላችኋቸው ይቀርላቸዋል አለ ስለዚህ ሐዋርያት አንድን በሃጢአት የወደቀና ንስሐ የፈለገን ሃጥእ ይቅር ይበላችሁ ሲሉ እግዚአብሔር ይቅር ይላል። ይህ ሲባል ሌላ የማስታረቅ ስራ አይለም ክርስቶስ አንዴ የዘላለምን መስዋዕትን ይህ ራሱን ስለሁሉ ቤዛ ሰጠ ይህ የማስታረቅ ስራ ቤዛነት ነው ይህን ማንንም አይሽረውም አይተካውም ይህን አንዴ የቀረበ መስዋዕት(ዕብ 7:27) በቅዱስ ምስጢር ይህም በጥምቀትና በቅዱስ ቁርባን እንቀበላለን ፀጋው በእምነት አድኗችኋል ያለው በቸርነቱ በነፃ የሰጠን ምስጢራት ስለሆኑ ነው ሰው አምኖ ተጠምቆ ከዳነ በኋላ(ማር 16:16) ከዚህ በኋላ ወደህብረቱ ይጨመራል አዲስ ፍጥረት ይሆናል ብርሃኑ በርቶለት በዛ ይመላለሳል 1ኛ ጢሞ 2:1-4 ከሁሉ አስቀድሞ አለ ጸሎት ምልጃ ለሰው ልጅ ሁሉ አቅርቡ ይህ መዳንን በሚወድ በእግዚአብሔር ዘንድ ደስ የሚያሰኝ ነው አለ ስለዚህ አንቺ ማነሽ ቅዱሳንን አያማልዱም ለማለት የምትደፍሪው ከሞት በኋላ ምልጃ ይቆማል የሚል ለናሙና አንድ ማስረጃ የለም መጽሐፍም ከሞት በፊትና በኋላ ብሎ አልከፈለም
      ስለዚህ ከክርስቶስ ቤዛነት ላይ ተነስተው በእሱ ሊቀ ካህናትነት ሌሎቹን ከእግዚአብሔር ያስታርቃሉ ስለሁለት ነገር ይማልዳሉ 1ኛ ያላመኑ ክርስቶስን ወደማወቅ እንዲደርሱ 2ኛ ያመኑ ክርስቲያኖች ደሞ በእምነታቸው ጸንተው እንዲኖሩና ድሕነታቸውን አጠው ከክርስቶስ ተለይተው እንዳይቆረጡ ይማልዳሉ(ሉቃስ 13:6-9) እኛ ራሳችን ስለምን ወደእግዚአብሔር ጸልየን ይቅር አይለኝም ወይ ብትይ ጳውሎስ ስለምን ስለእኔ ጸልዩ አለ ለምን እሱ ያ የሕዝብ ሁሉ መምህር ያ በጨርቁ ድውያንን የሚፈውስ ያ የክርስቶስ ዕቃ የተባለው ያ በደማስቆ ያለስብከት ራሱ ጌታ ተገልጦ ያመነው ጳውሎስ ስለእኔ ጸልዩ ለምን ይላል? ሲጀመር ቤተ ክርስቲያን ጸሎት ሁሉ ወደቅዱሳን ብቻ ነው አላላችም አንቺ አልሽ ከጸሎታችን ሁሉ ትልቁ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ነው ጸሎተ ቅዳሴያችን ሁሉ ወደእግዚአብሔር ነው ማህሌቱ ኪዳኑ ሰዓታቱ ወደእግዚአብሔር ነው ደሞስ ቅዱሳንን ስናመሰግን ስንለምን የምንጠይቀው እግዚአብሔርን 👉“በፊቱ ተጠንቀቁ፥ ቃሉንም አድምጡ፤ ስሜም በእርሱ ስለ ሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩት።” - ዘጸአት 23፥21 እግዚአብሔር ስሜ አለ በመልአኩ ነው አለ👉ሚካኤል ማለት ማን እንደእግዚአብሔር 👉ገብርኤ አምላክም ሰውም ማለት ነው👉 ሩፋኤል ማለት እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ማለት ነው👉ዑራኤል ማለት እግዚአብሔር ብርሃን ነው👉 ዳንኤል እግዚአብሔር ዳኛ ነው👉 ኤልያስና ኢዩኤል እግዚአብሔር አምላክ ነው....ስማቸው ሁሉ የእግዚአብሔር ስም ነው ስለዚህ ወደነሱ ስንዘምርና ስንጠይቅ የሚቀበለው እግዚአብሔር ነው👉 2ኛ እኛ ቅዱሳንን አማልዱን ስንል እኛ ደካሞች ሃጢአተኞች ነን እያልን ነው ይህም “እግዚአብሔርን የሚፈራ ፈቃዱንም የሚያደርግ ቢኖር ያንን እግዚአብሔር ይሰማዋል እንጂ ኃጢአተኞችን እንዳይሰማ እናውቃለን።”
      - ዮሐንስ 9፥31 እግዚአብሔርን የሚፈራና ትእዛዙን የሚጠብቀውን ይላል ስለዚህ የአንድ የእግዚአብሔር ትእዛዝ የማይጠብቅ ሰው ሃጢአተኛ ወደእግዚአብሔር ቢጸልይ ተሰማነቱ ሰላም ለሚያንስ👉“የኀጥኣን መሥዋዕት በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፤ የቅኖች ጸሎት ግን በእርሱ ዘንድ የተወደደ ነው።”
      - ምሳሌ 15፥8 ስለዚህ ቅዱሳንን ከኛ ይልቅ የበረቱ በእምነት የጸኑ ስለሆኑ እነሱን ጠይቀን ከእግዚአብሔር ምህረትን እንቀበላለን👉ራእይ 8
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ² በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው።
      ³ ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው።
      ⁴ የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ። ይህው የቅዱሳንን ጸሎት መልአኩ ተቀብሎ ወደእግዚአብሔር አቀረበው መልአክ ከቅዱሳን የተጸለየውን ተቀበለ ለምን በቀጥታ ወደእግዚአብሔር አልደረሰም?

