Ethiopia የጋዳፊ የመጨረሻ ሰዓታት Muammar Gaddafi በእሸቴ አሰፋ Sheger FM 102.1 Mekoya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 07. 2018

Komentáře • 55

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem +8

    ወርቅ ለሠጠ ዲንጋይ ሆነበት ነው ጋዳፊ ጀግናው ነብሱን በገነት ያኑረው😓

  • @germaymebrahtom436
    @germaymebrahtom436 Před dnem

    እባክህ ስለ ጌታ ገዳፊ ለሃገሩ ከሰሃራ ከጥልቅ የህዝባቸዉን የውሃ ጥም የቆረጡ ነዳዳን ሊቢያ ያለመለሙ ናቸው

  • @mulugetaseyifu2970
    @mulugetaseyifu2970 Před 2 lety +12

    የሊቢያ ህዝብ ተሸውዶአል፡ይህን የመሰለ፡ጀግና፡መሪ፡አያገኙም፡ለአፍሪካም፡ኩራት ነበር፡፡ምን ያደርጋል፡፡

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 Před rokem +6

    አላህይርሀምህ እውነቱነው ዛሬላይ ጋዳፊማረኝ ቢሉምአላገኙትም አሜሪካተጫወተችባቸው ነዳጃቸውን ፈልጋ

  • @abizewdu2870
    @abizewdu2870 Před 2 lety +25

    እውነት ሊቢያውያን አሁን በየቀኑ ጋዳፊ ማረን ሳይሉ አያድሩም። ጋዳፊ ጀግና ለሀገሩ የሞተ መሪ ነው ።እውነት ጋዳፊ ለሀገሩ ከነፃ ትምህርት ፣ህክምና፣ነፃ የውጭ የትምህርት እድል ፣የኪስ ገንዘብ ፣ቤት ......ወ.ዘ.ተ....ብዙ ነገር ላረገ መንግስት ይሄ አይገባውም ነበር ያሳዝናል ።ይሄ ሁሉ የሊቢያን መረጋጋት የማይወዱ አገሮች ሴራ ነበር ።ያልገባው ህዝብ የበላበትን እጅ ነከሰ ያሳዝናል እኔ የምፈራው የሊቢያ ታሪክ እኛም ላይ እንዳይደገም ነው ልብ ብንገዛ ጥሩ ነው ኢትዮጵያ የአፍሪካ ብሌን ማለት ናት እናም ክብርዋን ለማዋረድ አይተኙልንም በዙሪያችን ብዙ ወዳጅ መስለው ጠላቶች አሉን። እስኪ ውስጠ ወይራ እንሁንባቸው ጨርሻለሁ አመሰግናለሁ

  • @sirajekemal7548
    @sirajekemal7548 Před 11 měsíci +3

    አቦ ጋዳፊ እኮ የአፍሪካ ኩራት ነበሩ❤❤❤

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 Před rokem +2

    the hero of Africa

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Před 2 lety +3

    እኔ በዛን ግዜ ቤንጋዚ ነበርኩ ፈረንሳይ ና አሜሪካናቸው ጉድ የሰራችው

  • @zewdtube8906
    @zewdtube8906 Před 6 lety +8

    የነብስህን ይማረው

    • @abdulazizmusa1603
      @abdulazizmusa1603 Před 4 lety

      Yalenin enamesigin ,

    • @kassaw.mengistu
      @kassaw.mengistu Před 3 lety +1

      ነፍስህን ይማረው ስትል ትንሽ አታፍርም?!
      ስንት በእሺዎችን የሚቆጠሩ ሰዎች እኮ ነው ያወደመ

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 Před 4 lety +5

    አላህ ይዘንልህ

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 Před 2 lety +1

    Gaddafe yeshalachewu nbr
    Ahun yalubet mn des yelal!

  • @EyuelHabtamu-gp9hn
    @EyuelHabtamu-gp9hn Před 6 měsíci

    Att mejemriya lay anegagere betam yastelal gela ras

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 Před měsícem +1

    አይ አሁንኮ ህዝቡ ፍዳውን እየበላ ነው የጋዳፊ ያለክ ቢሉ ኬት ይምጣ ካስበሉት ቡሀላ ኬት ይመጣል የእጃቸውን እያገኙ ነው የቅንጦት ህይወት መኖር ከብዶት የጠገበው ህዝብ ዛሬ ሰላም ናፍቆታል

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    America egziabher yifredbsh!

  • @youtubelive123
    @youtubelive123 Před 3 lety +2

    Menme biwen le Libya esu yishalale

  • @yabublack3564
    @yabublack3564 Před 3 lety +2

    waw

  • @redwantofa314
    @redwantofa314 Před 3 lety

    Arif

  • @mossieteame876
    @mossieteame876 Před 3 lety

    Bezich tesastehal

  • @nancygobena1064
    @nancygobena1064 Před 3 měsíci +1

    hizibun yemiwed.......M.Gadafi....Ehh.....bisemut min betadelu neber. gin minew Gadafi yeserawin tiru alemawiratih?

