አለ ቅባቱ .... ዘማሪት ዘርፌ ከበደ አምልኮ እነሆ ንጉሣችን በሀዋሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 04. 2024

Komentáře • 363

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 3 měsíci +7

    ገብቶህ መዘመር እንዴት ልዩነት አለው??? ይገርማል መዳኔ ደነቀኝ ጌታ ሆይ ተባረክ ኢየሱስዬ ከፍ በልልኝ እሰይ ተባረኩ ያባቴ ልጆች❤❤❤❤

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 Před 3 měsíci +18

    እንዴት እንደምታምሩ እንደምታስቀኑ❤❤❤ እወዳችኋለሁ ቤተሰቦቼ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Před 3 měsíci +8

    ዘርፍዬ አምቺ እኮ በረከታችን ነሽ
    ተባረኪ ለምልሚ እልፍ ሁኚ

  • @yohannesnegash9568
    @yohannesnegash9568 Před 3 měsíci +10

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።

  • @eleni311
    @eleni311 Před 3 měsíci +48

    ዘርፌ እህቴ በፀጋው ያበርታሸ ባንች ላይ ክፉ የሚሰራ ክፉ የሚያወራ የረከሰ የተጣለ የወደቀ መንፈሰ በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም የተወጋ ይሁን ከሳሸሸ ወድቋል በናዝሬቱ ኢየሱስ ሰም ዘላለምሸ ይመር ከሳሾችሸ ይፈሩ እባብና ጊንጡን የምትረግጭበት ሀይል ከሰማይ ይለቀቅልሸ በጌታ በኢየሱስ ሰም በሚጠሉሸ ፊት ሞገሰ ይሁንሸ አሰማት በእሰራኤል ላይ አይሰራም እንደተባለ ባንች ላይ የሚደረግ እርኩሰት ሴራ ምክራቼው በኢየሱስ ሰም የፈረሰ ይሁን ጠላቶችሸ ይፈሩ 🙏❤

  • @rebeccahailu9045
    @rebeccahailu9045 Před 2 měsíci +8

    ዘመን ይባረክ ከጨለማው ያስመለጥሽ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 3 měsíci +7

    Wow እናተን ያስመለጠልን ጌታ ይባረክ እንወዳችሃለን❤❤

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Před 3 měsíci +6

    አቤት ጠላት አረረ ደበነ እንግዲህ ምን ይሁን ያሰፋሽ ፀጋን የጨመረልሽ ጌታ ይባረክ አንቺም እንዲሁ ጠላት አይኑ እያየ በፀጋው በእጥፍ ጨምሪ ለምልሚ እህቴ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ አሜን !!!!

  • @birhanukonbole1847
    @birhanukonbole1847 Před 2 měsíci +5

    ክብር ለታረደልን በግ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት!

  • @horrie33
    @horrie33 Před 3 měsíci +4

    ጌታ ይባርክሽ ዘርፌ፣ ሁሌም በያሬድ ዜማ ብትዘምሪ የበለጠ መልካም ይመስለኛል።
    “ ዳዊትም ሳኦልን፦ አልፈተንሁትምና እንዲህ ብዬ መሄድ አልችልም አለው። ዳዊትም አወለቀ።”
    - 1ኛ ሳሙኤል 17፥39

  • @user-nq4pg6fg5j
    @user-nq4pg6fg5j Před 3 měsíci +8

    Ene orthodox negn gin Betam tebarkebetalew be zimarew, zimarew sademt nefse tifesalech wiste yiresersal , tebareku lemme, Zemenachu esun be memesker yilek

  • @LidiyaAshe-vb4so
    @LidiyaAshe-vb4so Před 3 měsíci +4

    ድምቀታችን ጌታ ኢየሱስ ነው 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍ተባረኩ👏👏👏👏

  • @BegashawDesalegnOfficial
    @BegashawDesalegnOfficial Před 3 měsíci +7

    እህቴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @shanko2020
    @shanko2020 Před 2 měsíci +5