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +6

    አንቁ ወንድማችን አንካን በሰላም መጣህልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣንተኮ ትለያለህ የመናፍን ራስ ምታት 😁ኣቡየይ አመብርሃን ትጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አብዬ በርታ

  • @user-nq2qj1gh1i
    @user-nq2qj1gh1i Před rokem +5

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tko4438
    @tko4438 Před rokem +1

    አቡዪ በእዉነት ቃልህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፀናልን የኔ ወንድመ💒💖 እነሱም እግዚእብሔር አምላእክ ልቦና ይሰጣልን🙏

  • @hyperkleendetergentlansdow525

    አክሊለ እና አቡ በርቱ በርቱ አግዚአብሔር ምስጢራቱን አብዝቶ ይግለፅላችሁ

  • @hira6018
    @hira6018 Před rokem +3

    Abu emebrhan andebet thuneh, tsegawun tabzalh like mlaku kidus urael ewkethin ahunem yabralh wendmachin bertalen

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před rokem +3

    አቡየእንኳን አደረሰህ የኛ እንቁ

  • @mesertg43
    @mesertg43 Před rokem +3

    በርታልን

  • @lemlemandargachew5164
    @lemlemandargachew5164 Před rokem +4

    ቅዱሣን ስንል በእርቶዶክስ እግዚአብሔር የመረጣቸውን በፀሎት በብቃት የበረቱትን ሲሆን ምእመኑ እኔ ሀጥያተኛ ነኝ ብለው ነው የሚያስቡት ለዛም ነው በፃድቃን አማላጅነት የሚያምኑት በፕሮቴስታንት አስተምሮ ደግሞ ቅዱሣን የሚሉት መላውን ምእመናን ነው እንደፀደቁና ቅዱስ እንደሆኑ ነው የሚቆጥሩት የሚማሩትም ለዛነው በእየሡስ ሣያምን እንዴት ቅዱሣን ፀሎት ሊያማልዳቸው ይችላል የሚሉት ስለዚህ ነገር ያላችሁን ሀሣብ ብታስረዱን በቅዱሣን ላይ ያላችሁን አስተምሮ አድማጭም እንዲረዳ ያግዛል ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ፡፡