    • @nancygobena1064
      @nancygobena1064 Před 3 měsíci

      hizibun yemiwed.......M.Gadafi....Ehh.....bisemut min betadelu neber. gin minew Gadafi yeserawin tiru alemawiratih?

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 Před měsícem +1

    እንደፈለክ ብትለው የጋዳፈን ያክል የሚሆን መሪ አያገኙም አየነውኮ

  • @ZENAZENA-ce6oj
    @ZENAZENA-ce6oj Před 7 měsíci

    እባክሕ ከፊልሙጋ ስራ?

  • @kemremhd1681
    @kemremhd1681 Před rokem

    Menem sela gadafi ataqem yaragun say hon lamin endaragu lamen yasauden mari enda sadaba taqala jazba

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 Před 4 lety +7

    The big mistake ever!! Gadafi lehageru melkam negerochin yaderege dink africaw meri nebre !! Rip gadaf Africa is proud of you 👍

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Před rokem

    It is vey sad to leave this earth in harsh way. But he participated in assassination if one African leader by collaborating with Americans & he also shot israeli plane back in a days.. In regards to the Lebian people he was a good leader by providing them a lot of incentive. Poor Libians!

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 Před 4 lety +10

    ሞት ለአሜሪካ ለእስራኤል

    • @kassaw.mengistu
      @kassaw.mengistu Před 4 lety +1

      *አንተ የህያ ዘረ እሱን የዝንብ በር የሆነ አፍክን ዝጋው!*

    • @atalay1437
      @atalay1437 Před rokem

      ምን አይነት ደነዝ ነህ ሞት ለአንተ አይ ነቱ ቀፍፊፊ

  • @Wizjunejo5948
    @Wizjunejo5948 Před 6 dny

    Yawerahew hulu weshat nw shutam

  • @yosefassefa6427
    @yosefassefa6427 Před 2 lety

    Misunderstood good African leader….please let us not destroy this good leader character

  • @kemremhd1681
    @kemremhd1681 Před rokem

    Jazba menem ataqem

  • @Justmj730
    @Justmj730 Před rokem +2

    ጋዳፊ አይደለም ለሊቢያ ለ አፍሪካ የሚተርፉ መሪ ነበሩ ። በአውሮፓውያን ሴራ የገነቡትን ሀገራቸውን እርስ በ እርስ እንዲጋጩ በማረግ የ ሊቢያውን እና የ አፍሪካውያንን ተስፋን አጨልሞታል ።ጋዳፊ ጋዳፊ ጋዳፊ ለሀገር ኖረው ለሀገር የሞቱ ጀግና መሪ ናቸዉ። (አላህ አይወደውም ) ብለው አልፈዋል።።

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu Před 4 lety +3

    *ሁሌም የአህያ ዘር ያው አህያ ነው!*

  • @laleibrahim1878
    @laleibrahim1878 Před rokem +1

    ምንም ሣታዉቅ የሙስሊሞች ታሪክ አተዉራ
    ባገኝህ ኖሮ ሊገልህ ነበር
    ጯጋራ አታንሳብንይ

  • @fitsa1915
    @fitsa1915 Před rokem

    You are taking about gaddafi only bad things🤔🤔🤔 what about good things? you have lack of information

  • @ethiphoneapps2657
    @ethiphoneapps2657 Před 2 lety

    The big mistake ever

  • @delinatewodros9499
    @delinatewodros9499 Před 2 lety

    እሸቴ በዘገባው ሰውዬውን አመናጨከው ሚስትህን የበዳ... ትመስላለህ

    • @user-ls8tk1rf6r
      @user-ls8tk1rf6r Před 2 lety

      እንዴት ያለ ባለጌ ቃለ ነው ከአፍሽ የሚወጣው በስመአብ ወወልድ መንፈስ ቅድስ ይቅር ይበለሽ እህቴ ኢትዮጵያዊነትሸን አትርሺ ።

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 Před 4 lety +3

    የሊቢያ ኢኮኖሚ ተፈጥፍጦ ጦረጦስ ወረደ ሊቢውያን ምን አተረፉ

    • @shanblegaramo8853
      @shanblegaramo8853 Před 4 lety +1

      ምንም ... የጋዳፍ ግድያ የአሜሪካን ተንኮል ነበር !

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před 2 lety

      ክፉዎች ያንን መ
      ጦርነት አብሬ አሳልፌ አምሳንቲም አልሰጡኝም

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 Před 3 lety +1

    አረብ ሲባል ውሸታም ነው

    • @ethiotube6965
      @ethiotube6965 Před měsícem +1

      ድንጋይ እራስ ውሸታሞቹን እነ አሜሪካ ሰፈር ፈልጊ

  • @user-bo3un7ns5m
    @user-bo3un7ns5m Před 3 měsíci

    리비아 가다휘나라는 내가 꼭 도와줄것이다. 리비아의 사람들은 안씨네가족의 최고의 남조선사람들의 음식들을 만들고 농업으로 다시 나라를 꼭 튼튼하게 강건하게 건립하여야 한다. 리비아사람들은 꼭 한국어를 잘 배우고 체질을 보장하고 인력을 보장하고 나라를 다시 꼭 세우고 살아야 한다.