ዘማሪት ዘርፌ ከበደ በሚሊኒየም አስደናቂ አምልኮ- Zerfe Kebedde Amazing Worship Eneho Nigusachn - Worship

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አድራሻችን፡ ከሴንቸሪ ሞል ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ፍሬሽ ኮርነር ሱፐር ማርኬት ጀርባ ያገኙናል
    የቤተክርስቲያኗ ቆሚ ፕሮግራሞች
    እሁድ ከጠዋት 3፡00-7፡00
    ሐሙስ ከ11፡00-ምሽቱ 2፡00

Komentáře • 277

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 11 měsíci +19

    እኔና የመጣሁበትና እናነተ የመጣችሁበት ትናነትናችን ጌታ የሱስን በጣም እንድነወደው ትልቅ ተፅእኖ አለው እሰይ ከማይታሰቡ ስፍራወች ጠራቶ ያስደነቀን ጌታ ስሙ ይባረክ
    ሀላሉያ እየሱስ ጌታ ነው ::🙏🙏🙏🙏

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 Před 11 měsíci +3

      ኢየሱስ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @temewolde365
    @temewolde365 Před 3 měsíci

    የኢየሱስ ስም በኢትዮጵያ ሐገር/ምድር🇪🇹🇪🇹 እንደ ባንድራ ከፍ ብሎ የምውለበለብበት ጊዜ ደርሶአል። ዘርፈ ፣ በጋሻው ፣ እንድሁም አጋልጋዮች ለዘላለም ተባረኩ። እንወዳችኃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kn4vy6cd4b
    @user-kn4vy6cd4b Před 4 měsíci +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂያችን ነው!

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 11 měsíci +13

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልል
    አየሱስ ጌታ ነው
    ስወድች ሁ
    Tabarkiu
    ክብር ለ ጌታ ይሁን ❤❤

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 Před 2 měsíci

    አሜንንን ተበረክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 Před 11 měsíci +21

    አንድ ጌታ ኢየሱስ አለኝ አሜን አሜን!!!!!🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @sindugzawu1949
      @sindugzawu1949 Před 11 měsíci

      ድፍት ያድርግሽ

    • @yirgeduchekole5106
      @yirgeduchekole5106 Před 11 měsíci

      ​@@sindugzawu1949 እርግማን የአባትሽ ነው!!!

    • @songspage7323
      @songspage7323 Před 11 měsíci

      @@sindugzawu1949 midefa geta sayihin angetachinin kena yemiyaderg amilak new. sayirefibachihu gizewu sayimesh teketelut. Jesus is not only about religion He is life/ eternal life

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 Před 6 měsíci

      @@sindugzawu1949 devil speaking, come to Jesus before its too late

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 Před 11 měsíci +7

    አሜን አሜን የኔ የእምነት አርበኛ የሰማዩ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘማሪት ዘርፌ።
    አብራችሁም በመድረኩ ላይ ያላችሁ በሙሉ የአምላክችን ስም ታላቅነት የምትመሰክሩ ተባረኩልኝ።

  • @manitimamo8148
    @manitimamo8148 Před 11 měsíci +10

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ህይውታቹን ያለምልመው ፀጋ ይብዛላቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sarakan3827
      @sarakan3827 Před 11 měsíci +1

      🥰🥰♥️♥️♥️🌻🌻🌻🎉🎉🎉🥰🥰♥️♥️Ameeeeeen 🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @user-fs8dc6fq6n
    @user-fs8dc6fq6n Před 11 měsíci +4

    አሜንንንን መድረኮቻችን ገና የኢየሱስ ዝና ይነገርባቸዋል ኢትዮጵያ በኢየሱስ ሰላሟን ታገኛለች አገልጋዮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Před 11 měsíci +8

    ውድ እህቴ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před 11 měsíci +6

    አሜን ሀሌሉያ እየሱስ አርማዬ ነው ስሙ እሰይ

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991 Před 11 měsíci +2

    ጌታ ይባረክ፤ ለወንጌል በመቆምሽ ምክኒያት ብዙዎች ውድቀትሽን ስመኙልሽ አንቺ ግን አበብሽ 🎉 ዘመንሽ ይለምልም

  • @DD-hh2qx
    @DD-hh2qx Před 10 měsíci +1

    እባክሽን ዘርፈሸዬ በየመሐሉ ዝማሬዉን አቁመሽ የምትጮሂዉ በጣም የመዝሙሩን ለዛ ይቀንሳል ድምጽሽ ሰሐሚወፍር አዳምጭዉና አርሚዉ በጠም ነዉ የማደነቅሽ እህቴ ጌታ ይባርከሽ