    ዘመንሽ የበረከት ይሁን።ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ❤❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 3 měsíci +3

    ተባረኩ፡፡ መዳን በሌላ የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @genetmidekssa683
    @genetmidekssa683 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ለቅኔ የፈጠረሽና የመረጠሽ እህቴ ዘርፍዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።አንቺና የአንቺ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ደም ይቀጠር።ፀጋ ይጨመርልሽ ይብዛልሽ እንወድሻለን ከመላው ቤተሰቤ ጋር።

  • @jesusislord7509
    @jesusislord7509 Před 2 měsíci +6

    አለ ቅባቱ በላዬ ላይ
    ከፍ የሚያደርገኝ ወደሰማይ
    ለታረደዉ በግ ምስክር ነኝ
    ቅኔ በገና ያስታጠቀኝ
    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g Před 3 měsíci +7

    አንቺን እግዚአብሔር አስመልጦሻል

  • @workinehkorbu9538
    @workinehkorbu9538 Před 2 měsíci +3

    የሚበልጠውን ይዘሻል ዝም ብለሽ ጌታሽን አክብሪ። አንዳንድ ሠዎች ብዙ ይላሉ አትስሚያቸው❤❤❤❤❤

  • @user-hk5nd8ot6g
    @user-hk5nd8ot6g Před 3 měsíci +2

    ዋው በቃ መዳን በሌላ የለም ቤዛችን ኢየሱስ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @tesyehualashet7354
    @tesyehualashet7354 Před měsícem +2

    የአባቴ ብሩክ ከዛ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ያወጣሽ ጌታ ይባረክ !!!

  • @elshaddaimotivation
    @elshaddaimotivation Před 2 měsíci +5

    አሜን አሜን ዘርፌ እና በጋሻው ተባረኩ።

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 Před 2 měsíci +4

    አቺን የሰጠን እግዚያቤር ይባረክ

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Před 2 měsíci +3

    እውነት ነው እህቴ ተባረኪ!!!
    እኛ መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆነልን ወንድና ሴቶች ልጆቹ ሀላችንም በአንድነት በልባችን አምነን በአፋችን የእግዚአብሔርን የአምላካችንን ተነግሮ ስለ የማያልቀው ድንቅ ፍቅሩ እና ርህራሄው በልጅ በጌታችን እና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ደም !!! በከበረው ደም ስለገዛን በልባችን አምነን በአፋችን እንመሰክራለን።
    ክብር ለጌታ!!!

  • @user-me3dd5cv7o
    @user-me3dd5cv7o Před měsícem

    ኢግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይበርክሽ ጨምሮ ጨምሮ ይቀባሽ ዘመኒሺን ሁሉ ኢግዚአብሔርን አሰሊፍ

  • @user-gv3nm3ky6x
    @user-gv3nm3ky6x Před 2 měsíci +4

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታነዉ

  • @yb_abi_9702
    @yb_abi_9702 Před 3 měsíci +3

    አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን❤❤❤❤የተባረክሽ ዘርፍዬ ሞገስ ይብዛልሽ

  • @temewolde365
    @temewolde365 Před 2 měsíci +3

    የኢየሱስ ልጅ ዘርፍየ ለዘላለም እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigmatwas2109
    @tigmatwas2109 Před 3 měsíci +3

    wow አሜን አሜን ክበር ያድል ጌታ ማረናታ ናልኝ የኔ ጌታ😢❤❤❤

  • @DabaMerga-xn7ie
    @DabaMerga-xn7ie Před 2 měsíci +9

    አሁንም ማዳኑን በአደበባይ የመሰከሪሽለት ኢየሱስ ፃጋሁን ይአብዛልሽ።ተበረክ።

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 Před 2 měsíci +6

    ተባረኪ።

  • @medhanithailu1434
    @medhanithailu1434 Před 3 měsíci +4

    ዘመንሽ ይባረክ 😍

  • @Canada404
    @Canada404 Před 2 měsíci +2

    ክብር ለአባታችን ለእግዚአብሔር ይሁንለት ሀሌሉያ 🙏 ዘመንሽ ይባረክ ዘርፍየ 🥰

  • @temasgenhaiso7582
    @temasgenhaiso7582 Před 2 měsíci +6

    I,m orthodox Christian I love you zerefe ❤❤❤❤❤

  • @AdonaiLord-nr3mi
    @AdonaiLord-nr3mi Před 3 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ጌታ ነው 🙏 Stayblessed

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 3 měsíci +3

    Praise God only power full our father in heaven praise you in name of Jesus .