    • @urmalewegaso8693
      @urmalewegaso8693 Před rokem

      መጽሐፍ ቅዱስ፣ 1ቆሮ 6:11 "ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል" ይላል። ስለዚህ አንድ ክርስቲያን በክርስቶስ በእግዚአብሔር ፊት ያገኘውን ማንነት ካወቀ፣ እራሱ መፀለይ ይችላል: ሌላ የሚፀልይለት አያስፈልገውም።

    • @lemlemandargachew5164
      @lemlemandargachew5164 Před rokem +1

      ወንድሜ 1ቆሮ ምራፍ 6 ከቁጥር 1 ጀምረህ አንበውና ለማን እንደተፃፈና እራስህን ከየትኞቹ ተርታ መድበህ ነው ታጥቤያለሁ ተቀድሻለሁ ፀድቄያለሁ የምትለው ወይም የምትሉት እኔ ሀጥያተኛነኝ በደለኛነኝ ያለውን ነው ወይስ እኔ ትእዛዝህን ሁሉ አከብራለሁ ፃድቅ ነኝ ያለውን ነው እግዚአብሔር ፀሎቱን የሠማው የሚወደኝ ቢኖር ያለውን ሁሉ ሸጦ ለድሆች አከፋፍሎ ይከተለኝ የሚለው የፈጣሪያችን ትዛዝ አይደለም ፃድቅ የሚባለው ትዛዙን አክብሮ የሚከተለው ነው እነሡን ነው እግዚአብሔር ፃድቅ ናችሁ ፀድቃችኀል የሚላቸው እኔንና አንተንማ ነገር ግን እናተ ትበድላላችሁ ታታልላላችሁ ያውም ወንድሞቻችሁን የሚለው እኛን ስለሆነ ፃድቃን ያማልዳሉ ስንል በምክንያት ነው ከነሡ በምን አንሣለሁ ካልክ ብቃትህን የምታውቀው አንተ ነህ፡፡

    • @footballman5580
      @footballman5580 Před rokem +2

      @@urmalewegaso8693 esuma adamem netsu neber hatyat eskesera deres ewnet ante keteweldk jemero hatyat alserahem endeza kalkegn lek neh aysfelegehem meknyatum geta yehen yalew mejemrya adam sefeter yeneberewen tsga magegnetachenen nw gn egna lek ende adam behatyat selatanaw kalatut kedusan abtochachen enatochachen enlmenalen embi kalk mebteh nw

    • @urmalewegaso8693
      @urmalewegaso8693 Před rokem

      @@lemlemandargachew5164 ሮሜ 3:21-22 "አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና" ስለዚህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስላመንኩ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ተቀብያለሁ: ስለዚህ; በእግዚአብሔር ፊት በጽድቅ ከእኔ የሚበልጥ የለም።
      በመቀጠል: ኢየሱስ ክርስቶስ "ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርሀዋለሁ" ብሏል፣ ዮሐ 14:13-14 ላይ፣ ደግሞም "አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል" ብሏል ዮሐ 16:23 ላይ። ስለዚህ እኔ የምፈልገውን በቀጥታ ጌታን እጠይቃለሁ፣ ሌላ የሚጠይቅልኝ አልፈልግም።