  • @rb2782
    @rb2782 Před 11 měsíci +7

    ዘርፍዬ የተለየሽለት ያላፈርሽበት ጌታ ከዚህ በላይ ያክብርሽ ውድ እህቴ. የጨከንሽለት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏽✝️ ❤❤❤❤❤

  • @woyoba
    @woyoba Před 11 měsíci +1

    የወንጌል እዳ አለብን እና ያኔ ሁሉም ቦታ እንደምትሄዱት እንደዛ ወደ ተለያዩ ቸርቾ ኮንፊሬንስ ተዘጋጅቶ ብትሄዱ አበት አበት የምያምን ሰው ገና እንዴ ጎርፊ ስመጣ ይታዬኛል እባካችሁ ተነሱ ተንቀሳቀሱ🙏🙏 የጠራችሁ የታመነ ነውና ይጠብቃችኃል

  • @alazardebebe935
    @alazardebebe935 Před 11 měsíci +7

    አንድ ጌታ......ኢየሱስ ❤❤❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 11 měsíci +9

    አሜንንንንን ኢየሱስ ከፍ በል !!! ተባረኩ ያባቴ ብሩካን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 11 měsíci +8

    አሜን እነሆ ንጉሳችሁ
    🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏

  • @its38bby62
    @its38bby62 Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜንአይኔ ብርሃኔ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ አሜን እየሱስጌታ ነዉ።።።

  • @dimahe143
    @dimahe143 Před 11 měsíci +9

    ከውስጤ የማጠፋ ልዩ የአምልኮ ቀን ነበር መጋቢት/17/2015 ተባረኩ

  • @elenemoges7768
    @elenemoges7768 Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ ይባርካችሁ ኢየሱስ ጌታነው ይገባዋል እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልል

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Před 11 měsíci +7

    ምነው ደረቷን ባትገለብጥ ከሌሎቹ ለምን እራሷን ለመለየት የተለየ ለበሰች መፅሀፍ ቅዱሱ እራሱን ከፍ የሚያደርግ ይዋረዳል የተዋረደው እሱ ከፍ ይላል የሚለውን አላነበበችም ይህን የሚያርምመጋቢ ዲያቆን ሐዋርያ የት ገቡ 🤔🤔 ለቀሩት አለባበስ ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉበት 🛐🛐🛐💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዘርፊ በሞቅታ ከመስመር አትውጪ ሰከን ደርበብ ክብር ለክርስቶስ ነውና ::

    • @JerusalemshHelm
      @JerusalemshHelm Před 11 měsíci +2

      አዎ ትክክል ነሽ ጌታ ይባርክሽ

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s Před 11 měsíci +1

      ይህን ስትጨርስ ወደ አለማዊው ጭፈራቤት ስለምትኤድ. ልብስ በመቀያየር ጌዜው እንዳይባክንባት ነው

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před 3 měsíci

      ​@@user-xv8bk6oo3sዘርፌ እንደ ቴድ አፍሮ መስቀል በአንገቱ አንጠልጥሎ ለአለም እንደምጨፍር አይደለችም። ዘርፈ የምትዘምረው ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።❤❤❤❤ ኢየሱስን እንደ ዘርፈ ተቀበለ ከዘፈን ሱስ ነፃ ወጥተህ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ።

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před 3 měsíci

      ​@@user-xv8bk6oo3sበኢትዮጵያ በዘፈን ኦርቶዶሶች ሁለም ሪከርድ ይሰብራሉ😭😭😭😭😭😭። ኢየሱስ ያድናል❤❤❤❤❤

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Před 11 měsíci +3

    ዘርፍዬ ተባረኪ በክርስቶስ ደም ተሸፈኚ ዘርሽ ይባረክ፣ እንዴት ደስ ትላላችሁ? በእግዚያብሔር ዙፋን ፊት ስታመልኩ ደስ እሚል ዝማሬ። ሁላችሁም ተባረኩ በዝማሪያችሁ ተበርከናል።

