🛑ፋሮምሳ rich man miko ቴዲን ለመንግስት ዝፈን ማለትእና የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • 🛑 II እዚም አለው 😎 II
    CZcams VLOG - / @greatmahder
    FACEBOOK - / nattylg
    INSTAGRAM- / natty_tigistu
    TIKTOK - / nattytigistu
    🛑 የናቲ እና ባለቤቱ አሳዛኝ መጨረሻ ቴዲ አፍሮን ባደባባይ ዘለፈው
  • Zábava

Komentáře • 224

  • @emmatsega8576
    @emmatsega8576 Před 6 dny +2

    I really enjoyed your channel Nattye
    Keep it up, brother ❤

  • @bsquadreact
    @bsquadreact Před 6 dny +19

    🔥የትንሿ ማህደር ጀማዎች እስኪ በ👍 ልያችሁ ናቲን ጨምሮ🧐

  • @isayasisaac
    @isayasisaac Před 5 dny +5

    Eritreans!!! can't stop loughing😂 One of the great values of Eritreans that every part of the world should learn from is that we despise thievery. First seek knowledge before you open your mouth to unveil your ignorance to the world. My country my pride🇪🇷🇪🇷🇪🇷.

  • @danielm.5250
    @danielm.5250 Před 5 dny +5

    አንዳንዴ አነጋገርህ ጌታቸው ራዳን ይመስለኛል😊 ሌላው impression ስራህ ይመቸኛል። ይመችህ።

  • @agegnehudemewoz975
    @agegnehudemewoz975 Před 2 hodinami

    I was one of the first 10000 subscribers of this channel now u reach 134 k bravo elsi😅

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 Před 6 dny +5

    እኔም ወንድሜ ተደብድቧል በቪትስ መኪና ተከትለው መተው ጉሮሮውን አንቀው ከሞት ነው የተረፈው የያዘውን 2የስራ ሞባይል፣ ስራ የሚሰራበት ላፕቶፕ ወስደውበታል የሚገርመው ለሌብነት መኪና እየተከራዩ በጣም የሚገርም ነው።

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 5 dny +1

      ወያኔ እያለ ዝንባችንን እሽ አይሉም ነበረ 😢

    • @FoziaAgency
      @FoziaAgency Před 5 dny

      Ena zm alachihu begeza agerachihu tedebdibachihu ​ stizerefu @@Amen-vh8pt

    • @hardsg
      @hardsg Před 4 dny

      እና ብርቅ ነው እንዴ?ብርቅ፡ነው ወይ አዲስ አበባ ውስጥ መዘረፍ ብርቅ ነው ?ወንድምሽ ልታይ ልታይ ሲል አነቁት ባንልም ሸገር የሌባ መናሀርያ አይደለች እንዴ።ይነቁት ቶሎ በጊዜ በገባ።ምትናገሩትን አታውቁም።እንድናስመለስልስ ነው ወይስ፡ምንድነው?

    • @hardsg
      @hardsg Před 4 dny

      ​@@Amen-vh8pt😂😂😂ኧረ ባኽሽ?ዝምባም።መንግስት ነው ሌቦችን ለቀቀ እያልሽ ያለሽው?ወንድምሽ መሆኑን ማን በነገረሽ

  • @abdulnaserabdulah5465
    @abdulnaserabdulah5465 Před 6 dny +5

    ያንተ ቪዲዮ ይመቸኛል ቶሎ ቶሎ ብትልቅ ባትጠፋ ደስይለኛል የግል ሃሳቤ ነው ይመችህ

  • @user-kw5yh2oj2j
    @user-kw5yh2oj2j Před 6 dny +6

    welcome natiye🎉❤

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 6 dny +8

    እኳን ከሽት ቤት ወደሳሎን በሠላም መጣህ🎉🎉😅

    • @saramulugeta7338
      @saramulugeta7338 Před 5 dny

      ሳሎን? "ቁምሳጥኑ ሳሎን ምን የሰራል?