    • @mlushewaworku7434
      @mlushewaworku7434 Před rokem +3

      ​@@urmalewegaso8693
      እንደሱ አይደለም ሀሳቡ እኮ ጸድቃችኋል ሲል በክርስቶስ ኢየሱስ ስታምኑ ከአዳም የውርስ ኃጢአት ነፃ ናችሁ ማለቱ ነው ነገር ግን ቅዱስ ጳውሎስ እንደተነገረው መዳናችንን ልንፈጽም ይገባል ማለትም የዘለአለም ህይወትን እንድናገኝ በእግዚአብሔር ትእዛዝ መኖር ያስፈልጋል ከሃይማኖት ጋር ቅዱስ ያዕቆብ እንደተናገረ ሃይማኖት ያለ ምግባር የሞተች ናት ክርስቶስ ሲመጣም ሃማኖት ላላቸው ለክርስቲያኖች የሚጠይቀው የምግባር ጥያቄ ነው እንደዚህ ከሆነ እኛ በክርስቶስ ኢየሱስ ያመንን በምግባር እንድንበረታ ያስፈልጋል ይሆን ለማግኘት እንደ ሃዋሪያት ያሉ ቅዱሳን በምግባር በሃይማኖት የጸኑትን የምልጃ ጸሎት ያቀርቡል ዘንድ እንለምናለን ቅዱስ ጳውሎስ እራሱ "የምልጃን ቃል በእኛ አኖረ" ይለናል ከዛ በለይ በመጨረሻው ሰዐት በ12ገደ እስራኤል ዙፋን ላይ ተቀምጠው ይፈርዳሉ።

  • @harriet893
    @harriet893 Před rokem +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማክ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před rokem +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አቡዬ በእውነት ፀጋውን ያብዛክ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አቡዬ መናፍቃን ልቦና ይስጣቹ

  • @mesertg43
    @mesertg43 Před rokem +2

    አቡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @batuelmoges8636
    @batuelmoges8636 Před rokem

    እግዝአብሔር ይባርካችሁ ዲሞጢሮስ እና አቡ። ዲሞጥሮስ በክርክር ነጥብ ለማስቆጠር ሳይሆን እውነትን ለመግለጥ ስለተሟገትክ እግዝአብሔር ይባርክህ።

  • @tsigeredatekle8729
    @tsigeredatekle8729 Před rokem +2

    እናመሰግናለን አቡዬ

  • @endashawalemu4740
    @endashawalemu4740 Před rokem +1

    መዝሙር 34:7 የእግዚአብሄር ( መልአክ) በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድንማቸዋል. አንድ መልአክ ነው የሚለው

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    አቡየ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Před rokem +1

    አቡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በቤቱም ለዘላለም ያኑርክ

  • @tenshasinaweletweled8632

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላቹ

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 Před rokem +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታ ወንድማችን

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Před rokem +1

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን

  • @haileadane7388
    @haileadane7388 Před rokem +2

    Abuyeee kalehiwot yasemelin tesfa mengista semeyatin yeworsiln!!! Lelochinim ke tifat mengad yimelsilin.

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před rokem +1

    ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን አቡ

  • @user-uz2rc4rq3c
    @user-uz2rc4rq3c Před rokem +3

    ዲሜጥሮስ ???

  • @hira6018
    @hira6018 Před rokem +2

    Enuan Adereseh!

  • @mikilov819
    @mikilov819 Před rokem +3

    irs be iris metselay bicha kehone lemin yebetakirstiyan shimagilowechun metrat lemin asfelege ?abu kalehiwot yasemah inameseginaln🙏🙏🙏🙏

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Před rokem +2

    አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በሚገርም ሁኔታ ከእውቀት ነፃ እንደሆኑ እና መፅሐፍ ቅዱስን በራሳቸው እና በመሰለኝ ነው የሚተረጉሙት አዬ ፕሮቴስታንት አቡዬ እና አክሊል የተዋህዶ እንቁዎች

  • @fekadugeberesillassie7504

    Abu Berta Egezeabehere yetebekehe.

