The host is so skillful and calm, yidnekachew bruk you are our blessing. That’s what I’ve expected from you, keep spreading the fragrance of the knowledge of Holy Sprit! 2cor.2:14
Amennnnn!!! Hallelujahhhhhhh!!!😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Yidne ለመንፈስ ቅዱስ ያለህ ፍቅር contagious ነዉ! ዘመንህ ይባረከ! Thank you for blessing us through your worship songs, and through this interview! ፀጋዉን ያብዛልህ! ዳርቻህ ይስፋ።
You really came up with unique and quality work and you intimately glorifying lord Jesus from your all your heart!!! thank you God for this special leading ideas in the singer
Wow! ምን አይነት መነካት ኘው ጌታ ሆይ!??!🙏🙏🙏🙏🙏🙏 GOD I WANT TO BE THIS DEEP 🙏🙏🙏🙏🙏 ይድንዬ ዘርህ ይባረክ! ቴዲዬ ለምልም! i love you both...may the lord you honour honour you back ❤❤❤❤
Yedne.I feel your heart and ,the spirit moved in you . Am always blessed when I see you and hear you .I always contact with God through seeing your videos. May God keep you in his way to the eternity.
መንፈስ ቅዱስ ---------------- አሜን ሁሉን የሚያስረሳ ፍቅር እሱጋር አለ ።
ይሄ መነካት ሁላችንንም ያግኘን። ይድኔ እኛ ግን በእንተ ተባርከናል ።
ያለ መንፈስ ቅዱስ የሚሰጡ አገልግሎቶች በሙሉ ሰው ሰው ነው ሚሸተው ።ይድኔ አንተ ግን ተባርከሃል።
ዘመንህ ይባርክ ይድንዬ አቤት የጌታ መንፈስ አብሮት ያለ ሰው በውሀ ዳር እደተተከለች ዛፍ ይለመልማል ብሩክ ነህ
እኔና ጋደኛዬ በእባ ነበር ምንሰማው ዝማሬህን 7አመት አከባቢ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተነካካሁት ባንተ ዝማሬ ነው መንፈስ ቅዱስን አፍቅሬው የቀረሁት ዘመንህ በልምላሜ ይለቅ ወድሜ
ይድኔ ፀጋ በዝቶለታል በእሱ የተዘመሩትን ዝማሬዎች ሳላለቅስ ማዳመጥ አልችልም
amazing ...''yegize sayhon yemenekakat guday nw'' thank you yidne
tehetena begeru sehed....you are blessed
ዋው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን❤❤❤❤❤ ይድኔ ስስስ ጸጋ ይብዛልህ
መንፈስ ቅዱስ የሚተካ ሌላ ጋደኝነት የለም :ዋዉ ተባረክ ወንድሜ እውነት ነው
Wow! betam des yelal
Amen
ይድኔ በጣምምም ነው የምወድህ እውነት ነው መዝሙሮችህ እንዳልከው ከጆሮ አልፎ ልብን የሚነካ ወደ ፀሎት የሚመራ እየሱስን የሚያስናፍቁ ናቸው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ !!!