  • @user-ed2yg8jw4f
    @user-ed2yg8jw4f Před 5 dny +1

    Nice, keep it up

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Před 5 dny +1

    መቼም ቴዲ ስለመከፋፈል ዘፍኖ አያቅም ::
    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነዉ!!💚💛❤
    ቴዶ❤❤❤❤❤!!!!

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Před 6 dny +3

    የጥይቱ አመታት ተመቸኝ😂😂😂😂😂

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 Před 5 dny +3

    ኤርትራዊ ሌብነትና ልመና ውስጥ የለበትም ኤርትራዊን ለማጥቃት ታስቦ የተሰራ ሴራ ነው ወንድማችንን ፎቶ ለጥፈክ ያወራከው ሰውዬ የእጅህን አትጣ።የተደበደበው ወንድማችን ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ።ናቲ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ ግን ዛሬ በዚህ ሴራ የተባበርክና የተስማማህ ትመስላለህ።ኤርትራዊ ለማጠልሸት እየሔዳቹበት ያለው ርቀት እናንተም ተሰዳቹ እጨዱት።ኤርትራዊነት ክቡር መንነት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @seblemekonen2648
      @seblemekonen2648 Před 5 dny

      Hahahah

    • @NattyAfro
      @NattyAfro  Před 5 dny +1

      Yetu gar nw yetesemamahut? I respect and love the people of Eritrea 🇪🇷 I don’t agreed to every videos that I react to ❤️👍 @eritrea7521

    • @davidadam113
      @davidadam113 Před 5 dny

      Why this guys saying like this how he evdence on this please stop to say like this i am not eriterian but not good to say this please

    • @user-op7oo4pk9x
      @user-op7oo4pk9x Před 4 dny

      @@NattyAfro egnam betam new minwedh berta 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 Před 6 dny +3

    Natiye bertalenge wendeme 🤲

  • @brocut9026
    @brocut9026 Před 5 dny +2

    Ante አባይ ግድብ yetnw nw yalkew Gambela😮😅😅😅😅

  • @AlemtsehaySeifu-yw5oo
    @AlemtsehaySeifu-yw5oo Před 5 dny +5

    አረ Natty ምን እሼ ነዉ
    " ፍየል ወድያ ቅዝምዝም ወድያ"
    ማለት ለፍየሉ የተወረው ዱላ ወይም ምዝግዝግ ሌላ ቦታ, ፍየሉ ሌላ ቦታ ነዉ ማለት ነዉ .
    ወገነ እንዴት ነገሩ

  • @solomonmengesha-m1u
    @solomonmengesha-m1u Před 6 dny +3

    ABET EWKETttttttttt 😃😃😃ቅዝምዝም antm atawkm😅😅😅😅😅😅😅yefyel aar nw yalkew???🙃🙃 amasegnalehu bro zena adrgognal

  • @Abtem14
    @Abtem14 Před 4 dny

    አሜን ይልሀል😂😂😂

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Před 5 dny +2

    ብሩክ እንኳን ፍጣሪ አተርፍህ

  • @atinsJaber
    @atinsJaber Před 5 dny

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Před 5 dny

    😁👍

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 Před 5 dny

    Many like 🎉and love

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Před 4 dny

    KEHULUM DESSSSSS YALEGN ENEZEH KEFAFIWOCH LAY YETEGETEMEW GETEM 1GNA EJEH YBAREK PLS BZULEN ENA ENEZEH KOSHASHA MELKETFUWOCHEN ATFULEN ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sulimandawood9998
    @sulimandawood9998 Před 5 dny

    ❤❤❤

  • @connect5121
    @connect5121 Před 5 dny

    በቂጤ ነው የወጣሁ🎉🎉😂

  • @usdt_hunter_for_free
    @usdt_hunter_for_free Před 2 dny +1

    ere natty ye hidase gidb benishangul gumz new migegnew gambela adelem

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 5 dny +1

    እዚጋ ሲመታ በቂጤ ወጣ😂😂

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 Před 5 dny

    What’s good 😂😂😂

  • @hiwetegizaw4183
    @hiwetegizaw4183 Před 6 dny +4

    Kizimizim dula new fiyelua yemitimetabet

  • @leulexrecords
    @leulexrecords Před 6 dny +3

    React king beka❤❤❤

  • @Aza12371
    @Aza12371 Před 5 dny +2

    ቅዝምዝም ዱላ ወይም በትር ነው ፍየሏን ለመምታት ሚወረወር እና ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ማለት አልተገናኝቶም ለማለት ነው እና ናቲ የፍየሏ ምንድነ ነው ነው ያልከው? " ወደ ስራህ አትሄድም " kkkkkkkkkk