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tenagebru9465
    @tenagebru9465 Před rokem +1

    Feteri yibarkh Abu

  • @messiti8268
    @messiti8268 Před rokem

    ቃለሒወት ያሰማልን 💖💖💖

  • @temesgennegash5933
    @temesgennegash5933 Před rokem +3

    orthodox mehona hulam yemyakoragn nw mnm enkuwan ewketu baynoregnem yeha demo yemekeyer

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před rokem +1

    🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-rp2ri6wk3w
    @user-rp2ri6wk3w Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 Před rokem +2

    Abuy eregim edme ysth tegawun habzalh yedngl maryam lig eyesus krstos

  • @saraoqubazgi9677
    @saraoqubazgi9677 Před rokem

    Yetewahdo lj jegna qale hiwet yasemaln meches bmnm btasredawm mnm aygebawum egziabiher lbonaw ykfetlet.

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Před rokem

    ምርት ረጋ ያለ ውይይት👍

  • @user-ig8gu2sf3m
    @user-ig8gu2sf3m Před rokem +1

    ዝም ቢለህ አትካረከር ውድ ወንድማችን አቡ እኛ በጣም ነው የምንወድህ ና ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሃል ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉም ይችለል

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před rokem +7

      ና ላይቭ ትመክረኛለህ

    • @mememm8692
      @mememm8692 Před 8 měsíci

      ​@@tekeltube5210አቡዬ እባክህ የቴሌግራም ሊንኩን ላክልኝ በመቤቴ

  • @tyej32892
    @tyej32892 Před rokem +1

    Edime yistilin abu

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem +3

    Abu wendma gobez eko neh berta orthodox tewahdo tinur lezekalem

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ብርታቱን ይስጥልን

  • @dareselamsida2949
    @dareselamsida2949 Před rokem

    ሰርአት ያለው ልጅ ነው ሁሉም እንዲ በስርአት ቢወያዩ መልካም ነው።

  • @tigistnugusetsionemariam6152

    😍😘💚💛❤💞💞

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Před rokem +1

    የሃጢአት ይቅርታ እና ስርዬትም የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ደም ሳይፈስስ ስርዬት የለም፣ ዕብ 9:22 ስለዚህ ሰው ይቅርታ ከማግኘቱ በፊት ስርዬት ማግኘት አለበት። እናም በፀሎትና በልመና ስርዬት አይገኝም

  • @KelemAwoke
    @KelemAwoke Před 7 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Před rokem

