Colon Cancer & Breast Cancer, የጡት ካንሰርና የአንጀት ካንሰር ፣ ምልክቶች. Amharic

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Colon cancer & Breast cancer, የአንጀትና የጡት ካንሰር፣ ethio nurse, ኢትዬ ነርስ፣
    Early Detection of Cancer:
    Here are the American Cancer Society's recommendations to help guide you when you talk to your doctor about screening for Breast Cancer and colonrectal cancer.
    Breast cancer;
    Women ages 40 to 44 should have the choice to start annual breast cancer screening with mammogram if they wish to do so.
    Women age 45-54 should get mammogram every year.
    women 55 and older should switch to mammogram every 2 years or can continue yearly screening.
    Screening should continue as long as a woman is in good health and expected to live 10 more years or longer.
    All women should be familiar with the known benefits, limitations and potential harms linked to breast cancer screening.
    women should also know their beasts normally look and feel and report any breast changes to health care provider right away.
    Colonrectal Cancer;
    For people at average risk recommended to start screening at age 45.
    From 45- 74 years screening regularly.
    From 76-85 consult your doctor.
    If you are in good health, you should continue screening through age 75.
    People over age 85 should no long get colorectal cancer screening.
    Screening can be a stool based test yearly, or colonoscopy every 10 years.
    If you choose to be screened with a test other than colonoscopy, any abnormal test result needs to be followed up with a colonoscopy.
    No matter which test you choose, the most important thing is to get screened.
    Sources, American Cancer Society.

Komentáře • 50

  • @ASa-ks6is
    @ASa-ks6is Před 2 lety +1

    ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @ASa-ks6is
    @ASa-ks6is Před 2 lety +2

    ዶክተር እባክህን እርዳታ እን እፋልጋለው

  • @redheart4658
    @redheart4658 Před 3 lety

    Great 👍

  • @zumaraalmahdihiyaw6846

    ❤❤❤❤❤ betam new yemameseginew dr pls pls ptscan hagerachin yelem ina services yaderege sew bemin huneta new chek medereg yalebin

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před rokem

      ሠላም ዙማ፣ እነዚህ ቦታዎች እስቲ ጠይቂ;
      1. Pioneer Diagnostic center
      +251 11 618 3338
      2. Walif Advance Diagnostic center ( እንቁላል ፋብሪካ አከባቢ)
      3. Ethio Canada Diagnostic center
      251 11 515 2299
      እነዚህን ሞክሪ እስቲ ፣ በተጨማሪ ፣አሁን የምታይው ዶክተርሽ የተሻለ ኢንፎርሜሽን ይኖረዋል የሚል እምነት አለኝ።
      መልካም ዕድል ።

  • @destaethiopia5069
    @destaethiopia5069 Před 3 lety

    1000 ጊዜ like ቢቻል 1000 ላይክ በሰጠሁህ thank u

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 3 lety

      Desta, ይሄ ማለት ብቻ ለኔ ትልቅ ነገር ነው ፣ አላማዬም እድሉን አግኝቼ ያወኳትን ነገር ለአንድ ወገኔ ባካፍል ብዬ ነው ፣ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ፣ አላማዬ ግቡን እየመታ ነው ማለት ነው።
      Stay safe and healthy!!!!!

  • @rozafakih7248
    @rozafakih7248 Před 2 lety +1

    Doctor begra totalay 2 ebachoch alu edmayem 32 new yezare amet fercha wede hakim hadkugn altrasawnd tenescha whater new mnm chgr yelewm alugn bedgami yezare wer temeremerku ahunm whater new mnm chgr yelewm alugn bemn mknyat tefeterebgn bwelds matnat echlalewey plz 🙏🏾Doctor melshn etebkalew

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 2 lety

      ሬዛ፣ እንዴት ነሽ? ሃኪም ማየትሽ ብልህ እንደሆንሽ ያሳያል። በጣም ጥሩ አደረግሽ ፣ አሁንም ደግመሽ ስፔሻሊስት ብታይ ጥሩ ነው፣ በተለይ የጡትና ፣የካንሰር ቢሆን ይመረጣል። ባዬብሲ ሊያደርጉልሽ ይችላሉ። ቢናይን/ ትርፍ የበቀለ የማይጎዳ/ ከሆነ: ምንም አይደረግም አንቺ ይወገድልኝ ካላልሽ በቀር። በተረፈ ሁሉ ነገር መልካም እንዲሆንልሽ ከልብ እመኝልሻለሁ።
      አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @user-wb5oc5oh1r
    @user-wb5oc5oh1r Před 2 lety +2

