Komentáře •

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu Před rokem +32

    ኤልሻዳይ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ በኢትዮጵያ ዙሪያ እያደረገች ያለውን የወንጌል አገልግሎት በገንዘብዎ ከታች በሚታየው ጎ ፈንድ ሚ(gofund.me) ሊንክ ይደግፉ!!
    gofund.me/97bd983e
    ይህንን የወንጌል ስራ ለምትደግፉ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ !!

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Před rokem +1

      czcams.com/video/40kcPpmQ5v4/video.html
      ድንቅ ምስክርነት የእግዚአብሄር ጥበብ ሳሙኤል በላይነህ

    • @SamuelGetachew-iw8jl
      @SamuelGetachew-iw8jl Před 10 měsíci

      😅

    • @MesiMamo
      @MesiMamo Před 2 měsíci

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😂😊😂😊😂😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊💞😊💞😊😊💞😊💞😊💞💞😊😊💞😊😊😊😊😊😊💞😊😊😊😊😊😊😊💞😊😊💞😊💞💞😊😊💞😊💞😊😊😊💞😊😊😊😊😊😊💞😊😊💞💞😊😊😊😊💞💞😊😊💞😊💞💞💞💞💞💞💞💞😊😊💞💞💞😊😊💞😊😊💞😊💞😊💞💞💞💞💞😊💞😊💞😊💞😊😊💞😊💞😊💞💞😊💞💞💞💞😊💞💞😊💞😊💞😊💞😊💞😊💞😊💞😊😊💞😊💞😊😊😊💞💞💞💞😊💞

    • @MesiMamo
      @MesiMamo Před 2 měsíci

      😊

    • @MesiMamo
      @MesiMamo Před 2 měsíci

      ​@😊😊CinemaEthiopa

  • @haregyosephhagi1051
    @haregyosephhagi1051 Před rokem +44

    ወይኔ ይድኔ ጸሎቴን የፀለይክልኝ ያህል ነው የተሰማኝ,,, የነፍሴን ጩኸት ቃል በቃል ነው የዘመርከው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
    ያለእርሱ ከንቱ እና በድን የሆነውን ይሄ ህይወት ቀያሪው ድንቅ መንፈስ ያገኘን ዘንድ ጥማቴ ነው🙏🙏

  • @edenfisshaye7355
    @edenfisshaye7355 Před rokem +5

    ይድኔ ተባረክ ሁሌ በዝማሬህ ወደላይ እንድናይ ታደርገናለህ

  • @Heranassen812
    @Heranassen812 Před 6 měsíci

    ይድኔ ♥♥የግድ ያስፈልገናል ተባረክ

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Před rokem +9

    የእዉነት ምሰቀዉ ካንተ ጋር ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭

  • @bereketfekaduofficial3151

    ይድንዬ ተባረክ በብዙ

  • @mujeebmuju3800
    @mujeebmuju3800 Před 11 dny

    ይውንት ምስቅው, እየሱስ ካትጋረ ነው የኔ የብቻ እየሱስ ምትክ ይሌልክ አባቴ ውዳጄ ምን ልብል, ጌታ ሆይ 😭😭😭😭😭ላት ቃአል ይልኝ ይምልው አባባ, እልልልልልልልልል

  • @senaittsegeab6478
    @senaittsegeab6478 Před rokem +8

    አዎ ጌታ ሆይ ብቻዬን ደፋር አይደለሁም።

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem +13

    የግድ ታስፈልገኛለህ , የምር ታስፈልገኛለህ እየሱስ ታስፈልገኛለህ እየሱስ እየሱስ እልልልል

  • @selassiemollatrinity2803

    እጅግ የምንወደው ድንቅ ዘማሪ
    በእግዚአብሔር መንፈስ የተሞላ
    በክርስቶስ ፍቅር የተነካ የፍቅር ሰው
    ይድነቃቸው ተካ❤❤❤

  • @yitawesteshome8012
    @yitawesteshome8012 Před 9 měsíci +4

    ሰምቼው ሰምቼው ልጠግበው ያልቻልኩት ዝማሬ ይድኔ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤ መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ...ዋዉዉ

  • @ganethailu7156
    @ganethailu7156 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ብሩክ ነህ ይድኔ