    አብየ ጅግና የተዋህዶ እንቁ እየስስ ስለኛ ይማልዳል ማለት ያማልዳል አይደለም ስለኛማልዶ ይፈርዳል እንጂ

  • @tube1187
    @tube1187 Před rokem +1

    መጀመርያ ልጁን ለጠየከው ጥያቄ መልስ ሲሰጥህ አድምጥ አሰጨርሰው

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu411 Před rokem +3

    Protestantoche mjmerya earse brse tkrakrew mjmerya ande akurm yzew bmtu

  • @abosentakalie6950
    @abosentakalie6950 Před rokem

    ወንድሞቸ ውይይታቹህ በአመዛኙ ጥሩ ነበር።ለወንድሜ አቡ አንድ ሃሳብ ብሰጥ ደስ ይለኛል ይኄውም ምንድነው፤ሃሳብህ ለመማማር እስከሆነ ድረስ ትንሽ እንደ ድሜጥሮስ ወይንም ወንድሜ አክሊል(ወንድሜን አክሊልን ሌላ ውይይት ላይ ስላየሁት ነው) በትእግስት ብትወያይ ጥሩ ይመስለኛል። ግልጽ ለማድረግ ያህል ድሜጥሮስን ትጠይቀውና መመለስ እንደ ጀመረ በተደጋጋሚ ያቀረብክለትን ጥያቄ የመመለሻ ጊዜውን ስታባክንበት ታዝቤአለሁ በተለይም አፀደ ነብስ ያሉ ቅዱሳን አያማልዱም የሚል የመጽሃፍ ቅዱስ ጥቅስ አሳየኝ ብለህ ዲሜጥሮስን ስትጠይቀው በመጀመሪያ እኔ ሰሚው እንኳን ግር ብሎኛል ለምን ባንተ እሳቤ እዛው ላይም ሃሳቡን አንስተህው ነበር አያማልዱም የሚል የተጻፈ እስከሌለ ድረስ የማልዳሉ ብለን ብናምን ይሻላል አይነት መረዳት የነበረህ ነው የሚመስለው።ድጋሜ ቪዲዬው ላይ የራስህን ጥያቄ ደግመህ ብታየው ደስ ይለኛል።
    ከዚያም ድሜጥሮስ አንተ ለጠየከው ጥያቄ አዎ አያማልዱም የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አምጥቶ ማብራራት እንደጀመረ ይህንን አላልኩህም እያልክ እዛው እዛው ላይ በተደጋጋሚ ስታስቆመው ነበር። በኋላም ሃሳቡን ሳታስጨርሰው ሰዓቱ አልቋል ብሎ አክሊል ሲገባ ልጁ መናገሩን አቆመ። ይቅርታ ይደረግልኝና አቡ በዚህ ጊዜ እኔ ምን ተረዳሁ መሰለህ? ያን ስታደርግ የነበረው የጥያቄውን ትክክለኛ መልስ እየመለሰ ስለነበር ሃሳቡ እንዲጨርሰው ያልፈለገው ለዚያ ነው የሚል ትዝብት ወስጀብሃለው። ምናልባትም በተደጋጋሚ ሳስቆመው የነበር መልሱ በቀጥታ እኔ በምፈልገው መንገድ ስላልሆነ ነው ብለህ ብታስብ እንኳ ሃሳቡን ከጨረሰ በኋላ ድጋሜ ጥያቄህን ልታነሳለት ትችል ነበር። መልሱን በቀጥታ መመለስ ካልቻለ ደግሞ አንተም ሆንክ ሌሎች ተመልካቾች የእውነታው ሃሳብ ከማን ጋር እንደሆነ ተረድተው መውጣት ይችሉ ነበር ብዬ አስባለሁ። በተረፈ ግን የዲሜጥሮስን ትዕግስትና መረጋጋት ሳላደንቅ አላልፍም። አቡ ወንድማዊ ምክሬን ሰምተህ ከሆነ በሚቀጥለው ጊዜ በተሻለ ሆደ ሰፊነት ትመጣለህ ብዬ አስባለሁ።ከወንድሜ አክሊልም የውይይት ልምድ ብትወስድም ብዬ በትህታና አሳስብሃለው።

  • @buzeeyemaariyaamlij3492
    @buzeeyemaariyaamlij3492 Před rokem +1

    🥰⛪️💕💞💞💞💞

  • @amarebaheru4757
    @amarebaheru4757 Před rokem +1

    Abu sesetachin bartalin eshi amlak yirda

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 Před rokem +1

    Memenane yahekobe 5:14
    kesaweste yemelewen
    shemagela keyerewetale

  • @atsiatsi6676
    @atsiatsi6676 Před rokem +1

    Tsegahun yabezalek wendimachin.buzu guadegnoche eyesus kirstos yamalidal eyalu bezi wede rome sewochi miraf 8-34 layi yesasataluna ezki bezi layi melselign.atenm sela meketateluk

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 Před rokem +1

    Yamaledalu malet behiwot Sega salu yetekebeluache kalkidanoche new enji zeke eyalu sesegedu aydelem

  • @AbrahamAsfha
    @AbrahamAsfha Před rokem

    አቡ ጌታ ተቀበል ጌታ ያድናል የዘልአለም ሂወት በሱ ቢቻ ነው ::

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Před rokem +1

      getan tekeblo eko new metsaf kidus yemiyastemerew...new weys ye Germenun Yefetera Haymanot selaltekebele new?

