ሰበር ዜና - ለዲያስፖራ አዲስ መመሪያ ወጣ | ያሳዝናል የኬንያ ተቃውሞ ወዳልታሰበ አቅጣጫ | የትራምፕ ነገር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    czcams.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • Zábava

Komentáře • 80

  • @hussenyesuf-ve2he
    @hussenyesuf-ve2he Před 2 dny +25

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 2 dny +28

    ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ😂

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Před 2 dny +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በቃሽ ካልበቃሽ በሲኖ ትራክ አቀርብልሻለሁ😂😘

    • @fasilwendmagegn5016
      @fasilwendmagegn5016 Před 2 dny +1

      😂😂😂

    • @fasilwendmagegn5016
      @fasilwendmagegn5016 Před 2 dny +2

      😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 Před 2 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 2 dny +1

      @@Helenabebe-fu5sl የኔ ውድ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 2 dny +4

    ግርግር ለሌባ ይመቻል ይልሀል ይህ ነው

  • @user-xw1yn4kk6s
    @user-xw1yn4kk6s Před 2 dny +11

    እንኳን ዲያስፓራ አገር ውስጥ ያለው ህዝብ ከክልል ወደ ክልል መንቀሳቀስ በማይችልበት ሰአት አዲስ ህግ ምን ይሰራል??????

  • @Habtom-im8km
    @Habtom-im8km Před dnem

    አቤላ ትመቸኛለህ በርታ።ከዜናው ጋር የሚሄድ ምስል ወይም ቪዲዮ ብትጨምርበት አሪፍ ይሆናል።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Před 2 dny +1

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @user-sw2hz1xf4d
    @user-sw2hz1xf4d Před 2 dny +3

    በቂም በቀል ‼️ የሚፈርድ ሕግ የተወገዘ ነው.....

  • @AbdulmananAbdurahman-xc3lu

    ህጉ የወጣው በቀደም ለወጣው የውርስ ወይም የዘረፋ ህግ ማታለያና ማወናበጃ ነው ድያስፓርያው ሀብቱን ይዞ ስገባ ለመዝረፍ ነው።

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 2 dny +7

    የኬኒያ ተቃውሞ ሌላ ተልዕኮ እንዳለው ግልፅ ነው ኢትዮጵያ እንደዛ ሰሜኑ ክፍሏ ሲተራመስ የዛኔ መሪ ኬኒያታ በኢትዮጵያላይ ማአቀብ እንዲጣል ድምፅ ሰቶ ነበር ዛሬ ባይኖርም ያኔ በኛ ሀገር የተሳለቀ ሁሉ ይደርስበታል አሁን ሱዳንም የጇን አጊታለች ኬኒያም ጀምሯታል የቀረቺው ኤርትራ ነች

  • @ermi7983
    @ermi7983 Před 2 dny +4

    Diaspora የለፋበትን ብር ልዘርፍ????

  • @AkaluGebere-k5q
    @AkaluGebere-k5q Před dnem

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh Před 2 dny +2

    ደሞ ምን ይሆን የወጣዉ😮አቤሉ ላዳምጥና ኮምታለሁ እኳን ሰላም መጣህ ዛሬ አደኛነኝ😅

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Před 2 dny +1

    I wish all the best for Donald Turmp in Jesus Christ name!!

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Před 2 dny +2

    He made a big mistake going to the US and kissing up the admin.

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad Před 2 dny +1

    ለኬንያ መመሰቃቀል ሩሲያ ትጠየቅ

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 Před 2 dny

    The government should prepare law mandatory limit dolar send home country may be thousand etc depends on where diaspora living area in order to increase foreign currency

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před 2 dny +1

    ትራንፕ ባያሸንፍ ደስ ይለኛል ቀዉስ ነዉ ታያላችዉ እሱ ስልጣን ከያዘ ግብጽ ጭራሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለቷን ትጀምራለች 👌👌☝☝☝☝

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před 2 dny +1

    አትሩጥ አንጋጥ ነው ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Před 2 dny

    ምን። ድነው የህግ ማውጣት ግርግር !!!

