#Amazing

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Check Out New Ethiopian Music
    Ethiopian, amazing, best, beautiful wedding
    አዝናኝ የስርግ ላይ ጭፈራዎች
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጥንዶች
    Best Ethiopian wedding dance
    Amazing Ethiopian Wedding
    habesha wedding dance
    Video: Square Pictures
    +251 913382885
    DÉCOR
    DIVA DÉCOR +2519 11 62 16 07
    Protocol:
    Gezachew Argaw +251911426510
    Photo:
    Ambassel Studio +251 911624055
    DJ
    DJ AB +251 911418982

Komentáře • 258

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +275

    እንዚህን ሙሽሮች አለማድነቅ የእውነት ምቀኝነት ነው በጣም ታምራላችው

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před rokem +415

    መዋሸት እራሱ አንድ ሀጢያት ነው በጣም ታስቀናላችሁ የሚገርም ሰርግ ሳያችሁ ሳሳለሁ ያመረ የሰመረ ትዳር የኔ ልዩች ፈገግታችሁ ጭፍራችሁ ያገር ልጆች በቃ ዝም ብዬ ውድድድ ነው ማረግቻሁ💖💖💖

  • @AtatuAtatu.bzuwerq1990
    @AtatuAtatu.bzuwerq1990 Před rokem +178

    በዘመኔ እንደዚህ ደጋግሜ ያየሁት የሰርግ ፕሮግራም የለም ዋዉ ❤❤❤❤ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከዉ

  • @sisulove4784
    @sisulove4784 Před rokem +13

    እኛም በስደት ምንም ሳናይ ጊዜያችን ላለፈው አላህ እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን አሜን በሉ በስደት ያላችሁ ስደት እንደኔ ጊዜውን ያቃጠለበት ማነው

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 Před rokem +110

    ወሎዬ ማለት ፍቅሩ የእውነት የትም ቢሆን ፊቱ ላይ የሚያበራ ልዩ ህዝብ እውይይይይ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Před rokem +273

    ደሴዎች በምንም አይታሙም ❤❤❤

  • @almazmekonnen9069
    @almazmekonnen9069 Před rokem +87

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ
    ለሰርጓ ማህተቧን የማትፈታ ሴት
    ለእኔ ልዩ ናት እመቤቴ ትባርክሽ እህቴ!!!!

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před rokem +112

    የአመቱ ምርጥ ሠርግ ❤❤😍😍😍 ያገሬ ልጆች መልካም ትዳር ደሴወቺ ፍቅር እኮ ናችሁ❤😍

  • @HhHh-yr5yr
    @HhHh-yr5yr Před rokem +40

    እውነት ለመናገር በጣም ምርጥ ሰርግ ነው ሙሽሮቹ ደሞ ፈታ ያሉ ናቸው ❤❤❤❤❤❤😍😍

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +26

    የወሎ ፈርጦች ከአይን ያውጣቹ
    በእውነት የራሴ ቤተሰቤ ያገባ
    ያህል ነው በጣም ነው ደስስስስ
    ያለኝ 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤

  • @emufikerfamily214
    @emufikerfamily214 Před rokem +22

    እንደ ልባቻን እንድንቦርቅ ሐገራችንን እግዚአብሔር ሰላም አንድነት ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +44

    የሀገሬ ልጆች ሆናችው ባታስቀኑ ይገርመኝ ነበር ምርጥ የአመቱ ሠረግና ሙሽራ የአርቲስቶችን ሠርግ ያስንቃል ዴሴዎች❤

  • @yeshareghaile2882
    @yeshareghaile2882 Před rokem +127

    የምር አንደኛ ናችሁ ለሰርጋቸዉ በደንብ የጨፈሩ ጥንዶች እናንተን አየሁ ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ

  • @ellenshowtadesse6170
    @ellenshowtadesse6170 Před rokem +60

    The only and Real happiest man on his wedding

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Před rokem +28

    እንደው መጨረሻችሁን ያሳምረው ውለዱ ክበዱ በጣም ነው ምታምሩት

  • @Wowe348
    @Wowe348 Před rokem +10

    Really Amhara people anything they do nice on them really the owner of culture. Royal 👑 wedding beautiful groom & bride 👑👑❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 Před rokem +7

    እኔብዙ ሰርግ አይቻልሁ እደዚህ አይነት አይ ቻአላቅም ማለት ይቻልላል ማሻአላህ አደኛ🇪🇹🇪🇷💯💯🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fozitube2316
    @fozitube2316 Před rokem +32

    ተግባብቶ መጋባት ይልሃል😍😘😘😘😘😘😘

  • @zertihungetu3430
    @zertihungetu3430 Před rokem +7

    እረጅሙን ዕድሜ ከጤና እና ከበረከት ጋር ይስጣችሁ በጤነኛ እና እናንተን በሚተኩ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁን እንደተደሰታችሁ ዕድሜአችሁን በሙሉ በደሰታ ኑሩ ሁል ጊዜም እንደዛሬዉ ተግባቡ መልካም የትዳር ዘመን ደሰ ትላላችሁ

  • @adenadd5148
    @adenadd5148 Před rokem +76

    ተግባብተው የተጋብ ስውች ስታምሩ♥♥♥♥

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před rokem +3

    ተኮፍሶ ከሚቀመጥ ሙሽራ እነዚህ በስንት ጣዕማቸው በራሳቸው ሰርግ ካልጨፈሩ መቼ ሊጨፍሩ ነዉ አንደኛ ሙሽሮች 👏👏👏👏

  • @user-yv9ic1zj3k
    @user-yv9ic1zj3k Před rokem +4

    ግን እደኔ የሚያይ አለ እነሱ እንኳን አያዩም ❤❤❤❤❤ አመት ሊሆነኝ ነዉ ማይት ከጀመርኩ የማይጠገቡ ሙሽሮች አቦ ምቾት ደልት ይበላቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤የመልካም የትዳር ዘመን

  • @user-wo2ny1cz7t
    @user-wo2ny1cz7t Před rokem +8

    አቤላ ምንም አይደንቅም ዘፋኝ በዛ ላይ የደሴ ልጅ ፣ያበደ ሰርግ አደረከው ከምር አስደመምከኝ ጀግናው ፣የናፍቆት ክሊፕ ከሙሽሪት ጋር ዋውውው ነው ፣ያስምርላችሁ የሆጤው አቤላ(

  • @toyibahassen3283
    @toyibahassen3283 Před rokem +38

    ወሎየወች ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem +62

    መገን ወሎ፤ለፍቅር የተሰራ ሰውነት❤❤❤

  • @saedasaeda3156
    @saedasaeda3156 Před rokem +12

    በጣም ታምራላችሁ አላህ ፍቅራችሁን እሥከዘላለም ያድርግላችሁ

  • @AliAhmed-yo2md
    @AliAhmed-yo2md Před rokem +19

    🌹🌹🌹ወሎየ እኮ ጨዋታ ይችላል ለሁሎም ነገር የተፈጠረ ነው ምርጥ ጥዱች የመቱ ምርጥ 👌👌👌👍👍👍👍

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 Před rokem

      ዘረኛ አትሁን አሊ አህመድ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před rokem +1