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před 2 měsíci +3

    የኔውድ ዘመንሽ ይባረክ እውነት አስታጥቆሻል ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤

  • @desta9900
    @desta9900 Před 2 měsíci +3

    የአባቴ ቡርካኖች ስታምሩ❤❤❤

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 2 měsíci +3

    አሜንንን አሜንንን እልልልልልል ሃሌሉያ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ተባረኩልኝ ዉድ የአባቴ ልጆች ጸጋው ይብዛላችሁ 😍😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻📚📚📚📖📖🎸🎸🎸🎸🎤🎤🎤🎤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🎹🎹🎹🎹🎻🎻🎻🥁🥁🥁🥁

  • @user-ou8cn4wn2y
    @user-ou8cn4wn2y Před 2 měsíci +2

    አሜን እየሱስ የጌቶች ጌታነው ክብር ለሱ ይሁን!!!
    ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ እህቴ ዘርሽ ይባረክ!'

  • @user-lr2qq7is7b
    @user-lr2qq7is7b Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን🥰🥰 ተባረኪ 🙏

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o Před 2 měsíci +3

    ኢየሱስ መዳኛዬ የዳንኩበት።

  • @samiyadese6189
    @samiyadese6189 Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 21 dnem

    Amen Amen ellelelele መዳን በሌላ የለም

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 Před 2 měsíci +3

    Beruk nesh Zerfye❤❤❤

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před 3 měsíci +4

    እግዚአብሔር ብቻ ከፍ ከፍ ያለበት

  • @derejekebede7333
    @derejekebede7333 Před 3 měsíci +3

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱሴ 🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Před 3 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልል ዘርፍዬ የጌታ ባርኮት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 2 měsíci +2

    እልልልልልል እልልልልል እሰይ አሰይ የባቴ ልጆች ሁላችሁም ተባረኩ ❤❤❤❤❤እልልልልልልል እልልልልል

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 Před 2 měsíci +1

    እናንተ ያባቴ ብሩካን ተባረኩ ተባረኩ ስታምሩ ይህማ ሰማያዊ አምልኮ ነው። ዘመናችሁ ይባረክ። እነሆ ንጉሳችን❤❤❤❤

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን ና አባ

  • @Riiiriia
    @Riiiriia Před 3 měsíci +3

    Endet endemtamri ❤tebareki yene konjo

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 Před 2 měsíci +1

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለእርሱ ይሁን 😢😢❤❤❤🙏🙏እንዲ አይነት ፍሬ ማየቴ እድለኛ ነኝ ስለ እናተ እግዚአብሔርን ሁሌ አመስግናልሁ ❤❤❤🙏🙏

  • @ealiasadefrs4791
    @ealiasadefrs4791 Před 3 měsíci +2

    አስደናቂም አይገልፀዉም በጣምም ደስ ይላል ተባረኪ

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 Před 3 měsíci +1

    ተባረኪ ያባቴ ቡርካን ። ፀጋ ይብዛላችሁ የባረካችሁ ስሙ ለዘላለም ይባረክ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Před 2 měsíci +2

    Zerfeye er nurelen betesebochwsh yebareku. Geta enkwan bemeder zureya zemary, sebaky Aregeshe.

  • @tesyehualashet7354
    @tesyehualashet7354 Před 2 měsíci +6

    ጌታ ይባረክ ከዛ የሞተ ሀይማኖት ወተሽ እንዲህ ማየቴ ታላቅ በረከት ነው !!!!