  • @kalkidanfetene4941
    @kalkidanfetene4941 Před rokem +1

    des yelale. geta yebarkhe abzeto bemenfesuna beqalu☺☺

  • @user-sc1zh1xl9h
    @user-sc1zh1xl9h Před rokem +11

    አሜን መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገኛለ ያላንተ ምንም ነኝ ❤❤❤

  • @addisalemasmamaw7236
    @addisalemasmamaw7236 Před rokem +2

    አሜን መንፈስቅዱስ ታስፈልገኛለህ🙌🙌

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 8 měsíci +1

    የእግዚአብሔር መንፈስ❤❤❤❤

  • @mudasirlolamo758
    @mudasirlolamo758 Před rokem +1

    Amen

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +2

    የኔ ታማኝ መተኪያ የሌለህ እስትንፋሴ 😭😭😭😭

  • @hananabinet-hq8vq
    @hananabinet-hq8vq Před rokem

    እረ በጣም ተስፈልገኛለህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ይድኔ

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya3842 Před rokem +5

    አረ ምን አይነት መንፈስ ነው አረ ምን አይነት መገኘት ነው እውነት ነው የግድ ያስፈልገናል

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +4

    እኔኮ ሕይወት የለኝም ያለአንተ ሙት ነኝ 😭😭😭

  • @selamawitamanuel4631
    @selamawitamanuel4631 Před rokem +5

    ኧረ ሃሌሉያ🔥ፀሎቴን 🙏 ዘመረው❤
    ከዘመሩ ላይቀር እንዲ ነው ተባርኬለሁ 🙏
    ፀጋው ይብዛላችሁ መንፈስ ቅዱስ ይባርካችሁ 🔥

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +4

    ሀገር ስው ሚሰማኝ አንተ ስትኖረኝ ነው የግድድድድድ ታስፈልገኛለህ አባ 😭😭😭😭

  • @heniblatenaw7002
    @heniblatenaw7002 Před rokem +2

    Yidne siwedhiko❤😍😍😍🙏

  • @natnaelkassa1992
    @natnaelkassa1992 Před rokem +6

    😭😭😭 የግድ #መንፈስ_ቅዱስ!🔥🔥

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +1

    😭😭😭 አባ

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +3

    መኖር አልችልም ያለአንተ አይደፈርም ያለአንተ 😭😭😭😭😭

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Před rokem +2

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @rutmulgeta1578
    @rutmulgeta1578 Před rokem +4

    ያለአንተ ትን ሽ አመት ነዉ ምጓዘዉ
    አንተን ማያካትትህ የህይ ወት ክፍል የለም 😭😭😭😭😭😭😭❤❤ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይድኔ🙏🙏🙏

  • @gantexumisixumiso73
    @gantexumisixumiso73 Před rokem +1

    አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🙏🙏🥰🥰💔💔

  • @tjgjf4587
    @tjgjf4587 Před rokem +2

    Ameen.Ameen.Ameen.Ameen.Ameen

  • @biruktsegaw6101
    @biruktsegaw6101 Před rokem +2

    የግድ ታስፍለገኛልህ 😭😭😭🔥

  • @lightinsight1
    @lightinsight1 Před rokem +68

    ኧረ የዚህ ድንቅ ዘማሪ Album 2 መች ነዉ ሚወጣዉ 😍❤❤❤❤

    • @edenfisshaye7355
      @edenfisshaye7355 Před rokem +2

      ይድኔ አንተ እኮ ሁሌም እንደምለው ትለያለህ ለእግዚአብሔር ያለህ ፍቅር ይገርመኛል

    • @estifanosgetachew3828
      @estifanosgetachew3828 Před rokem

      አልበም 1ላይ ያለውን ሁሉ መልካም ነገር ጨርሶ አሁን መዝሙር አሳመርኩ ብሎ ጭምልቅለቅ ያለ የተቡካካ ነገር ሆኗል

    • @lightinsight1
      @lightinsight1 Před rokem

      @@estifanosgetachew3828 ante mn takaleh

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 Před rokem

      @@estifanosgetachew3828 what's up

    • @alemtsehayearaya
      @alemtsehayearaya Před rokem +1

      ይድኒ ትክክለኛ የጌታ ባራያ ነህ ኳየር ሆነህ እባረክብሃለዉ እንኳን አሁን ጨምሮብህ መንፈስ ቅዱስ ፋተኛ ነህ

  • @meazadametew9143
    @meazadametew9143 Před rokem +6

    መንፈስ ቅዱስ ሁሉ ነገሬ 😭😭😭😭

  • @lilymetachew7526
    @lilymetachew7526 Před rokem

    አዎ ታስፈልገኛለህ ጌታ ሆይ

  • @tinasetaseta3923
    @tinasetaseta3923 Před rokem +1

    የግድ ታስፈልገኛለህ
    እኔ ሚመቸኝ ካንተ ጋር የዉነት ምኔረዉ ካንተ ጋር የምር የምር ታስፈልገኛለህ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @haileyesuskebede5833
    @haileyesuskebede5833 Před rokem +2

    መንፈስ ቅዱስዬ❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥❤❤😭😭😭😭😭😭

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Před rokem +18

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚያብሄር ይሁንለት ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ብሩክ ሁን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +7