  • @ethgrace302
    @ethgrace302 Před 5 dny +1

    በድሮ ሳህን የበላ የለም ...እረ እኛ ቤት ሳህኑ ሁሉ አሮጌ ነው

  • @masaratkebe3567
    @masaratkebe3567 Před 6 dny +2

    Temsegna nati gashitebet watehale😂😂😂😂

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před dnem

    ❤Jemaw endet new❤

  • @jemalahmed3231
    @jemalahmed3231 Před 5 dny

    kuzimzim malet fiyelitun lemabarer weyim lememtat bitir (dula)sitiwerewir kizimzim yibalal for example m.r x fiyelun be kizimzim meta... minamin yibalal

  • @dawityilmahabtemariam8013

    Kizimzim is the thing you throw(what ever thing u throw) to the herd

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce Před 5 dny

    ብርክ እኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ

  • @sewlesewlbsunew5963
    @sewlesewlbsunew5963 Před 5 dny +1

    ምነው ቲዲ ሰለ ውጊ ዘፈን አለው አንዱ
    ማለት አላወቅ ድነገት ካለው ብየ ነው ታሪክ ማስታወሰ ወደሆላ መጎተት ከሆነ በለው ግደለው ነወይ ወደፊት ሚሻግረን???

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Před 5 dny +1

    ሚኮ ማይኮ ፈረስ የፈረስ ልጅ ትመስላለህ ቅመህ አይንህን እያጉረጠረጥክ ጥርስህን አግጠህ ብቅ ብለህ ትለፈልፋለህ ጠጃም

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Před 5 dny +1

    ቅዝምዝም ማለት ዱላህን ስትወረውረው ቅዝምዝም ይባላን

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o Před 5 dny

    ፋሮምሳ ሚኮ እኮ የሰው ቅርፅ የለውም እኮ ፊቱን በመስታወት አይቶት ያቃል ግን ✅✅✅✅

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 Před 4 dny

    ምስክር ሲሰጥ በእግዚአብሔር ቤት ለእግዚአብሔር ክብር ነው አታላግጥ መልክህ እራሡ ይዘግንናል ሜትር አርቲስት አፈውርቅ ተክሌን ትመስላለህ ወይም አርቲስት እንዳለ አድምቄ ትመሥላለህ ዋ አርፈ ተቀመጥ የእግዚአብሔር ቤት ነገር አታምጣ እንዳታስመታን በፈጣሪ

  • @OnlyActionET
    @OnlyActionET Před 6 dny +2

    Firomsa Afeltoal le tena yargelt

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 6 dny +1

    ❤❤❤ሠላም ሠላም ❤❤❤

  • @semacrist8085
    @semacrist8085 Před 6 dny +1

    የህዳሴዉ ግድብ የት ይገኛል?(መልሶቹን ሚመልሱት በጨላ በሉ እየተባሉ ነዉ።እኔንም ሌሎች ቲክታከሮች እዲህ ብለዉኝ አልልም ብየ ቆስቁሻለሁና እዲህ አይነት መልሶች ሿሿ ናቸዉ)

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB Před 5 dny

    አይ መይኮ ዘቀጥክ

  • @HenoXTechLab
    @HenoXTechLab Před 5 dny

    Bruv , tyit qwtita ayhedm , film lay bicha new qetita yemihedew....