      ​@@zainabsaed9874ምድነው ዘረኛ ያስባለዉ አዎ ወሎዬ ነን የፍቅር የመቻቻል ልዩ ባህል ያለን ፍቅር ከወሎ ህዝብ ተማሩ

  • @loni615
    @loni615 Před rokem +11

    8 አመት ተፈትኖ የበሰለ ትዳር እግዚሐብሔር ከአይንና ከዳቢሎስ ቅናት ይጠብቃቹ

  • @user-cx6bt3on4b
    @user-cx6bt3on4b Před rokem +43

    ፍታያሉ ሞሸሩቸ ትግባብተው ሰጋቦ እድህነው መገባባት🌹🌹

  • @user-fo1vv7zm6y
    @user-fo1vv7zm6y Před rokem +14

    ዋዉዉዉ እኔ እንደናተ አይነት ሙሺራ አይች አላቅም የእዉነት በጣም ነዉ የምታምሩት እግዚአብሔር ትዳራቹህ ይባርክላቹህ

  • @bezawitbeyene4015
    @bezawitbeyene4015 Před rokem +27

    ደጋግሜ ነው ያየሁት ደስ ስትሉ

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem +17

    ፈታ ያሉ ሙሽሮች በጣም ደስ ይላሉ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před rokem +22

    አቤት ደስ ሲል የአብርሀም የሳራ የአድርግላቹሁ

  • @Una459
    @Una459 Před rokem +9

    Woooooow!‼💃💃💃💃💃💃the groom 's energy is out of the roof. Much respect for keeping the cultural music in the dance.

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +25

    አብሽር... ከ ቃላት በላይ
    ዋው ዋው... የ አብርሀም @ የ ሳራ ትዳር ያርግላችሁ... የ አመቱ
    ምርጥ @ ውብ ስርግ... የ ዘፈኖች
    ንጉስ... ወሎ
    ገራገሩ... 🙏🙏🙏🎉🎊❤️❤️❤️😍

  • @admasuabebaw466
    @admasuabebaw466 Před rokem +18

    የውነት በጣም ደስ ይላል ያብርሀም የሳራ ያርግላችሁ

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Před rokem +7

    አቤት ሲምሩ እነዚህ ሙሽሮች የዳጌ ወንድሜ

  • @blent2038
    @blent2038 Před rokem +41

    I like the groom’s energy 👏

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 Před rokem +47

    የዳጊ ወንድም አልተቻለም በጣም ያምራሉ ሙሽሮች

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 Před rokem +38

    የአመቱ ምርጥ ሰረገኞች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amarechyemaryam2363
    @amarechyemaryam2363 Před rokem +12

    የኔ በየቀኑ ማየት ምን ይሉታል😄ሰርጋችሁ እንዳማረ እንዲሁ እድሜ ልካችሁን የትዳር ሕይወታችሁ ያማረ እንዲሆን ተመኘሁላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +12

    እሚገረሙ ሙሽሮች ስትግባባ እንድህ ነው አቦ አማራ ይለያል

  • @medinamohammed8042
    @medinamohammed8042 Před rokem +16

    እደነዚ ሙሽሮች ያማረኝ የለም

  • @genetgebrhanna2852
    @genetgebrhanna2852 Před rokem +3

    God bless you guys endate endewededkuachu sente giza endayehute ateykuge.yeametu meret wedding

  • @abumesay9435
    @abumesay9435 Před rokem +16

    የሚገርም ሠርግ ነው ደስ ይላል።

  • @genetudegefu
    @genetudegefu Před rokem +21

    it is the most marvelous wedding ever I have seen , I hope I would have a kind of events my wedding ceremony ♥♥♥♥♥