    ሕይወቴ ባዶ ናት ያለአንተ መንፈስ ቅድስ የግድ ታስፈልገኛለህ 😭ወይኔ

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 Před rokem +14

    ኢየሱስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ታስፈልገኛለህ አምላኬ ሆይ እጅግ ታስፈልገኛለህ አብረሀኝ ሁን መኖር አልችልም ያለአንተ በእውነት ታስፈልገኛለህ መንፈስ ቅዱስ ሀሌሉያ

  • @mintesnotashenafitesfaye

    amen tasefelegegnale

  • @mayayetg402
    @mayayetg402 Před rokem +6

    ሕይወቴ ነህ መንፈስ ቅዱስ😭🙏🙏 የግድ ታስፈልገኛለህ🙏🙏🙏
    ያዳዬዬዬዬ😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤

  • @amarroro5227
    @amarroro5227 Před rokem +2

    ዘመንህ ይባረክ ይድኔ ታድለህ ፀጋ ይጨመርልህ

  • @merimeri673
    @merimeri673 Před rokem +4

    ይዴ አዎ እግዚአብሔር በ ሁሉ ነገራችን ለይ እጅግ በጣም ያስፈልገናል 👍👍🥰🥰🥰❤️❤️❤️በ ብዙ ተባረክ 🥰🥰

  • @birtukanashuro2021
    @birtukanashuro2021 Před rokem +1

    Yegde tasfalgenale yene abate yalante mami yelenme geta eysus abteeeeee 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 2 měsíci

    Ameen እርከርድን አልፈህ ተሰራለህ ወይኔ ምን ልሁን አሜንንንንንንን

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +2

    መለያዬ ነህ አብሮነህ ነው ምልክቴ 😭😭😭የግድ ታስፈልገኛለህ 😭😭😭

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 Před rokem +4

    አሜን መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገኛህ💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +2

    ስው ትንሽ ነው ብቻውን ከወጣ ግን አብሮህ ያለ ስው መንፈስህ ያጀበው ከሆላ 😭😭😭😭ወይኔ 😭😭😭

  • @tesfayegemechu5165
    @tesfayegemechu5165 Před rokem +3

    Abate ante lay yelewu kibr yileyal wedihalwu yidne bless you

  • @mergamoges9518
    @mergamoges9518 Před rokem +3

    yegid tasfeligegnaleh 🥰

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Před rokem +4

    ሕይወቴ ነህ የግድ ታስፈልግኛለህ 😔🙏

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +2

    ወድቃለው ያለአንተ አልችልም አባዬ 😭😭😭😭የግድ ታስፈልገኛለህ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 9 měsíci +1

    ምን አይነት ግሩም
    የእግዚአብሔር መንፈስ የተንቀሳቀሰበት አምልኮ
    መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @efremmamo3617
    @efremmamo3617 Před rokem +1

    Ameeeeen

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +1

    አባ 😭እረ ምን አይነት መዝሙር ነው ጉድ ነው አልቻልኩም በጣም ታስፈልገኛለህ የግድድድድ ነው

  • @gemetube9610
    @gemetube9610 Před rokem +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️oooooooooooohoooooooo

  • @officialteshomegetachew5939

    ይድኑዬ ተባረከ

  • @ejegayushemsles5871
    @ejegayushemsles5871 Před rokem

    አሜን ያስፈልገኛል በጣም ወንድሜ ተባረክ

  • @misraktesfaye1744
    @misraktesfaye1744 Před rokem +1

    ይድኔ ዘመንህ ይባረክ የእግዚአብሔር መንፈስ በጣም የሚሰራብህ መንፈስ ቅዱስን እለት እለት የምትራብ የምትጠማ ዘማሪ ነህ ካየሁት ጊዜ ጀምሮ ሌላ መዝሙር መስማት አልቻልኩም ለእኔም የግድ ታስፈልገኛለህ ሀመንህ በክብር ይልቅ

  • @aserayele6590
    @aserayele6590 Před rokem

    Amen Amen yegid tasfelgegnaleh menfes kidus ❤️❤️😭

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před rokem +2

    አዎ ታስፈልገኛለህ የእግዚአብሔር መንፈስ አሜን አሜን ያለ አንተ መኖር አልችልም ሀሌሉያ

  • @rebikaanna9421
    @rebikaanna9421 Před rokem +3

    Amen amen tebarek 🙏🙌🤲

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Před rokem

    AWO TASFELGENGALEH ABA ABATE BE EYESUS SEM!