  • @werky-dx9gr
    @werky-dx9gr Před 11 měsíci +1

    ዘረፌ በጣም ነዉ፡የምወድሽ የረድሽ ጌታ ይባረክ ፡ተባረኩ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘

  • @tigist9995
    @tigist9995 Před 11 měsíci +1

    አንድ❤🌻ጌታ❤🌻
    እየሱሰ❤🌻አለኝ❤🌻አሜንንንንን🌻🌻
    ሃሌሉያያያያያያያያያ
    እሰይይይይይይይ
    እሰይይይይይይይ
    እልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልል
    ❤🌻❤🌻❤🌻
    ❤🌻❤🌻❤🌻❤

  • @GetahunHabte-qz5iq
    @GetahunHabte-qz5iq Před 11 měsíci +5

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před 11 měsíci +2

    አሜንንንን ሃሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ለመድኃኒታች ለጌታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonderesse4830
    @solomonderesse4830 Před 11 měsíci +2

    እህታችን ከእሳት ከውሐው አደረገሸ መጨረሻሽን ማየት ነው ያማረኝ ባቺ የተነሳ ፋጡረ ሁሉ ከራሴ ጀምሮ ጠላሁ ኦህ ከቱ።

    • @zinashalemu8747
      @zinashalemu8747 Před 4 měsíci +1

      Wondime ehithi wede talaku bichawin memelek wedalebet Geta newu yemetachiwu mechereshawa kibir akilil newu ,yilik ante na wede medan wede Eyesus lezelalem dineh kir

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Před 11 měsíci +3

    ከመዝሙር ወደ ዘፈን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Betty64120
      @Betty64120 Před 7 měsíci +1

      ግን ጼንጤዎች ናቸው? ተሀድሶ? አልገቡኝም

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před 4 měsíci +1

      Edihi.new. .bekurat. Mezemeri lenanite .. .siel...ena. FOTO ..lamitamelikut. .. masitawal..ema .yasifiligew. .lenanite..new. 99 .amiliko ..lemitamelikut ..

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před 3 měsíci +1

      የኦርቶዶክስ ቴድ አፍሮ አይደለችም እሱዋ የኢየሱስ ልጅ ነች።❤❤❤❤ እንደ አነተ ለ44 ታቦት/ጣውላ አትዘምርም። መዝሙር ሁሉ ለሞተው በሶስተኛው ቀን ለተነሳው ለኢየሱስ ይሁን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseetshe2274
    @meseetshe2274 Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አየሱስ ጌታ ነው

  • @its38bby62
    @its38bby62 Před 11 měsíci +1

    እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነዉ። 12:29

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Před 11 měsíci +2

    ተባረኪልን የኛ ስጦታ (ለሀገሬ)

  • @user-fk4jb5yg9q
    @user-fk4jb5yg9q Před 5 měsíci

    ጌታ ዘመንሸን ይባርክ ።

  • @EthioHabesha-hc6kr
    @EthioHabesha-hc6kr Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏ጌታ ይባርክሽ 🙏🙏

  • @netsuh1952
    @netsuh1952 Před 11 měsíci +3

    አንድ ጌታ ኢየሱስ አለኝ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 11 měsíci +4

    አሜን እየሱስ ጌታነው ❤❤❤ተባረኪ

  • @tesfabrieh4237
    @tesfabrieh4237 Před 11 měsíci +2

    ክብር ለጌታ እየሱስ...... ማራናታ..!!!!!!

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses Před 11 měsíci +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል 🌹🌹🌹🌹🤲🏻🤲🏻

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f Před 11 měsíci

    የቀደሙ አባቶችን እምነት ሳስብ እደነቃለሁ እገረማለሁም! ምክንያቱም ለእግዚአብሔር መንግስት ስሉ የዚህን ከንቱ አለም ምኞት በመተው በዱር በገደሉና በልዩ ልዩ መከራ ተፈትነው የኢየሱስ ክርስቶስ ምስክር ሆነው ሩጫቸውን በድል አክሊል ፈፅሟል። ይህን ሳስብ አማኝ ነኝ የሚለውን የዛሬው ትውልድ ያሳዝነኛል ግርምም ልለኛል ያስደነግጠኛልም! እግዚአብሔር አስተዋይ ልብና በጎ ህሊና ይስጠን "በነቢያትና በሐዋርያት መሠረት ታንፃችኋል የማዕዘኑም ራስ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው" ክብር ለእግዚአብሔር የአክብሮት ክብር በእምነት ለቀደሙት ዋኖቻችን ይሁን አሜን።

  • @teferiejigu2538
    @teferiejigu2538 Před 11 měsíci +3

    God bless you all , you are the signs of the heavenly father on earth_ church !