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Před 2 dny

    ይኤ ሰውዬ ዳክተር አቡይ ምናቹው በሎኝ በአርቡ አገር በየወሩ በየወሩ ፖሰፖርት ያለውና ኤቃማ ያለው ግቡር ክፍሎ እዳይለን ጠጋ ጠጋ እየለነው አደርክን አምላኬ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 2 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Před 2 dny

    thes is Africa 😢

  • @Sara-yv9bs
    @Sara-yv9bs Před 2 dny

    🎉

  • @AmaanLeta-di1ph
    @AmaanLeta-di1ph Před 2 dny +1

    አረ ፕራንፕ አይምጣ

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Před 2 dny

    ከትራንፕ ጀምሮ ጀርመን ጨምሮ አብዛኛ አውሮፓ አባገነኖች ድምጽ ብልጫ እየተመረጡ ነው ተጠንቀቁ

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os Před 2 dny +1

    ትራኘ ዳግም አይምጣ ፈጢሪ እግሩ ሽባ ያድርገው

  • @JanambaTube-fl1rq
    @JanambaTube-fl1rq Před 2 dny +5

    ከሌሎች በመልማት ላይ ያሉ ሀገራት ልምድ እንደምናየው የዳያስፖራው ተሳትፎ የኤኮኖሚ ለውጥን ለማምጣት ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል፡፡ ስለዚህ ጉዳዩ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት ተሳትፎውን ለማሳደግ መደረግ (መስተካከል) ያለባቸው ጉዳዮች ተለይተው ሰፋ ያለ ስራ ሊሰራበት ይገባል፡፡

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 2 dny +2

    ዲያስፖራው ህዝብ ለሚገደልበት አንድም ዶላር አይልክም ዶላር ሊበላ ለገዳይ ለነብሰ በላ አይልክም

    • @abexdagnachew1901
      @abexdagnachew1901 Před 2 dny +1

      ድሮም ለሴት ነበር የሚልኩት እንጂ ለኢትዮጵያ አይደለም:: ካላኩ ደግሞ የሚጎዱት ቤተሰቦቻቸውን እና ውሽሞቻቸውን ነው:: ኢትዮጵያ በፈጣሪ ሀይል እንጂ በታክሲ ሹፌር ዲያስፖራ አይደለም የምትኖረው::ለሀገሬ ብሎ የላከን ዲያስፖራ አንድ የለም:: ላክስቱ ቢልክም በብላክ ነው:: እኔም አንዱ ነኝ::

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před dnem

      ezawe yzkewe muti mecase ade qene agera bitile yana esame asemaki😂😂😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před dnem

      ​@@abexdagnachew1901eko❤

  • @tsehaymuluneh7290
    @tsehaymuluneh7290 Před 2 dny

    Abela please betam letibik guday feligek neber wesagn betammmm wesagn guday nw ebakik

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 2 dny +8

    ዘንድሮ በየቀኑ በሚባል ሁኔታ አዲስ ህግ እና መመሪያ

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před 2 dny +1

    አላህምዲሊላህ
    ኬንያኖች ያፈርሳሉ ይገነባሉ ምን ዋጋ አለው መቼነዉ የሚለወጡት?

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 2 dny +1

      የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ

  • @user-uu4tv9mb5r
    @user-uu4tv9mb5r Před 2 dny

    ከሀገሩ ማይሰራ ዱባይ ለምን

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 Před 2 dny

    Eger bela belew

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 2 dny +1

    ስለዚህ ትራም ለስደተኞች ጠንቅ ነው ማለት ነው

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před 2 dny +1

      አይኑ ይጥፋ ለሀገሬም ኢትዮጲያ ጠንቅ ነዉ ከአዉሬዋ ግብፅ ጎን ነዉ የምቆመዉ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před dnem +1

      tirp ytrgeme newe

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Před dnem

      @@rozazouba7538 kalal kewus

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Před 2 dny

    ቀድሞም ሲክቡት ልክ እንደሃይለስላሴ መጨረሼውን ያሳምርለትብዬ ፀለይኩኝ: የእፍሪካን ባለስልጣን በአለም አቀፍ ከተካበ ነገር አለ ብሎ ማስብ መጠንቀቅ እንደፍሪካዊ ትልቅ ችሎታ ጥንቃቄ ማድረግ ግድ ነው

  • @Ethiopia8040
    @Ethiopia8040 Před 2 dny

    አቤል ጎበዝ ነህ በጣም

  • @roniketema5264
    @roniketema5264 Před 2 dny +1

    ለዲያስፖራ ብቻ ነው ? ለላሜቦራስ የለም ?