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር በዘር የለብኝም ግን ወደ 5አመት ሊሆነኝ ነው ጡቴ የቆቆረ ነገር አለው ስደት ላይነኝ እድሜ 32 ነው አልወለድኩም

    • @user-wb5oc5oh1r
      @user-wb5oc5oh1r Před 2 lety

      ምን ትመክረኝ አለህ ዶክተር

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 2 lety

      ፋቱማ;
      እስኪ አንዳንድ ነገሮችን እንይ፣
      1. አንዳንድ ሴቴች ጥቅጥቅ ወይም ጥብቅ ( dense) ጡት አላቸው። እንዲህ አይነት ጡት ለካንሰር ሊያጋልጥ ይችላል
      2. የተጠቀጠቀ ወይም ጥብቅ ጡት ማን ሊኖረው ይችላል?
      -ወጣት ሴት
      - እርጉዝ ወይም የምታጠባ
      - ሆርሞን ( እርግዝና መከላከያም ሊሆን ይችላል) የምትጠቀም
      -በመጨረሻም ቀጭን ሴት
      3. የጠጠረ ጡት ካለኝ ምን ማድረግ አለብኝ?
      - ችግርሽን ከዶክተር ጋር መነጋገር የመጀመሪያው መፍትሄ ነው
      ማሞግራም ጥቅጥቅ ላለ ጡት ተመራጭ አይደለም፣ ምክንያቱ ስእሉ ( image) ጥርት አድርጎ አያሳይም ፣ ሁሉንም ነጭ አድርጎ ያሳያል ፣ የካንሰር ህዋስ ተመሳስሎ ላይታይ ይችላል ስለዚህ ዶክተርሽ
      የጡት አልትራሳውንድ ወይም ሜአርአይ ሊያዝ ይችላል ።
      ፋቲማ ጥያቄሽን ከሞላ ጎደል እንደመለስኩልሽ አልጠራጠርም
      መልካም እድልን እመኝልሻለሁ።

    • @user-wb5oc5oh1r
      @user-wb5oc5oh1r Před 2 lety +1

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 አመሠግናለሁ ዶክተር በአብዛኛው እኛ አፍሪካኖች ወደ ህክምና ስንህድ በጣም ነው ሚለማመዱብን ተሎ ብለው ይቆረጥ ምናምን ይላሉ ፈራሁ አገሬ ልግባና በደብ ከአንድም ሁለት ሶስት ዶክተር ጋ ልታይ ብየ ነው ጡቴ ጥብ ቅ ያለ አደለም ግን የሽብራ ፍሬ የሚመስሉ ከሁለቱም ላይ አሉ እስኪ አላህ ያግራልኝ

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 2 lety

      Fathima, አላክ የልቦናሽን ይሙላልሽ።

    • @user-wb5oc5oh1r
      @user-wb5oc5oh1r Před 2 lety +1

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 አሚንንን

  • @top20bestgoal32
    @top20bestgoal32 Před 2 lety +1

    ዶክተር በምን ላግኝህ ምክርህን እፈልጋለሁ

  • @natnaelgebreyesus6581
    @natnaelgebreyesus6581 Před 2 měsíci +1

    Docter ezhi colonoscopy yet yegenal

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 2 měsíci

      እዚህ ሲባል አዲሳባ ነው ብዬ እገምታለሁ፣ ጥቂት ቦታዎችን ብጠቅስ፣ ፖውሎስ ሆስፒታል፣ ቅዱስ ገብርኤል፣ ቤተዛታ፣ አሜን ሆስፒታል።

  • @KokiKoki-vd3fe
    @KokiKoki-vd3fe Před měsícem

    Dute lay ene esat nedge neber ena le cancer ligalet ychlal

  • @emawishentema7588
    @emawishentema7588 Před 10 měsíci

    Be segera yasayal

  • @deruyetade5903
    @deruyetade5903 Před rokem

    Please doctor ye melasi cancer nagerign betam eyitamemikugn new

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před rokem

      የምላስ ካንሰር ነው ጥያቄው? የምላስ ካንሰር መሆን አለመሆኑ በህክምና ሙያተኛ መረጋገጥ አለበት፣ የቆሰለን ነገር ሁሉ ካንሰር ብለን እራሳችንን ማሳመም የለብንም ፣ ርስቱ ለሙያተኛ ያሳዩ።
      መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።