  • @zeritutiruneh4465
    @zeritutiruneh4465 Před rokem +6

    ስንት ጊዜ እንዳየሁት አትጠይቁኝ መልካም ጋብቻ

  • @user-sc7sb8sr9w
    @user-sc7sb8sr9w Před 8 měsíci

    ❤ሰርጋችሁንየሳሬእናያብርሀምያርግላችሁ

  • @hiwotmamo1273
    @hiwotmamo1273 Před rokem +2

    በጣም ነው የምታምሩት ካገቡ አይቀረ እንዴህ ነው 😍😍❤️😅

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před rokem +7

    ዎው ዋው ስታምሩ የabrham እና የሳራ ይሁን ጋብቻቹህ

  • @hanakebede7698
    @hanakebede7698 Před rokem +8

    እረኔም ባያቸው አልጠግብ አልኳቸው ከአይን ያውጣችሁ ቱቱቱቱቱ ብያለሁ

  • @seble4385
    @seble4385 Před rokem +14

    ደሴ ደሴ ደሴ ደሴ😍😍😍😘😘😍😘😘😍

  • @alihusen641
    @alihusen641 Před rokem +9

    ምርጥ ጤናማ አዝናኝ ሰርግ ነወ በተለይ የልጂቷ ድፍረት ዘና ብላ ነወ የምጨፍረዉ ዋዉዉ

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Před 7 měsíci

    ❤ ውበት ወሎ❤❤❤ የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉 የመልካም ህዝብ መገለጫ ወሎዋ❤❤❤❤❤

  • @tijitiji4840
    @tijitiji4840 Před rokem +7

    U know I can see my Ethiopian culture in u God bless you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ that's the only make me really happy & then cried

  • @mahletaddisie4586
    @mahletaddisie4586 Před 11 měsíci +1

    የወሎ ልጅ ሠርግ እኮ ያምራል ስታምሩ

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Před rokem +1

    ፍቅርና ትዳራችሁን አላህ እሰከመጨረሻው ያድረግላችሁ❤❤❤❤🌹🌹🌹💐

  • @keepongoing4541
    @keepongoing4541 Před rokem +15

    Wow.. the best groom and bride. Free spirited. Very entertaining. God bless your marriage!

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Před rokem +14

    Wow beautiful wedding 💑 God bless both of you and your family 🙏🙏🙏💖💖💖💖💚💛❤

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Před rokem +7

    ውለዱ ክበዱ አይለያችሁ በጣም ያምራሉ❤

  • @hiwotmamo1273
    @hiwotmamo1273 Před rokem +9

    ወንዶችየ ከዝህ ተማሩ እንደዝህ በደስታ ዘና ባለ ሁኔታ አግቡ ሴቶቻችን አስደስቷቸዉ ዝም ብላችሁ ግዚያቸዉን አታቃጥሉ በዛ ላይ ማን እንዳገር ልጅ ሊላ ዚጋ አግባች ከማለት 😂

  • @yohannesmulualem2988
    @yohannesmulualem2988 Před rokem +1

    I don't have word. never seen this kind of wedding. Simply the best of bests.

  • @user-kd6ud3vj3s
    @user-kd6ud3vj3s Před rokem +12

    መልካም ጋብቻ አቤት ስታምሩ💕💞👌👌🌻🌻💚💛❤ሁለት ዉብ💕💞👌🌻🌻አንዱ ሜዜ ፀጉሩ 🤔

  • @fekirgirma6168
    @fekirgirma6168 Před rokem +13

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ🥰🥰

  • @amrche9242
    @amrche9242 Před rokem +4

    ስታምሩ ።ፕሊሥ ሁለተኛ የተከፈተው የማነዉ ሙዚቃ?????

  • @haymitube7410
    @haymitube7410 Před rokem +7

    እስቲ የዘፈኑን ርእስ ነገሩኝ በናታችሁ።

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem +6

    የዳጊ ወንድም ሆኖ ባይፍለቀለቅ ነበር የሚገርመኝ❤❤❤

  • @mekdelawityitagesu7746
    @mekdelawityitagesu7746 Před rokem +2

    Tleyalachu wow e/r tdarachun ybarkew ufffff kalat yelegnem😍😍😍😍😍

  • @newfgy
    @newfgy Před 11 měsíci +1

    ወሎየወችስታምሩ❤❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 Před rokem +2

    ምርጥ ጥንዶች ስትየ እዳየሆችሁ ውደታ ከልብ ሲሆን እይታን ይስባል

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Před rokem +7

    ትዳራችሁ ይባረክ ምርጥ ስርግ

  • @samirasweet6567
    @samirasweet6567 Před rokem +12

    እኛ ወለየዋች እድህ ነን

  • @danawitephrem6272
    @danawitephrem6272 Před rokem +1

    በጣም ነው የምታምሩት ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @tsegamoges4180
    @tsegamoges4180 Před rokem +1