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 6 dny +1

    Ye Tinshua mahder yebelay tebaki❤Natisha❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitteklemarkos8935

    miko mike mechem wede ferensay defreh atmelesem

  • @rigat9104
    @rigat9104 Před 6 dny

    Wishetam eritranoch ayserkum leboch lemegnerya eritrawiyan stlu eritrawi aftam now leboch ye tigray sewoch nachew eritrawiyan nen ylalu

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB Před 5 dny

    ሚኮ የሀብታሙ ሰውዬ ሚስት ነኝ ይላል ገና

  • @user-fe8wx7wy8y
    @user-fe8wx7wy8y Před 5 dny +2

    ኤርትርያኖች ከኢትዮጰያ መውጣት አለባቸው እነሱ ወደ አገራችን ከገብው በውሀላ ነው አይተነው የማናቀው የሰው ሒወት እየጠፋ ያለው

    • @Future979
      @Future979 Před 4 dny

      ይንጩህ

    • @rosedaniel5402
      @rosedaniel5402 Před 3 dny

      Ertrawi ayserkm adelem bemekina Tgray nachew yemiserkuh yalut 😢

    • @user-fe8wx7wy8y
      @user-fe8wx7wy8y Před 3 dny

      @@rosedaniel5402 እኔ ሰለዘር አላወራሁም ኤርትራውያን ታሰረው ኖረው አሁን ሲለቀቁ አውሬ ነው የሁኑት መግደል መዝረፍ ማፈን እኔሞ ኤርተራውይ ነኝ ሠራዬ ግን እውነታው ይህነው

    • @TediRos-kt1gh
      @TediRos-kt1gh Před 3 dny

      እኛ ኣንሰርቅም ኣንተ ምድረ ሌባ እኛ ነው የምንዘረፈው እኛ ከወጣን ምን ትበላላቹ ምን ትሰራላቹ በኛ ገንዘብ ነው የምንቀሳቀሰው ገበያቹ ባንካቹም ምድረ ደብተራ 😅

    • @rosedaniel5402
      @rosedaniel5402 Před dnem

      @@user-fe8wx7wy8yante seraye aydelehm bthon noro Ertrawi malet mn malet endehone ygebah neber

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Před 5 dny +1

    ህፃኑ ግን ምንድ ነው ያለው ስለ አማርኛ የጠየቀውን🤔

  • @Hamsterkobatethiopia
    @Hamsterkobatethiopia Před 3 dny

    Miko mike bushti new

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 5 dny +1

    Why do you have the picture of the Eritrean girl without any subject lol

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 5 dny +2

      ባለጌ ነች ልጁን አሰደበደበችው ተከሳለችች

    • @hardsg
      @hardsg Před 4 dny

      ​@@Amen-vh8ptደግ አረገች

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 3 dny +1

      @@hardsg እሱም ደግ አገረገ በአገሩ በወንዙ

  • @HamrawitሐምራTube

    ሚኪ ማይኮ ቦታህን እወቅ ለማኝ

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 Před 6 dny +7

    ኤርትራውያን መሆናቸው በምን አወክ አንደዚህ የምያረግ ኤርትራዊ አለ ብዬ አላስብም ካለም መታሰር አለበት

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n Před 6 dny +3

      @@danihannibal6356 እውነቱን ነው ከሀገራቸው መተው በሱስ ተበላሽተዋል ገንዘብ አይበቃቸውም ብቻ ከባድ ነው

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up Před 5 dny +1

      Yet takylaesh. Alu engi bzu

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu Před 5 dny

      ​​@@user-gq1dk5sc8n sile susachew ante or anchi min agebash mikegna minim malet tichlalachuh lebnet gen bechirash ayserkim sew hulu endenante ymeslachuhal adel 🙄

  • @user-yy7bz1kd5c
    @user-yy7bz1kd5c Před 6 dny +2

    ቤንሻንጉል ነው ናቲ ግድቡ

  • @HeyetaAmoraw
    @HeyetaAmoraw Před 5 dny +2

    አይ አብይ ነብስ አይማር ይድፋ

  • @WilliamtsegayGeb-wf8qg

    Ena lemon Addams sebaytu foto lay ametakat

  • @joyo64
    @joyo64 Před 4 dny

    ቅዝምዝም #ዱላ ነው ፍየሎች ሲያስቸግሩ እረኞች ከርቀት ዱላ ሲወረውሩና ሲስቷቸው ነው
    ፈየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ የሚባለው