    • @deruyetade5903
      @deruyetade5903 Před rokem

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 eshi thanks you

  • @zulekatube2760
    @zulekatube2760 Před rokem

    ሰላም ዶክተር እኔ በጡቴ ፈሳሽ አዘል ኪስ አለብሽ ብለዉኛል የምታቀዉ ከሆና መልስልኝ አመሰግናለሁ

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před rokem

      አንቺ ዋናውን ነገር አድርገሻል ፣ ባለሙያ ለማየት ሞክረሻል ችግር ካለ፣ ዶክተሩ ራሱ በመቀጠል ምን ማድረግ እንዳለብሽ ይነግርሻል ፣ ምንም የማያሰጋ ከሆነ ግን ምንም አይልሽም።

  • @top20bestgoal32
    @top20bestgoal32 Před 2 lety

    እባክህ እርዳኝ

  • @merdiyamuhemmd118
    @merdiyamuhemmd118 Před 9 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክህ ኮሜንቴን ካየህ መልስልኝ,, ጡቴን በጣም ያመኛል የወር አበባ ሊመጣ ሳምንት ሲቀረው ያብጣል ዉስጡም ይቆስላል እና ከእጀ ስር / ማለትም ከብብቴ ስር ሁለቱም ላይ እብጠት አለ በጣም ያመኛል ሆስፒታል ሂጄ እራጅ ወይንም እንደ አልትራሳዉንድ አይነት መሳርያ በዛ አይተዉኛል የ አንድ ወር ኪኒን SiderAL FORTEINT የሚል እና ኢንፌክሽን ነው አሉኝ እብጤቱ እየጨመረ ህመሙም እየባሰ ነው ከጀመረኝ ረጅም ግዜ ሁኖታል ሀሳብህን ብታካፍለኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ከልብ አመሰግናለሁ ::

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 9 měsíci +1

      ሠላም ሠላም፣ እኔ የመመክረው ፣ ዶክተሩ ጋር እንደገና መሄድን ነው። እንደጠቅላ እውቀት ፣የጡት ህመም አፔሬድ በፊት ኖርማል ነው ፣ መቁሰሉ ግን የባለሙያ ክትትልን ይጠይቃል፣ ምነልባት እንደገና ብትሄጂ ባዬብሱ ሊያደርጉ ይችላሉ፣ ከቁስሉ ላል ትንሽ ቆርጠው ወስደው ይመረምሩታል፣ የተሰጠሽ መድሃኒት ተጨማሪ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ነው እንደ አይረና ቫይታሚን C, እስቲ ስፔሻሊስት እይ።

    • @merdiyamuhemmd118
      @merdiyamuhemmd118 Před 9 měsíci

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 ኢንሻአላህ ደግሜ እታየዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር አላህ ሰላምህን ያብዛው ::

  • @user-nd9sp7ko1x
    @user-nd9sp7ko1x Před 3 lety +1

    ምን አልባች ኮሜንት ታነብ ይሆናል እናም ጥያቄየን ትመልስልኝ ይሆናል እኔ ጡቴን ካመመኝ 100 ወር ሆነኝ ካመመኝ. ሀኪምም ሒጃለሁ ከኒና እና መርፌ ነው ያዘዘችልኝ ዶክተሯ ግን አልተሻለኝም ከጡቴ ውስጥ ነው ያበጠው ጠጥሯል ትኩሳትም አለው ምን ትመክርኛለህ

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 3 lety

      ሠላም ሃቢባ ፣አየሽ አሁን የሚሰማሽ ስሜትና ምልክቶቹ ለዶክተር ስትነግሪ ፣ እሱ እንደ መነሻ ይሆንና ፣ ሃኪሙ ተጨማሪ ምርመራዎችን ያደርጋል ፣ በምርመራው ውጤት መሰረት መዳኒት ያዝልሻል ፣ መድሃኒቱ ግን ከተወሰነ ቀን በኃላ ለውጥ ከሌለው ፣ ተመልሰሽ ሃኪሙ ጋር መሄድና መወያየት ፣ ይሉኝታ እንዳያጠቃሽ ሌላ ዶክተር ጋርም ቢሆን ሂጂና የሚለውን ስሚ ፣ ከጤናሽ በላይ ምንም የለምና ፣ የግል ሃኪም ቤት ከሆነ የሄድሽው በተጨማሪ የመንግስት ጤና ጣቢያም ቢሆን መሄዱ ጉዳት የለውም ። አሁን እየጎዳሽ ያለው ሃሳብ ነው። አይዞሽ በአቅምሽ ማድረግ የምትችይውን ከማድረግ እንዳትቦዝኝ።
      አላህ ይርዳሽ።