    • @yhdmdslfsz5021
      @yhdmdslfsz5021 Před 2 měsíci

      እሬሳ የሉስፈር ልጅ የሴይጣን ፍራሽ አዉን እናንተ ሰው ናቹ ምድረ ሙትቻ ምላስማ የፈለገዉን የመናገር ችሎታ አለው ግን የኦርቶዶክስን እሩብ እናንተ መሆን አትችሉም ምን ይመስላሉ ምድረ አራዊት እጭጭ 😢

    • @seblewengelm3017
      @seblewengelm3017 Před 2 měsíci

      @tesyehualashet7354😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂

  • @wondimugeresu1591
    @wondimugeresu1591 Před 2 měsíci +3

    በዘመነሽ ጌታ በምድረበዳ በትግል አሳልፎ እኔም በመዝሙርሽ ተባርኬ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ ይጨመርልሽ በዝቶ

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 3 měsíci +2

    Glory be to God, God bless you.

  • @henoktewolde3826
    @henoktewolde3826 Před 3 měsíci +2

    ያለን ጌታ ነው ተባሩኩ

  • @HeavenlyHarmonyMusic
    @HeavenlyHarmonyMusic Před 3 měsíci +2

    Zemenesh getashen bemagelgel yelek..Tebareki!!!

  • @mebrahtugebrwubet7871
    @mebrahtugebrwubet7871 Před měsícem

    ኣሜን ተባረኪ

  • @godandman9184
    @godandman9184 Před 3 měsíci +2

    ይህ የመንፈሱ ሀይል ነው ተባረኩ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Před 3 měsíci +2

    ማራናታ አሜን ጌታ ሆይ በቶሎ ናልን

  • @tearelemlem5049
    @tearelemlem5049 Před 3 měsíci +2

    ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኪ ጭዋ ሲት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 Před 3 měsíci +1

    ALL the praises, glory, power, and honour be to God Almighty! Amen and Amen!

  • @salamamere
    @salamamere Před 3 měsíci +1

    እሰይ ሜናኛ መታደል ነው የኢየሱስ መሆን 🤚🤚🤚

  • @FikruWaza
    @FikruWaza Před 2 měsíci +2

    ምን ግዘም ሰዎች ዎደ ፍት ሳይሆን ወደ ኃላ ይጎትትሻልና እኔ ያመንሽውን ታውቅያለሽና በርቺ እርሱም ይከተልሽመገኘቱ አይለይሽ ፍጻመሽን ያሳምር።

  • @aaaa-ry8bp
    @aaaa-ry8bp Před 2 měsíci +2

    Amen amen amen amen ❤❤❤

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 Před 3 měsíci +1

    ያለም ቤዛ ኢየሱስ ብቻ ነው🙏

  • @user-ox6pq8ki9k
    @user-ox6pq8ki9k Před 3 měsíci +2

    Essssy elllllllllllllelllllllll goytayebarek tebareki zerfeye tsguyebzahalki tebarek agelgali begashw 🎉🎉🎉🎉Uhr ich ❤❤❤❤

  • @shalomhaile7907
    @shalomhaile7907 Před 3 měsíci +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው እሰይ ተባረኪ❤❤❤

  • @user-nq4pg6fg5j
    @user-nq4pg6fg5j Před 2 měsíci +2

    Endet endemtamru kidusan yayachhu menfesu yirekal. Zerfe anchi zemensh yilemlm wste reserese be zimaresh

  • @shewalaytesfaye1036
    @shewalaytesfaye1036 Před 4 dny

    Amen tebareki

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 Před 2 měsíci +1

    May God bless you. Love from Eritrea.