  • @berketdereje1381
    @berketdereje1381 Před 6 dny +2

    ምነው አድገነት ለዚ ገጣጣ ሰው ጠፉ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 6 dny +2

    ምነው ይሄ ልጅ አልፈሳ አለው

  • @Tostartisabigchallenge

    Zim beluachew tigray wist ye Eritrea wetader zerefen defer eyalu siyalekakisu fetari endafachew aderegelachew ena ahun ers berasachew eyetebalu new. Fetari yayal lehulum bekenu mels ysetal. Eritreawiyan Ethiopia yalachu gin ke Ethiopia witu wede liela ye Africa ager. Beliela ager ye Eritrea sib endezi ayteram Ethiopia bicha new. Sudan alu Uganda alu Dubai alu yetm. Endiet hono new Ethiopia wist bicha eritrawi yemiserkew? Ken alew lehulum.

  • @ominej4055
    @ominej4055 Před 4 dny

    ውሸት ምን ያደርግልሀል ለመንግስት ዝፈን አላለም

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 6 dny +2

    ጥይቱ በቂጡ ወጣ ጴንጤ ባይኖር በምን እንደሰት ነበር.

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 5 dny

      ደብተራው ምነው ባለዶሮ ዘበነ እያለ አጠገብህ ባለው ባለብልቱ በደንብ ሣቅ እንጂ ለምን ሰው ቤት ትዘላለክ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 5 dny

      @@NaniazeneNanii ነገ እናትህ መጥታ የባሌ ቁላ እምሴ ውስጥ ተቀርቅሮ ቀረ እየሱስ ስቦ አወጣው ትላለች ሀለሉያ በላት ያኔ ንፍጥ ጭንቅላት ፈጣሪ የሰው ልጆች እንዳይደብራቸው ጴንጤን ፈጠረ ማፈሪያ የሆናችሁ የፓስተር የጭን ገረዶች

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 5 dny

      @@jimihune9650 እሱ ገዳም ውሰጥ ነው ዘበነ ያውጣልሸ የዘበነን ሸንት ጠጪ🎃🎃

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před 5 dny

    ማይኮቁምነገርእየሰራነውማለትነውማይኮንቃበደብስራእግዛብሄርቀንህንውሎህንእያስባረክእሩጥሀገርካለችእሩጥጀበርካለችአጊጥነውተረቱ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 6 dny +2

    የፍየል በጠጤ ነዉ ወይስ ቅዝምዝም?

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před 6 dny +1

    ትንሾ ውስጤ ነው

  • @user-uz6fd6mp4e
    @user-uz6fd6mp4e Před 5 dny +7

    ሚኮ ማይክ የሚባለው ልጅ በፈጠራችሁ ፎሎሩን አንሱበት ድስክላይክ አርጉት

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 Před 5 dny +2

    መነፅር አርጎ ኳስ የሚጫወተው ደነዝ በሞትክ በሉልኝ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před 5 dny

      ኧረ ተዉ አልታየዉ ብሎ ነዉ ኳሡ

    • @etoviagomes8349
      @etoviagomes8349 Před 5 dny +1

      @@Zeze-ds6qq ጫማውስ እራሱ ይሄ ኮቴ ደረቅ የሄደበት ሀገር ሁሉ ይረበሻል ዱባይ ኤርትራ ሱዳን ሱማሊያ ኬንያ ይበጠበጣል ይሄ ሰላቢ እሱ የሄደበት ሀገር ሰላማቸዉ ይጠፋል

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před 5 dny

      @@etoviagomes8349 ኦኦኦ የዘንጥበት ለራሡ አራዳ ሆኖ ሞቷል😀😀😀😀😀

  • @samuelbiede.m6088
    @samuelbiede.m6088 Před 2 dny

    Really?
    Insult to injury🥺
    The evil intent shaming Eritrean by blaming Eritrean participating in violent robbery doesn’t hold water. Blaming Eritrean who By nature hardworking and have enough access to resources from all over the world doesn’t do good for Ethiopia because, pointing finger at others doesn’t wither away the problem nor Ethiopia look better. On top of that makes the future between the two neighbours look bleak to build working relationships.
    Contrary to your facts, I hear so many Eritreans being in Ethiopia as victims stating from Bole Airport authorities, Badgajas , bureaucracy , on street of Addis and entertainment places.
    I can’t wait the days Eritrean boycott anything Ethiopian.
    Already working boycotting Ethiopian airlines and hope avoiding Ethiopia for good.