    wow gerami chifera nw tdarachuhun egziabher yibark

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Před rokem +5

    ተግባብቶ መጋባት 👍👍

  • @snaytesnayte4568
    @snaytesnayte4568 Před rokem +2

    ወደጃቸዉ ልሞትነዉኮ ፈጣሪ ፈቅራቺሁን ያብዛዉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 Před rokem +2

    ሰምቼ የማልጠግበው የሠርግ ቪዲዮ አጀብ ወሎ አቦ ይመቻችሁ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před 8 měsíci

    Behageru bahil mannet muzika yageba🎉🎉❤ jegna amhara

  • @liliyyeye1495
    @liliyyeye1495 Před rokem +5

    It’s beautiful god bless you guys

  • @lubabaadem7919
    @lubabaadem7919 Před rokem +2

    Fantastic wedding,Happy marriage

  • @lifestyleEden998
    @lifestyleEden998 Před rokem +1

    wow btam tamralachu, god blesss

  • @zaydaabdella6920
    @zaydaabdella6920 Před rokem +3

    በጣም ምታምሮት ከሰው አይን ይጠብቃቹ

  • @srkbiset5014
    @srkbiset5014 Před rokem +2

    Endew fetari ayleyachehu setamru 😍😍

  • @user-wn7zg3dm6f
    @user-wn7zg3dm6f Před rokem +11

    ስያምሩ አይለያችሁ❤

  • @bayushbayush6301
    @bayushbayush6301 Před rokem +4

    Yemigarem sareg yamatu merax ❤❤❤❤⚘⚘⚘⚘

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před rokem

    ትለያላችሁበቃ አንደኛ ሁሉም እንደናተባህሉን ቢያከብር

  • @comecell71
    @comecell71 Před rokem +13

    ደስ ስትይ መሽራዋ 😊🤗

  • @tube9914
    @tube9914 Před rokem +3

    የኔማሮቺሥታምሩየፍቅርአምላክፍቅራቹሕንያብዛላቹ

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 Před rokem +3

    Artistic የሆነ ልጅ ነዉ

  • @markansador5212
    @markansador5212 Před rokem

    ካገብ የውነት ይሔ ነው በውእነት ደስ ይላል

  • @etheth9843
    @etheth9843 Před rokem +4

    ተግባብተህ ስትጋባ እንዲህ ነው

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před rokem +15

    8አመት በፍቅር መቆየጥ ጥሩነዉ እደዚህ ተለማመዳችሁ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Před rokem +3

    ሚዜም አያስፈልጋቸው ሁለቱ ከበቂበላይናቸው

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před rokem +2

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ልዩ ሰርግ በው

  • @eyobseid3899
    @eyobseid3899 Před rokem +1

    Wooow endet endetemechugn yet new sergu yetseregebet ketema

  • @nuruahmed8471
    @nuruahmed8471 Před rokem +5

    ወሎዬ መሆን ምንኛ መታደል ነው... ❤❤❤🥰

  • @hundaolmekonen5607
    @hundaolmekonen5607 Před rokem +3

    Befetari serg asmegnachugn getan nurilegn😘😘😘😘😍

  • @ewnet9662
    @ewnet9662 Před rokem +4

    Ye dagi wendem new?

  • @user-bv6qz2uq6b
    @user-bv6qz2uq6b Před rokem +4

    ውከባ የለለው ስርዓት ያለው ትርምስ የሌለው ርጋ ያለ ነው ስርጉ

  • @bbbb462
    @bbbb462 Před rokem +1

    yeametu becha sayhon yezemenu mert serig♥️♥️♥️♥️♥️!!