  • @user-ii4ub9qu1h
    @user-ii4ub9qu1h Před 2 dny

    Keft aff yea abey wesha

  • @lailaal5904
    @lailaal5904 Před 2 dny

    ጎበዝ የኛ ህዝብ እደሜ ልኩን በጅል እየተማራ ይሄደል

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c Před 2 dny

    አጭበርባሪ በዛ ፣ በጥሩ ቃላት የተከሸኑ ማስታወቂያዎች እያስተጋቡ የየዋሆችን ገንዘብ መዝረፍ እየተለመደ ነዉ ። ሕዝቤ በማስታወቂያ ጋጋታ ከመመርቀናችሁ በፊት ጉዳዪን በሚገባ ማጥናት ይገባል ።

  • @TheEthiolion
    @TheEthiolion Před 2 dny

    Sima, lediasporaw, abiy erasu genfo agenfeto bitebek enkuan, manem sew dollar aylekem. Begeza genzebachen, enatenna abaochachenen, wondimochachenen, ehetochachenen eyegedele, diaspora, diaspora bil, mannem ayisemawem. Beju yewegenochachen dem alebet. Siltanun asrekebo, esunna melaw ashekeochu begenocide leferde mekreb alebachew. Period!!!!

  • @Only-true-
    @Only-true- Před 2 dny

    ትራንምፕ፧ እስላሞችን ነው የሚያባርረው።

    • @user-tk8lz3sy9j
      @user-tk8lz3sy9j Před 2 dny +1

      ሁሉንም ጥቁር አይወድም

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 Před 2 dny

      አውቀህ ሞተህል እስላሞችን ነው የምያባሩት ስትል ክዝህ በፌት ገዝተው ነበር እክ እንተ ደደብ ለምን አላባረሩም እስላም አይወዱም ክርስታይን ይወዳሉ😂😂😂😂😂 ድድብናህ እዝህ ጋ ነው እንደዳናል ትራንብ ነው ዳናል ትራንብ እምንግራንት ሁሉ ነው ይምጠሉት እራስህን እትስቀል ጅዝባ😂😂😂😂

    • @Only-true-
      @Only-true- Před 2 dny

      @@fakihasherif7585ኦኬ አልሰማሽም ማለት ነው። ከዚህ ቀደም ትራንፕ አረቦችን አስወጥቷል።

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před 2 dny

      ስድብን ነው እንዴ ከነብያቸሁ የተማራችሁት​@@fakihasherif7585

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y Před 2 dny +3

    ጀዋር ኬንያ ቁጭ ብሎ ስራውን እየሰራ ነው ኬንያ ጀዋርን በግዜ ከአገሯ ካላስወጣች ኬንያ ትፈርሳለች።

    • @ethiopiabokona2808
      @ethiopiabokona2808 Před 2 dny

      አረ ጀዋር ምናገባው ኬንያዊ አይደለም 😂😂

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před 2 dny

      እዚያም ቄሮ አደራጀ እንዴ?

    • @user-lg5gl6wq6y
      @user-lg5gl6wq6y Před 2 dny

      @@ethiopiabokona2808 እረ ባክህ እውነትህን ነው ሰው የሆነ ማን ምን የት እየሰራ እንደሆነ ያውቃል አሁን አንተ መሰልጠንህ ነው ጀዋር ኢትዮጵያዊ ነው የምትለው አራዊት

  • @YaaLij
    @YaaLij Před 2 dny

    Tultula