  • @elsaermiyas3964
    @elsaermiyas3964 Před rokem +1

    ለብዙ ዘማሪ የRiv ምክንያት ነክ ተባረክ ለብዙዎች የመዝሙር እና የአምልኮ ጥሪ ተቀይራልህ

  • @jesus-is-my-saviour-liya

    ይድንዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው ጌታ በቅዱስ ደሙ ይሸፍንህ ተባረክ

  • @adanechmatiwos6076
    @adanechmatiwos6076 Před rokem

    Ameeeen hule new minegirih ❤️ ❤️ ❤️

  • @leamlaketube7420
    @leamlaketube7420 Před rokem +5

    የግድ ታስፈልገናለህ ዋው ድንቅ መዝሙር ነው ይድነቃቸው ተባርኬበታለው ።ተባረክ

  • @ahavarecords5426
    @ahavarecords5426 Před rokem +2

    የግድ ታስፈልገኛለህ😭😭

  • @gospelsingertsiontesfaye5815

    የግድ።

  • @mesaytarike9192
    @mesaytarike9192 Před rokem +2

    ይድኔ ትለያለህ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před rokem +1

    Menfese kedues taseflegegaleh tebarkhe

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 Před rokem +5

    ወይኔ ይሄ ዝማሬ ሙሉው መልዕክቱ የዘወትር ፀሎቴ ነው! በሚገርም መንፈሳዊ ረሀብ የተዘመረ መንፈስ ያለበት ድንቅ ዝማሬ! ዋው ብርክክክክክክክክ በልልኝ የረሀብ ሰው ይድንዬ በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ ተባርከሀል ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @aynohsen8973
    @aynohsen8973 Před rokem +1

    አሜን

  • @ermiyasocs1545
    @ermiyasocs1545 Před rokem +1

    wawo blessed
    😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 Před rokem +3

    God bless you yedna

  • @tjgjf4587
    @tjgjf4587 Před rokem +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jemilaebrahim3663
    @jemilaebrahim3663 Před rokem +3

    መንፈሰ ቅደሰ ታሰፈለገኝልህ 🙇🙇🙇✋✋✋

  • @amanuelmelese9730
    @amanuelmelese9730 Před rokem +1

    Yidne yene abat min aynet menfes newu ...hallelujah ere kasetun ebakih wedaje

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +3

    እንደገና ሙሉኝ ልቤን ሙላው 😭😭😭😭😭

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před rokem +1

    Yegd tasfelgyalhie Holly spirit i can't live without you on this earth

  • @berekettaye3101
    @berekettaye3101 Před rokem

    Awo yegd tasfelgenaleh menfes kdus 🥺🙏
    🥰🥰🥰🥰

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 Před rokem +2

    ydnyea you are blessed

  • @eb6259
    @eb6259 Před rokem +2

    🙌🙌አሜን😭😭 ኦኦኦኦ መንፈስ ቅዱስ🙆

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před rokem +3

    አሜን መንፈስ ቅድስ ታስፈልገኛለህ ለሁሉ ነገሬ ይድንዬ ይብዛልህ ተባረክልን

  • @wondimumaskalo5974
    @wondimumaskalo5974 Před rokem +2

    Glory of God bless you

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před rokem +1

    የኔ ጌታ እውነተኛ መንፈስ ታስፈልገኛለህ የግድድድድድድ ወይ 😭😭😭😭😭

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 Před rokem +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebreku ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 Před rokem +1

    ተበረክ

  • @mekdeseshetu3530
    @mekdeseshetu3530 Před 5 měsíci

    ❤❤❤ amen 🙏 🙌👏

  • @hanaalmaz312
    @hanaalmaz312 Před rokem +2

    Amen Tasfelgegnalh

  • @yrgakassa7465
    @yrgakassa7465 Před rokem

    Amennn amennn ❤️🙏

  • @yeabsirabirhane
    @yeabsirabirhane Před rokem +2

    ይድንዬ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው ተምበርክኬ እየፀለይኩ ያክል ተሰማኝ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙር አሜን ጌታ ያስፈልገኛል 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @senaittsegeab6478
    @senaittsegeab6478 Před rokem +1

    I miss your voice lord,I need to focus on you rather than the battle.

  • @yewbdarberta8833
    @yewbdarberta8833 Před rokem +2

    የግድ ታስፈልገኛለህ ጌታ ሆይ

  • @habeshayoutube3026
    @habeshayoutube3026 Před rokem +1

    Amen🙏

  • @selamhagos414
    @selamhagos414 Před rokem +1

    ክብር ክብር ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን አመስግናለሁ

  • @user-ih7yz8po3k
    @user-ih7yz8po3k Před rokem +1

    Ameen Ameen
    Ameen Ameen
    Ameen Ameen
    Eebbifamaa Eebbifamaa!

  • @aksanaki9895
    @aksanaki9895 Před rokem +1

    Eyesus uffffff Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen😭😭😭😭😭