  • @menkemeri2105
    @menkemeri2105 Před 6 dny

    Err zem belu 😂😂😂gemashu hezbchu b leba yemola hager hezachu b Eritrawian tezerfen setelu Atferhun ….Ethiopan eko libenet eko kalethzke srha new belo mtamnu eko hezbi nach 🤫🤫

  • @berekethabtemichael6942
    @berekethabtemichael6942 Před 5 dny +1

    ኤርትራውያንኖች ኣይሰርቁም ኣታሽቃብጡ

  • @getuadmas6416
    @getuadmas6416 Před 4 dny

    ከወጣቶቹ አንዳንድ የሚስገርሙ የተሳሳተ መልሶች ስሰማ ገነት ዘዉዴ ትዝ ትለኛለች ለምን ይሆን?

  • @FootballArmyMedia
    @FootballArmyMedia Před 5 dny

    Ante welamo eziw hgr wust kuch bilek hulem mengist leya mud tiyezalek😟😟bizu gize zm biyek alefahelo tebik kenikn tegabtelen ante karkero😂😂👊

  • @ziadahaile9074
    @ziadahaile9074 Před 5 dny

    Libeluat yalu amora yiluatal jigra Eritreanochn lemegudat asqedmo yemidereg yesm matelshet new. Ertrawi teberaber

  • @selahbeatsandtracks4932

    miki miko አፈላች

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Před 6 dny +1

    ምድር መተኮስ ጀመረች ወይ ተመቸኝ😂😂😂😂😂

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Před 6 dny +2

    ይሄ የልብስ ማስጫ ገሶ ጥርስ ምንድነው የሚለው ዓይኑ ጥርሱ ሁለ መናው የሚያስጠላ ቀፋፊ 🤑

  • @Biniam-ut7eq
    @Biniam-ut7eq Před 6 dny +3

    ባንዴራ እያውለበለቡ ነው እንዴ የደበደቡት? ኤርትራውያን መሆናቸውን በምን ኣወቅክ? ግን የሰው ሃገር ተሰደው እንደዚ ዓይነት ኣጸያፊ ተግባር ላይ ተሰማርተው ከተያዙ ማያዳግም ቅጣት መሰጠት ኣለባቸው።

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear Před 5 dny +4

      የዛሬ አመት እኮ የፒያሳውን ride ሾፌር ገድለው የተያዙት አምስቱም ኤርትራውያን ተይዘዋል። ህዝቡ ኤርትራውያን ናቸው የሚዘርፉት ካለ አምነህ መቀበል ነው

    • @Biniam-ut7eq
      @Biniam-ut7eq Před 5 dny

      @@Blueberrykear ... "Hezbu" nawe endiea smeu yehea lije ?

    • @selamyehuni8452
      @selamyehuni8452 Před 5 dny

      ኤርትራውያን ናቸዉ? አይመሰለኝም

    • @ArodoAkile
      @ArodoAkile Před 5 dny

      ​@@Blueberrykear በትክክክል👌👌👌👌

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 4 dny

    እና ላዳነች ሊዘፈንነው ገልቱ

  • @selamlehulum9990
    @selamlehulum9990 Před 5 dny +1

    Pls Etiopiawyan Eritreawiyani ke addis abeba asiwetuwachew we support you

  • @abshowdiasporatube7871

    ቅዝምዝም ማለት፦( ዱላውን ፡ በቅምዝምዝ ፡ ጥምዝምዝ ፡ ወርውሮ ፡ አህያዋን ፡ መታት he struck the donkey by throwing a cudgel so that it made a ...