  • @esayastilahun9745
    @esayastilahun9745 Před 2 měsíci +3

    አዲስ ኪዳን መዳኛችን ነው

  • @BirhanuMamo-hh4oe
    @BirhanuMamo-hh4oe Před 2 měsíci +2

    ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

  • @martaabebe8206
    @martaabebe8206 Před 3 měsíci +2

    Zemenshi yebark sitotachen neshi❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 2 měsíci +2

    አሜን እልልልልልል

  • @fireofholyspirittv356
    @fireofholyspirittv356 Před 2 měsíci +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቅባት ፀጋ ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክ

  • @elsaasweet2904
    @elsaasweet2904 Před 2 měsíci +2

    Uuuuuuuuuuffffffff😢😢😢😢😢 Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyaaa Amlake kibariliny lelaa min milash Aleny😢😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 kibir hulu laa geta yihun 🙏🙏🙏zarfiye geta abzito abzito yibarkish tsagahun yicamirilish yene wuddd💞💞💞💝💝💝💝💝😘😘😘😘😘

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 Před 3 měsíci +1

    አሜን እልልልልልልልልልልል
    ኢየሱስ ይመጣል

  • @user-tt9vi7kg2w
    @user-tt9vi7kg2w Před 2 měsíci +3

    ፅጋ ይብዛልሽ እህቴ ለሱ እንደዘመርሽ ስለሱ እየመስከርሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @bilenbezabih7615
    @bilenbezabih7615 Před 2 měsíci +1

    ዘመንሽ ይባረክ ❤🙏

  • @amanuelmulugeta7145
    @amanuelmulugeta7145 Před 3 měsíci +2

    Tebareku aromawoch❤

  • @dinkineshgebregiorgis5261
    @dinkineshgebregiorgis5261 Před 2 měsíci +1

    Tebarekilign zerfuye Geta kezih belay yitekemibish Getan yekemese saw ke mamesgen zim aylim Ye Redashi Geta yibarek! Ewedishalew !

  • @mulukenwolde5491
    @mulukenwolde5491 Před 3 měsíci +3

    Elilililili😭😭😭😭😭

  • @user-sx1go1kj8j
    @user-sx1go1kj8j Před 2 měsíci +2

    Esey ellllll eyesusye kebr lezelalm ❤

  • @ProphetBirukDemeOfficialHolyGh

    ዘርፌዋ ክብር አለ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Před 2 měsíci +8

    ልሳንን መዝሙር ላይ መጠቀም ዜማውን ከመረበሽ ውጭ ለጉባኤው ጥቅም የለውም ለማያምኑም ጥያቄ ነው ቢቀርና በአግባቡ በቦታው ቢሆን ዘርፌ ጸጋው ይብዛልሽ ።

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 Před 3 měsíci +1

    ተባረክ ሃሌሉያ አሜን አሜንንን እልልልልል 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 Před 3 měsíci +1

    Ameeeen haleluya isay kibr letaredew beg yihun

  • @brukti_
    @brukti_ Před 3 měsíci +2

    ተባረኪ❤️

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 3 měsíci +1

    elelelelelelellelelelelelelelelelele getaye Eyesus tebarekilign!!!

  • @samuelmelese6494
    @samuelmelese6494 Před 3 měsíci +1

    አሜን

  • @user-fe6ks7nm8x
    @user-fe6ks7nm8x Před 2 měsíci +1

    Wow Egziabher yimesigen

  • @esayastasew3733
    @esayastasew3733 Před 2 měsíci +1

    ያቆረባ ሰይጣን ሳያደቁን አይለቅም ፤ እያሉ ሲናገሩ አባቶቻችን ቀልድ ይመስለን ነበር ።
    እይው ነጋ ሌቱ እይው ነጋ የጎንደር ወጣት ሲዘፍን የሚለው ዘፈን ትዝዝ አለኝ ።።
    የጥንት ጠላታችን ዲያብሎስ ሲከፋ፤
    የረጨውን መርዝ ከሩቅ ሲከረፋ ፤
    ራቁቷን ቆማ ስናያት ከሊፋ፤
    ይህን ይመስል ጸጋ በውርደት ተገፋ ።።

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o Před 2 měsíci +2

    ተባሩኪ

  • @selamawitmohammed3192
    @selamawitmohammed3192 Před 2 měsíci +2

    Halelujah