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 Před rokem +1

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👌👌👌👌💚💛❤

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před rokem

    🌻🌻🌻Wodemot sew🌻🌻🌻 endet yeseleyali?????aysemu🤔🤔🤔🤔 be heyewot kal ok

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 Před rokem +1

    Orthodoxian kedusan beatsede nefse salu 2 aynet melja yakerbalu 1u kerstosen yemayakuten endeyakute new bemeskele lay sale endetenagerew yemyaderguten ayakume ena yekerbelachew endale ensembles lebuna endeset 2gna yamenute behatyate sengosakele endenbereta kerstose yenegerutale malet Nachew

  • @urmalewegaso8693
    @urmalewegaso8693 Před rokem

    ጸሎት ማድረግ ወይም ምልጃ ማቅረብ፣ መማለድ ይባላል። ማማለድ ግን ሌላ ነገር ነው። 'ቅዱሳን ያማልዳሉ - አያማልዱም' ብለህ ጀምረህ፣ ስለ ምልጃ አታውራ። በመማለድ እና በማማለድ መካከል ለይ መጀመሪያ

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před rokem +4

      ወሬውን ትተህ ለምን እንደ ልጁ መተህ ላይቭ አታናግረኝም ሁሌ ኮመንት ላይ ከምትርመጠመጥ

    • @urmalewegaso8693
      @urmalewegaso8693 Před rokem

      @@tekeltube5210 አልኩህኮ: ንገረኝ ምን ላይ መች፣ በምን ሰአት እንገናኝ? በባለፈው ኮሜንት እሱን ነው ስጠይቅህ የነበረው። ላይቭ አናግረኝ ስትል: ላይቭ የት መች ነው የምንገናኙው? የሚለውን ልጠይቅህ መልክት ልኬልሃለሁ፣ አልኩህ። አንተ ግን፣ 'መልክትህን አላየሁትም፣ አሁንም አላየውም: በውስጥ የምናወራው ነገር የለም' ብለህ ተለጠጥክ። እስቲ ወይ እዚህ ላይ መልስልኝ።

    • @urmalewegaso8693
      @urmalewegaso8693 Před rokem

      @@tekeltube5210 ኮሜንት ላይ ከምትርመጠመጥ ትለኛለህ!? ጤና የለህም እንዴ ሰውዬው? ላይቭ መጥተህ አናግረኝ የምትለኝን ነውኮ እየጠየኩህ ያለሁት: ላይቭ የት ነው የምመጣው? መች በምን ሰአት ነው? የሚለውን ካልተነጋገርን የት ብዬ ነው ላይቭ የምመጣው? የምልህን ተረዳ መጀመሪያ

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 Před rokem

    Yohannes 2:1 tebka sebale lawyer endembalew sayhone advocate new melew tebka malet rasu mermero metered malet new

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    Mamaled behcha ayedeloum yekotaterachowal yanesaluo abatachin elrsaei atenetoun mout asnetestowal

  • @hiwotyitages
    @hiwotyitages Před rokem

    Abu kmem neh

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před rokem

    Ye mote sew yesemali endeee er tew🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔melisu aysemumi new

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 Před rokem

    Qdusan siholi new yalut telalachu Egeziooooooooooooooooo

  • @truth30
    @truth30 Před rokem

    stelotna milija andi nw ende

  • @yohanaabigiya680
    @yohanaabigiya680 Před rokem +1

    ከቡ ከውቀት ነጻ

  • @tenshasinaweletweled8632

    ወንድም አቡ በግል ልትገኝ የምትችልበትን ቁጥር ብታስቀምጥልኝ ።

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před rokem

    አቡ ጥያቄ ጠይቀህ መልስ ሲሰጥ በየ ሰከንዱ እያቁዋረጥክ አስቸገርህ እኮ
    ከዶር. ዘበነ ጀምሮ ኦርቶዶክሶች ከመፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃ አቅርቡ ስትባሉ ካልተፃፈ እናንተ የፈለጋችሁትን ትላላችሁ ለምሳሌ
    ማርያም ታማልዳለች የሚል የለም ስትባሉ
    ማርያም አታማልድ የሚል ጥቅስ አቅርቡ
    አሁንም ያንቀላፉ ያማልዳሉ የሚል የለም ስትባሉ የአቡ መልስ አያማልዱም የሚል አልተፃፈም : አታትድርጉ የተባለው ነገር ሁሉ በዝርዝር ይፃፍ ቢባል ( መፅሀፍ ቅዱስ ም ያህል ትልቅ እንደሚሆን አስቡ) በእናንተ መንገድ ማሳበብ የሚፈልግ ሰው ያልተፃፈውን ያደርግ እና አልተፃፈም ቢል እንዴትተሳስተሀል ብሎ ማሳመን ይቻላል ?
    ለምሳሌ ባንክ ሰራተኞቹን የሚያሰለጥነው ትክክለኛውን ብር እንዲያውቁ በማድረግ ትክክለኛውን የማይመስለውን ሁሉ እንዳይቀበሉ እንጅ ሐሰተኛው ምን ይመስላል ብሎ አያስተምርም

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před rokem +2

      በኮመንት ከምታወራ አንተም መተህ ለምን ላይቭ አታናግረኝም?

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před rokem

      @@tekeltube5210 መተው ላናገርዋችሁ የምትመልሱት የእግዚአብሔር ቃል ሲጠፋ መረዳታችህን ይዛችሁ እኛ ትክክል ነን ማለት የትም አያደርስም :: መፅሀፍ ቅዱስ ይናገር::

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před rokem +2

      @@ayadawit390 እንዲ እያልክ ኮመንት ላይ ከምትርመጠመጥ ለምን መተህ ላይቭ አታወራም ድፍረት ካለህ ወሬ

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 Před rokem

      @@tekeltube5210 የሰው ነፍስ ለሚጠፍት ግድ የሚላትየተባለውን እውቀት ሲኖራት ብቻ ሳይሆን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እውነተኛ ህብረት ሲኖራት ነው : : ለአንተ የምልህ ትንሽ እውቀት ያስተብያል:: ትህትናን ያልተላበሰ እውቀትም እንዲሁ ::ከዚህ በፊት የሰጠኸኝ ቴሌግራም ገፅ ላይ ገብቼ ተሳትፌም አይቸዋለሁ :: ሀይማኖትን ዲፌንድ ለማድረግ እንጅ የዘለአለም ህይወትን ጉዳይ እና ለሚጠፉ ነፍሳት እርሀብ ያላቸው ውይይቶችን አላየሁም :: ግዜ ወርቅ ነው :: መንፈሳዊ ውይት መፅሀፍ ቅዱስ እንጅ ሰው የማይናገርበት ሲሆን እግዚአብሔር ይከብርበታል :: አንተ እጅግ የምታከብረው ከፕሮቴስታንቶች ጋር የሚሞግተውንም ሰው ሰምቻለሁ በቅርቡ ስለ አዲስ ኪዳን ታቦት ተነስቶ የጌታ እራት የሚቀርብበትን ገበታ እንደአዲስ ኪዳን ታቦት ቆጥሮት ከ 20 ደቂቃ በላይ ተናግሩዋል , ፅዬን ማርያም አለ ስለሚባለው ታቦትም አልናገርም ነው ያለው ይባስ ብሎ መፅህፍ ቅዱስ ሐዋርያት በቃል ያስተማሩትን አልጨመረም ብሎ ... እያስተማረ ያለው አደገኛ የሆነ መፅሀፍ ቅዱስ ሙሉ እንዳልሆነ እያመላከተ ነው : ልጆች ሆይ የዘለአለም ህይወት እንዳላችሁ እንዳላችሁ እንዳላችሁ ( የአሁን ግዜ አመካች) ታውቅ ዘንድ እወዳለሁ ..

    • @tekeltube5210
      @tekeltube5210  Před rokem +2

      @@ayadawit390 አሁንም ዝብለህ ከምትቀባጥር ድፍረቱ ካለህ መተህ ላይቭ አናግረኝ ዝም ብለህ አትለፍልፍ

  • @zemikaelhagos50
    @zemikaelhagos50 Před rokem

    mn lay new koy yihe neger