Lung and Skin Cancer ,ethio nurse, Amharic. Ethiopia. Tena.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 15

  • @esamdesign443
    @esamdesign443 Před 3 lety +2

    በርታ ወንድማችን።ካንተ ብዙ እንጠብቃለን።ያለችህን የእረፍት ጊዜ መስዋዕት አርገህ የማናውቀውን ስለምታሳውቀንና የረሳነውን እንድናስታውስ ስለምታደርገን እናመሰግናለን።በዚሁ ቀጥልልን!!!

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 7 měsíci +1

    Thank you so much

  • @nimonateressa7224
    @nimonateressa7224 Před 3 lety +1

    በጣም ነው ምናመስግነው

  • @nejatali9327
    @nejatali9327 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @kidstshmelis5003
    @kidstshmelis5003 Před rokem +1

    Betam ena mesegnale kemlh belay

  • @zumaraalmahdihiyaw6846

    Dr yet new yemitgegnew pls pls

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Před rokem +1

    Selam D/r me 12 years ke Skin lay Yasakeyal gn Ayikeyayerm gn
    Telegm kaleh fotowun basayik des yileyal

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před rokem

      ሠላም ሰላም፣ የዚህ ቻናል አላማ ፣ በማህበረሰባችን ውስጥ awareness መፍጠር ብቻ ነው፣ ህክምናው የሚፈፀመው በአጠገባችን ባሉት ዶክተሮች ነው፣ መልካም እድል!!!!

  • @kidstshmelis5003
    @kidstshmelis5003 Před rokem +1

    Gn be English bizun bitadergln miknyatum keminmarew timrt ga endihedln be amaregna andand negerochin eyaderek gize kaleh demo behuletum bitadergln desi yilenal gize kelelh demo be English adirgln

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před rokem +1

      ቅድስት ፣ አመሰግናለሁ ፣ አላማዬ ኢንፎርሜሽን በአማርኛ ለማያገኙ ዜጕቻችን ነው፣ እናንተ ግን በርከት ያላችሁ ከሆነ ፣ በእንግሊዝኛ ማቅረብ ይቻላል። በርቺ በትምክርትሽ።

  • @selemonabera159
    @selemonabera159 Před 3 lety

    Dr yelung Cancer sign symptoms mndnechew?

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 3 lety

      ሠላም ፣ የ Lung Ca ምልክቶቹ፣
      የማያቋርጥ እና እየባሰ የሚሄድ ሳል፣ የልብ ህመም፣ የአየር ማጠር፣ ደም የተቀላቀለው አክታ፣ ድካም ድካም መሰማት፣ ክብደት መቀነስ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፣ እነዚህን ምልክቶች ካየን ለዶክተራችን ማሳወቅ አለብን።

  • @RabiaAhmed-n1d
    @RabiaAhmed-n1d Před 19 dny +1

    ዶክተር እኔ ም ል ክ ቱ አ ለ ኝ ሕ ክ ም ና እፍ ል ጋ ለ ሁ

    • @ethionurseseifuebsdonkey6725
      @ethionurseseifuebsdonkey6725  Před 19 dny +1

      ለመጀመሪያው ጥያቄ የተሰጠውን መልስ ብታነቢው ሃሳብ ልታገኚ ትችያለሽ።