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 Před 6 dny

    Foremsa are ante gutam aregagaw

  • @amanuelkidane168
    @amanuelkidane168 Před 5 dny +1

    አትዮጵያ የሚሄድ ኤርትራዊ ካለ ገዘቡ ዘርፋችኡ ብተባርሩ አላዝንም ወያነ ሃብታቸው ቀምጦ ድሃ አድርጎ ሞቶ ሺ ኤርትራውያ አባርሮ ከዚ ኡኩይ ተግባራት አትዮጵያ የማይማር ኤርትራዊ ካለ

    • @selamyehuni8452
      @selamyehuni8452 Před 5 dny

      አይባልም

    • @fiyorifiseha3726
      @fiyorifiseha3726 Před 5 dny

      ወያኔ ሳትሉ መኮመት አትችሉም ሲጀመር ምኑ ከምኑ ነው ምትቀላቅለው ሌባ ዘር ሃገር የለውም ሌባ ከሁሉም አለ

  • @freweynitekie-oo3zw
    @freweynitekie-oo3zw Před 6 dny

    Juntan balawe Eritrawyan serkote lay iysmarume?????????

  • @ThomasMehari-xg1gv
    @ThomasMehari-xg1gv Před 6 dny +1

    ምንድን ነው ማስረጃቹ ኤርትራውያን መሆናቸው

    • @Blueberrykear
      @Blueberrykear Před 5 dny

      ውጣ ከዚ ቆሻሻ ሻእቢያ - ውጡልን ከ ሀገራችን

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 Před 5 dny

      ​@@Blueberrykear🤮🤮

    • @selamyehuni8452
      @selamyehuni8452 Před 5 dny

      @@Blueberrykearቆሻሻ አፍ

  • @orthodoxyemaryamlij1328

    Ante neftam

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Před 5 dny

    ቅዝምዝም እኮ ዱላ ነው

  • @DanishAndeto
    @DanishAndeto Před 6 dny +2

    በቂጤ ወጣ አላለም

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN Před 6 dny

    የዓባይ ግድብ የት ነው ሚገኘው? ምናለበት እንደው ቆርጣችሁ ብትተዉት አላዋቂነትን እንደመዝናኛ ይቅረብ? ኧረ የምር በሳቅ ውስጥ የተደበቀ አሳዛኝ ክስተት እንጂ አዝናኝ አይደለም

  • @TehaMude-v3z
    @TehaMude-v3z Před 6 dny +1

    ድምፅህ ብዙም አይሰማም

  • @meyou-qw8fi
    @meyou-qw8fi Před 5 dny

    I disagree that u didn't mind being disrespectful towards people who are having to broadcast from condominiums.you may not agree with their topics and speak against it using freedom of speech but not their financial status and positions , in distance lands it's normal for homeless people to have phones and social media too.

  • @Desu19
    @Desu19 Před 6 dny

    ናቲሻ ግድቡ ጋቤላ ሳይሆን ቤኒሻንጉል ነው

    • @DanishAndeto
      @DanishAndeto Před 6 dny

      በትክክል በቤንሻንጉል ክልል ጉባ ወረዳ ውስጥ ነው የሚገኘው

  • @abel8835
    @abel8835 Před 5 dny

    ሚኮ ቴዲ አፍሮ ጨዋ የተከበረ ትልቅ ሰው ነው
    በእንዳንተ አይነት ቡሃቃ እፍ አህያ ዥንጅብል ፊት ቴዲን መግለፅ አይከብድሽም ወት😂

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f Před 4 dny +1

    ኤርትራውያን ይውጡልን ከ አገራችን ሌቦች😢

    • @TediRos-kt1gh
      @TediRos-kt1gh Před 3 dny

      ወንድምሽ ነው የምገልሽ የምሰርቅሽ ጅል😂

  • @kbromnegasi962
    @kbromnegasi962 Před 6 dny

    I have never heard of Eritrean doing this silly thing. It's only spoiling the name Eritrea. We know who is doing in the name of Eritrean.

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Před 5 dny

    ላንተ ይዝፈንልህ?

  • @talakumoges3072
    @talakumoges3072 Před 6 dny +1

    Miko jegna leza aleklaki Tedi tebiye tikikileya mikir new yesetehew