ስለአንጀት ካንሰር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የትልቁ አንጀት ካንሰር ምንድነው? አጋላጭ ነገሮች ምንድናቸው? በዘር ይተላለፋል? ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ተከታዩን አዘጋጅቷል።መልካም ቆይታ።

Komentáře • 15

  • @solomonwondafrash6733
    @solomonwondafrash6733 Před rokem +1

    በጣም አመሰግናለው ያልገባኝ ነገር ወጣት ለይ ከደረሰ ከባድ ነው ያልከው ግራያጋባል ወጣት ከሆንክ የተሸ ነው ባይነኝ ለምን ኪሞ እንኳን ቢሰጥህ የመቋቋም እድሉ ይኖርሀል እድሜ ሲገፋ ለብዙ በሽታዎች ስለምን ጋረጥ ማለቴ ነው

  • @madinamohammed6034
    @madinamohammed6034 Před rokem

    እናመሠግናለን ዶር

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter Před 10 měsíci

    ዶክተር እናመሰግናለን ሌላ የተለየ ምልክት አለው ከተናገርካቸው ምልክቶች በተጨማሪ ከእንብርት በታች ህመም በጣም ያሰቃየኛል

  • @kasimbutajira2343
    @kasimbutajira2343 Před 11 měsíci

    Thanks

  • @dktube21
    @dktube21 Před rokem +1

    ለመረጃው እናመሰግናለን

  • @enatfkr7984
    @enatfkr7984 Před rokem

    Anamesegnalen Doctor betam tilk timhirt new Anay ye Anjet kuslet tamamay neg ..hikminam eyetetketetelku new Gini semonun Hoda eyetenefa new mini laderg..selawu bedenbi betabirrlg

    • @selmtwtube8458
      @selmtwtube8458 Před rokem +1

      እኔም ያጀት መቆጣት ብለውኝ በጣም ነው የሚያመኝ አብሽሪ

  • @linumaruf3633
    @linumaruf3633 Před rokem +1

    Dr bale lerejm gize be tekmat eyetesekaye new ena tekmatu likom alchalem ena endoscopy mermera endiareg tenegrotal ebakeh erdatah yasfelegenal yet hospital new menagegneh

  • @brukabay4125
    @brukabay4125 Před 4 měsíci

    ህክምናው የት ነው

  • @user-tu4nu9jo4r
    @user-tu4nu9jo4r Před 4 měsíci

    ህክምናዉ የት ነው

  • @yared3216
    @yared3216 Před rokem

    ዶር የት ኦስፒታል ነው የማገኝክ እባክህ እርዳታህን እፈልጋለሁ

  • @zm9816
    @zm9816 Před rokem

    ትክክለኛ ምርመራውን የት ማግኜት እችላለሁ? ዶክተር

  • @enatfkr7984
    @enatfkr7984 Před rokem

    Azathioprine 150 new ymewusdewu. Betechemarm ..yeasmi tememwuche yemewusdetin rozun medenat eyewusdku new mini timekerglek Doctor

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 Před rokem

    የአንጀት ካንሰር ሚሊኪቱ ምድነዉ

  • @user-kp4wv5yt8i
    @user-kp4wv5yt8i Před 10 měsíci

    ዶር እኔ ከሰገራየ ጋ የተቀላቀለ ደም ይወጣኛል ለ5ዓመት ያክል