  • @nardosdesta3810
    @nardosdesta3810 Před 11 měsíci +3

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ ❤️❤️❤️❤️

  • @danielwondimu107
    @danielwondimu107 Před 11 měsíci +5

    My god bless you every time 🙏🙏🙏

  • @penielterfa1318
    @penielterfa1318 Před 11 měsíci +2

    Amen!Amen!Jesus is the Truth

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze Před 11 měsíci +6

    Amen amen Hallelujah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @rb2782
    @rb2782 Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽 እልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před 11 měsíci +3

    ተባረኩ ያደበቴ መፍቻ እየሡሤ ነው

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 Před 11 měsíci +4

    Amen amen.... God bless U❤❤❤

  • @GodisGood-gn8iz
    @GodisGood-gn8iz Před 11 měsíci +1

    Yene wed tebareki sele anchi geta ejig amesegnewalehu lela kiber lela moges ychemerlesh

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 Před 11 měsíci +3

    እሰይ ተባረኩ😍💖

  • @novacell9751
    @novacell9751 Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs3uc3oi6q
    @user-hs3uc3oi6q Před 10 měsíci

    Ye wondoch alebabes ina shibishabo temechegn kes argesh astemiriyachewu. Ye Dingil mariam lij yirdachihu

  • @sebleworkaragaw7265
    @sebleworkaragaw7265 Před 11 měsíci +1

    ገታ ይብርክሽ እግልግይ ዝርፌ እሜን።።።።።።።

  • @user-rj1go6zw6e
    @user-rj1go6zw6e Před 7 měsíci

    Amazing!!!🌹🌹🌹 አጃብዎችም ደሰ ሰትሉ❤❤❤❤❤

  • @asratayalew9117
    @asratayalew9117 Před 4 měsíci

    አሜን 🙏🏽

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 Před 11 měsíci +1

    ጌታ ይባረክ

  • @miheratmarkos2303
    @miheratmarkos2303 Před 11 měsíci +1

    AMENNN AMENNN TABARAKI YANAA WUDEEEEEEEEEE ❤❤❤❤

  • @diboraayele3746
    @diboraayele3746 Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን ❤

  • @IssaKhazem-ic6jh
    @IssaKhazem-ic6jh Před 4 měsíci

    Igiziybyri,yibarekishi ❤

  • @mama-mx4xr
    @mama-mx4xr Před 11 měsíci +1

    ሰልፌን ሰልፉ ያደረገው ❤❤❤

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Před 11 měsíci +1

    😢😢😢😢Amen Amen Semu yebirek ❤❤❤❤geta semu yebirek 💯 🙏 ❤️ 💖 ♥️

  • @zgetahun
    @zgetahun Před 11 měsíci

    Amen 🙌 excellent clip mokishe
    Geta abzito yibarkish

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 Před 11 měsíci +4

    Ameeeeen tebareku ❤️🥰

  • @its38bby62
    @its38bby62 Před 11 měsíci +1

    እግዚብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Před 11 měsíci +1

    አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @asratayalew9117
    @asratayalew9117 Před 4 měsíci

    ኢየሱስ ጌታ ነው ❤

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 Před 11 měsíci +2

    እህቴ ዝማሬሸ ሁልጊዜ ይባርከኛል❤❤❤❤ እየዘመርሽ ኑሪለት❤❤❤

  • @user-xn2wg1dg6r
    @user-xn2wg1dg6r Před 11 měsíci +2

    አሜን አሜን ❤❤😢

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Před 11 měsíci +4

    እልልልልልል ❤❤❤❤

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm Před 11 měsíci +9

    ዘርፌ ለሌች አርእያ ትሆኛለሽ ብዬ ነበር አንቺም ደረትሽ ገልብጠሽ መድረክ ላይ መጣሽ ጥሩ አይደለም በዚህ ድምፅሽ ስትከናነቢ ነው የሚያምርብሽ የምትዘምሪለት ጌታም ይከብራል አንቺን ልተችሽ ፈልጌ አይደለም መዝሙሮችሽን በጣም ስለምወዳቸው ነበር