    • @user-nd9sp7ko1x
      @user-nd9sp7ko1x Před 3 lety

      ሰለመለሳችሁልኝ ከልብ አመሰግናለሁ.
      እኔ ሀኪም ቤት ሔጄ ቁሰል ነው ቁስሉ ና እብጠቱ ሲጎል ብላ መሬፌ ተወጋሁ አሁንም ለወጥ አላመጣም ተመልሼ ሔድኩኝ አሁንም መርፌ ና ከኒና አዘዘችልኝ አሁን እብጠቱ መተለቁን ቀንሶልኝ ነበር አ ግን ከውስጥ በኩል ያበጠው እየጠቀር አየሁት በቆዳየ ላይ እናም እሱ ነው ያሳሰበኝ ህመሙ በጣም አዬዴለም ግን ያሳሰበኝ ከውሰጥ አብጦ አልጎለው ያለኝ ነው

    • @user-nd9sp7ko1x
      @user-nd9sp7ko1x Před 3 lety

      ዶክተሯ ግን ለአንድ ወርም ሊቆይ ይችላል ብላኛለች እዝኪ በዚህስ ላይ ምን ዬሉኛል

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 3 lety

      አይዞሽ በርቺ ፣ አላህም ይርዳሽ።

    • @user-nd9sp7ko1x
      @user-nd9sp7ko1x Před 3 lety

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 አሚንንን

  • @shsh-rt1iz
    @shsh-rt1iz Před 2 lety

    ሰላም ደክተር ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ጥያቄንም እንደምትመልስልኝ ተስፍ ኣርጋለው እኔ ጡቴ ህመም ከጀመረኝ ኣራት ኣመት ሆኖኛል በፊት ኣንድ ኣንዴ ያመኛል መንሶ ደሞ ይተወኛል ተመልሶ ደሞ ይመጣል እና ደሞ ጫፊ ያሳክከኝ እና ከዛ ወሃ መሰል ፈሳሽ ያወጣል ያበጠ ግን የለውም ኣሁን ግን ከሰዎስት ወር በፊት የኮሮና ክትባት ተከትቤ ነበር ከተከተብኩ ብሃላ ግን ህመሙ ብሶብኛል

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 2 lety +2

      Sh Sh , መልካሙን ሁለ እየተመኘሁልሽና ፣ ዶክተርሽ የመጀመሪያው መፍትሄ ሰጪ መሆኑን በአመክሮ በመንገር ፣ይህን ልበልሽ
      የጡት ፈሳሽ ነገር ማውጣት ፣ በመውለድ ዕድሜ ውስጥ ላለች ሴት የተለመደ ነው፣ ሆኖም ግን እንዲህ አይነት ሁኔታ በሁለት ይናየው እንችላለን ፣
      1. የአካላዊ ኡደት መፍሰስ ( physiological discharge) , መለያው; ከሁለቱም ጡቶች፣ ደም ያልተቀላቀለ፣ ብዙውን ጊዜ የጡት መነቃቃት ( stimulate) ወይም ጡትን ስንጫነው ( compression) ሊያመጣው ይችላል ። ይህም የሚከሰተው ፣ ልጅ መውለጃ እድሜ ውስጥ መሆን፣ እርግዝና ወቅትና ጡት በማጥባት ወቅት ይህም በሆርሞኖች ተፅዕኖ ነው።
      2. ከህመም ጋር የተያያዘ ( pathological discharge) , ባህሪው ፣ የሚፈሰው ከአንድ ጡት ብቻ ደምም የተቀሌቀለው ወይም ውኃማ ይሆናል። በእርግጥም መንስኤው pathological ከሆነ ዶክተሩ ተጨማሪ ምርመራዎችን ( mammography or ultrasonography) ሊያዝ ይችላል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ይህ አይነቱን ቢሆን ካንሰር አይሆንም ብዙውን ጊዜ።
      ማሳከክን በተመለከተ ጡት ሴንሴቲቭ ስለሆነ በትንሽ ነገር ሊያሳክከን ይችላል ፣መንስኤውም ከቀላል የቆዳ መቆጣት እስከ ጡት ካንሰር ሊሆን ይችላል ። በቀላሉ መለየት የሚቻለው በባለ ሙያ በመታየት ብቻ ነው። አንቺም ዶክተርሽን እንድታይ እመክርሻለሁ ።
      መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

    • @shsh-rt1iz
      @shsh-rt1iz Před 2 lety +1

      @@ethionurseseifuebsdonkey6725 በጣም ኣመሰግናለው ዶክተር