GETA YEBAREKHE YEHEN MENFESNA LEB AYEWESEDEBHE
Wow menfesie keduse tebareke yedine tebarekileng
ይድንዬ ብርክ በል ፊትህም በቂነው
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh
እውነት ነው ተባረክ ከመንፈስ ቅዱስ ወጭ ምንም ነገር አያደግም አግልግሎት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ነው አሜን
ይድኔ ታባረክ
Yante ዝማሬ ሁሉንም ሳዉ የምናካ ነው ሁሌም ታባረክ
ዋው መንፈስ ቅድስ ምን ይተከሀል አንተን 😭😭😭
uffff tebark
The host is so skillful and calm, yidnekachew bruk you are our blessing. That’s what I’ve expected from you, keep spreading the fragrance of the knowledge of Holy Sprit! 2cor.2:14
Anta yatabarek mezemur leke enda hiwote naw bezalen enwadehalen betam matadalen nawe yidenya
በትክክል ወንድሜ ጌታ ይባረክ በጣም ነዉ ምወደህ በመዝሙር በጣም ተባረኬ አለዉ ፀጋው በአጥፍ ይብዛል በኢየሱስ መ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
Amennnnn!!! Hallelujahhhhhhh!!!😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥Yidne ለመንፈስ ቅዱስ ያለህ ፍቅር contagious ነዉ! ዘመንህ ይባረከ! Thank you for blessing us through your worship songs, and through this interview! ፀጋዉን ያብዛልህ! ዳርቻህ ይስፋ።
ምናይነት ማነካት ነው እየስሱስ
You're blessed brother! Full of the Holy Spirit and wisdom! We love you and appreciate you brother Yidne 🙏 ❤ Kingdom blessings
You really came up with unique and quality work and you intimately glorifying lord Jesus from your all your heart!!! thank you God for this special leading ideas in the singer
ይድኔ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ 😇❤
Yidne
ይድኔ ዘመንክ ይባረክ
ይድዬ ደግ አዋቂ እጅግ ትሁት❤🙏
Yanten mezmur sisema enba yikedmeghal
Yedn fetary zemenken yebarek
❤❤❤😢😢❤❤
Yidnee My Favorite Forever❤️❤️🙏
Ewnet new menfes kedus metsenagnachen new, agelegeloteh yebarek
ይድኔ በጣም ነው ምወድክ
እኔም በጣም ነው በላለም ጥላሁን ምርጫ መዝሙር የምባረከው በጣም ልዩ ነው ዝማሬው
❤wawwwww l am so happpppppy, ijig yebesile mikir na, hayile yalew ye menfes kuduse,meredeate,yidine blessss you, moreee, tedi tebarek ante demo
ይድኑዬ የተባረክ ወንድሜ
ተባረኩ በጣም አስተማሪና አንቂ ፕሮግራም ነው::
እንደዚህ አይነት ተች የሚያደርግ ኢንተርቪው አይቸው አላውቅም ጠያቂውም ይድነቅም wow ስለመንፈስ ያላቹ ነገር
I prayed with you!! And I felt the presence of the Lord Holy sprit with you !!!
Father lord I thank you for this man of God the ministry he carried
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታባረኩ
Yidne, you are blessed and highly favored...keep shining!!
Bless you our brother Yidne.
Praise be to God!
Wow yidne my God አስገራሚ ነው
Really i feel presence of Holly spirit.
Yidne stay blessed
Wow! ምን አይነት መነካት ኘው ጌታ ሆይ!??!🙏🙏🙏🙏🙏🙏 GOD I WANT TO BE THIS DEEP 🙏🙏🙏🙏🙏 ይድንዬ ዘርህ ይባረክ! ቴዲዬ ለምልም! i love you both...may the lord you honour honour you back ❤❤❤❤
Bless you Yidne! 🧡
መንፈስ ቅዱስ
Yidnye widddddd new minadrrgih bertalin
God Bless U!
God bless u
Love you yidne ye fiker sew!!!
Tbrekepaaster
ተበርክ
#Yidne😍
Always ur unique Yidniye 🙏🙏🙏
Yedne.I feel your heart and ,the spirit moved in you . Am always blessed when I see you and hear you .I always contact with God through seeing your videos.
May God keep you in his way to the eternity.
You're blessed🙏
be blessed
Yidnye great to see you! May God bless you! Na na ke fit hun Eyesuse Kibre Neh Athonim kehualayee - My favorite song ❤️
Mezmur befit yhun zare ke hiwet new mflek yalebet kehiwet kemeta hulum begizew ybarkale befit ewnetena hiwet neber. Zare gn alem wede bet Egziabiher gebach yasaznale befit Egziabiher mefrat nebere .
መዝሙር ድሮ ቀረ ሲባል ከልብ የወጣ ከመንፈስ የሆነ የህዝብን ልብና መንፈስ ዝቅ የሚያደርግ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርቡ ነበሩ የዘመኑ ደሞ ለአለማውያን የዳንስ ቤት መጨፈሪያ የሆኑ አምልኮ ዝላይና ዳንስ የሆነበት እርግጫና ዝላይ ፉጨትና ዳንኪራ የሞላው ነው አልፎ አልፎ ጌታ የሚል ቃል ባይሰማበት ወይንም ድምፁን ዘግተን ፊልሙን ብናይ ከመድረኩ አሰራር ጀምሮ ከዳንስና ጭፈራ ቤቶች በምን ይለይ ነበር