  • @tsegayetemesgen
    @tsegayetemesgen Před 11 měsíci +3

    ተባረኪ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haiokb7063
    @haiokb7063 Před 11 měsíci +1

    Amen amen ellllllll tebareku brukan

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 Před 11 měsíci

    አልልልልልልልል አልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልል አልልልልልል የጌቴ ጀግና

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 Před 10 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @yemariam-jt5cr
    @yemariam-jt5cr Před 4 měsíci

    እስቲ አስረዱኝ የጥምጣሙን ትርጓሜ እና ምስጢር
    የአምላካችን እናት የእመቤታችን ምሳሌ..ለነገሩ ልክ ናቹ መመለስ አለባቹ እንወድሀለን ግን እናትህን እንጠላለን ብትሉት እሱም አይሰማችሁም😊

  • @amanuelyoseph7952
    @amanuelyoseph7952 Před 11 měsíci +1

    God bless you of all....I❤❤❤❤❤❤❤❤ you so much!!!!

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 Před 11 měsíci

    Amen, Zerea tebareke zemenshe yebareke

  • @milkomilko8566
    @milkomilko8566 Před 11 měsíci +2

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsagilamma1371
    @tsagilamma1371 Před 11 měsíci +1

    Ameeen ameen tbrku kudisan

  • @user-sk4ni4lg9k
    @user-sk4ni4lg9k Před 8 měsíci +1

    GOD BLESS U.

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Před 11 měsíci +1

    Zemanachw yibarek🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-yz1or8nj1p
    @user-yz1or8nj1p Před 7 měsíci

    Ameen Ameen Ameen

  • @user-ii5nr1cv3j
    @user-ii5nr1cv3j Před 7 měsíci

    Zarfe zamsh hulu yebrkate yhuni❤❤❤❤

  • @user-ls3gd4be6r
    @user-ls3gd4be6r Před 11 měsíci +1

    Nebiat berhe amen amen amen amen tebarek

  • @kidyjwolde2311
    @kidyjwolde2311 Před 4 měsíci

    Elllllllllllll👏👏👏👏👏👏
    Eyesus simih keffffff yibel

  • @zerihuntaye2279
    @zerihuntaye2279 Před 11 měsíci +1

    Amen geta abzito ybarksh

  • @kiyaakiyaa5084
    @kiyaakiyaa5084 Před 11 měsíci +3

    Amen 🙏 amen amen 🙏❤❤❤❤

  • @genetkalata9710
    @genetkalata9710 Před 11 měsíci +1

    Amen 1 Geta 🙌🙌 Ellllllllllll

  • @GetnetAmbachew-mt6vl
    @GetnetAmbachew-mt6vl Před 11 měsíci +2

    ነበርኩ ነብስ አልቀረልኝም ሳመልክ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před 11 měsíci +2

    Amen Amen Halleluja Ellllllllllllllllll👏👏👏🙏🙏🙏 tebareku ❤👏👏👏👏

  • @user-nv7sd4rk1k
    @user-nv7sd4rk1k Před 10 měsíci

    Thank you

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 7 měsíci +1

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarehmi2186
    @rahmarehmi2186 Před 11 měsíci +1

    አሜን ❤❤❤

  • @worker2366
    @worker2366 Před 8 měsíci +1

    Amen amen amen amen 😢😢❤❤

  • @its38bby62
    @its38bby62 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤እየሱስ

  • @wegenshekura9771
    @wegenshekura9771 Před 11 měsíci +1

    ታሪክ ይዘክራቹዋል

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 Před 11 měsíci +3

    Ameeeeen ❤❤

  • @TullichaMoichaa
    @TullichaMoichaa Před 6 měsíci

    Eebbifami

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 Před 11 měsíci +1

    ተበረኪ ❤❤❤

  • @user-xm4tu3vm3v
    @user-xm4tu3vm3v Před 8 dny

    Aemen!!!!

  • @mimiabebe3664
    @mimiabebe3664 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤ Amen zemarit Zerifyentebarek And Getta Iyesus Alen it is true❤❤❤ lllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll kibr yihunlet haleluyaa